Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 07. 2016
  • Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Komentáře • 1,7K

  • @user-bq5kg7ij3f
    @user-bq5kg7ij3f Před 7 lety +141

    Pels ኮመንት ሰጭ አስቡ ይህ ትምህርት ለማያውቅ ነው ሰው ያለውን ከስጠ ንፉግ አይባልም። ማማዬ እናመሰግናለን በዱሮ በሬ ያርስ የለም።

    • @user-rk1kd4gt7n
      @user-rk1kd4gt7n Před 7 lety +4

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ Lik Nesh Ehte Yedrowu Alfal Kezemenu Gar Megaz New Enatachin Erejim Edmena Tena Ystot Enamesegnalen

    • @imissyoumom-gq3dr
      @imissyoumom-gq3dr Před 6 lety +2

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ yanee konjo tikikil bileshal enem menager yemifeligew neber shinkurt meketef enkuwan yematawk set ahun shinkurt beza anese wezeta yiketilalu

    • @user-jz2nr9nq3p
      @user-jz2nr9nq3p Před 6 lety +2

      ኅረ ሽኩርቱ አሳል እኔካን ኢትዮ ሁኛ ዶሮ ስርቸ አልልቅም አረብ ሀገር ስሰራ እድህ አደለም። እምንሰራው ለማንኛውም ሰው እደሙያው። ነው በርችልን ማምየ

    • @hananabdullahhananabdullah7989
      @hananabdullahhananabdullah7989 Před 6 lety +1

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ
      ትክክል ነው

    • @alemalem1373
      @alemalem1373 Před 6 lety

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ ትክክል

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 Před 6 lety +29

    እናመሰግናለን እናታችን ሰው እኮክፉ ነው እሷ ለእኛ ለማናውቀው ከእሷ እንማራለን ያወቃችሁ ወይም አሳውቁን ወይስ አናቅም ብንላችሁ ኢ እንዴት አታውቅም ብላችሁ ሃሜትና ሹክሹክታ ነው የምታውቁት ስለዚ ኮመንት ላይ ማንዛበብ ይቅርባችሁ ስራዋ በጣም ምርጥ እና ጣፋጭ ነው ወጡ ባለሙያ በተለያየ መልኩ ይሰራል እንደ መርፌ አይን አንድ ነገር ይዛችሁ ችክ አትበሉ አሰራር እንደቤቱ እና እንደባለሙያው ነው ሽንጉርት በብዛት የሚጨመረው ሃገራችን እንዲበረክትም በመሆኑ አትርሱ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 5 lety +1

      በትክክል ሰውን ማበረታታት አኖድም ማሽቃበጥ እጂ

    • @sabatsahaye495
      @sabatsahaye495 Před 3 lety

      THANKS SO MUCH FOR YOUR TIME AND your hard work ' Betame Gobez mama' Beyame Teleke Mesgana Yegebashale'

  • @papalove8863
    @papalove8863 Před 6 lety +27

    ኮመንት የምትሰጡት የሷ አሰራር ከተመቻቹ መከተል ነው ያልተመቻቹ ደሞ መተው ነው ትርፍ አታውሩ

  • @aguaguaezne9587
    @aguaguaezne9587 Před 7 lety +44

    እኔ ገና ትንሽ ሆኝ ነው ዶሮ መገነታተል እና መስራት የተማርኩት ግን ሽንኩርት በጣም ማብዛት ይፈልጋል ዶሮ የማጣፍጠው ደግሞ ሽንኩርቱ መታሽት አለበት አጋም እመሰለ ድረስ ያለዘይት እናም ደግሞ ቲማትም አያስፈልግም ለዶሮ በርበሬ በዛ ተደርጎ በደንብ ይጠበሳል እና ደግሞ እንቁላሉ አብሮ መታሽት ወይ አይበሰልም ለማውጣት ሲፈለግ ነው ጣል ጣል ከላይ የሚደረገው አንቱ ግን አብረው አሹት ግን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤንነቱን ይስጥሁ ካተፍሁ ይቅርታ አስተያየት መስጠት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ የኔ ማር እርጋታሁ እና ንግእግርሁ ትዝታየን እየቀሰቀስው ነው ውውውድድድድድ የኔ እናት

    • @makdbhfbfdbdkns987
      @makdbhfbfdbdkns987 Před 7 lety +1

      Aguagua Ezne you are rite

    • @kb-eu9nw
      @kb-eu9nw Před 7 lety +1

      Aguagua Ezne ኧረ siseter ቁጥርሽ ላኪል ብዙ ነገር እንድታሥተምፘኝእኔ ሥየሚገባው ባሌንእሩዝ ይበላልን ካልሆነ ከሥፘያለሁ

    • @merrymerry1889
      @merrymerry1889 Před 7 lety

      Aguagua Ezne ሸንኩርቱ በጣም ትንሽ ነው ዋናው ደሞ ሸንኩርቱ ነው

    • @merimtadess4657
      @merimtadess4657 Před 7 lety

      Aguagua Ezne
      እህት
      አቦ ነይ በዋትሳብ አስተምሪኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ
      በናትሽ

    • @sityethiopa1735
      @sityethiopa1735 Před 7 lety

      እንደሳቸው ታስተምሪን ሀቢብቲ

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 Před 7 lety +11

    ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ቀለል ባለ መንገድ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን አይለየወት

  • @felekuadmasu8557
    @felekuadmasu8557 Před 7 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ማዘር እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @lobabaahmed1701
    @lobabaahmed1701 Před 7 lety +12

    የኔ እና እዳች ባለሞያ የለም ማለቴ እዳች ግልፅ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ የለም አላህ እድሜሽ ርዝም ያርግልን ዉድድድ

  • @fekerbatezeta803
    @fekerbatezeta803 Před 6 lety +5

    እድሜ ለእናት እናት ለዘላለም ትኑር!

  • @tigistalebachew3958
    @tigistalebachew3958 Před 7 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘርየ

  • @tesfaslasearegay2929
    @tesfaslasearegay2929 Před 6 lety +4

    God bless you my mam. I feel thankful,
    I’m proud of you.

  • @Aman-up9sk
    @Aman-up9sk Před 7 lety +1

    some of you here tried to tell her different recipe but we here to learn from her we don't need your opinion thank you mother you are the best remember this is her Channel she trying to teach us thank you again

  • @goldgold2828
    @goldgold2828 Před 5 lety

    በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም ባለሟያነሺ ስሰሪ የንፅህና አጠባበቅሺ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @TsionGirmaLife
    @TsionGirmaLife Před 6 lety +9

    This is the best Ethiopian cooking channel in whole CZcams Universe.
    May God bless you for showing us all the right ways to cook our favorite dishes.

  • @abiyemariyamljimariyamewda6000

    በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 Před 7 lety +2

    እማምየ በጣም ይደቀኛል እርጋታሽ ደሞ ለአለሙ ለተበተነው ኢትዮጵያኖች ሁላ እጅ በአሜሪካ ሥላሉት ብቻ አይደለም እድሜሽን ያርዝምልን በእውነት

  • @user-oo8cf2jh1w
    @user-oo8cf2jh1w Před 6 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ማዘርየ እንዴት ያስጎመጃል።እግዚያብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @Mehari.Tsegai
    @Mehari.Tsegai Před 5 lety +3

    Thank you Mother and God bless you❤❤❤

  • @oromoarsi162
    @oromoarsi162 Před 4 lety +3

    Masha Allah thanks Mami God bless you.long life❤👍😘

  • @misrakteshome1860
    @misrakteshome1860 Před 5 lety

    ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን አይለየወት

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c Před 2 lety +1

    That is precise and it is very nice. Thank you Mother.

  • @hawinet4073
    @hawinet4073 Před 7 lety +6

    Betam des telalech 😍 I love how she explains everything!!!

  • @lemlemselmon6483
    @lemlemselmon6483 Před 6 lety +3

    እድሜና ጤና ይስጠወት እናት እናመሰግናለን

  • @madaivala
    @madaivala Před 3 lety

    Thanks for the translation I have tried and it was really delicious....thanks again

  • @canada4Mykids
    @canada4Mykids Před 7 lety

    very encouraging and it's lot for single dad like me. Thank You.

  • @amanuelteshale6335
    @amanuelteshale6335 Před 6 lety +3

    Thank you so much emamye I just made my first doro wot and I followed your steps. Just so you know it came out really good . Thank you again love you and melkam addis amet

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 6 lety +1

      Hi Amanuel Teshale she said she is happy her video helped u make ur first Doro. We are happy for u. And Happy new year to u too

  • @mekilthailu32
    @mekilthailu32 Před 7 lety +6

    እናታችን እድሜ ይስጦት ትልቅ ነገር ነው የሚሰጡን

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 7 lety

      Hi mekilt Hailu አመሰግናለሁ 🙏

    • @user-nb7yz7jd3d
      @user-nb7yz7jd3d Před měsícem

      በጣም ደስ ይላል እከታተል አለሁ😊

  • @jejeali5926
    @jejeali5926 Před 7 lety +2

    በጣም ነው እማመሰግነው ግዜሽን ሰጥተሽ በማስተማርሽ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @markoskeepman4163
    @markoskeepman4163 Před rokem

    Enat thank you so much for this awesome video 🙏🏿😎 I’m attempting to make doro for Ethiopian New Years tomorrow 🇪🇹 God bless you

  • @selammit5588
    @selammit5588 Před 7 lety +5

    በሚገርም ሁኔታ ግልፅ በሆነ መንገድ ነውየሚያስተምሩት እግዚአብሔር ይባርኮት ለኢቶጵያውያን ወገኖቾያገራችን ሙያወች እያስተማሩ ስለሆነ በርቱልን

  • @sameriatube16
    @sameriatube16 Před 7 lety +29

    እኔ ድሮ ህፃን እያለው ነው የዶሮ ኣገነጣጠል እና ኣሰራር ያስለመደችኝ ማማዬ ግን ዶሮ ብዛቱ ሽንኩርት ነው ኣንቱ ግን ሽንኩርቶት በጣም ትንሽ ነው ለነገሩ በጣም ባለሞያ ኖት እድሜ ለናቴ ከልጅነት ስላስተማረችኝ የምግብ ኣሰራር ኣልጨነቅም ማሻ ኣላህ በሉኝ እንጂ

  • @tigestaebb2521
    @tigestaebb2521 Před 7 lety +1

    ማዘርዬ እናመሠግናለን ጤናና እድሜ ይሥጥልን

  • @rase5547
    @rase5547 Před 5 lety

    በጣም ባለሙያ ነዎት ማዘር እናመሰግናለን

  • @rashiid187
    @rashiid187 Před 4 lety +3

    DORO WAT IS MY FAVOURITE FOOD.LOVE FROM SOMALIA. Thank you Aunty

  • @mughal8681
    @mughal8681 Před 7 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርኮዋት ማዘር

  • @sebletekle8923
    @sebletekle8923 Před 6 lety +2

    I am sorry I do not have Amharic software to write in Amharic. I watched and try many of your recepy and it is always perfect. I just want to say THANK YOU for sharing your wonderful recepy. Your detailed explanation always easy to understand and make good sense. Thank you so much and you deserve to have your own cooking show at food network channel. May God continue his blessing and gives you all your heart desire!!!

  • @user-fe8pv2pc8b
    @user-fe8pv2pc8b Před 7 lety

    በጣም ነው ያስተማሩኝ ማዘር በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-gt7gd8fj6r
    @user-gt7gd8fj6r Před 7 lety +5

    ገና ዛሬ ነው ያየሁዎት በጣም በርካታ ቪድዎች አየሁ ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጥወት በጣም ወድጀዎታለሁ።

  • @falatahir4692
    @falatahir4692 Před 7 lety +12

    Emamaye you thought me a lot May Allah bless you and your family and give u long live love you Fatuma:) big hug and kisses

  • @yomfisseha
    @yomfisseha Před 7 lety

    thanks for the education!!!

  • @henokmekonnen101
    @henokmekonnen101 Před 7 lety

    i would like to thank you for giving us this video u r doing a great job mam god bless u

  • @user-mc7xx6oy6y
    @user-mc7xx6oy6y Před 7 lety +340

    የዶሮ አሰራር በመጀመሪያ ሽንኩርቱ ያለምንም ውኃም ሆነ ዘይት እሳት ሳይበዛ ለተወሰነ ሰዓት ብቻውን መብሰል ይኖርበታል ሽንኩርቱ ደግሞ በጣም አንሷል ከዛ በዘይት ሽንኩርቱን ማሸት ቀጥሎ በርበሬ እያለ ይቀጥላል ሽንኩርቱ በራሱ ውኃ በደንብ ከበሰለ ዶሮው እጅ ያስቆረጥማል ይህንን ነው ከእናቴ የተማርኩት

    • @jvnjycvtdnjf1775
      @jvnjycvtdnjf1775 Před 7 lety

      wow enamesgenale enat egeziyabehyar edemya yesetelen

    • @elenisemere496
      @elenisemere496 Před 7 lety +1

      Wuuuuuuuu mazer anchi yalshiwum slalawekut new 😏😏😏😏

    • @hannateklay1117
      @hannateklay1117 Před 7 lety +10

      u r right. That's how i make it too. I cook the onions first wuhaw mitit iskil dires. Then add zeit and berbere. We don't add tomato paste because it makes it taste sweet. I guess everybody has their own way of cooking doro wot including the spices they use.

    • @rabiayfk8019
      @rabiayfk8019 Před 7 lety

      Eleni Semere

    • @hiwetyemareyamewedaje8578
      @hiwetyemareyamewedaje8578 Před 7 lety +10

      ለናቷ ምጥ አስተማረች አለ ያገሬሰው ሆይ እግዚአብሔር ለናታችን እድሜ ይስጽልን ግን ልክነሽ ማር

  • @sabbab3381
    @sabbab3381 Před 6 lety +12

    Living in US can be challenging😐! Our second Emaye, we thank you so very much for sharing your time and knowledge for our tasty culture foods 😚🙏. You are the best!!!

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 Před 2 lety

      Sabba B can you please tell me the ingredients in English ! Thank you

  • @linlio8451
    @linlio8451 Před 6 lety +1

    በጣም ተመችቶኛል በተለይ ስራ ለሚበዛብን
    ሁሉንም step ለመጠበቅ ግዜ ለሌለን አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል። እናመሰግናለን !!!

  • @testersecondaccount2603

    May Allah bless you. You are excellent teacher. Thank you so much

  • @hasenatkameli8082
    @hasenatkameli8082 Před 7 lety +12

    ምርጥ እናት ድስ ሲሉ ትትናቸው ፅዳታቸው ሞያቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ደስ የሚሉ እናት እስከዛሬ ሞያ አመለጠኝ ዋይ ልኪ ማዘርየ እናመሠግናለን

  • @tekaelias
    @tekaelias Před 7 lety +7

    i was your subscriber when you had like hundreds of subs, look at you now! congratulations! !

  • @hananimam1403
    @hananimam1403 Před 7 lety

    mothery thank u so much we wish u long life with health

  • @HananHanan-yr1dw
    @HananHanan-yr1dw Před 6 lety

    Tanks mother Tebareku Rejim Edme yistot Allah

  • @nejat6648
    @nejat6648 Před 7 lety +20

    ማሚ አላህ አድሜና ጤና ይስጦት ማሻ አላህ ትህትና እርጋተ አሎት አላህ ይጨምርሎት

    • @seadamohammed5098
      @seadamohammed5098 Před 7 lety +2

      በጣም ሱበሃን አላህ ያላቸው ስነምግር በጣም ያስቀናል ያ አላህ

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 Před 7 lety

      +Seada Bint Islam mashaalah

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 Před 7 lety

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 Před 7 lety

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 Před 7 lety +1

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

  • @zufietewelde3041
    @zufietewelde3041 Před 7 lety +5

    wow thank u for everything u teaching! the only thing I wash u have the season enlisted name!

  • @user-ir6xj4ic7t
    @user-ir6xj4ic7t Před 7 lety +2

    እናመስግናለን.እናታችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.በጣም..አርፍ.ነው.በተለይ.ሽኩርቱ.መጀመርያ.ብበስል.በሀላ.በዘይት.ጥብስ.ቢደረግ.የበለጠ.አሪፍ.ነበር.ግን.በጥልም.ቆንጆ.ነው

  • @aishyanurye3315
    @aishyanurye3315 Před 7 lety

    እማማ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጠዎት በርቱልን

  • @messiwabi42
    @messiwabi42 Před 7 lety +7

    እናቴ ምንእደምልሽ አለውቅም የወለደችኝ እናቴ ያሰስተማረችኝ ነው በቺየተማሩኩት በውነቱ ለእናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @tamimaahmad523
    @tamimaahmad523 Před 7 lety +14

    እመአመአ ከዝ በፍት ዶሮ መበለት የሰቸግረኝ ነበር አሁን ግን ከርሶ ተመርኩኝ መልክ ሰጠኝ ሙየ ከጎረቤት የተበለው እውነት ነው የኔ እነት እድሜነ ጤነ ይሰጥልን ተሚማ ነኘ ከጅደ

    • @user-tv8xc1un9q
      @user-tv8xc1un9q Před 7 lety

      ተሚማ አታቂም ነበር እንድ😂😂

    • @touchtouch433
      @touchtouch433 Před 7 lety +3

      ሠአዳ የኮሜቴው ወዳጀ ኮሜቴው ባስቸኳይ ይፈታ

    • @bishwjitmollck6194
      @bishwjitmollck6194 Před 7 lety

      ሠአዳ የኮሜቴው ወዳጀ ኮሜቴው ባስቸኳይ ይፈታ @

    • @raajuutube9440
      @raajuutube9440 Před 7 lety +1

      wwww

    • @shamshussain9916
      @shamshussain9916 Před 6 lety +1

      Sara Sara wwwwwwwwwwooooooo eynee mamee

  • @addisethiopiatube2514
    @addisethiopiatube2514 Před 7 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ በተረፈ በርበሬ አሰራር ቢያሳዩን ደግሞ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።

  • @hgthhhhnmn6945
    @hgthhhhnmn6945 Před 7 lety

    ዋው ማዘር ደስ ይላል ቀለል ባለመንገድ አሳይተውናል እናመሰግናለን

  • @user-lu3vu9xp2e
    @user-lu3vu9xp2e Před 8 lety +14

    ሽንኩርት ግን አነሰ ዶሮኮ ሽንኩርቱ ነዉ ሀብቱ
    እናትህ ግን ደስ ይላሉ ያኑርልህ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 8 lety

      Amen Lina

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 Před 8 lety +2

      አንድ ዶሮ ስለሆነ ነው እህት ሽንኩርቱ የሀገር ዶሮ ሲሆን ነው በጣም ምናበዛው ለምን ብዙ እሳት ላይ ስለሚቆይ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 5 lety +1

      @@Ethiopianfood ወይኔ እናትህ ገና ሳያቸው እናቴን ይመሥሉኛል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ለእናቶቻችን አይ ስደት ለያየን እስኪ ፈጣሪ በሠላም ያገናኝን

    • @samrawitsamra6624
      @samrawitsamra6624 Před 4 lety

      yena fiker mamita desi yemel temehert new bezalay kelele yala yena 💋wed

  • @hanateshme5788
    @hanateshme5788 Před 7 lety +3

    ማሚዬ፡እወድሻለሁ
    ተባረኪልኝ

  • @user-hz8lq8ub1y
    @user-hz8lq8ub1y Před 6 lety

    በጣም እናመሰግናለን ማዘር በርሶ የአሰራር መንገድ እንሞክራለን ትንሽ ቀላል ይመስላል

  • @tenagamasersh4900
    @tenagamasersh4900 Před 6 lety

    በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሁ

  • @maadinaksamaadinaksa860
    @maadinaksamaadinaksa860 Před 4 lety +15

    በጣም አሪፍ ነው ማዝር እድሜና ጤና ይሰጥሸ በርች

  • @hijabaadan2735
    @hijabaadan2735 Před 7 lety +4

    it is very good video, but can you please tell us the recipe in inglish please thanks.

  • @love-te5gt
    @love-te5gt Před 7 lety

    ማዘር በጣም እናመሠግናለን ደስ ስትሉ ሞያችሁ ፅዳታችሁ ሁሉም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 Před 5 lety

    Shkurt betam ansewal doro shenkurt yiwedal

  • @user-ry1wy8dv9l
    @user-ry1wy8dv9l Před 8 lety +46

    እማምየ እናታችን እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ .እርጋታሽ ልዩ ነው መቸም በሚገባ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. ሙያ መማር እፈልጋለሁ.ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ?
    ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን?
    በርበሬስ ምን ያክል እንጨምር?
    በቀጣይ እስከማገኝሽ ቸኩያለሁ።
    አንች ያልኩት አክብሮት ለማሳነስ ሳይሆን እንደናቴ በማየት ነው ።ካጠፍሁ ይቅርታ .ሰላምሽ ይብዛ እናታችን
    ሐና

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 Před 8 lety

      thank u mame

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 8 lety +1

      ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ? እሺ
      ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን? አዎ ወጡን ያበዛዋል እንጂ ለውጥ የለውም
      በርበሬ እንደፍላጎት ነው thank u for the love hanna

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 Před 8 lety

      ok mame thank u betam enamsgen alen

    • @btolasaloveyou2116
      @btolasaloveyou2116 Před 7 lety +3

      wow batami inamsaginaln a rifinaw infra 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zedali9609
      @zedali9609 Před 7 lety

      wow bexam arif timit new

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 Před 7 lety +35

    ምንድነው አንዳንዶቻችሁ እኔ ልወቅ እኔ ልወቅ ምትሉት ፡፡ሁሉም እንደ ሙያው መስራት ይችላል፡፡
    ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አሰራር መስራት አትለፍልፍ

  • @user-gs7lb2nm4m
    @user-gs7lb2nm4m Před 6 lety

    በጣም.እናመሰግናለን.ማዘር

  • @mm-do8yn
    @mm-do8yn Před 7 lety +1

    ዋው ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋርይስጥልን እግዚአብሄር ያክብርልን ይጠብቅልን አሜን ውድድድድድድድድድድድድ

  • @antonialabridou9514
    @antonialabridou9514 Před 7 lety +3

    From a Greek fan of Ethiopian food many thanks... I have had this dish by an Ethiopian friend of mine and loved it! Please, use english comments in your video, it would be so helpful. Thumbs up, of course!

  • @prestonbaity6715
    @prestonbaity6715 Před 8 lety +15

    Excellent! Easy to follow, thank you so much. I didn't get the names of all the spices on the white plates. Is there a list of the spices in english?

  • @betg9150
    @betg9150 Před 7 lety +2

    ሽንኩርት በጣም ኣነሰ። ነገር ግን ብዙ ኣስተማሪ ስለሆነ አናመሰግናለን።

  • @sole9ify
    @sole9ify Před 7 lety

    thank you so much you are amazing

  • @fatumaabdu4770
    @fatumaabdu4770 Před 7 lety +21

    ኧረ ቆይ እዚህ አንደኛ ዘይት አይገባም ሽንኩርቱ በራሱ ወሃ ይበስላል የራሱን ወሃ ሊያደር ሲል ዘይት ይገባል ከዚያም ዝጅብል ነጭ ሽኩርት እያለ ይቀጥላል ሰልሳው ግን ቲማቲሙ ማለቴ ነው ከበርበሬውም ፊት ገባ ኋላ ምንም አያመጣ ምክንያቱም የሚያገለግለው ወጡን ለማቅላት ስለሆነ !!

    • @user-yk6uf4lm4i
      @user-yk6uf4lm4i Před 7 lety

      selic iyigbinm mim mtistmero metim tmctonilh es mimen minm mkotit itcelm es❤❤❤❤❤❤❤lmim

    • @fatumaabdu4770
      @fatumaabdu4770 Před 7 lety

      +Mariam Ethiopia thank you to reply

    • @elenisemere496
      @elenisemere496 Před 7 lety

      Yeyesewu muya yleyayal yemazern moya sertesh or serteh mokrut ayshalm ??

    • @fatumaabdu4770
      @fatumaabdu4770 Před 7 lety

      David Tomáš። right

    • @neimaseid8420
      @neimaseid8420 Před 7 lety

      Fatuma Abdu

  • @user-wv3nf6kj8f
    @user-wv3nf6kj8f Před 7 lety +27

    ማዘር እናመሰግናለን ግን የምትጨምሩትን በመለኪያ ብታርጉልን የበለጥ እንማራለን ብየአስባለሁ!!

    • @MimiMimi-hy9pi
      @MimiMimi-hy9pi Před 7 lety +13

      ማዘር በጣም እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @waw8815
      @waw8815 Před 7 lety

      እነመሰግነለን

    • @fatmaacrazy3101
      @fatmaacrazy3101 Před 7 lety

      mmehi

    • @luwamkibrom4054
      @luwamkibrom4054 Před 6 lety

      ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግ

    • @nandamiranda215
      @nandamiranda215 Před 6 lety

      ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግሰኝ

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 Před 7 lety +1

    እናመሰግናለን ማዘርየ እኔ ዶሮ አሰራር ገና እየተማርኩ ነው

  • @thomasgebrehiwot2554
    @thomasgebrehiwot2554 Před 7 lety +7

    I am from eritrea she was perfect mother. I work in chef asistant in Europe. I saw all her videos and I learning more and more from her program. and I know how to work our culture foods. how can I say thankyou long.

  • @haragwaabaedmawtinyabzaw4889

    mama nice to see you so l am happy to make chicken,so thank you mama 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💝💝💘💗💟💖💞💓💜💛💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zaharabezabh1358
    @zaharabezabh1358 Před 7 lety

    እድሜና ጤናይሥጠወት እናመሠግናለን

  • @NaomiTiti
    @NaomiTiti Před 7 lety

    Thank you so much mother

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n Před 7 lety +33

    ሚገርማችሁ ምግብ አሰራር ሰርቸም አላቅም እና ማግባት እፈልግ እና ሙያየን ሳስብ ትዳር ጠላሁኝ ኢትዮ ከመግባቴ በፊት በዩቲዩብ ልማር ከከከከከከከ ከምሬ ነው

    • @abebahaile1665
      @abebahaile1665 Před 7 lety

      መሳቅ ነው አመሌ o

    • @sofiyasofiya7653
      @sofiyasofiya7653 Před 7 lety

      ክክክክክ እኔም

    • @hmar7823
      @hmar7823 Před 7 lety +2

      መሳቅ ነው አመሌ መልኩን ይስጥሽ ሙያከጎረቤት haha

    • @user-dn8nf1go6n
      @user-dn8nf1go6n Před 7 lety +2

      እሱ ድሮ ቀረ ዛሬ አማት ምናምን የሚባሉት ዘለው ሙያ ላይ ነው ዱቅ የሚሉት

    • @geni.yedngllj1770
      @geni.yedngllj1770 Před 7 lety +1

      መሳቅ ነው አመሌ ግደለም እኔ አስተምርሽአለሁ ባሉ ይገኝ እንጅ ክክክክክክክክ

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    ማሚዬ ♥

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 Před 2 lety

      Can you tell me the ingredients in English please

  • @user-uk3fd2nk2k
    @user-uk3fd2nk2k Před 2 lety

    እናመሠግናለን ማዘር እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💖💖💖💞💞💞💖💖💖💞💞💞😘😘😘😘😘

  • @user-tj7nt5bw8w
    @user-tj7nt5bw8w Před 7 lety

    Wow mameya betam tnxs

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 Před 7 lety +9

    ማዘርዬ የኔ ባለ ሙያ ውድና ተናፋቂ እናታችን..በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..!
    አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም
    መከለሻ አዘገጃጀት እረስቻለሁ እባኮትን አስታውሱኝ..
    1.ድንብላል
    2.ቀረፋ
    3.ሄል
    4.ቁርፍድ
    5.ጥምዝ
    6.ቆንዶ በርበሬ......ብዙ ነበሩ አሁን ግን እረሳኋቸው......?
    የዶሮ አሰራሮት ደሞ የስደት ዶሮ ነው የሐገራችን ዶሮማ..ሽንኩርት ይፈልጋል
    2.ጥያቄ
    የበርበሬ አዘገጃጀት..?
    3.ጥያቄ
    የሽሮ አዘገጃጀት
    4.ጥያቄ
    የስልጆ አዘገጃጀት.. ....?
    5.ሽንብራ አሳ
    አዘገጃጀት.. ..????

    • @ahelamebiteabuha2735
      @ahelamebiteabuha2735 Před 7 lety

      መከለሻ ማለት ምንድነው ከምድነውየሚሰራው

    • @zahrasaid48
      @zahrasaid48 Před 7 lety

      እናመሰግናለን

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 Před 7 lety +3

      +‫سعدية بنت إسلام يارب‬‎ ዶሮ ውጥ/ማንኛውም ወጥ ከሰራሽ በኋላ ልክ ልታወርጂው ስቲይ ይህን መከለሻ ትጨምሪያለሽ በጣም ነው ወጥን የሚያጣፍጠው አብሶ በበአል.እንግዳ ስትጋብዢ ዋውው ነው የወጡ ጠረን ጥፍጥናው..በቃ ምን ልበልሽ ስደት አይኑ ይጥፋ የሀገራችንን ምግብ አሰራር አስረሳን

    • @user-mw3wy2ob6d
      @user-mw3wy2ob6d Před 7 lety

      Tesge mariyam Geni ይህ መከለሻ የተባለው ስሙ ምንድን ነው ማር ንገሪኝማ አረብ ሀገር አለዴ ቢኖር እንዴት ደስ ባለኝ ክሽን ያለች ዶሮ ወጥ ልሰራነው ገና በአል ፆሙ ተፈታ ማለት ነገ በዓል ስለሆነ የመዳምን ኩሽና ጥፍጥ ላድርገው ንገሪኝ ክክክ

    • @hadiweloyewa9351
      @hadiweloyewa9351 Před 7 lety +1

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል mekelesha mndin new eht enem mawek efeligalehu

  • @user-fv9rx3dr6j
    @user-fv9rx3dr6j Před 7 lety +13

    ኧረ ሞያ ያስፈልጋል እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ዶሮው አቆራረጥ ድሮ በልጅነቴ አውቅነበር ዛሬ አረብ አገር መጥቸ ነይሽሮስሪብሉኝ እካን አልሰራም ተበላሽቻለሁ አሁን አሁን ሳስበው ኧረድገት ባገባ ምን ሰርቸላበላው ነው መቸም ወዶች ካልበሉ በቃ ይጠላሉ በተለይ ሞያ ከለላትሴት መኖር አይፈልጉም ጉዴ ሊፈላ እኮነው ማሚየ አስተምሪኝ ከደገና እናቴንማጥየ አረብ አገር ተሰደድኲ አስተምራኝ ነበር የሚገርማችሁ አገር ሁሉንም ምግም እኔሳራነበር ግን ያኔ ልጅነበርኩታዳ ሰው እያደገሲሄድ ያውቅ ነበር እኔደሞ ጠፍልብኝ በቃ 24 ሰአት ስራ አረብ ቤት ኢጃዛም አልወጣ ያሞያ ታዳ ከየት ይምጣ
    ማግባት እያሰብኩ ደሞ ይጨቀኛል ስለሞያየ ማን አለ የሚያስተምረኝ እልናተወዋለሁ
    ስለዚህ የቻልሽውን ያክል አስተምሪን ለመማርዝግጁነኝ
    ከልብ ማሚየ ውድድድድድነው የማደርግሽ

    • @bereketbereket1319
      @bereketbereket1319 Před 6 lety

      ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ gize lemekoteb ..yesewu ager hulu beseat new wey dorye ager kere

    • @sosossoo9169
      @sosossoo9169 Před 6 lety

      ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ ሚስኪን የኔ ቢጤ አለ

    • @zd8315
      @zd8315 Před 5 lety

      ልክ እንደኔ አይዞን ማማየ ጥሩ ባል ይሰጠናል

  • @amenamenamenketatchu4784
    @amenamenamenketatchu4784 Před 7 lety +1

    የኔ እነት ከልብ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እድሜን እነ ጤነ ይስጥልኝ

  • @rabyseck5543
    @rabyseck5543 Před 7 lety +2

    absolutly love ethopian food and i can make it my self

  • @shirlee5081
    @shirlee5081 Před 8 lety +19

    hello,from Australia. I have been following to learn how to cook this dish. I have the red chilli spice, but what was the other spices used in English please. Thank you.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 8 lety +1

      can anyone help him out..i will look what they are called in english

    • @MelodyLoveSims
      @MelodyLoveSims Před 8 lety +3

      Ginger paste, berbere, korarima is cardamon, you'll need to get all of that from a Habesha/African store or an Indian store. Also, you'll need injera and kibbeh (the butter). Not regular butter you need Ethiopian butter for it to taste right. You can also make your own injera, a very good tutorial is on his channel :) and you can make kibbeh yourself but the easiest way is to buy it from the stores mentioned above

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 Před 7 lety

      +Selam anchi please tell me how to make kibbeh for hair and food.

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 Před 7 lety

      how do u know about Ethiopian food?!

    • @shirlee5081
      @shirlee5081 Před 7 lety

      ***** Thank you :)

  • @amnitjamal714
    @amnitjamal714 Před 6 lety +9

    ማዘርየ ለምታሣይን ነገር ፈጣሪ ጀዛሽን ይክፈልሽ ማምየ ነገር ግን እሥከዛሬ ድረሥ ወላሂ ምንም አይነት ሥህተት አላየሁብሽም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የዛሬው ት/ትሽ ግን ግራ ገባኝ መጀመሪያ ሽንኩርት ነበር የሚጨመረው ዶሮ ሢሠራ ዘመኑ ሢቀየር የምግብ አሠራሩም ተቀየረደ

  • @aynalemkassahunyena9873

    እድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @sanibini1612
    @sanibini1612 Před 7 lety +2

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @user-vw8wm3ld3h
    @user-vw8wm3ld3h Před 7 lety +83

    አረ እደት ነው መጀመሪያ ሽኩርት ነው ከዛ ሽንኩርቱ ውሀውን ሲመጥ ዘይት ከዛ ነጭ ሽኩርት ከዛ በርበሬ መውጫው ላይ ቅመም ነው ሚገባው ምክነያቱም ዘይት አብሮ ሲገባ ሽኩርቱ አይበስል

  • @yordimenber7075
    @yordimenber7075 Před 7 lety +20

    ማሚ ከወለደችኝ እናቴ አለይሽም እውነት በጣም አመሰግናለሁ

  • @yeshsetenyeshseten9440

    ማዘርየ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን እማናውቀውን ነው ያሳወቁን

  • @bushidoblacc2577
    @bushidoblacc2577 Před 7 lety

    I'm so hungry now, thank a lot Mom.

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544

    ኦኦ ማይጋድ እንዴት አባቱ ያምራል እኔ እሩዝ መስራት ብቻ ነው እንጅ ደሮ እንደ ኢትዮጵያ አልችልም

    • @svncfh7478
      @svncfh7478 Před 7 lety +1

      አይ ሩዝ ሁሉም ሤት መቼም የሩዝ አሠራር አይጠፋውም

    • @svncfh7478
      @svncfh7478 Před 7 lety

      😂😃😃

    • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
      @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 Před 7 lety

      Svn Cfh ምን ይደርግ እድሜ ለአረብ ሀገር ክኪኪኪክ

    • @svncfh7478
      @svncfh7478 Před 7 lety

      +Koka ERKIHUN egzabher yemesegn 😂😂😂ጎበዝ

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 Před 7 lety

      Koka ERKIHUN egzabher yemesegn
      ኤረ እኔም አላቅ

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 Před 7 lety +12

    ወይኔ ማዘር እንደዚህ የተከሸነ ዶሮ ከበላሁ ቆየት ብያለሁ ምነው የእርስዎ ጎርቤት ባርገኝ በእናት እጅዎ ቢያጎርሱኝ ደስ ይለኝ ነበር
    ክክክክክ ዶሮውን እያየሁ ምራቄን ከምውጥ

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 Před 6 lety

    ማዘርየ እናመሰግናለን ይመችሽ እድሚና ጢና ይስጥልን ፈጣረ..

  • @firhewotyenatenafaki6256

    እማምዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l Před 7 lety +5

    እናመሰግናለን ማዘር ግን ሀቆላሉ ላይ ትንሽ ቅር ብሎኛን እኔ ብዙም ባለሙያ አደለሁም ማለት ብዙ ግዜ ምግብ አልሰራም ግን ተውቀቴ አፃር አለች ሻሽየ መጀመሪያ ሽኩርቱ ይበስላል ምንም ሳይጨመር በራሱ ውሀ ከዛ ዘይት እደዛ እያለ ይቀጥላል ለማንኛም በደብ አይሻለሁ ማዘርየ እጅሽ ይባረክ