Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሰላም መልካም አዲስ አመት በድጋሚ የጥቁር አዝሙድ አዘገጃጀትczcams.com/video/31K1AvVMujw/video.htmlየመከለሻ አዘገጃጀትczcams.com/video/ZzC8XVdbXDo/video.html
ፍሬሽ ደሮነው ወይስ የሱፐር ማርኬት? እንደዚህ ብፈልግ ማግኘት አልቻልኩም አጥንቱ የበሰበሰ ነው የሱፐር ማርኬት
@@frewoyniferede591 ppppppp
@@frewoyniferede591 ህ፥
እኔ በጣም ባለ ሞያ እንደሆንኩ ይነግሩኛል አንችን ማየት ከጀመርኩ በሆላ ደሞ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሆኛለሁ ሁሌም ከተለመደው አሰራር ወጣ ያሉ ቀላል እና እሚጣፍጥ ምግብ ሜሉየ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🌼🌻🌼🌻🌼
እኔም ሽሮ ብቻ እችላለሁ😂😢 የባሌ እዳ😂
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አያለሁ የአንቺን ሞያ ማየት ብቻ ሳይሆን ወደያው ምክራለሁ ምክኒያቱም በቀላል መንገድ ነው ጣፋጭ ምግብ የምትሰሪው ተባረኪ ጥሩ ሰው ነሽ ሰው እንዲረዳ ታደርጊያሽ ቅንነሽ ይቅናሽ
የልቤን ነው የተናገርሽ የእውነት
askale abebe እንደምግቡዋ ንው ፍትፍት አርጋ የምታስርዳን ትክክል ንሽ አንዳንድ ኮሜንቶች ትቹኩያለሽ ስታስርጂ ያሉዋት በጣም ንው የገርመኝ
Why tomatoes you
Why tomatoes you don’t used when you make doro wot
Ayegeremeshem be lebe westi yalewen new yaleshat enem yesan say kelele aderga new yemetenagerew des telalech ejan egzabher yebarekelat yen tafach
English captions please, you'll reach a whole lot of audience in your shows.
🌻🌻Happy New Year!!🌻🌻በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ተባረኪ😍👍👍
Wow it looks yummy 😋😍
ሽኩራን ሀያቲ በጣምአሪፍ አሰራርነው
Thank u melly .Happy Ethiopian New year for all Ethiopians peace love solidarity fraternity and unity.
I love the way you cook.love you.
እንኳን አደረሰሽ ሜላት፡፡ በጣም መልካም የሆነውን ሙያሽን በድጋሚ በትክክለኛዉ ሰዓት ስላሳየሺን እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
ዋዉ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ ይሁንልን🙏🏾
Yummy question Miliye , how about Korerima? Is it better with just Mekelesha only and Black pepper?
በርቺ ባለሞያ ጎበዝ ያምራል ያስጎመጃል
ባለሙያ።።።።
አስጎመጀሽኘ ❤👍👌
Thank you enamsgalen Happy New year for you and your family.
The food looks really good.
ዋው በጣም ባለሞያነሽ በርች
What can I say 🤔🤔thank you very much!! You are amazing . Happy Ethiopian New Year
It looks so yummy
ማሻአላ እደየትያምራል ስጠብቅሺነበር የኔቆንደጆወ
Thank you for sharing genfele tedrgome sesera teru yehonale
i learned a lot thank you sis. I like it very
መልካም አዲስ ዓመት ! ከነ መላው ቤተሰብሽ እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ
Ejishi yibarekk❤❤and happy new year🍀💐
ቆንጆ ትክን ያለ ዶሮ ወጥ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት
እጅሽ ይባረክ
Ejeshe yebarek mellye
እጅሺ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🥰❤️
wow ብያለሁ መልካም በአል ይሁንልሽ
ሜሊ ባለሙያ ሴት ነሽ! የእጅሽ ስራ ሁሉ ይባረክ!!!
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌ የምትሰሪውን እከታተላለሁ በርችልኝ .
በጣም እናመሰግናለን የተባረክሽ ሁኝልን መልካም አዲስ አመት 2013
Wow hmmm ohhh ya Delicious I like it sis
እናመሠግናለን
Betam.balemoya nesh happy new.year
ዋዉ ወጥ መልኩ ብቻ ይበቃል🌸❤️
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
i really like your cooking
መልካም አዲስ አመት ለሁላችን ይሁን በጣም ያስጎመጃል ዶሮ ወጥሽ
እንዛመደ
Meliye konjo nuruyen silakelelshilign ejig adrge new mamesegnish tebareki
ምርጥ ነው
እጂግ በጣም ባለሞያ ነሽ እንቸን እሚተቺቱሽ ቅናት እና ባለምያ ያልሆኑ ቦሰሮ ብቻ ናቼው ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አድናቂሽም ነኝ ተባረኪ ባለሞያ እጀግ
አሜን አሜን ጽግዬ
የምግብ አስራርሽን በጣም ነው የምወድልሽ፣እናትሽ በጣም ጥሩ አድርጋ ሞያ እንዳስተማርችሽ መረዳት ይቻላል።ኢትዮጵያን በምግብ ዝግጅትሽ ስለምታስቃኝን እናመሰግናለን።ተባረኪ።
እልልልልል... በመጨረሻ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዶሮአችን ተሠራ። ግሩም ነው። እናመሰግናለን።የተከበርሺው እህታችን ሜላት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገረሽ። ሁሉን ቻይ አምላካችን መጪውን ዘመን የልብሽ መሻት የሚፈጸምበት ያድርግልሽ።የተባረከ ዓውደዓመት ያድርግልን።
Finally Mellu I was waiting for your recipe.
thanks sister. I like it. you are too active and perfect. easy type
ዋዉዉ ስጠብቅ ነበር እስቲ ልየው
ዋው ያስጉመጃል 😭😭😭
ማሻ አላህባለሙያነሽ አላህ ይጨምርልሽ
Finally.... ዶሮአች ተሰራች!!! Thank you melly
ዋው ያምራል እንብላ😄
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ!!!!
Happy new year ❤️😘🍾
ማሺአላህ ውደ በርች
You're number one youtuber
በጣም ምርጥ
Wow s wodesh ...
እህቴ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ
Happy new year 🌹🌹❤
እጅሽ,ይባረክ,እህታችን
የኔቅመ ም. በርቺ ፈጣሪ. ይባርክሸ
Thank you so beautiful Melkam Addis Amet.🎊🎉🎊
Waw Ede ybarek 👌💯🌹
አሜን ሎራ
Bravo.
ሜሉ ጎበዝ ነሽ በጣም እኔ ዶሮ መገነጣጠል አልችልም እንዳስቂብኝ ኢትዮ ዶሮ ለመስራት የሚፈጅባቸውን ግዜ ታውቂያለሽ ለዛ ትዕግስት ኖሮኝ አላይም ነበር ሳውዲ ከመጣው ዶሮ ወጥ መብላት አልወድም ነበር ምክንያቱም ስጋው ፍርስርስ ስለሚል አይጥመኝም ባንቺ መንገድ እሞክረዋለው አሪፍ እንደሆነ ያስታውቃል
መልካም በአል ሜሉሽ ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏 እናመሱግናለን ተባረኪልኝ 🙏❤️
አሜን ዛዮንዬ
የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ አመሰግናለሁ፡፡
የኔ ባለሙያ ምርጥ በርበሬና ዶሮ፣
ሜላት በጣም ሀሪፍ ዶሮ ወጥ ነው በርቺ
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ እንኳን አደረሰሽ 👌👍❤️
እንኳን አብሮ አደረሰን ፋንትሽ
ማሻ አላህ
መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰቦቺሽ ምርጥ ወጥ ያባወራ በትክክል እጂሽ ይባረክ
አሜን ሄለንዬ
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና አሸጋገራቹ
Very nice
Wow
ዋው
ደሥ ይላል
Mely anbeshabeshen eko la beal 💕💕💕
Wow wow melly u remind me a lot all my parents back in days . I can tell how it's yummy . god bless you my dear.
አሜን እሊና
Thanks, Wehale gual.
እንኩዋን አደረሰሽ ሜሊዬ🌻🌻🌻
ጡእም ምጊቢ Good job!!
❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ 🌼 የዚህን ሀገር ዶሮ ተይኝ እስኪ ባንዴ ሙክክ በዛላይ ትልቀቱ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ወጥ ነው እጅሽን ተጠንቀቂ እንፋሎቱ እንዳያቃጥልሽ እኔን ያጋጥመኛል
እሺ እህቴ አመሰግናለው
እኔም እንዳንች ነው የምሰራም በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ፊሪጅ ለሚቆይ ዶሮ በርች
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በሎላት እሆታችን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ሰላም ሜላትዬ መልኳም አዲስ አመት
በርች እህት
Gen lemen new endih yemetaweriw ?
እኔም በኦቭን ያለ ዘይት እጠብሰዋለው፣ ግን ከሰራሽው ቅር ያለኝ ነገር ፣ የዶሮው መረቅ ስጋው ውስጥ አልገባም፣ ምክንያቱም ስጋው ወጡ ሲገባበት ጠቆር ይላል፣ እናም በጣም ነጭ አይሆንም: እንግዲህ አስተያየት ነው። በተረፈ ካንቺ ሌላ የተማርኩዋቸው የምግብ አሰራሮች አሉ በርቺ።
The best ዶሮ ወጥ (doro wot) !!
እናመሰግናለን ማሜዬ❤
❤❤❤❤
Gobez always
Betammmmmm New Metaftew Serchew betseb Bemulu New Yewdedew. Ejesh Yebarek
አሜን ናንዬ
ስወድሽእኮ
Yen Konjo Sewedshe
nice
በእውነት የእናቴን ሙያ ነው ያስታወሽኝ በጣም ያምራል ከንፅህናው ጀምሮ ❤❤❤
ክበሪልኝ የኔ ውድ
👍👍👍❤
ሰላም መልካም አዲስ አመት በድጋሚ
የጥቁር አዝሙድ አዘገጃጀት
czcams.com/video/31K1AvVMujw/video.html
የመከለሻ አዘገጃጀት
czcams.com/video/ZzC8XVdbXDo/video.html
ፍሬሽ ደሮነው ወይስ የሱፐር ማርኬት? እንደዚህ ብፈልግ ማግኘት አልቻልኩም አጥንቱ የበሰበሰ ነው የሱፐር ማርኬት
@@frewoyniferede591 ppppppp
@@frewoyniferede591 ህ፥
እኔ በጣም ባለ ሞያ እንደሆንኩ ይነግሩኛል አንችን ማየት ከጀመርኩ በሆላ ደሞ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሆኛለሁ ሁሌም ከተለመደው አሰራር ወጣ ያሉ ቀላል እና እሚጣፍጥ ምግብ ሜሉየ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🌼🌻🌼🌻🌼
እኔም ሽሮ ብቻ እችላለሁ😂😢 የባሌ እዳ😂
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አያለሁ የአንቺን ሞያ ማየት ብቻ ሳይሆን ወደያው ምክራለሁ ምክኒያቱም በቀላል መንገድ ነው ጣፋጭ ምግብ የምትሰሪው ተባረኪ ጥሩ ሰው ነሽ ሰው እንዲረዳ ታደርጊያሽ ቅንነሽ ይቅናሽ
የልቤን ነው የተናገርሽ የእውነት
askale abebe እንደምግቡዋ ንው ፍትፍት አርጋ የምታስርዳን ትክክል ንሽ አንዳንድ ኮሜንቶች ትቹኩያለሽ ስታስርጂ ያሉዋት በጣም ንው የገርመኝ
Why tomatoes you
Why tomatoes you don’t used when you make doro wot
Ayegeremeshem be lebe westi yalewen new yaleshat enem yesan say kelele aderga new yemetenagerew des telalech ejan egzabher yebarekelat yen tafach
English captions please, you'll reach a whole lot of audience in your shows.
🌻🌻Happy New Year!!🌻🌻በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ተባረኪ😍👍👍
Wow it looks yummy 😋😍
ሽኩራን ሀያቲ በጣምአሪፍ አሰራርነው
Thank u melly .Happy Ethiopian New year for all Ethiopians peace love solidarity fraternity and unity.
I love the way you cook.love you.
እንኳን አደረሰሽ ሜላት፡፡ በጣም መልካም የሆነውን ሙያሽን በድጋሚ በትክክለኛዉ ሰዓት ስላሳየሺን እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
ዋዉ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ ይሁንልን🙏🏾
Yummy question Miliye , how about Korerima? Is it better with just Mekelesha only and Black pepper?
በርቺ ባለሞያ ጎበዝ ያምራል ያስጎመጃል
ባለሙያ።።።።
አስጎመጀሽኘ ❤👍👌
Thank you enamsgalen Happy New year for you and your family.
The food looks really good.
ዋው በጣም ባለሞያነሽ በርች
What can I say 🤔🤔thank you very much!! You are amazing . Happy Ethiopian New Year
It looks so yummy
ማሻአላ እደየትያምራል ስጠብቅሺነበር የኔቆንደጆወ
Thank you for sharing genfele tedrgome sesera teru yehonale
i learned a lot thank you sis. I like it very
መልካም አዲስ ዓመት ! ከነ መላው ቤተሰብሽ እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ
Ejishi yibarekk❤❤and happy new year🍀💐
ቆንጆ ትክን ያለ ዶሮ ወጥ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት
እጅሽ ይባረክ
Ejeshe yebarek mellye
እጅሺ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🥰❤️
wow ብያለሁ መልካም በአል ይሁንልሽ
ሜሊ ባለሙያ ሴት ነሽ! የእጅሽ ስራ ሁሉ ይባረክ!!!
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌ የምትሰሪውን እከታተላለሁ በርችልኝ .
በጣም እናመሰግናለን የተባረክሽ ሁኝልን መልካም አዲስ አመት 2013
Wow hmmm ohhh ya Delicious I like it sis
እናመሠግናለን
Betam.balemoya nesh happy new.year
ዋዉ ወጥ መልኩ ብቻ ይበቃል🌸❤️
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
i really like your cooking
መልካም አዲስ አመት ለሁላችን ይሁን
በጣም ያስጎመጃል ዶሮ ወጥሽ
እንዛመደ
Meliye konjo nuruyen silakelelshilign ejig adrge new mamesegnish tebareki
ምርጥ ነው
እጂግ በጣም ባለሞያ ነሽ እንቸን እሚተቺቱሽ ቅናት እና ባለምያ ያልሆኑ ቦሰሮ ብቻ ናቼው ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አድናቂሽም ነኝ ተባረኪ ባለሞያ እጀግ
አሜን አሜን ጽግዬ
የምግብ አስራርሽን በጣም ነው የምወድልሽ፣እናትሽ በጣም ጥሩ አድርጋ ሞያ እንዳስተማርችሽ መረዳት ይቻላል።ኢትዮጵያን በምግብ ዝግጅትሽ ስለምታስቃኝን እናመሰግናለን።ተባረኪ።
እልልልልል... በመጨረሻ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዶሮአችን ተሠራ። ግሩም ነው። እናመሰግናለን።
የተከበርሺው እህታችን ሜላት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገረሽ። ሁሉን ቻይ አምላካችን መጪውን ዘመን የልብሽ መሻት የሚፈጸምበት ያድርግልሽ።
የተባረከ ዓውደዓመት ያድርግልን።
Finally Mellu I was waiting for your recipe.
thanks sister. I like it. you are too active and perfect. easy type
ዋዉዉ ስጠብቅ ነበር
እስቲ ልየው
ዋው ያስጉመጃል 😭😭😭
ማሻ አላህባለሙያነሽ አላህ ይጨምርልሽ
Finally.... ዶሮአች ተሰራች!!! Thank you melly
ዋው ያምራል እንብላ😄
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ!!!!
Happy new year ❤️😘🍾
ማሺአላህ ውደ በርች
You're number one youtuber
በጣም ምርጥ
Wow s wodesh
...