የበግ ቅቅል| kikil Ethiopian food

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 11. 2020
  • ሰላም ተመልካቾቼ ይህ ቪዲዬ በጣም ቀላልና ጣፉጭ ምግብ ነው ሰርታቹ ሞክሩት ስለምትከታተሉኘ አመሰግናለሁ
    contact me on telegram t.me/Mesi_maed
    Ethiopian food / habeshan
  • Jak na to + styl

Komentáře • 111

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Před 24 dny

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ የስጋ ቅቅል ምግብ አሰራር ነው ዋው ሳምር በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Před 24 dny

    ሠላም እህታችን ጣፋጭ እና የሚያምር በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ቅቅል አሰራር እና የምንጠቀማቸውን ግብአት ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Před 23 dny

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍምግብ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርክሽ እህታችን በርች ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Před 23 dny

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውሃው በጣም ቆንጆ እና አሪፍ የሆነ ምክር ያዘጋጀሽው በጣም ደስ ይላል። በተለያዩ መንገዶች የሚታዘጋጁ ምግቦች በጣም በርቱ ቀጥሉ

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 Před 24 dny

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የጤና ቀለብ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን በርች እጅሽን ለወርቅ ያርገው ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን በርች 🎉🎉

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m Před 24 dny

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እጅ ይባረክ ጠቃሚ እውቀት አዘል ቆይታ ነበር ሰላመሰሽ ይብዛልኝ

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የቅቅል አሰራር ነው ያሳየሽን ሲያዩት ያስጎመጃል ሙያሽን ጽላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b Před 23 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው የሚምር የምግብ አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግግናለን ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላምሽ ይብዛ

  • @ethio140
    @ethio140 Před 23 dny

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ቆንጆ የስጋ ቅልቅል አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ የሰሩ እጆችሽ ይባረክ በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Před 24 dny

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ የሆነ የቅ ቅል አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርጋል

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Před 22 dny

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ ውድ ወገኖች በያላችሁበት ሀገር የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @ematube8524
    @ematube8524 Před 22 dny

    እህቴ ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውዴ መሽ አላህ መሽ አላህ ውዴ ደስ የሚል አሰራርር ነው እማ በርች አሬፍ ቅጠል ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክ በርች ውዴ መሽ አላህ መሽ አላህ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 24 dny

    አቤት ሞያ እዴት አባቱ ነዉ ደስ የሚለዉ እህታችን በጣም ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የምር ሲያዩት እራሱ እዴት ምራቅ የሚያስዉጠወ ቀጥይበት ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ ደግነት ነዉ

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 24 dny

    ዋዉ መሲየ ሙያሽ አቀራረብሽ አሰራርሽ ለየት ይላል ሲያምር እግዚአብሔር ይመስገን እህት ዋዉ ባለሙያ እጅሽን ይባርክ ግሩም እና ድንቅ አሰራር ነው ያሳየሽን በርችልን እህታችን ሁሌም ጥፍጥ ይበልልሽ ከቆንጆ ማብራሪያ ጋር ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እህታችን❤🌹

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራርነው ለሀገራችን ፍቅር አድነትን ያድልልን🥰🥰

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺዋውውውውው በጣም የሚያምር የበግ ቅቅል አሰራር ነው ዪሳየሺን ባለሞያ የእኔ አበሻ እጅሺ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Před 23 dny

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ አሪፍ የሆነ ምግብ ያዘጋጀሽ በጣም ተወዳጅና አሪፍ ለነገራችንና ገና ከውጪ

  • @weyni2816
    @weyni2816 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ይሁን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Před 24 dny

    ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Před 23 dny

    ማሻ አላህ ብያለው ውሀ በአፍ ሞላ የምርጥ አስራር ነው እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ መልካም በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን ደስ የምል ቆይታ ነው

  • @selamethiopiantube4662

    በጣም በጣም ደስ የሚል አሰራር ወድጄዋለሁ እጅ ይባረክ በጣም ደስ ይላል በጣም ወድጄዋለሁ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 6 ላይ ያላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቃችሁ ምረት ችርነት ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልሽ

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Před 22 dny

    እዃንን ደህና መጣሸ ውዴ ዋው ዋው ምርጥ ባለ ሞያ ነሸ በርቺልኝኝ አሪፍ አሠራር ነው ያሣየሸንን እጆችሸ ይባረኩ ጎበዝ ነሸ በርቺልኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ በቀጣይም በጉጉት እጠብቃለንን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 24 dny

    ዋውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው እጅሺ ይበረክ በጣም ምራጥ አሰራር ነው በርችልን እና አመሰግናለን ዋው❤❤❤

  • @kalikidankalikidantube

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራል አስጎመጄሺኝ
    በየእጂሺ ይባረክ በጣም
    ቆጆ ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ ቆይ

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g Před 24 dny

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህናመጧሻ ሀራፍ አሰራርነወበርች ያወቁትን ማሳወቅመልካምናትነው አላህሀገራችንንን ሸላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁያበቃችሁሁሁ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Před 24 dny

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @shukshuktamedia
    @shukshuktamedia Před 22 dny

    በጣም በጣም ደስ የሚል አሰራር ወድጄዋለሁ እጅ ይባረክ በጣም ደስ ይላል በጣም ወድጄዋለሁ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 6 ላይ ያላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቃችሁ ምረት ችርነት ከሁላችን ጋር ይሁን ሰበጣም በጣም ደስ የሚል አሰራር ወድጄዋለሁ እጅ ይባረክ በጣም ደስ ይላል በጣም ወድጄዋለሁ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 6 ላይ ያላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቃችሁ ምረት ችርነት ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልሽ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Před 24 dny

    የኔ በለሙያያያያ እጅሽ ይበራክ የበግ ቅቅል ስለ አስየሽ እናማሰግናለን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰለም የብዘ ይሁንንንንን ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Před 23 dny

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እራህማት ለሀገራችን ያምጥልን

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Před 23 dny

    ሰላም ለአንች ይህን እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዉዋዉ ጥሩ የሙሉክያ አስራር ነዉ ሀገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይደለን አሜን በርችልን❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የምግብ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን ዋዉዉዉ ብያለሁ ❤❤❤❤

  • @user-us3sw9oj1o
    @user-us3sw9oj1o Před 23 dny

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አገራችን በጣአም ሚጣአፈጥነው

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Před 23 dny

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጤሊኛ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነት በሪቺ ወወወወወወወ መሸ አለህ በጠም አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ያባቴን ቤት አስታወሺኝ የምር ናፍቆኛል😊 በጣም አሪፍ አስራር ነው እጂሺ ይባርክ❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Před 23 dny

    woww ejish yebarek yeney balemoy
    lhgerachin selam fikir yadelen berichi
    melekam sera ywenelesh

  • @kemir264
    @kemir264 Před 24 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን

  • @Azeb1
    @Azeb1 Před 23 dny

    selam enekan dena mexash
    des ymil arif aserar new berichi
    ejish yebarek yeney balemoya ❤❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Před 23 dny

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺሰላሜናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችን ይሁን በያለንበት አላህ ይጠብቀን በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agertube7102
    @agertube7102 Před 21 dnem

    Eigiziabihari yetemesegen yihun einikan selam metashe wdddd eihitachin wooooooooow zare einaten asitawesheg betam now yemitiwedew yihun kikili sigatebareki yen melikam❤ berichilog❤

  • @obseegorba
    @obseegorba Před 24 dny

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii waaa jabadhuu nyataa bayee baredadhaa itii fufii hojedhuu ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Před 23 dny

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii wooow wooow mashallha mashallha jajabadhuu yeroo garii❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Před 24 dny

    መስዬ ምራቁን አስዎጠሽኝ 😋😋በጣም የሚገርም ነው ምን አለ ጎረቤት ብትሆን
    አሰራርሽ ፅዳት ምጥን ያለ አሰራር ነው ❤❤❤

  • @fakryasnfle8085
    @fakryasnfle8085 Před 3 lety

    በርች ውድ ያምራል

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Před 24 dny

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan ba selm matshi selyihush Des bilognal wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher

  • @Seada11
    @Seada11 Před 22 dny

    ሠላም ሠላም እደት ናችሁ ውድ የሀገራ ልጅች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሠላም አላህ ያድርግልን ያረብ

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Před 23 dny

    Selma new yene mar weddd bashe thanks you wdeshlwo amenn amennnn yene weddd wowww Baxami yamrl mashaallah yene weddd bashe thanks you wdeshlwo

  • @kalkidan481
    @kalkidan481 Před 3 lety

    Betame teru aserare new esy 😋😋👍

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 Před 22 dny

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww ❤❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 Před 23 dny

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan maraqii barreda hojetee jabadhu jabadhu

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Před 24 dny

    Wawawww er ameregn wyen samer berchi gobeze balemoya byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yadergln

  • @metitube933
    @metitube933 Před 23 dny

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow bearchi yene wude

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Před 23 dny

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kinliboch1619
    @kinliboch1619 Před 3 lety +1

    ምራቄን አስዋጠኘ የናቴ ምግብ አስታውሽኘ እህቴ በርቺ 👍

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow Před 24 dny

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye beg qekel aserar nw eshe betam yemitem mehonun yastawukal

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Před 23 dny

    Selam wudee wnkuwa. selm metash konjo aswrar new yummy betam yasigomejal melkam mead yen balemoyaa yummmy

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Před 23 dny

    wwwwwww betam arif yebg sigaa qeqel asrar new awnet des yemil asrar new ajsh ybark balmoyaa barchii kazii yeblt antbqaln kanchii

  • @oumjalaludin5125
    @oumjalaludin5125 Před 3 lety

    Waw berchi yummy

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 Před rokem

    ዋዉ

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 Před 24 dny

    Enken beslam metsh selamtsh selamtsh wowww betam des yelale edsh yebrk mar berta wht yenber keyt des yembla neber berya eht selam fekr hezbetan

  • @Selenaatube-ke4he
    @Selenaatube-ke4he Před 24 dny

    Selam enkuane dehna metashi des yemil koyta neber des yemil muya new yasayeshin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet Před 22 dny

    selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 Před 22 dny

    Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa jabesa xurnowe woowo woowo yada baredadha iti fufii qalii tena woowo namaste 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @napinapi9402
    @napinapi9402 Před 3 lety

    nice 1

  • @egzeabhirfikernew7028
    @egzeabhirfikernew7028 Před 3 lety

    Wow

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Před 24 dny

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama❤❤🎉

  • @EmebetSitotaw
    @EmebetSitotaw Před 2 měsíci

    wow betam yamral sint dekika endemikoy leyeandandandu lemabsel bikatet

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw Před 24 dny

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen

  • @mesisedeteyawatube7524

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam yemelesen weto kemeqerete yeseweren selam lesawe leji bemulu bemewexate megebatachine kekefu ulu yeseweren selam leagere sawe bemulu ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe wowwww !!! 👌👏❤

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Před 23 dny

    Selam selam lanci Yehun Ehitacen Selameshin Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Ewtam Gobez Balemaya Neshi Ejeshin Yebarekew Gobez Bereci

  • @jemila602
    @jemila602 Před 9 měsíci

    ዋው ልዩ ነው ሙያሺ ይነገርልሺ ፅድት ያለ የቅቅል አሠራር ብዙ አሠራር አቃለሁ ግን ያች በጣም ሀሪፍ ነው👍👍👍👍👍👍

  • @saranega372
    @saranega372 Před 3 lety +1

    Looks yummy

  • @gymtopiafitness5071
    @gymtopiafitness5071 Před 3 lety

    Nice

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Před 23 dny

    Enkuwan beselam be deseta metashi selemetashi selayahushi desss belognal hariff koyitaa neberrr berechi kwteyibatt selameshi yibezaa belashibat berechi

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Před rokem

    Great cooking!

  • @parrotpipi8613
    @parrotpipi8613 Před 3 lety

    wow

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 Před 24 dny

    Abet ogummaa harkaa walin nama nyachisakaa bayyee baredaa jalataamadhaa namati tolaa jabadhuu itti fufii hojedhuu

  • @samrawithailu2716
    @samrawithailu2716 Před 3 lety

    waaaawwww

  • @batitube2244
    @batitube2244 Před 3 lety

    ሲያምረ

  • @KOREA938
    @KOREA938 Před rokem +1

    Alcha honebishi kikil keten belo yesigaw test sisema bihon

  • @rihannaenarya5754
    @rihannaenarya5754 Před 3 lety

    💕💕💕💕

  • @megibelete3511
    @megibelete3511 Před 3 lety

    dess yemil

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 16 dny

    ❤❤❤

  • @amiraahmed-bw4jo
    @amiraahmed-bw4jo Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @wanza3134
    @wanza3134 Před 3 lety +1

    betam harif nw

  • @belayzeleke1059
    @belayzeleke1059 Před 3 lety

    tru nw

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 Před 22 dny

    አሰላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእህቴአሪፍአሰራርነዉያሣየሺንተሥለሚየድሺየነበረኝቆይታደሥይልነበር

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy Před 3 lety

    segawe yamrale berchi

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 Před 24 dny

    Jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa yadaa garidhaa nyataa Addatii Itii Nuuf Fufii jabesisii jabiduu tenyaa waqayoo iddoo

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před 8 měsíci +1

    እሥቲ ነገ መዳም ሥተኛ እሠራለሁ አምሮኛል ሥሠራ አወድም ከኛጋር የሠራነውን ብይ ነው የምትለው😂 አይ የሠው ቤት መከራነው😢

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  Před 8 měsíci +1

      አይዞሽ በሚዬልፍ ቀን አይክፉሽ እሺ እማ 🙏❤

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky Před měsícem

      ሚስኪንየ አዎ ልክ ነሽ ስትተኛማ ስትነሳ ልታገኝብሽ እደል የኔናት

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 Před rokem +1

    Wwwwwww

  • @yohhanesasres1960
    @yohhanesasres1960 Před 3 lety

    Tiru

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 Před rokem

    👍🙏🇪🇷🇪🇹💙💚💛❤😍🙏

  • @hermelasmack9647
    @hermelasmack9647 Před 3 lety

    hgg

  • @asterzeleke1447
    @asterzeleke1447 Před 3 lety

    Wow

  • @myreaction292
    @myreaction292 Před 3 lety

    Nice

  • @cjcnxkkhx1672
    @cjcnxkkhx1672 Před 3 lety

    Wow

  • @rihannaenarya5754
    @rihannaenarya5754 Před 3 lety

    💕💕💕💕💕