Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በርቱልን ተባረኩ
እናመሰግናለን፤ በሀይቆች ዙሪያ buffer zone እንዲኖር እየተሰራ መሆኑ። ያልታቀደ፣ አካባቢ ጥበቃንና ወደፊትን ያላሰቡ የልማት ኢንቨስትመንቶች ብዙዎች ሀይቆችን ሊያጠፏቸው ይችላሉ።
🔴 why they don’t feed it to cows
ማነው ደምበል ሀይቅ አዲስ የውኃ አካል ተወለደ ወይስ በአሳሾች ተገኘ?ባቱስ? አዲስ ስም ወጥቶላቸው ከሆነም የቀደሙ ስሞችን ማስታወስ እንደ ሚዲያ የግድ ነው አለበለዚያ ግን የወገንተኛ ፖለቲከኞች ፕሮፖጋንዳ ነው የሚሆነው?
ባቱ ብለው የሚሉን የቀድሞውን ዝዋይ ነው። በእነሱ ገለፃ ዝዋይ ነፍጠኛ ያወጣው ስም ነው። ኮሎምቦስ ዝዋይን ቢያገኛት ኖሮ ኮሎምቦስን የሸኔ ስያሜ ይሰጡት ነበረ።
I am amazed ! Ethiopian has been poor for 3000 years with these many resources. Amazing. 🪦#fandoo