Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
Vložit
- čas přidán 2. 01. 2024
- የበግ ቅቅል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን
- 2 ራስ ትልልቅ ሽንኩርት
- 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት
- 3 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ
- 3 አይነት የማጣፈጫ ቅመሞች
- 1ኪሎ የበግ የተለያዩ የአጥንት አይነቶች
አጥንቱ የምናዘጋጀው ቁሌት ውስጥ ድረስ ገብቶ የቁሌቱ ቃና እንዲይዝ በቢላ ዙሪያውን ሰንጠቅ ሰንጠቅ ማድረግ ይኖርብናል
የተወሰነ ስጋ ለብቻው ከትፈን እንጨምራለን
የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር፡
- 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቁንዶ በርበሬ እና ሮዝሜሪ
ቅመሞቹን ከጨመርን በሃላ ቢያንስ ለ10 ደቂቃ ቁሌቱን ከስጋው ጋር በድንብ እናሸዋለን
ድስቱ እየያዘባችሁ ካስቸገራችሁ ሙቅ ውሃ ጠብ ማድረግ ይኖርባቹሃል
- 2 ሊትር የፈላ ውሃ እንከልሳልን
- በመካከለኛ ሙቀት ከ45 ደቂቃ እስከ 1ሰዓት ከ30 ደቂቃ እናበስላለን
ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት እንደምድጃችሁ ጥራት ፣ የሙቀት አመጣጠን እና አይነት ይወስነዋል
ስጋው ሳይበስል ውሃ በጣም ከቀነሰ የፈላ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ አብሰሉት
- 1 የአትክልት መረቅ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
- ግማሽ የⶄርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ
- 1 ወፈር ወፈር ብሎ በቁመቱ የተከተፈ ቃሪያ - Jak na to + styl
በእውነት እሚገርም ነው ተባረክ ቆጆ ቅቅል
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኩ ማጣፈጫ ቅመሟቹን በስም ጥቀሳቸው
ማየት ብቻ አደለም አዳምጭ ተናግሯል እኮ
እናመሰግናለን ያምራል
ጉበዝ you are so fantastic Chef ለልብስህ መከላከያ የማብስያ ሺርጥ ብታደርግ የበለጠ ጡሩ አባሳይ እንደመሆንህ ሁሉ በደንብ knit ያደርገዋል!
Thank you so much
Wow👏
እናመሠግናለን
ሥራህ ጥሩ ነው ደሞ ሠብሥክራየብ አረጌሀለው❤❤❤❤ ጎበዝ ነህ በረታ ግን ግን ማጣፈጫ ቅመሞቹን ለምን በሥማቸው አልገለፅካቸውም😊😊 ??????
Wow ❤️
Wow
ታድለህ በተለይ ባለቤትህ ታድላ እኔ ምግብ መስራት አልወድም
እነመሰግነለን
How do you make yeatikilt merek?
መልካም ሥራ
Ye qimamochin simi asiqamitilin
Wowእጅህ ይባረክ ሙያ እስኪያረጁ
www👍👍👍👌👌👌🙏
Potato soup siralin
yedest kedanu gen yefenedal
እባክህን የሞስታርድ አሰራር አሳየን
Meatball aserare asayen
ሰትሰራ ሁሌ ቅመሙን ንገረን
የበግ ቀይ ወጥ አሳየን
መጥቆሩን አለሰድኩትም ደሙ ተገንፍሎ መታጠብ አለበት ወንድሜ
3ቱ ቅመሞች ምንድን ናቸው
አዳምጭ ተናግሯል
3ቱ ቅመሞች ምንድን ናኝቸው . አመሰግናለሁ
አንድ የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቆንዶ በርበሬ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሮዝ ሜሪ ናቸው ብሎ ተናግሯል
ወንድሜ እጅህ ይባረክ ግን የማጣፈጫ ቅመሞችን ስሞች ብትነግረን
ተናግሯል አዳምጭ
የኩርኩፋአሰራር
czcams.com/video/hKhbvMfy5i0/video.htmlsi=maRMxFm1k5o83jF_
ቤሪፍ የት ይገኛል
አትክልት ተራ
ቅቅል ያለ ፍሪጅ ንጹ ቦታ ላይ ስንት ቀን ይቆያል???❤
ብዙ አይቆይም ውዴ በተለይ ሞቃት ቦታ ከሆነ ከ1 ቀን በላይ የሚቆይ አይመስለኝም
አንተ ጏበዝነህ እናየ ከእርጋታህ ጋ