ገጣሚና ኮሜዲያን አብረሃም አስመላሽ በአለቤ ሾው የነበረው አዝናኝ ቆይታ ኢቲቪ አርካይቭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2022
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 42

  • @arayawoldu9452
    @arayawoldu9452 Před 2 lety +31

    አብርሽ ወዳጄ ነፍስህ በገነት ትረፍ! የማይጠገቡ ጨዋታዎችህ በናፍቆት ሳስታውሳቸው እንድኖርና ለወዳጆቼ ሁሌም ስናገር አለሁ! አለቤ የማትረሳ ድንቅ ፕሮግራም ነበረህ! ነፍስህን አምላክ ያስባት!

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety

      አብርሀም ሞቶአል እንዴ? መቼ? በጣም የማደንቀዉ ሰው ነበር በአጋጣሚ አሁን ሳየው የት እንዳለ ለመጠየቅ ስል ይህን ኮሜንትአየሁት። በጣም ነው ያዘንኩት

  • @EthioLand1
    @EthioLand1 Před 3 dny

    ምርጥ ዳግም የማይወለድ ኢትዮጵያዊ ነው በእውነት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +13

    በሒወት በኖሩ ብየ ሑሌ ከምመኛቸው ሠወች አለቤና አብርሃም አሥመላሽ ነፍሳችሁ በሠላም ትረፍ 🙏😭😭

  • @milliblackcreativities2417

    ድንቅ የሰፈሬ ሰዎች...አለቤና አብርሽ ነብሳችሁን በመልካሙ ስፍራ ትረፍ...አብርሽ መቼም አልረሳህም።

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před 2 lety +20

    ሁለታችሁንም ነፍሳችሁን ይማርልን የኛ እንቁዎች

  • @adiendris5524
    @adiendris5524 Před 2 lety +5

    አላህ ነብስህን በገነት ያኑረዉ አሌ

  • @timkehettefferamekonnen8405

    Both Abraham and Alebe may your soul rest in peace. We all miss you guys. You were among the best comedians and great artists.

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před 2 lety +3

    አብርሃም አስመላሽ ቀድቼ ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ 💚👍

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 2 lety +12

    ሰይፉ ከአለቤ ሾው በደንብ አድርጎ እንደኮረጀ ብዙ ነገሮች ያስታውቃሉ

    • @angawatakilti7986
      @angawatakilti7986 Před 2 měsíci

      መኮረጅ ሳይሆን፣ ራሱን ነው የወሰደው፣ የጠረጴዛው፣ የወንበሩ አቀማመጥ ሳይቀር

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před 2 lety +3

    ነብስ ይማር አለባቸው & አብርሃም

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 2 lety +10

    እንደነዚህ አይነት ወርቆቻችንን ስናጣ የትውልድ ክፍተት ተፈጠረ በጣም አያሳዝኑም?!

  • @ethioagnogirl3768
    @ethioagnogirl3768 Před 2 lety +1

    Please create playlist for this archived videos

  • @wondwossenshiferaw9149

    Please share with us the interview held with La-fontains????🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Před 2 lety +8

    አለባቸው ተካ የስዩም ተሾመ ታላቅ ወንድም መሆኑን ደርሼበታለሁ !

    • @kante5318
      @kante5318 Před 2 lety

      ማለት በምን ተገናኙ

    • @mvab3252
      @mvab3252 Před 2 lety

      ቀላል ይመሳሰላሉ 🤓😛

    • @mohammedshefaa8242
      @mohammedshefaa8242 Před 2 lety

      መልካቸው ይመሣሠላል የእውነት ወንድሙ ነው እንዴ

    • @yonasfikre694
      @yonasfikre694 Před měsícem

      Aygermimi enem hule yimesaselubignal

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 Před 2 měsíci +1

    እነ አለባቸው እነ አብርሀም እና በወቅቱ የነበሩ የጀመሩት ቃለመጠይቅም ቀልድም ውስጥህ የሚቀር ለዛ ያለው ለብር ሳይሆን ለሙያ ፍቅር ነበር አሁን ቃለ መጠይቁም ቀልዱም የማይስብ ጨውና ስኳሩ ያለቀበት በግድ ሳቁ ብቻ

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 Před 2 lety +2

    First time seeing Abraham , off character! Thank you EBC

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 2 lety +2

    ውይይ ህፃን ሆኜ 😢😁

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ov7ye2vs1r
    @user-ov7ye2vs1r Před 7 měsíci

    ሁላችሁም በአፀደ ገነት የሣርፋችሁ ደሀናው ጊዜ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @suleman1961
    @suleman1961 Před 2 lety +1

    Yeqerebebetin qen ketach bisaf arif new

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 Před 2 lety +2

    አብርሃም ነፍሱን ይማረው ምስኪን በጊዜ ያጣነው የጥበብ እንቁ

  • @hakimkirubel
    @hakimkirubel Před 2 lety +2

    ከዘራው ምንድን ነው ላፎንቴኖች😂

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před 2 lety

    Deguuu zemenn ufff rip

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 9 měsíci

    Abreshena alebe nefs yemarlen

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9j Před měsícem

    እውነት ነው ከሰይፉ ነው

  • @TekaDemssie
    @TekaDemssie Před 2 měsíci

    Alhayad teka

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 Před 2 lety

    😃

  • @taremoges7024
    @taremoges7024 Před 2 měsíci

    Das yamil zamen nbr

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Před měsícem

    Huletum behiwot yelum aygermim yegnas tera meche yihon

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 2 měsíci +1

    አፈር ልብላላችሁ የኔ ወርቆች አፈሩ ይቅለላችሁ።

  • @leba22
    @leba22 Před 2 lety

    Ere menbotaw alebe ga aydersem seyuom eko yehone be merksna yemzelabed sew new

  • @yamanerulej8066
    @yamanerulej8066 Před rokem

    Yechelal

  • @hamzymt7496
    @hamzymt7496 Před 2 lety

    Gobecho😁🤣

  • @solotush34
    @solotush34 Před 2 lety

    Gobchio haaa