MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 7K

  • @aynalemkibru6151
    @aynalemkibru6151 Před rokem +1064

    የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት
    እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
    የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!

    • @siko9947
      @siko9947 Před rokem +16

      እውነት ለመናገር እኝህን አባት ጠቅላይ ቤተክህነት ሊደግፋቼው ይገባል...

    • @mikem783
      @mikem783 Před rokem +11

      አይዞዎት አባታችን! ጠባቂው እያንቅላፋም ፣ አዬተኛም!
      እባካችሁ ስልካቸውን (ባንክ ቁጥር) አስቀምጡልን።
      ሁላችንም የመርዳት ግዴታ አለብን!

    • @bisratbihon3025
      @bisratbihon3025 Před rokem +6

      @Love is Winer wore bicha zeregna

    • @user-nw4cx9mn5i
      @user-nw4cx9mn5i Před rokem

      אני רוצה לעזור לו משהו יכול לקשר בינינו

    • @selamawitsolomon1918
      @selamawitsolomon1918 Před rokem +4

      Please how can we help him

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před rokem +168

    የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ የኃጢአተኛዋ😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ 😢 በስንክሳር ያነበብነው በዘመናችን ዓየን😢😢😢

  • @adamueneyew1252
    @adamueneyew1252 Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ለእነሱ ማዓት ያውርድባቸው ለአባታችን ደግሞ ፅናቱን እና ምህረቱን ይላክልዎ እሷ እመቤቴ ትጠብቀዎ አባታችን🙏🙏🙏

  • @sosena5134
    @sosena5134 Před rokem +8

    😭😭😭 እንኳን እግዚአብሄር ደረሶሎት አባቴ 🙏
    በአሁኑ ስአት ፍርድን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንጠብቃለን ❗ሌላ ሰሚ
    አካል ስለሌለ🙏

  • @marituyilma3419
    @marituyilma3419 Před rokem +148

    በኛ ሀጥያት አባቶች እየተቀጡ ነውና አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን😭😭😭

  • @hayatadem5651
    @hayatadem5651 Před rokem +49

    ያአላህ በጣም አስለቀሱኝ አባታችን የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው 😥😥😥

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh Před 4 měsíci +2

    አይዞወት ለበጎነው አባቴ ድንግል ማርያም ለቅሶዎን ትስማወት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን

  • @SolomonMulatu
    @SolomonMulatu Před 6 měsíci +4

    አባታችን የእስራኤል አምላክ ይጠብቆት
    እድሜዎን ያርዝምልን

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +500

    አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን 💒🖤💔😭🤲🙏

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +179

    ወገን ላባታችን አለው እንበላቸው ህክምናውን የሚከታተሉበትን ሁኔታና ቤት እናዘጋጀልቸው እባካቹ🙏🙏🙏

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 Před rokem +1

      እሺ እንዴት በምን መልኩ

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Před rokem

      እውነት ነወ በየት እናገኛቸዉ

    • @atsedeatsede3682
      @atsedeatsede3682 Před rokem +1

      እሽ እኅቶቼ ግን በምን አግኝተን እንርዳቸው

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Před rokem +2

      በደስታ 🙏🏽ግን እንዴት? ስልካቸውን ቢያስቀምጡ

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 Před rokem +4

      የምንረዳበትን መንገድ ይንገሩን ለአባቶቻችን ካልሆን ለማን?

  • @kalkidanayele9166
    @kalkidanayele9166 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ግፍ ተመልከት

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před rokem +1

    አባታችን አይዞዎት እባክዎ ይፅናኑ እርስዎ የሰማእትነት ዋጋ ከፍለዋል እግዚአብሔር እንባዎትን ያያል እና አይጥለውም ህዝቡም ከእርዎ ጋር ነው እነኝህ ሀጢያተኞች ወንጀለኞች ግን ቃላት እንኮን አጣሁላቸው ምን ይባላሉ በምንስ ይገለፃሉ?

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Před rokem +56

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታኖች ሲነኩ አባቶች ሲከፋ ይከፋኛል አላህ ስላሙን ያውርድልን ያርብ🤲🤲🤲ሀዘነችሁ ሀዛነችን ነው ደስታችሁ ደስታችን ነው

    • @imuumusewban
      @imuumusewban Před rokem +2

      እረ አላህን ፍሩ እንዲ አትበሉ

    • @YordanosF
      @YordanosF Před rokem +6

      @@imuumusewban ምነው ተከፋህ? አላህ ለሰው አትዘኑ ይላል? እስቲ ንገረኝ እና ለሚገደሉ ሙስሊሞች የበለጠ ልዘን ላልቅስ ምክንያቱም የክርስትያን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፍጥረት ሁሉ ለአህዛብም ለመናፍቃንም የእኔ ፍጥረታት ናቸውና ውደዱአቸው ስላለ እንወዳችኋለን። ሲቀጥልም አንተ ብትጠላኝ እኔ እወድሀለሁ የሚጠሏችሁን ውደዱ የሚል መልካም አምላክ ነውና ያለኝ! እስቲ ንገረኝ? አላህም መሀመድም ጥሉ ይሉ ይሆን? የማላውቀውን ልወቀው እስቲ?

    • @tube-yr1ir
      @tube-yr1ir Před rokem +2

      Asekabaci

    • @saadhh8609
      @saadhh8609 Před rokem +4

      @@tube-yr1ir አወን ነኝ ምን ይጠበስ

    • @selamsalamselam5999
      @selamsalamselam5999 Před rokem

      @@tube-yr1ir ቆሻሻ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +84

    እባካችሁ ተባብረን እናሳክማቸዉ እኚህ አባት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ የታየበት ታላቅ ምስክር ናቸው።ለኔ ያርገዉ የኔ አባት የኔ ንፁህ እኔ ሀፅያተኛዋ ልንገላታ ☝️😭😭😭😭

    • @mestawettechane5109
      @mestawettechane5109 Před rokem +2

      Please

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před rokem +2

      እኔም ባይ ነኝ

    • @laynaddishumena6943
      @laynaddishumena6943 Před rokem +3

      More የሚለውን ተጭናችሁ Description ውስጥ ስትገቡ በስማቸው የተቀመጠ የንግድ ባንክ አካውንት ታገኛላችሁ።

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr Před rokem +1

      እኔም ሀፂያተኛዋ እያለው አባቴ😭😭😭😭😭

    • @koookkk2992
      @koookkk2992 Před rokem

      እኔም

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před rokem +2

    አቤት እግዚኦ በዘመናችን ይህንን ሁሉ አየን ያልታደልን ትውልድ። አባታችን እርስዎ ትልቅ አባት ነዎ ስለክርስቶስ መከራን ተቀበሉ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ናት። አይዝዎት አባ።

  • @wassnaldunya5205
    @wassnaldunya5205 Před rokem +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @babys7570
    @babys7570 Před rokem +60

    የኔ አባት አንኩዋንም ተረፉ!!የኔ የቆሻሻ ሃጥያተኛ አንባ ይፍሰስ!!! አርዳታ የሰጡት ሙስሊም ወንድሞች አግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ መልካሙን ሁሉ አሜን!!

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Před rokem +60

    እኔ ወራዳዋ ደም እንባ ላልቅስ በእኔ ኃጢአት ነው ይህ ሁሉ በሀገር እና በቤተክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው😭😭😭😭😭

    • @madamelena1513
      @madamelena1513 Před rokem +1

      እንባዬ ይፍሰስ የኔ አባት አይዞዎት እኛ አለን ሁሉም ይሆናል እባካችሁ አካውንት ክፈቱና አሳውቁን ምነው አምላክ ተውከን እዬዬዬዬዬዬዬ

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Před rokem

      @@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ

    • @Smokua420
      @Smokua420 Před rokem +2

      @@loveiswiner2020 dedeb

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před rokem +1

    እንኳን እመቤቴ ማርያም አተረፈዎት አባታችን

  • @Noah0BC
    @Noah0BC Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይፈርድባቿል
    ፍርዱም ትክክል ነው
    ፍርዱም የፀና ነው

  • @gualdngley
    @gualdngley Před rokem +293

    Eritrawi🇪🇷 ነኝ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ህዝብህን አድን🙏 ኣይዛቻሁ ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል አንዲት ቤተ ክርስትያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንድ መንበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před rokem +268

    የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት
    እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
    የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም😭😭😭💔

    • @meseretmetku4830
      @meseretmetku4830 Před rokem +2

      አባቴ አይዞት ከጎኖት ነን

    • @BubaTuta-qw1hg
      @BubaTuta-qw1hg Před rokem

      አህያ አለ? እዉነቱን ነዉ።🤣🤣

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem +3

      @@BubaTuta-qw1hg እግዚአብሔር ይገስጻቹሁ ተሳስታቹ ሰዉን እምታሳስቱ

    • @edentekhle9188
      @edentekhle9188 Před rokem +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @saraabebaw360
      @saraabebaw360 Před rokem +1

      @@BubaTuta-qw1hg Ante dedbe

  • @makedateklay4383
    @makedateklay4383 Před rokem +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤት ግፍዒ ጸላኢኩም ይንባዕ ኣቦየ ኣበይ እዮም ክኣትዉ እዞም ግፍዐኛታት ኣጆኹም ኣቦየ

  • @bisratteshome1164
    @bisratteshome1164 Před rokem +1

    እንኳን ፈጣሪ ከከፋ ነገር አወጣዎት፡፡ የፈጣሪን ፍርድ ለማየት ዕድሜ ይቸረን፟፡፡

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Před rokem +165

    አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስሎት አይዞት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቆት አባቴ ስለኛ ስግብግቦቹ የበዛ ሀፅያት እርሶ ተቀጡ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭😭

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h Před rokem

      🦂🦂🦂🦂🦂

    • @sefiwamare3649
      @sefiwamare3649 Před rokem +1

      @Love is Winer this happen because of tplf,

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Před rokem +1

      @@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ

    • @SsS-nb9wj
      @SsS-nb9wj Před rokem +5

      @Love is Winer ሀጢያታችሁ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው የሚባለው እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር

    • @wagayeamare3382
      @wagayeamare3382 Před rokem +1

      @Love is Winer እሲኪ ቢቻላችሁ ጰልዩ የተ ቀረ ዝም በሉ በቃ 🤐

  • @almazabrahim2838
    @almazabrahim2838 Před rokem +2

    ኦ ፈጣሪ ሆይ እባክህን ህዝቡን አድን ሰውረን አዞት አባ እመቤታችን ኪደነምህረት ከርሶጋር ትሁን

  • @ayumolla2630
    @ayumolla2630 Před rokem +1

    ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን። አባታችን እመብርሃን ጥላ ትሁነዎት

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před rokem +143

    ያቤሎ ከንቲባ እና ፓሊሶቹን እንፋረዳቸዋለን
    😭😭😭

    • @user-kp9ug8in1z
      @user-kp9ug8in1z Před rokem +5

      አንለቃቸውም እግዚአብሔር ነፍሳቸው ላይ ይፍረድባችሁ። እሳቱ ይብላችሁ

    • @tworku7432
      @tworku7432 Před rokem +2

      ያቤሎ ከንቲባ እና ፖሊሲ ያሰራቸው ለህግ ይቀርብ

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před rokem +3

      ይህ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የዘር ፖለቲካ ነው የአማራ ጥላቻ እግዚኦ አሁንስ በቃን ይህ መንግስት መውረድ አለበት አለበለዚያ ከዚህ የሚበልጥ ግፍ ይቀጥላል

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 Před rokem

      መጠየቅ አለባቸው

    • @user-lo9zo6ix2k
      @user-lo9zo6ix2k Před 5 měsíci

      Iyezote abate yedengele Leje ytebekote

  • @tesga9705
    @tesga9705 Před rokem +412

    እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል😭 ደሞም ያልፍል ሁላችንም በፀሎት እንትጋ እንዋደድ እንፍቀር አንድ እንሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ።

    • @meserethailuangia681
      @meserethailuangia681 Před rokem +2

      እንኳን እመቤታችን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍል

    • @marthamarita7499
      @marthamarita7499 Před rokem +1

      እዴት ያማል

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 Před rokem

      @@meserethailuangia681 አዞት አባታችን

    • @selamawitzewde3396
      @selamawitzewde3396 Před rokem +3

      How can we help? I want to send money. Where can I get tlf.number?
      This is so heartbreaking 💔💔😭😭

    • @weynubelste9857
      @weynubelste9857 Před rokem

      @@meserethailuangia681 ezezz

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +2

    አይቀርም በምድር ለዘላለም ይኖሩ መስሎአቸዋል። እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል።

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 Před rokem +1

    ይሔን መስማት ከህሊና በላይ ነው
    እኔ ላልቅስሎት አባቴ አይዞት 😭😭😭 ጌታሆይ ዝምታህ ያስፈራል አባትሆይ ታረቀን ይቅርም በለን
    የአስራት ሀገርህን ኢትዮጵያን ትንሳዔዋን አቅርብልን
    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😭😭😭😭 ☝️☝️

  • @heead1433
    @heead1433 Před rokem +86

    እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት የኔ የሀጢአተኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ 🥺😭😭

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před rokem

      ለምንድነው ወንድ ሆኖ የሴት ቀሚስ በመልበሱ ነው

    • @soulsongs74
      @soulsongs74 Před rokem

      @@Hkim185 yewlsh yene konjo sijemr endew ye emnetu teketay bathogni enkuan abat nachew antu btyachew emikenesbsh mnm neger yelewm siketl teyki enji kalaweksh wend honew kemis melbesachew hulum bemsale ena bemknyat new enas degmo yenantes wendoch kemis ylebsu aydel shekiwoch hajiwoch tadya mnew yegna sihon endezi geremesh🧐

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem +37

    ደራስያን ፀሀፊ የሆናቹ ይህ ታሪክ የክርስትያን መከራ እያንዳንዱ ፅፋቹ ታስቀምጡልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናለሁ

  • @belanmolla6088
    @belanmolla6088 Před rokem +1

    አባ እባክዎን እንዳንጠፋ ጸልዩልን ይህ ሁሉ የኔ የኛ በደል ነው እባክዎን ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ብለው ጸልዩልን

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew Před rokem +1

    እግዚኦ ጭካኔ እግዚኦ ግፍ ቃል አጣሁ አይዞዎ አባ የዘመናችን ሠማዕት ትክክለኛዉን እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @gmariamandargie5904
    @gmariamandargie5904 Před rokem +59

    የሚያምኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችዎ አባታችን የኔ የኃጢያተኛው እንባ ይፍሰስ

  • @abzabity177
    @abzabity177 Před rokem +245

    አባታችን እውነት እግዚአብሔር ነው የእውነት የኦርቶዶክስ አምላክ ከፊት ቀድሞ እንኳንም ህይወትዎ ተረፈልን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማረፊያዎን ያሳውቁን እኛ ልጆችዎ እናስታምምዎታለን እግዚአብሔር ይማረዎት

    • @hjdfsgh251
      @hjdfsgh251 Před rokem +4

      😭😭😭😭😭😭😭ጠካራ ሰው ናቸው

    • @ghenethagos3188
      @ghenethagos3188 Před rokem

      Ebakoten adraswone yaswekune

    • @Amina-uh3ze
      @Amina-uh3ze Před rokem +6

      እኔ ላልቅስ እኔ ሀጤተኘዋ ላልቅስ

    • @deinahailu3173
      @deinahailu3173 Před rokem

      Abate amlakachin Ale , please I need to stand with u . How can I reach u

    • @deinahailu3173
      @deinahailu3173 Před rokem +2

      We need your address

  • @hanalegese8407
    @hanalegese8407 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ኸረ አምላኬ መከራችንን ተመልከት ፍርድህ እራቀ

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 Před rokem +1138

    አይዞዎት አባቴ ባሁኑ አንላቀቅም ሁላችሁም ማህበሩን እና EOTC ን አባል ሁኑ ከ ሃይማኖት በላይ ምንም የለም አባል ሁኑ .................ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቪዲዮ መስራት እዳናቆም አንላቀቅም

    • @user-ne2nj6hj8m
      @user-ne2nj6hj8m Před rokem +19

      የኔ አባት 😭😭

    • @selamlehulachn8584
      @selamlehulachn8584 Před rokem +16

      le ewunat enmotalen enji eji ansatim

    • @waga-eh1gu
      @waga-eh1gu Před rokem +1

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭

    • @waga-eh1gu
      @waga-eh1gu Před rokem +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @eleni311
      @eleni311 Před rokem +7

      በዩቱብ አይደለም መፎከር ፎክራችሁሰ ምን ሊመጣ በእውነት ከተቆረቆርሸ ፀልይ ይሄ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።

  • @Selam12973
    @Selam12973 Před rokem +68

    በእኔ ሃጥያት ነው ይሄ ሁሉ በደል አቤቱ የሆነብንን አስብ በቃ በለ ጌታ ሆይ🖤🖤😭😭

  • @user-tu8ho1nz1u
    @user-tu8ho1nz1u Před 6 měsíci +1

    አባታችን አይዞዎት እ/ር ይፈርድባታቸዎል ከጎነዎት ነዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @addiswendimeneh3887
    @addiswendimeneh3887 Před 6 měsíci +1

    😢😢😢 ድንግል ሆይ እባክሽ የአባቶችን እንባ ተቀበይ። እፍፍፍፍፍፍ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před rokem +25

    የአላህ አላህ ንፁሀንን ይጠብቃቹ ወይ አገሬ የምነት አባቶች ክብር ያጡት ግን ምን መአት ነው

    • @user-dl5gp5bl1t
      @user-dl5gp5bl1t Před rokem

      እረ ጠቡ ከማጋር ነው አልገማኝ አሥረዱ በአላህ

  • @genigeni5087
    @genigeni5087 Před rokem +40

    የኔ አባት እኔን እኔን😢😢😢😢😢ኣይዞወት እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችልን 😢😢😢😢እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulukenwelelaw5434
    @mulukenwelelaw5434 Před rokem +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን በምረትህ ጎብኛት

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 Před rokem +1

    አባቴ፣አይዞት፣ለሁሉም፣ጊዜአለው፣ከዛሁሉ፣ስቃይ፣እዚመድረሶት፣እግዚያብሔርን፣አመስግኑ፣ቀሪዘመኖትን፣እድሜናጤና፣ይስጦት

  • @teddyzmultimedia3131
    @teddyzmultimedia3131 Před rokem +41

    በእርሶ የደረሰ ለኔ ለሀጥያተኛው ይሁን አባቴ😭😭😭 ያማል ያማል ያማል
    እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ መርዳት ለሚፈልጉ አስቀምጡልን

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 Před rokem +124

    እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታች የዘመኑ ሰማዕት ነዎት
    ለሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኖች መፅናናትን ያድለን

    • @muluzemene7868
      @muluzemene7868 Před rokem +1

      ፍርድ ከልዉል እግዚአብሔር እጠብቅ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ..... ከዚ ነውር ነገር ትውልድ ከዚ ክፋት ያምልጥ.....አይዜኝ አባቴ 😭😭 እግዚአብሔር አለ ..!!

  • @AmarechKebede-wn3sx
    @AmarechKebede-wn3sx Před 6 měsíci +1

    በጣም ያሳዝና ያሰለቅሳልም እግዚዓብሔር ይፍረድ

  • @isuman7196
    @isuman7196 Před rokem +8

    አባታችን ሆይ ወላሂ አይዞት አላህም እነዛ ሰዎች የሰሩትን አፀያፊ ስራ ቅጣታቸውን እንሚሰጣቸው አልጠራጠርም አይዞን አባቴ አላህ ይጠብቆት🥰🥰🥰

  • @aynalemwubete3013
    @aynalemwubete3013 Před rokem +65

    የአባትችን አካውንታቸውን አስቀምጡልን ።
    በጣም ልቤ ተስብሯል💔💔💔😭😭

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem +6

      እኔ የልቤን ስብራት ለመግለፅ ቃላት
      ያጥረኛል

    • @genetamnuel1812
      @genetamnuel1812 Před rokem +3

      Account lakulin pls

    • @arsematube3638
      @arsematube3638 Před rokem +2

      የሚረዱበትን አካውንት ሼር አድርጉላቸዉ እባካችሁ ብዙ ልባቸዉ ቀና መርዳት የሚፈልግ አሉና።

    • @lemi7996
      @lemi7996 Před rokem +1

      ለማህበረ ቅዱሳን ደውሉላቸው

    • @nanghgg1648
      @nanghgg1648 Před rokem +2

      Plz acawut asikemtulin ebakachihu

  • @EnyewYiresu
    @EnyewYiresu Před 3 měsíci

    አይዙዎት አባታችን የኛየክርስቲያኖች መከራ አያልቅምና እግዚአብሄር ያበርትወት።

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem

    ወላዲተ አምላክ ሲጠሩሽ የምትደርሽ ከአብሳሪሽ ቅዱስ ገብርኤል ጋር ለኝህ አባት በፍጥነት የመጣችሁ ለሌሎቹም ለተጨነቁት በግፍ ለታሰሩት ድረሽላቸው። እግዚአብሔር እንኳንም ከጉድ አወጣዎት።

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před rokem +37

    የኔ አባት እኔ ደም ላልቅስሎት በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይፍረድባቸው እንደው የሰው ያለ ያስብላቸው ዘር አይውጣላቸው uffffff እንዴት ያሳፍራል ከእንደነዚ አይነት ጋር መቆጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aynabebagwold1170
      @aynabebagwold1170 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😴😴😴😴😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před rokem +94

    እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን የአባታችንን አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን እና እንድ ሃቅማችን እናግዛችው ለግዚው እንኳን ለመታከሚያ የሚሆናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Před rokem +9

      ሲኖዶሱ የማሳከም ግዴታ አለበት

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +5

      እኔም ምኞቴ ነው ለአባታችን አለን ልንላቸው ይገባል

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Před rokem +2

      ግን ቤተ ክርሰትያን የማሳከም የመርዳት ግዴታ አለባት

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 Před rokem +7

      ንስር ሚዲያ ሲኖዶሱ ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት እኔ የግዴታዬን ተወጥቻለው ወይ ብለህ እራስህን ጠይቀሃል አስራት በኩራትህን ሳትሸራርፍ ባገኘኸው ልክ ሰተሃል መጀመሪያ እራስህን መርምር

    • @MsNexus
      @MsNexus Před rokem +7

      @@intertainment2048 በቃ ይህ ነው ክርስትና ቅዱስ ሲኖዱሱ የእራሱን ስራ ይሰራል እኛ ደግሞ የእራሳችን ድርሻ እንስራ ምን ችግር አለው አባታችን ብናግዛቸው ለእኛም ትልቅ በረከት ነው

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 Před rokem

    አባየ አይዞወት እግዚሃቤር ሰለወደደወት ነው ፈተናወትን ያበዛበት አሁንም ፈጣሪ ይማርህ አዞወት

  • @user-fd6tw2xq3q
    @user-fd6tw2xq3q Před 5 měsíci

    አባ ሁሉም ያልፋል እግዚያብሄር አለ መልስ እሱ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenfentahun4055
    @temesgenfentahun4055 Před rokem +154

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን!!

    • @senayitlamesgen6152
      @senayitlamesgen6152 Před rokem

      አወ አካዉት አስቀምጡልን

    • @fasikabaharu2260
      @fasikabaharu2260 Před rokem

      እኔን የኔ አባት

    • @helenayetadebele821
      @helenayetadebele821 Před rokem

      Ebakachu adrashacewn silk kuter lakulige

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አይዞአቹ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ አሎት

    • @ttg7355
      @ttg7355 Před rokem

      @@zerfnshhylgebrl8876 መቼም አንረሳውም እና አይዞት አባቴ ለሀይማኖታችን መስዋት መክፈል ግድ ነው እና

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Před rokem +18

    እኔ ሙስሊም ነኝ በእርስዎ ላይ የደረሰው በደል በጣም አሳዘኑኝ 🥺,ayzowet fetary mulu tenawten yemlisilewte

  • @vibes9887
    @vibes9887 Před rokem

    አቤት መጨረሻየን እደት ይሆን አባ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn Před 5 měsíci

    አባቴ ቃላት የለኝም ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እውነት ፈጣሪ ዝም አይልም ሁሉም ፍርድ ይሰጣል እግዚአብሔር አምላክ እንደነ ቅዱስ ጴጥሮስ እስከ ሰማዕትነት ድረስ ያበርታን ያበርታችሁ⛪⛪⛪⛪

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +42

    የኔ አንገት ይደፋ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው ግን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞን የተዋህዶ እንቁዎች ይሄ ቀን ያልፋል ኧረ የሰላም አምላክ ግባ ከሀገራችን

    • @meticar4025
      @meticar4025 Před rokem

      እረ ተይኝ እስኪ የእናቴ 🖤😭😭

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem +1

      @@meticar4025 ኡፍፍ ኧረ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን አካውንታቸው ቢሰጡን ጥሩ ነበር

    • @user-vw9rl5lt2x
      @user-vw9rl5lt2x Před rokem

      😭😭🖤

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Před rokem

      አምላከ ቅዱሳን የሆነብንን አስቦ ይቅርታውን ምህረቱን ይላክልን😭🙏💔
      እኔም ቅስሜ ተሰብሯል የምር😥
      አባታችንን በምን መገድ እንርደሠቸው
      ማህበረ ቅዱሳን አካውንት ባስቀመጡልን መልካም ነበረ
      አባታችን በጣም ነው የሚአሳዝኑት😥

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem

      @@user-gm3kz4ii8u እጅግ ልቤ ተሰብሯል እስኪ የምንችለው እናግዛቸው ወገኖቼ

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Před rokem +29

    እግዚኦ💔😭😭😭😭የኔ አባት ጥላትህ ያልቅስ😭😭 አካውንት አኑሩልን እባካቹህ አባታችን እናትርፍ🙌😭😭

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem

    አባቴ በዚህ እድሜዎት እንዴት ፂም የሎትም ። አባቴ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ይሄዱ ሀገሮት በስላም አሜን

  • @tekalignchala5071
    @tekalignchala5071 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭 እኔ ላልቅስሎት የኔ አባት አቤቱ ጌታዬ ወይ እየሆ ያለብንን አስብ

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu Před rokem +67

    ምን ቃል አለኝ የዘመናችን ቅዱሳን አባቶቻችን እስኪ እመቤቴ ትጠብቃችሁ💔💔💔 ምንአለ ይሄ ሁሉ ፈተና ለእኔ ሀጢአተኛዋ ቢሆንልኝ እህህህህ አባቶቻችን😥😥💔💔

    • @asteradimas9844
      @asteradimas9844 Před rokem

      አዞን አባታችን አለፈራጅ እድሜና ጤና ይዞን

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Před rokem +1

      እውነት የኛ ኃጢያት ነው ልቤን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ

    • @kiyyafiqer2006
      @kiyyafiqer2006 Před rokem

      😭😭😭

  • @hibiryetikilsisefeson331

    የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ እኔ ልሰቃይ እርሶ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ሀጢያት ሁሉ ነው ተቀብለው መስዋእት የሆኑልን እግዚአብሔር መልስ አለው ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ አካወንታቸውን ለጥፉልን የቻልነውን እንርዳቸው

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před rokem

    አይዞህ ካንተ ጋር ነኝ የሚል ድምፅ ሰማሁ ሲሉ ደስ አለኝ
    ያቤሎ ህዝብ ተባረኩ

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu8273 Před rokem

    የኔ እምባ ዬፍሰስ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆዎት አባየ የማያልፍ ቀን የለም ያልፋል

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 Před rokem +15

    የኔ አባት የእርሶ እንባ እንደፈሰሰ የኔ ደም ይፍሰስሎት እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አተረፈዎት
    ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አይዞት የኔ አባት😭😭😭😭😭

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před rokem +24

    የሰማእታትን በረከት የተካፈሉ እድለኛ ነዎት!
    ያጸነዎትን አምላክ ያመስግኑ። የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን

  • @user-xq4li6wz5w
    @user-xq4li6wz5w Před 5 měsíci

    እዉነት በአሁኑ ሰዓት የቅዱሳን መላእክት ድምፅ መስማት ቅዱስነት ነው አባ እግዚአብሔር አምላክ ጽናትን ይስቷት ፣

  • @mahderbelay3746
    @mahderbelay3746 Před rokem +13

    የኔ አባት አይዞት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በርሶ ተአምር አሳይተናለች ሁለቴ ስሟን ቢጠሩ ተገኝታለች መልካም ቀን ይመጣል አይዞት ለሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ አጎኖት ነን መዳኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Před rokem +80

    አካውታቸውን አስቀምጡ የአባታችንን የቻልነውን እንርዳ እባካችሁ 😭😭😭😭

  • @tadesyimer6851
    @tadesyimer6851 Před rokem

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጥያታች ብዛት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት !!! ብምን መንገድ እንርዳቸው?

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q Před rokem +1

    ቅድስገብርኤልአተፍርድስጥ አባታችንአይዞኦት

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Před rokem +52

    አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመከራ ስላፀናወት ክብር ምስጋና ይድረሰው ያሳለፉወት መከራ የደረስወበት ሰቆቃ ተመልክቶ መልሱ አይዘገይም አምላካችን አይዞን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች😭

    • @zelekeBelay-sf1vr
      @zelekeBelay-sf1vr Před 6 měsíci

      የሣዝናል አይዙወ እግዚአብሄር አለ

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před rokem +11

    እኔን አባቴ 😭😭💔💔 እንኳን እመብርሀን ከአውሬዎቹ አተረፈችህ አባቴ ፍርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን በርቱልን አባዬ በረከትዎ ይደርብኝ 🙏🙏አባን መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ እንዴት እንደ ምረዳቸው ንገሩኝ🙏🙏😭😭💔💔

  • @user-tz4mo1eb7g
    @user-tz4mo1eb7g Před 5 měsíci

    እመብርሐን እንኳ አተረፈችህ ፈተና ያለነዉ በዚህ አለም ከልቤ አዝኛለሁ አባታችን

  • @lubabadubai8975
    @lubabadubai8975 Před rokem +1

    አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል አይዘዎት አባባ የኔ እባ ይፍሰስ እፍፍፍፍ ኸረ ምን አይነት ዘመን ደረስን😭😭😭😭😭😭

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +24

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔን አባቴ 😭😭😭 እግዚኦ ጭካኔ እንዲያው ስንት አመት ልንኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ግፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před rokem

      ትግሬዎች የሰሜንን ሰራዊቶች በተኙበት አርደው ጦርነት ቀስቀሱ ስለዚህ የእጃቸውን ነው የገኙት አሉ።
      አሁን ደግሞ እርስት አስመላሾች ኦሮሞ በኦሮምኛ አይፀልይም ብለው የጦር አዋጅ ጠሩ ታድያ የልካቸውን ቢያገኙ ያንሳቸው እንደሆን እንጂ አይበዛባቸውም።

  • @hayat2582
    @hayat2582 Před rokem +12

    ያአላህ አሳዘኑኝ የኔአባት አይዘድሮ ምንአይነትጉድነው አላህ ሆይ እራህመትህን አውርዲልን በላውን አሳልን ያርብ

  • @user-ic8lh6tp7d
    @user-ic8lh6tp7d Před 5 měsíci

    አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር ይፈርዳል በኛ ሀጥያት አባቶቻችን እየተሰቃዩ ነው አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @EhetagegnKebede-dx8ef

    ✝️አባቴ በረከትወ ይደርብኝ የኔ አባት ብዙ ሳላውቆት በድንገት ከዚ በመውጣቶ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ እራስ ከበቴ ክርስትያን ብዙ ርቅያለሁ ሆኖም ግን እሄንን ስስማ እስር ቤት መጥቼ 2 ቀን ጠይቀዎት ነበር ነገር ግን ወድያው ወጥተው ሀገር ለቀው ሄደዋል የሚባ ነገር ሰማው የኔ ውድ አባት ይቅር ይበሉን ይፊቱን አባቴ🙏🙏🙏🙏

  • @lebeleleb
    @lebeleleb Před rokem +52

    የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭 አይዞን አባቴ ፍርድን ከፈጣሪ እንጠብቃለን 🙏😭😭

  • @helenw.2056
    @helenw.2056 Před rokem +12

    አይዞት አባቴ❤️ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልዎት ነው, ሁሉም ለበጎ ነው:: የሚወዷት እናቴ እመብርሃን አሁንም ከመጥፎ ነገር ሁሉ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንዎት❤️🤲:: እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው, ሁሉም ያልፋል, እግዚአብሔር ለሁላችንም የጎደለብንን, የሌለንን ሳይሆን የተሰጠንን የምናይበት ልቦና ይስጠን🤲::ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ የሚሰራው ከኛ ጋር ነው, በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም, ክብር ለመድሃንዓለም❤️!!!

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አይዞት የኔ አባት በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před rokem

    አይዞት የኔ አባት ፍርድ ከእግዛብሔር ነው የሱ አይዘገይም አይዞት በርቱ

  • @muluyederso4774
    @muluyederso4774 Před rokem +18

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድን ከአንተ እንጠብቃለን አባታችን እርሰዎ የዘመኑ ትክክለኛ የእግዛብሄር ሀዋርያ ነወት የእርሰዎን ፅናት እና ብርታት ይስጠን!!!

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x Před rokem +15

    ይህንን መስማት በጣም ያማል😭ግን አሁን ሁሉ ነገር በእጃቸው የመሰላቸው ሁሉ ፍርዱን ያገኙታል!!! እግዚአብሔር ያፅናናዎት!🙏🏼

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před rokem

    አይዞት አባቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅዋ ይፍረድባቸው

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Před rokem

    እግዚአብሔር እሱዋጋ ይክፍላችሁ አባታችን አይዞት ሁሎም ያልፍል በእድሜየ ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před rokem +14

    በኔ ሀጥያት ነው አባቴ የሁሉ መከራ 😭😭😭 እግዚአብሄርንጤናዋትን ይሰዋት🙏🙏🙏

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 Před rokem +36

    አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናል በመከራ ውስጥ 💔😭😥

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 Před rokem

    አሜቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ በኛ ሃፅያት አባቶች ስቃያቸው በዛ ኧረ በቃበለን

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Před 7 měsíci +3

    ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem +56

    ሙስሊም ነኝ ከጎናችሁ ነኝ 🙏አብሽሩ🖤🖤ፍትህ😭😭😭

  • @lyoneland2739
    @lyoneland2739 Před rokem

    አባቴ አይዞት እግዚአብሄር ይፈርዳል ...ይህን ግፍ ፈጣሪ ያያል ...😥😥😥

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ይህ አባት በጣም ነው ያስለቀሱኚ 😭😭😭😭😭😭ሀገራቺንን ሰላሙን ያውርዲልን 💚💛❤️🙏