ፈተና | Fetena | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Memeher Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ፈተና | Fetena | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 980

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 3 lety +216

    ዛሬ እኮ ወርሀዊ መጋቢት ፩ ልደታ ማርያም ናት የተዋህዶ ልጆች ልደትሽ ልደታችን ነው እንበላት 🕯️❣️🙏ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደቴ ነው 🕯️🕯️🕯️♥️።

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 3 lety +2

      እናቴ ልደትሽ ልደቴ ነው +++++++++++++ እልልልልልልልልል

    • @YidenekuChennal
      @YidenekuChennal Před 3 lety +5

      እልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @YidenekuChennal
      @YidenekuChennal Před 3 lety +3

      አሜን

    • @bizuayehugebru3244
      @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +3

      ልደትሽ ልደቴ ነው🌹🌹🌺🌺🕯🕯🕯እናታለሜ🕯🕯🕯💐💐🌺🌸🌺🕯🕯🕯

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanan1929
    @hanan1929 Před 3 lety +140

    የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ ቸሩ መዲሀኒአለም ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 Před 3 lety +81

    እንኳን ደህና መጣች እንዴት ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 Před 3 lety +74

    እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያደረሰን ያውቃል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጠንክረን መጸለይ አለብን እይ መከራ ያርቅልን የፈጠርን አምላክ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +27

    እህህህ ባለን ማመስገን 🙏🌹🌹🌹
    ተመስገን
    ተመስገን
    ዛሬም ተመስገን🕯🕯🕯🙏

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety +18

    እልልልልልልልልልልል አቤት ዉበት እየታረድን እንበዛለን የሰማእቱ ጥበቃ አይለየን፫

  • @redietmengistu3840
    @redietmengistu3840 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +4

    በኩረ ሰባኪያን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እንዴት አጥንትን የሚሃለመልም ደስ ይላል ትምርትን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በኩረ ሰባኪያን

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Před 10 měsíci +3

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የተዋህዶ ውቦች❤❤❤

  • @user-wr9st9um4d
    @user-wr9st9um4d Před 3 lety +25

    እካን ለታላቁ አብይ ጾም በሰላም አደረሳቹ መላዉ የተዋህዶ ልጆች የኛ እንቁ የነፍሳችን መጋቢ መምህራችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmafalago6135
    @asmafalago6135 Před 3 lety +16

    አባትችን...ቃለ..ህይውትይስማልን..አሜን....አሜን..አሜን

  • @sallahmalsuidi8163
    @sallahmalsuidi8163 Před 3 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልደታ ማርያም በሰላም ወድ አግር ታጣን አሜን አሜን አሜን ሰወዲ ላሉት ወንድሞቻቺን ዲግል ከንልጂ በሰላም ወድ አግር ትምልሳቸው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +15

    መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ምርጥ ናቸው እውነት ትምህርታቸው በጣም ደስይላል አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጠው

    • @emebat2359
      @emebat2359 Před 2 lety

      Amini amini amini 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 Před 3 lety +19

    መቼ ነው ከስደት አላቆ ለደቹ የሚያበቃኝ ያቀን ናፈቀኝ😭😭😭😭😭

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před 3 lety +1

      አይዞን አገራችን ሠላም ያድርግልን እና እግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለው እንደርሳለን🙏🙏🙏

    • @meskeremdeslinh263
      @meskeremdeslinh263 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ፍቀዳ አንደ ቀን

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 3 lety

      አይዞዞዞን በቅርብ ጊዜ

    • @sallahmalsuidi8163
      @sallahmalsuidi8163 Před 3 lety

      አንደ ቀን ይሳከል ተሰፊ ለመድኃኒለም

    • @user-nj3pr6lp4t
      @user-nj3pr6lp4t Před 3 lety

      አይዞሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተሰደን አንቀርም ድንግል ማርያም አለችን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety +6

    መምህራችን መምህር በኩረ ሰባኪያን ምረተዓብ አሰፍ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏 እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን አሜን 🙏

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r Před 3 lety +2

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ስታምሩ እልልልልል አንድ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zb4tb6kd1h
    @user-zb4tb6kd1h Před 3 lety +16

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ይቺን ቀን እንድናያት የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @madhimadhi9546
    @madhimadhi9546 Před 3 lety +10

    እንቁ መምህራችን በድሜ በጤና ይጠንቅልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yemariam
    @yemariam Před 3 lety +18

    የምንናፍቅህ መምህራችን እድሜ ይስጥህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ኩራት ነህ የተባረከ ትምርትህ ታሪክ ነው ምርትነሽም የማከብራት ዘማሪ 💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    🌻🌻🌼🌼🌸🌸🌸💐💐💐💐💐

    • @amanta8999
      @amanta8999 Před 2 lety

      Memeka be egziabher ymeka ylale qalu

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +75

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-cc5wf4bn7t
    @user-cc5wf4bn7t Před 3 lety +11

    የትዋህዶ እንቁወች ሺ አመት ኑሩልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety +1

      የተዋህዶእንቁወችሺአመትኑሩልን

  • @beetibeeti6637
    @beetibeeti6637 Před 3 lety +23

    Waaqayyoo bara jireenya kee hunda si yaa ebbisuu obboleessa keenyaa .🤲🤲

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 3 lety +22

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችን መምህራችን ዘማሪዎቻችን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን ❣️🙏🙏🙏⛪🕯️🕯️🕯️

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před 3 lety +12

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህራቺን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mahikonjo5862
    @mahikonjo5862 Před 3 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ👏🤲

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 Před 3 lety +9

    መምህራችን ክብሩና ፀጋው ያብዛልክ እዴም ከጤና ያድልልን ብሌናችን ❤❤❤❤❤

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety +4

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ የአገሬ ነገር እንቅልፍ አሳጣኝ መከራችንን አቅዩልን ምህረትሽን አሜን+

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄረ ይባረክልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድረብን አገራችንን ሰላም ያረግልን💒💒💒💛💚❤🙏🙏🙏

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +41

    በኩረ ሰባኪያን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ ኦንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    አቤት መመረጥ እንዴት ደስ ይላል መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን

  • @mimishow348
    @mimishow348 Před 3 lety +2

    ያላንተ ለኔ ደስታ መች አለ ያላንተ ጌታ ህይወት መች አለ እውነት ነው ጌታ ሆይ ያላንተ ሁሉ ባዶ ነው።

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ኑርልኝ ለዘላለም ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አባቴ ስስቴ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasikamokenen1426
    @fasikamokenen1426 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ለዝህ ቀን ያደረሰን እኛም አገራችን ገብተን ይሄንን ጉባዬ በአካል ለመካፈል ያብቃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመምህራችን

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 Před 3 lety +5

    ቃለእይወት ያሰማልን ቡክረ ሰባክያን መምህር ምህረታብ በረከትዎ ይደርብኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @imabetalmuu5009
    @imabetalmuu5009 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sne1896
    @sne1896 Před 3 lety +1

    የተዋህዶ አርበኛ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +5

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን በአሉን ለማክበር የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን💚💛❤🌾 የቸርነት ባለቤት አማኑኤል ቤተክርስቲያን ክቢር ይገባል አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @alemtsehayabate8158
    @alemtsehayabate8158 Před 3 lety +13

    ዘማሪ መልእክት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +2

    መምህር የአ አገልግሎት ዘመንህ የድንግ ማርያም ልጅ ይባርከው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ ጠላቶችህን እግርህ ስር ይጣለው አሜንንንንንን

  • @shamirahamira8103
    @shamirahamira8103 Před 3 lety +4

    በዉነቱቃለህዉት ያሰማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ልኡልእግዚ አብሄር አሜን

  • @kingdavid5676
    @kingdavid5676 Před 3 lety +14

    መምህር በጣም ነው የምንወድሁ የምናካብረህ ከ dtu

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před 3 lety +1

    ይህች ናት ኦርቶዶክስ መልካም ጣዕም መልካም ውበት ለክርስቶስ ስትል ከበቀል የፀዳች።አወ እግዜአብሄር ነው የእኛ ሀይላችን።አሜን አሜን አሜን።

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለሂከትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በጸጋው ያኑርልን🙏

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስግግን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ መምህር ሺ አመት ኑርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እህታችን እንካን ልደታዬ ማርያም ወድቀድሞ ቤትሽ አመጣችሽ

  • @meskeremdeslinh263
    @meskeremdeslinh263 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l Před 2 lety +2

    ምረትነሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏☝

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j Před 3 lety +14

    አንኳን በደህና መጠችሁ ወደ
    ተናፋቅውች መምህርችን ናዘማረያን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውረስልን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባክያን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @muslimbrootherhood
    @muslimbrootherhood Před 3 lety +17

    መ ምህር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የህርሶን ትምህርት መስማት አልቻልኩም የዋሽንቱ ድምፅ በዛ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 3 lety +5

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜ እረጅም ይስጥህ ዝማሬ መላህክት ይስጥልን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiolove7687
    @ethiolove7687 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    እእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @-dagimatube6646
    @-dagimatube6646 Před 3 lety +2

    እረጅም እድሜና ጤና መምህር።

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን እመብርሀን አትለይህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 🙏❤

  • @mesuyoutube1089
    @mesuyoutube1089 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልል

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 Před 2 lety +1

    እግዛቤር ይመስገን ጤናለሠጠከኚ መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @clickcell2011
    @clickcell2011 Před 3 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @simplegirl9344
    @simplegirl9344 Před 3 lety +3

    መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃል ህይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @feyoriwendmu9010
    @feyoriwendmu9010 Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ፍቅርን አውርድልን አሜን አሜን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 3 lety +1

    Amen🙏 🤲❤️
    Kalehewot yasemalen besega yanurelen geta yetewahedo enku memeherachen🙏

  • @user-bk4wo5ff3d
    @user-bk4wo5ff3d Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍጹም ይብዛልን እልልልልልልል🎤👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-ki9mq6fq5f
    @user-ki9mq6fq5f Před 3 lety +10

    ደስ የሚል ልብን የሚያረሰርስ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @jonymomy84
    @jonymomy84 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ነፍሴ ስትረጋጋ ይሰማኛል። ስብከት ስስማ 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 3 lety +1

    ብቻ ብቻ ብቻ
    ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው። የማቴዎስ ወንጌል - ምዕራፍ 4 ቁጥር 10

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem +1

    የዝማሬ መላይክት ያስማልን ድንቅ መምህራችን እብ

  • @netsineghyenatinafakihghg2735

    እንኳን ደና መጣቹሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰላማቹሁ ይብዛልን❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ሐይል የአተነው ሐይል የእናታችን የቅድሦች ቅድሥ እመቤቴነው ተዋሕዶን ትጠብቅልን እናት ሐገራችንን እእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል

  • @zemareyantube3820
    @zemareyantube3820 Před 3 lety +2

    ቃሉን የተራበች ነብሳችንን የምትመግብልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥህ እመቤቴ ትከልልህ የኦርቶዶክስ ፊት አውራሪያችን ነህ

  • @user-nj3pr6lp4t
    @user-nj3pr6lp4t Před 3 lety +3

    መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እህት እና ወወንድሞች አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አረብ አገር ያለነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 3 lety +6

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @eyerusalemu3930
    @eyerusalemu3930 Před 3 lety +2

    እልልል መምህራችን አባታችን የኛ ኩራት እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏

    • @almazbogal77
      @almazbogal77 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ልልልልልልል እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰላም የናፍቃችው እሜቤቴ ማርያም ሆይ ቅደምልን ከፊት ትቅደምልን

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb Před 3 lety +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Tube-dc2dx
    @Tube-dc2dx Před 3 lety +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በአል🕯🕯🕯

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ ውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @smrataha7896
    @smrataha7896 Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @emushabudhabi1296
    @emushabudhabi1296 Před 3 lety +3

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እመቤቴ ትጠብቅክ የተዋህዶ ል ጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 Před 3 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ። ስለምትሰጡት ትምህርት 🙏🏾እግዚአብሔር 🙏🏾ይስጥልኝ። ከይቅርታ ጋር እባካችሁ ን ከተቻለ በትምህርት ጊዜ ዋሽንቱን ቢቆም?

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። መድሀኚአለም እናታችንን ኢትዮጵያን ተመልከታት ከመጣው ፈተና አውጣን። እኝ ሀጢያተኞች ነን መድሀኚአለም ይቅር በለን።

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 3 lety +3

    መመህራችን በኩረ ሰባኪያን ቃል ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ በዚ ሰአት መነው እኔም እዚ ቦታ በተገኘሁ መቴደል እኮ ነው🙏👏💙💛💛💛

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አቤት ድስስስትሉ እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለህወይት ያስማልን አሜን

  • @kdeistkdeist9411
    @kdeistkdeist9411 Před 3 lety +1

    መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @samstwentyone5268
    @samstwentyone5268 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልል መዘምራን መላእክት ያሰማልን
    አይተዋትም አይተዋትም አይተዋትም
    አገራችንን ኢትዮጵያን

  • @zahraz838
    @zahraz838 Před 3 lety +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ግሩም ነው አምላኪ ሆይ በነገሮች ሁሉ ትግስትን ስጠን አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ላገራችን ያብቃን እኛንም አሜን እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁበች ንሩልን👏👏👏👏💖🙏

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g Před 3 lety +2

    Amen

  • @RDABOWALEED
    @RDABOWALEED Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን በምህረቱ በቸርነቱ ያስበን ፈጣሪ ፆማችንን ይባርክ ለዚህ ላደረሰን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን እንድናይ ያደረገን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zugjgyfzufhhfuu4359
    @zugjgyfzufhhfuu4359 Před 3 lety +1

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-it1yb9vf9h
    @user-it1yb9vf9h Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ እንቁ መምህር👏🥰

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 3 lety +4

    አሜን። አሜን። አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +3

    መ ምኽራችን ምኽረተ ሀብ የኦርቶዶክስ እቁ የኢትዮጵያ አምላከ እግዚአብሔር ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🕊❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️✝️💕✝️💕✝️💕✝️💕✝️💕

  • @masimasi7685
    @masimasi7685 Před 3 lety +1

    Memirachin izaberii yibarikii tsegawiin yabizalii qelotii yasemaliin megisitee samayitatii yawirisilin ameen ameen ameen

  • @user-cx7gt2ym3h
    @user-cx7gt2ym3h Před 3 lety +1

    እኔማ እረከስኩኝ ከሀዛብጋ አቤቱ ጌታ ሆይ የልቤን እወቅልኝ

  • @user-jv5hg9rx2e
    @user-jv5hg9rx2e Před 3 lety +3

    😭😭😭😭😭😭ከጉባኤ መሀል መቸ ነው እምሆነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulukenabebe414
    @mulukenabebe414 Před 3 lety +17

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ላይከ አድረግጉ ሰብሰክራይብ አድረጉ ሸር ሸረአድረግጉ አያሰክፊለም