በፈተና ጽና | Befetena Tsina | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 |Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | በፈተና ጽና| Befetena Tsina | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ #Fetena
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 758

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +50

    የተዋህዶ አለኝታ አንኳን ሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለይህ የኢትዮጲያን የኦርቶድክስ ጠላት ከእግራችን ሰር ያርግልን እናት በሆነቺዉ በኦርቶዶክስ እምነት ያጽናን አሜን አሜን አሜን✝️❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +82

    መምህሬ ረፍት ከማጣቱ የተነሳ 😥ፊቱ ሁሉ ልክ አደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢
    የዳዊት የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ቸሩ መድኃንያለም ቸሩ እግዚአብሔር ብርታት ጉልበት ጥንካሬ ይሁንህ 😢😢😢😢🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽ከክፉወች ከነፍሰ በላወች ትሰውርህ ወላዲተ አምላክ አዛኝቷ 🤲🏽
    ረፍት አጣህ እኮ መምህሬ ይሁን እሺ ያንተ ረፍት እግዚአብሔርን ማገልገል ነውና አሁንም ብርታት ይሁንህ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 Před 3 lety +4

      😢☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-gl7hs6dn8h
      @user-gl7hs6dn8h Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን ውዴ

    • @ሠናይትአሸናፊየድግልልጅየ
    • @sne1896
      @sne1896 Před 3 lety +1

      አሜን ማማየ ድንግል ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንልህ መምህራችን

    • @abuyetube
      @abuyetube Před 2 lety +2

      በጣም እፍፍፍ እሄን መልካም መምህር የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mihretnegn7902
    @mihretnegn7902 Před 3 lety +29

    ከባድ ፈተና ገጥሞኝ ነበር ፈተናው ግን ፊቴን ወደ እምነቴ እንዳዞር። ፈጣሪየን የበለጠ እንዳከብረው መፈተኔን እንድወደው አደረገኝ። ዛሬ ሁሉም አለፈ ተመስገን።መምህራችን እድሜ ጤና ይስጠዎት።

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety +2

      Ethio 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nalihsweetheart5040
      @nalihsweetheart5040 Před 2 lety +1

      Enem endalshiw aynet huneta lay nw yalehut

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-zt5yq7yo3n
      @user-zt5yq7yo3n Před rokem +1

      እኔ ግን ናፈቀኝ ግን ተስፋ አለኝ😭😭😭😭ሁሉም አልፍልኝ እደማልፈው😭😭😭😭

  • @user-gk3fw7ht9l
    @user-gk3fw7ht9l Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ትግስትና ፅናት ይስጠን 😥😥😥😥

  • @zemedkunwegene3881
    @zemedkunwegene3881 Před 3 lety

    መምህር ድንግል ማርያም እድጠሜና ትስጥህ ኑርልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +6

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ምስጋና ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @meqdapp8133
    @meqdapp8133 Před 3 lety +18

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏

    • @hyyh1559
      @hyyh1559 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @weyinshetdemise7367
    @weyinshetdemise7367 Před 2 lety

    ቃልህዎት ያሰማለና ፈትንወቺን ሁሉ አንድናልፋ ኤግዚያብሔር የርዳን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ.እይወትን.ያሰማልን.መምህራችን
    በእድሜ በጸጋ.ያቆቆይልን

  • @zed96
    @zed96 Před 2 lety

    ላስተማረን ለመከረን ለልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 3 lety +70

    መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤናገር ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈 በከልም ገብርኤል ቤተክርስቲያን አውቆታለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @dyry440
    @dyry440 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናዉን ያብዛልህ እኛንም ቃሉን ሰምተን የምንፈፅም ያድርገን

  • @ttm3666
    @ttm3666 Před 3 lety +14

    ድንቅ መምህራችን!ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!💚💛❤

  • @user-ho2fw4xt8v
    @user-ho2fw4xt8v Před 3 lety +1

    መምህራንች እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ የተዋህዶ አለኝታ

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t Před 7 měsíci

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @hanihanimari4222
    @hanihanimari4222 Před 2 lety +1

    ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለሙአሜን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን !!!

  • @arisamabekele2301
    @arisamabekele2301 Před 3 lety

    የኔ ምርጥ መምህር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክክ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @roserosephone
    @roserosephone Před rokem

    ❤ለህመም ፈዎሽ ነው
    ለመመለስ መንገድ ነው
    ለማልበስ ነው
    ለመብላት ነው
    ብዙ ለብዙ ነው
    እሜብርሀንን ተደስቼ ነው
    እንደ እኔ ተደሰቱ እላለው
    እኔ ምከፊለው ምስጋና ነው
    እግዚአብሔር ይባርካቹ በቀኝ ያኖራቹ❤❤❤

  • @hijazeenhijazeen9716
    @hijazeenhijazeen9716 Před 2 lety

    መምህራችን እድሜናጤናይስጥልን ቃለህይወትያሰማልንእግዛቢሄር ለዘላለም ህይወትይስጥህ

  • @user-lo8vm8zf3m
    @user-lo8vm8zf3m Před 3 lety +15

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለምንወድህ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክፉ አይንካብን እንዲሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏🙏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹💓💓💓💓💓💓💓

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @TasheNati-q5h
    @TasheNati-q5h Před rokem +1

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @negustadese7854
    @negustadese7854 Před 3 lety +1

    Barsiisa keenyaa waqaayyoo sagaalee jireenyaa isiin haa dhageesiisuu 💚💛❤️ waqaayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busuu 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ

    መምህር በእውነት እረጅም እድሜ ያድልልን አንጋፋ በኩር ሰቢያኪያችን የቁርጥ ቀን ደራሽ ታማኝ አገልጋይ 💞⛪️🙏

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ይህንን ትምህር እንደኒ ማነዉ የሚወደለዉ ብሰማዉ አይሸለቸኝም

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር 💖✝️🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትሸፍንህ ፀጋውን 💖🙏ያብዛልህ ያገልግሎት ዋጋህን ✝️🙏በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍልህ ጎበዝ💖 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያድምቅህ አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛😀💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ramachndranmastter8485

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ShheWhwj
    @ShheWhwj Před rokem

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን አረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @user-jm1oh5yr9e
    @user-jm1oh5yr9e Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን 👏👏

  • @viruspos6060
    @viruspos6060 Před 3 lety +25

    እንዃን በደህና መጣህውድ እና ብርቅዬ የተዋህዶ አርበኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ቸሩ መድሀኒይለም በድሜ በፀጋ ኑርልን ውድ መ መምህራችን ለአተ ቃላት የለኝም ያኑርልን ።

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety

      በእውነቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qh8um5nu4w
    @user-qh8um5nu4w Před 2 lety

    መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ የማንቂያ ደወላችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    መምህሬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይተብክልን እልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @makialmeyu4105
    @makialmeyu4105 Před 2 lety +1

    ለመምህራችን. እረጅም. እድሜ. ይስጥልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 3 lety +15

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ና ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @messijed1889
    @messijed1889 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህር እርጅም እድሜ ኑሩልን እንቁ መ ምህራችን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +21

    አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔሰ የወገኔ የቤተ ክርሰቲያን ነገር ሰላም ነሰቶኛል 😭😭😭😭😭😭

  • @ufgffgu178
    @ufgffgu178 Před 2 lety

    ሠለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምሥጋና ይሁን ቃል ሂወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥልን

  • @martahabetmaryem2289
    @martahabetmaryem2289 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @senayittsegaye3410
    @senayittsegaye3410 Před 3 lety +45

    የኔ ውድ ወንድም አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @routeantenhe5789
    @routeantenhe5789 Před 3 lety

    መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @mesi3693
    @mesi3693 Před 2 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን ጸጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Před 3 lety +10

    መምህር የህውንነት ከፍቶኝ ነበር እየሰማውት የነበርው በጣም ተጨንቄ ነበር ስብከቱን ስሰማው ውስጤ ደስታ ተስማአው እድሜና ጤና ይስጠክ😭😭

  • @user-pu8ih4pi1y
    @user-pu8ih4pi1y Před 2 lety

    በእዉነት መምሕራችን ቃለሒወት ያሠማልን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ማሚየዮቱብቻላልማሚ

    መምህር ምህረት አብ አሠፍ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቸሩ መዳናለም💒💒💒

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @user-cx8zy6zc5p
    @user-cx8zy6zc5p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @qtqa9470
    @qtqa9470 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን🙏

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Před 3 lety

    ቃላ ህይውት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥል🇪🇹🇪🇹🤝🤝🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před rokem

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት 🙏አቤቱ ማስተዋልን ስጠኝ🙏ቃለህወትን ያሠማልን አገራችን ሠላም ያርግልን💛💚❤⛪️
    🙏🙏🙏😭

  • @israilabebe4281
    @israilabebe4281 Před 3 lety +1

    Egziabher lezelalem yetemesegene yehun amen amen amen

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety

    ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን እግዚብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን የድንግልማርያም ልጅ ቸሩመድሃኔያለም እድሜ ጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላይክት ያሠማልን

  • @zelalemtadesse9035
    @zelalemtadesse9035 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አባታችን ምንግዜም በእዚህች ምድር እስካለህ ድረስ እንዲደግፍህ እኔ የፍቅር ወንድምህ እማፀናለሁኝ: እፀልሀለሁኝ: ይህንን የመሰለ ፀጋ በረከተ ትምህርትህ እንዲቀጥልልን አምላክ አባታችን ይህንን ፀጋ በረከት እንደ ውሃ ያፍስልን ለዘለአለም ፀጋ በረከት ይውረድልህ ፀሎቴ ካንተ ጋር ይሁንልኝ እስከዘለአለሙ: አሜን:

  • @user-it6fx9yb1p
    @user-it6fx9yb1p Před 3 lety

    አቤቱጌታሆይበፈተናየሚፀናአደበትስጠንአሜን

  • @dinkineshalemayehu9893

    ✝️🙏አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🙏🙏🙏✝️

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 3 lety +31

    የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያረጋችሁ

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety

    መምህራችን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሃለን

  • @tffffygft3482
    @tffffygft3482 Před 3 lety

    እግዝብህሪ ቃል ህወት ይሳማልን ለዝልአልም ተዋህዶ ሃይማኖት ትኑሪ አሜንንንንንንንንሸ

  • @niguskura7787
    @niguskura7787 Před 3 lety +30

    መምህራችን እሚገርም ስብከት ነው ቃል የለኝም እውነትኛ የተዋህዶ አርበኛ ኖት እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

    • @asteraster4608
      @asteraster4608 Před 2 lety +2

      Amen Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mominamustapha9395
      @mominamustapha9395 Před 2 lety

      Amen. Amen. amen

    • @lemlemlem8737
      @lemlemlem8737 Před 2 lety

      ቃለህይወት ያሰማልን

  • @atniidontknow5357
    @atniidontknow5357 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርከው

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 Před 3 lety

    እግዚያብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotalemaehi5951
    @haymanotalemaehi5951 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርስልን የኦርቶዶክስ እቁ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +23

    የኛ ውድ መምህር ፈተና መከራ ስድብ የማይበግሮው ጀግና ተባረክ እግዝአብሔር 100000 ያድርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን ሰማያዊ ዝፋኑ በክብር ያስብልን

    • @kokobegetaneh3308
      @kokobegetaneh3308 Před 3 lety

      ቃለህይወት ያስማል እድሜና ጤና ይስጥልን😍

  • @amarathupie9767
    @amarathupie9767 Před 3 lety +1

    መምህራናችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @user-ge8gf9hd1l
    @user-ge8gf9hd1l Před 3 lety +38

    እግዚያብሄር አምላክ እረጅምእድሜ ከጤናጋርይሥጥልን

  • @abebulewotegn6200
    @abebulewotegn6200 Před 2 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ShheWhwj
    @ShheWhwj Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢

  • @user-gv6ie6rn8y
    @user-gv6ie6rn8y Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ላሰተማርን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም የማሰተውል ልብ ይሰጠን 🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 lety

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @somali3266
    @somali3266 Před 2 lety

    አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን በድሚበፀጋያኑርል አሜን

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 Před 3 lety +14

    የህይወት ቃል ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 3 lety

    እሜን አሜን አሜን አቻ የማይገኝልዎት የማያዳሉ የእግዚአብሔርን ቃል በሰጠዎት ጸጋ ግልጽና ቢገባ መልኩ የሚያስተምሩ ለሚዋጥለት ፈትፍተዉ የሚያጎርሱን ህሊናቸዉ የታወሩትን እግዚአብሔር የዉስጥ ልቡናቸዉን ያብራላቸ

  • @germamoges8277
    @germamoges8277 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 3 lety +8

    ያታዋህዶ በኩረ ማምህረች እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜና ከሙሉ ጤና ጋይስጥልን ሀገረችንን ኢትዮጵያ ሰለምና አንድናቷን ያብዘልን አሜን ፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 3 lety

      አሜን.... ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡......

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በዉትነት ነፍስን የሚያለመልም ምግብ ነዉ ተመስጌን ያስተማርን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን ፀጋዉን ያብዛልን ።

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ

  • @user-nh2dj1ge4r
    @user-nh2dj1ge4r Před 11 měsíci

    ያስተማረን የመከረን እግዚብሔር ይመስገን እረጂም እድሜ ይስጥ

  • @asersegatehune5814
    @asersegatehune5814 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ስብከት ሲለቀቅ ደስታዬ መጽናኛዬ ነው

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    የተዋህዶ አርበኛ መምህር ምረታብ አሰፋ እረጂም እድሜ ያድልልን ከክፉዎች ከተኩላዎች ከጭራቆች የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀይሉን ብርታቱን ያብዛለዎት ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ምድር ይሁንልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 3 lety +8

    Egizabhwr edimana tenawen yabezalh
    Mamherachin 🌿🍀💒🌿🍀🕯🕯🕯❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @user-ly1hy6sb2w
    @user-ly1hy6sb2w Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን መምህራችን ፈጠራ ለኛም በረከቱን ያድለን

  • @newuae2971
    @newuae2971 Před 3 lety +10

    ለመምሕራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-se7eu5ou3x
    @user-se7eu5ou3x Před 9 měsíci

    መምህር ምህረት አብ ውስጤ ነህ

  • @senit2296
    @senit2296 Před 3 lety +1

    ቃለሂወትያሰማልን🙏🙏

  • @demoziyederesetasemaeyemmm3116

    አሜን አሜን አሜን መም ሕሬችን 🙏🙏🙏🙏

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 Před 3 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን ሰምተን 30 60 100ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን ኤሬጅም ኢድመና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💚💛💓
    ስለሁሉም ነገር ኢግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před 3 lety +3

    መምህሬ እድሜና ጤና ፀጋ ይስጥልኝ

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j Před 4 měsíci

    ዉድ.ክርሲቴን.ወድሜ.ፈጣሪ.ካተጋይሁን.አብዝቶ.እድሜ.ዉን.ያድልልኝፈጣሪየ.🙏🙏💒

  • @roserosephone
    @roserosephone Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ስለሁሉ።

  • @girmayalie9005
    @girmayalie9005 Před 2 lety

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @HanaHana-xo8sp
    @HanaHana-xo8sp Před 3 lety +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 Před 3 lety +10

    ሰላም ለረሶ ይሁን 😍😍💞💞💚💛❤መምህራችን
    በእዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏ጌታችን መዳኒታችን
    እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠረሩ ክብር ይግባው 🙏ፈተናውንም ከመውጫው ገር ይስጠን
    አመን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህዮትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mulu109
    @mulu109 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 Před 2 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️