ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,2K

  • @user-ei9ym3km5o
    @user-ei9ym3km5o Před 4 lety +197

    እኔ በጣም የድሀ ልጂ ከመሆኔ የተነሣ እኛቤት ዶሮ ታረዶ አይቸ የማውቀው አንድ ቀን ብቻነው ለዛውም ትላልቅ እህቶች ስላሉኝ ኤኔ አላይም ነበረ ውጭ ለውጭ ነበረ የምሂደው አለፈ ግን አልሀምዱሊላህ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l Před 4 lety +4

      የኔ ቆንጆ አይዞን

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 4 lety +20

      ኦኔንን የኔማር አንጀቴን ነው የበላሽው

    • @muhamedyasin1072
      @muhamedyasin1072 Před 4 lety +19

      😥😥 አይዞሽ የኔህት የማያልፍ ነገር የለም ። አላህ ሰፊውንና የማያልቀውን እርዝቅ ይስጥሽ ። ግን አሳዘንሽኝ

    • @user-ei9ym3km5o
      @user-ei9ym3km5o Před 4 lety +1

      @@muhamedyasin1072 አሚን ያረብ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Před 5 lety +7

    ማሻ አላህ በጣም ደስይላል ዘይቱ ቀነስብታደርጊዉ ይመረጣል በርች ቀጥይ በት

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @generaitopia4367
    @generaitopia4367 Před 4 lety +1

    ምርጥ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት በተርፈ እናመሰግናለን

  • @sofiakamil6819
    @sofiakamil6819 Před 5 lety +3

    Maashallah arif new ijish yibarek gin zeyit bayibeza ihite

  • @hanysweet8362
    @hanysweet8362 Před 4 lety +11

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 Před 4 lety +19

    ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል በተለይ በአመትባል ግዜ በፍፁም የአገርበሀል ሙዚቃ አልሰማም እረበሻለሁ አገሬ ትዝይለኛል ቆንጅዬ ቆንጆባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen Před 5 lety +20

    ዋዉ እንዴት የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n Před 4 lety +7

    ወጥ ብሎ ዝም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @muslim.tuyeb.7349
      @muslim.tuyeb.7349 Před 4 lety

      ውድ ጎራ በይ ቤተስብ ሁኑኝ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 2 lety +15

    እውነተኛ የዶሮ አሰራር እጅሽ ይባረክ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ አለ ያገሬ ሰው 😘👏💕🙏🏻👍🌷❤️👋👌

    • @user-xp3rg2iv5e
      @user-xp3rg2iv5e Před rokem

      لو سمحتتتي هل ممكن تقلي لي ماهي مكونات البهارت اريد ان اعملها من اليمن

    • @meronshume7672
      @meronshume7672 Před rokem

      ትክክለኛ ምርጥ አሰራር ነው ሙያ የማታውቅ ሴት ካንቺ መማር አለባት❤👍👏👊💕💓💞💞💞💞💞💖

    • @Lior___35354
      @Lior___35354 Před 7 měsíci

      😘😘😘😘

  • @user-qe7ux2cy2g
    @user-qe7ux2cy2g Před 5 lety +24

    Mashaallah I really really love 💕 Ethiopian food 🥘

  • @user-dd8ky2cs9j
    @user-dd8ky2cs9j Před 5 lety +1

    ዊውውው በጣም ያምራል ቆንጆ ነው

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 Před 4 lety +4

    Wow. Mouthwatering good. Thank you.

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u Před 5 lety +13

    ሆዴ ጨህ አማረኝ እናመሰግናለን ዋው ብያለሁ

  • @mizzpoetrics
    @mizzpoetrics Před 4 lety +7

    That looks delicious! 😍

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před 5 lety +2

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @user-gj7ln2yy9j
    @user-gj7ln2yy9j Před 4 lety

    Wowww baxam dasi yilale gobzzzzzzz ❤️❤️❤️

  • @nizzlemania836
    @nizzlemania836 Před 2 lety +6

    By far one of the greatest chicken dishes of all time. 🇪🇹

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 Před 5 lety +9

    ባለ ሙያ❤️

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 Před 4 lety

    Wowwwww Ejish yibarek

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 Před 4 lety +2

    በጣም ቆንጆ ነውአመሰግናለሁ

  • @harar80
    @harar80 Před 5 lety +21

    Love it beautiful

  • @Semiratube
    @Semiratube Před 2 lety

    ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርችልኝ

  • @user-ff3sz6hb9u
    @user-ff3sz6hb9u Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም💓💓🙏

  • @halley807
    @halley807 Před 4 lety +3

    Ethiopian food is delish! Yum yum

  • @handm1095
    @handm1095 Před 5 lety +7

    እጅሽ ይባረክ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @user-dn3yr3tc4p
    @user-dn3yr3tc4p Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ ያምራል ዘይት አበዛሸበት ባይበዛ ጥሩ ነበረ

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 Před 5 lety

      ዶሮ ያለ ቅባት : ዶኬ ማለት ነው: ዶሮ ዋንኛው ነገር ቅባቱ ነው
      ከሌላው የሚለየው .

  • @user-vb7fc3zf2y
    @user-vb7fc3zf2y Před 4 lety

    ዋውውውው ያምርል ጀግናየ በጣም ኣሪፍ አሳራራሀ ነው ታንክስ ማርርር

  • @shikortv2874
    @shikortv2874 Před 5 lety +16

    It looks great!

  • @macym57
    @macym57 Před 3 lety +21

    English captions please, the food looks delicious 😋

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 Před 4 lety +2

    ዋው እጅሽ ይባሬኪ እህቴ👌💝💝

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      ቤታሰብ እንሁንczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi

    ዋውው በጣም ምርጥ ነው ተባረኪልኝ ማሬ

    • @txseyy760
      @txseyy760 Před 4 lety

      Tigist amen betkikil. tebark. amen Tigist እሆቶ በጣም አሪፍነዉ ግን እምጨምሪዉን ቅመም ብፆፊዉ አሪፍነዉ

  • @Marakitube
    @Marakitube Před 5 lety +19

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው ውዴ እናመስግናለን በርች

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +14

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁ
    ሽንኩርት በእጅሽ እንደከተፍሽ ይታወቃል መሆን ያለበት ይህ ነው የማሽኑ በጣም ይደቃል ውሐ ይወጣዋል አይጣፍጥም
    በጣምምምምምም ጎበዝ ከልብ ነው የሰራሽው

  • @hewatedamaqa7906
    @hewatedamaqa7906 Před 5 lety +1

    ዋው በለሞያ ነሽ በርቺ

  • @user-or7sm6lr4p
    @user-or7sm6lr4p Před 5 lety

    Wow የስጎመጀል !!

  • @nourismith677
    @nourismith677 Před 5 lety +14

    I love Ethiopian food 😋😋❤️❤️

    • @genetasefa4625
      @genetasefa4625 Před 5 lety +1

      Nouri Smith thank you Ethiopian food is one of the BEST food in the world

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 Před 5 lety +15

    ዋውውውውእጂሽይባረክእህቴ

    • @mahab2704
      @mahab2704 Před 4 lety +1

      እሪእግርም ሳይጨምር አይቀርም።አ

    • @user-jh8ez8uk8f
      @user-jh8ez8uk8f Před 4 lety

      ዋዉ ደሥ ሲል

  • @mariyoxayati1234
    @mariyoxayati1234 Před 4 lety +2

    Masha Allah 😍👍😋

  • @user-rf3bo9cm6b
    @user-rf3bo9cm6b Před 5 lety +1

    ቆዶ ወጥ አሠራር በተለይ ዘይቱ ባይበዛ ዋው

    • @sabrinaftesfa7650
      @sabrinaftesfa7650 Před 5 lety +1

      እየቆየ ስለሚተፋው ነው እንጂ መጀመሪያ የለውም ነበር እኮ ዶሮው እራሱ ዘይት ይተፋል

    • @Sadia-nz9rt
      @Sadia-nz9rt Před 4 lety

      Love you 😰😰😰😰😰

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 Před 5 lety +7

    ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Před 4 lety +6

    mashallah mashallah 💝

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Před rokem

    እንዲህ ነው ዶሮ አሰራር ! ምርጥ ዶሮ ወጥ!!! ባለሙያ ነሽ!

  • @amalhussein7143
    @amalhussein7143 Před 3 lety

    Woww is the best I liked 👍❤

  • @dessiemichiel5765
    @dessiemichiel5765 Před 5 lety +21

    ጎሽ የኔ እናት ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ፣፣፣
    እውነትም ሚያምር ድሮ ወጥ ግን ቀጥይበት
    ወደድኩሽ በጣም መጀመሪያየ ግዜ ነው ሳይሽ ፣፣bye

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      ማር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @meahai9607
    @meahai9607 Před 4 lety +14

    ሙዚቃውና ዶሮ ልቤን ደስ ኣለው ኣመት ባል ናፈቀኝ:: ጎበዝ

  • @user-or9gr1qv6s
    @user-or9gr1qv6s Před 4 lety

    ዋው እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት። ማስተማሩን

  • @lunae4258
    @lunae4258 Před 4 lety +2

    ውይ እጀሽ ይባረክ ሆዴን አጮህሽው እናመሰግናለን

  • @user-cl3wq7hj3u
    @user-cl3wq7hj3u Před 5 lety +9

    ባለሙያ ነሽ በርች

  • @user-qy2yz6zw3h
    @user-qy2yz6zw3h Před 5 lety +17

    እዉነት በጣም ባለሞያተኛ ነሽ ገና ዛሬ ነዉ ያንቺን ቪዲዮ ያየዉት ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ ግን የት ሀገር ነው ምትኖሪዉ ተባረኪ

  • @tigsitwodn4837
    @tigsitwodn4837 Před 5 lety

    ዋውውውውው አጋጋሽኝ እንጂ ሳምራ በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety

    Gobez set ! tebareki

  • @user-sg7jc8ye3e
    @user-sg7jc8ye3e Před 4 lety +8

    ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር አምላክ የቀጣዩን ባአል ከቤተሰቦቸ ጋር የማሳልፍ ያድረገኝ ለሁሉም ሰደተኛ ሀገሩ በሰላም እንድገባ ምኞቴ ነው 💚💛❤️

  • @welansam
    @welansam Před 4 lety +3

    በርችሊኝ የኒ ዉድ

  • @saralalagoshehebofromethio6509

    በጣም አሪፍ ነው በሪች ዉዴ እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @user-hp7po1oe5f
    @user-hp7po1oe5f Před 4 lety

    ዋውውውው እንዴት ደስ ይላል በርቺ

  • @hfhd8451
    @hfhd8451 Před 4 lety +4

    ما شاء الله ♥️♥️♥️

    • @hfhd8451
      @hfhd8451 Před 10 měsíci

      @@nooonaahmed3399 ايه زبده حاطه ومعه بهاراتهم اسمه زربياني

  • @aynalemlove808
    @aynalemlove808 Před 4 lety +3

    ምርጥ አሰራር ነው እውነት እጅሽ ይባረክ

  • @brhangalhumera2639
    @brhangalhumera2639 Před 4 lety +1

    Wow 😍😍👌

  • @user-iy9ej4mr2x
    @user-iy9ej4mr2x Před 5 lety +3

    ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በርቺልን 👌👌👌👍😍😘😘

    • @youtober.l7005
      @youtober.l7005 Před 4 lety

      የኔውድ ሳብሰከራይብ አደረገኝ አይከፈልበትም

  • @hindgalal7779
    @hindgalal7779 Před 4 lety +4

    سبق سبق زغنى👌👌👌

  • @goldenbrownyoppong5744
    @goldenbrownyoppong5744 Před 3 lety +4

    Your new friend from GHANA, hope to learn something new thanks for sharing.

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለ ማማየ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 Před 5 lety

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +5

    Wow, that looks amazing! :)

  • @umkahlid4516
    @umkahlid4516 Před 4 lety +4

    ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ምርጥ አሰራር ዋውውውውውው

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 Před 4 lety

    ዋው ሞያሽ እጂሽ ይባረክ

  • @user-gg2ph4ty4t
    @user-gg2ph4ty4t Před 4 lety +2

    ማሻአላህ ሆደን አጮህሽው ላይገኝ ሀሪፍነው በርቺ

  • @zinet273
    @zinet273 Před 4 lety +62

    አሁን እንኳ ወደአገሬ እዳልገባ ኮረኖ ጉርሠራኝ
    የኢቶምገብ ባይኔላይ ሄደ 😭 በሩዝ አጀቴሾቀ
    አላህሆይ እኛሥደተኞችን አላማችን ተሣክቶ ላገራችን አብቃን ያረብ 💝💝💝💝

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 3 lety +27

    ምራቄ እየተሯሯጠ አይቸ ጨረስኩት የሀገሬ ምግብ ናፍቆኛል

  • @jamilakadir2621
    @jamilakadir2621 Před 5 lety

    Waw Betam arif

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 Před 4 lety

    ማሻአላ እጂሽ ይባረክ ባለማያነሽ

  • @DAVIDKIDANE
    @DAVIDKIDANE Před 4 lety +3

    Minus the chicken and butter this is delicious for me. Plant based diet. I really enjoy habasha cuisine.

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n Před 5 lety +11

    በጣም ቆንጆ ባለሙያ እንዲህ መልፋትሽ ካልቀረ ዘይቱ ቢቀር ጥሩ ነበር ካንቺ አላውቅም ቂቤ ብቻ ቢሆን በተረፈ ጉደኛ ነው ተባረኪ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      ቤታሰብ እንሁን ማርczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @user-eb6mq5oq5p
    @user-eb6mq5oq5p Před 5 lety

    ዋውውውው በጣም ጥሩ ነው እህቴ

  • @zozah31
    @zozah31 Před 4 lety +1

    روعة تسلم الايادي راح اجربه اليوم شكرا لك

  • @mohammedsabra2167
    @mohammedsabra2167 Před 4 lety +26

    This is my best dish
    Well Done!
    Would you please translate the components items and the quantities

    • @ertyuirtyuii7522
      @ertyuirtyuii7522 Před 4 lety

      ♥♥♥♥👍👍👍👍

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @ska2270
    @ska2270 Před 2 lety +15

    Looks very tasty! I’m Argentinian by the way, I used to love when my Ethiopian friend prepared this for me. It’s spicy-addictive

    • @AsK-tr5zd
      @AsK-tr5zd Před 2 lety

      You know Leo

    • @hfhd8451
      @hfhd8451 Před 10 měsíci

      حاطت قطعه زبده وفي بهارات خاصة حقتها اسمها زربياني

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl Před 3 lety

    ዋው በጣም ያምራል እህቴ እጂሺ ይባርክ

  • @mehretgebrezgiabher9425
    @mehretgebrezgiabher9425 Před 4 lety +1

    Looks delicious.

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 Před 4 lety +96

    የኢትዮጵያ ልጅ ሆኖ ዶሮ መስራት የማይችል ካለ ይማር እኔ ጀግና እናት ነት ያሳደገችን

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 Před 4 lety +4

      እኔም

    • @imissyou2623
      @imissyou2623 Před 4 lety +18

      ታድለሽ እኔ አናቴ ጎነዝ ናት አኔ ግን ወዴትም አንዳሆነ አላውቅም ያው ከስደት መልስ እሞክራለው

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 Před 4 lety +3

      @@imissyou2623 enam emdchi marey enateya senet gezay astmregne gn alclkhuetem

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 Před 4 lety +3

      .. Ene.. Alechlem

    • @Superman-jg7zo
      @Superman-jg7zo Před 4 lety +3

      ሽ ዓይነት

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y Před 5 lety +4

    እንዴት እንዳማረኝ

  • @elsanatsopiyan3125
    @elsanatsopiyan3125 Před 2 lety +2

    ይሄ ደሮ አሠራር ፖስት ካረገችው ጀምሬ ሁሌም እየመጣህ እዚ እያየህ ነው የምሠራው በጣም ጣፋጭ ነው።ሥቴፕ እሧ እንደምሠራው ሥሩት በተለይ ኮረሪማ ነጭ ሽንኩር እና ቅቤ አጨማመሯ ላይ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @ll8432
    @ll8432 Před rokem +1

    This looks great 😊

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 4 lety +50

    ዝንጅብል ሲጨመር ያየሁ አልመሰለኝም ዶሮ ወጥና ዶሮ አልጫ ያለ ዝንጅብል አይጣፍጥልኝም የድሮ እናቶችም ይጨምራሉ

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 Před 4 lety

      መች ግዴታ ነዉ ዝጅብል እደፍላጎቱ ብቻ ነዉ ሚጨመርዉ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety +1

      ትክክል እስቲ እኔንም ደምሩኝ ቤታሰብ እንሁንczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

    • @tescomo535
      @tescomo535 Před 3 lety

      Rasta naw🤣🤣

  • @user-zf4uz9hg8c
    @user-zf4uz9hg8c Před 4 lety +18

    በጣም ደስ የሚል የዶሮ አይን ወጥ የመሰላል ነገር ግን አገነጣጠሉንም አብረሽ አሳይተሽን ቢሆን መልካም ነበር

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 Před 4 lety +1

      ማሸአላ በጣም ያምራል የናቴን ወጥ መሰለኝ ቀጥይበት አብሺሪ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l Před 4 lety

      እኔ ለሰይሽ ወይ መር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝczcams.com/video/navjjcIyjfg/video.html

  • @kukikukikb2236
    @kukikukikb2236 Před 4 lety

    Woooow gobez mamaye berichi 👌😘

  • @sameeraabdulla6422
    @sameeraabdulla6422 Před 4 lety +2

    Mashaallaa ❤❤❤❤

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t Před 5 lety +18

    ሳምር አመሰግናለሁ። ሴትነት ብሎ ዝም ነው

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 Před 4 lety +8

    ውድ ያጌሬ ልጆች እንኳን
    ለገና በዓል በሰላም አደረሳችው💝💝💝

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @fhdg396
      @fhdg396 Před 2 lety

      ምርጥነው

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 4 lety

    የኔቆጆ እናመሰግናለን ወድ🌷🌹🌹👍👍👍😘

  • @jesusislord1490
    @jesusislord1490 Před 4 lety

    Wowow ejishi yibaraki thanks, 9amet honey kagar kawoxu

  • @karma3681
    @karma3681 Před 4 lety +6

    ዶሮው የአገራችንን ይመስላል
    እዚህ organic etc ተብሎ የበግ እግር ያክላል .

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa Před 5 lety +287

    አምላኪ ሆይ ላገሬ አብቃኝ😢

  • @bithdeen244
    @bithdeen244 Před 4 lety

    waaw dasilaal wudee baxam arif now

  • @michaelghazi5991
    @michaelghazi5991 Před 4 lety

    Wowwoooouu uffffa agerey

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 Před 5 lety +4

    Thank you very much my Ethiopian sister for sharing this delicious doro wat!

  • @kokaafdal5506
    @kokaafdal5506 Před 4 lety +3

    ذقني 😍😍

  • @genetbirhanu2859
    @genetbirhanu2859 Před 4 lety

    Wowwww berchi ehtachan

  • @sifaaniyaada1473
    @sifaaniyaada1473 Před 4 lety +1

    Wowww ❤❤❤💗

  • @almalakalhaer9818
    @almalakalhaer9818 Před 4 lety +7

    أكلة روعة وبحبها شديد 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️