//ትንሽ እረፍት// "የትኛው ነው የብስክሌት የትኛው ነው የእግረኛ? " ጃፒ እና ትንሳኤ ተደናገሩ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ትንሳኤ እና ጃፒ የመንገድ ትራንስፖርት ደንብ አስከባሪዎችን አሳርፈዋል፡፡
    "Tinsae and Japi provide a break for road transport rule enforcers. Stay tuned to see how they lighten the mood!"
    ትንሽ እረፍት እያዝናና እውቀት የሚያስጨብጥ፣ በተለያዩ የስራ ዘርፍና መስክ ውስጥ ያሉ ሰዎችን የምናሳርፍበት፣ ሁሉም ስራ ደግሞ ምን ያህል ክቡር እንደሆነ የሚያሳይ ተወዳጅ ዝግጅት ነው።
    Professionals across various fields can take a break and enrich their knowledge. It's a wonderful opportunity to recharge while appreciating the nobility in all forms of work.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 113

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 8 dny +9

    በጣም ጥሩ ኢቢኤሰ ሰላሳያችሁን ህግ መከበር አለበት በዜናም ማሳወቅ ነው ሁሉም ሰው በቃ ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Před 10 dny +23

    በጣም ጥሩ ነው❤❤❤ህዝቡን ማስተማር❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 4 dny +4

    ጥሩ ነው

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před 7 dny +5

    ጃፒዬ እንደ አባቱ ነው ❤

  • @trr1069
    @trr1069 Před 10 dny +19

    ደስ የሚለዉ የኛ ህዝብ መስሚአዉ ጥጥ ነዉ😂😂😂😂ዛሬ ተቀቶ ነገ ይደግመዋል

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Před dnem +1

    ጥሩ የማስተማሪያ ሠለሌዳዎች ናችሁ ከቅልጥፍናቹሁ ጋር❤።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 dny +4

    ተንሱና ጃፒ ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 dny +3

    በርቱ ጎበዞች🎉🎉🎉

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Před 10 dny +5

    የኛ ሰው መሰማው ጥጥ ነው 😂😂😂

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Před 10 dny +10

    ፅድት እያለ ነው ከተማው so clean 🚿🚿🧹🧹🛀 keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤Ethiopia

  • @meskiethiopawt479
    @meskiethiopawt479 Před 10 dny +8

    አሪፍ ነገር ነው የዱባይን ህክ በሐገራችን እያየን ነው በዛውም የ ባስ አጠቃቀም እና የአዲስ አበባ ባሶች አውቶቢሶች ቢታጠቡ ውጪያቸው በጣም የቆሸሹ ነው ለአይን ሲታይ በጣም ያሥጠላል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 9 dny +8

    ሀሪፍ ስራ ነዉ አላህ ሀአገራችንን ሰላም ያርግልን እጂ እየተዋበች ነዉ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 10 dny +19

    ጃፒና ትንሱ ጥሩ ጥምረት ነው በርቱ ሌላው የከተማዋ ማማር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před 9 dny +1

      ምንዋጋአለው ብታምር የሰውልጅእንደቅጠልየሚረግፍባት አገርሁናለች

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Před 3 dny

      @@GggGggg-cg3wd

  • @selamzeru-oc4yu
    @selamzeru-oc4yu Před 4 dny +2

    Be ebs እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሌላ ምሩልን😂😂😂

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv Před 10 dny +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቅጣቱ 😁😁😁😁

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před 7 dny +2

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 2 dny +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 4 dny +2

    ኦኦኦኦ ለስንቱ ነግራቹ ትችላላቹ እንደዚህ

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 Před 8 dny +1

    Wowowowo very very very nice good job continue jappiye and tinsu ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 10 dny +4

    😁😁😁😁 አረ ትንሳኤ ገደልከኝ

  • @user-lc8un8yv8f
    @user-lc8un8yv8f Před 10 dny +2

    ትንስኤ ጭዌ በጣም ጨምረካል።

  • @ashukiyyaa4653
    @ashukiyyaa4653 Před 10 dny +1

    Wow betam tiru new bertu

  • @IRegan
    @IRegan Před 9 dny +1

    This is educative, thank you. Finally, I found what I was thinking about. @6:16 What the heck 🙄 ewunet new Goma aleh?

  • @tameruhailu6766
    @tameruhailu6766 Před 10 dny +2

    የዛሬው ይለያል ሠዉ ኑሮው ግራ አጋብቶታል እናንተ ግራ አጋባችሁት በተረፈ ጥሩ ትምህርት ነው 😂😂

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před 8 dny +1

    ዋውውው👌

  • @ethioman2020
    @ethioman2020 Před 6 dny

    wow arif

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr Před 5 dny

    ትንሱ ሁሉነገር ጥሩሁኖ ሳለ ፌዝ ባይበዛ ወደቁምነገሩ ብታተኩሩ ጥሩ ነው ከቻፒ ጋር ትንሽ መናበብ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ

  • @AtnatiyosGebre
    @AtnatiyosGebre Před 9 dny +1

    I think is better to use on big speaker 🔊 to anouc to all people at random times with one person labor, one love one heart

    • @AlemuWondu
      @AlemuWondu Před 6 dny

      Exactly I was thinking same thing

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Před 10 dny +2

    እረ ስው አይስማም 😅😅😅

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 2 dny

    ዋው ደስ ሲል ❤️❤️❤️❤️❤️w❤️❤️😂😂😂😂😂

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 4 dny

    በሳቅ

  • @HDoug-kv2ju
    @HDoug-kv2ju Před 7 dny +1

    😂😂😂 please more of this

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 7 dny

    ጃብየ😢❤❤❤❤❤❤አላህ ❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሕ ለህዝቦቿ

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před 4 dny

    ለደንብ አስከባሪዎች👍💯

  • @messya7125
    @messya7125 Před 10 dny +6

    በደንብ ስርአት ያስፈልጋቸዋል በጀመሪያ መናገር ከዛ ግን ጥሶ የሄደ ቅጣት ለዚህ እኮ ነዉ አደጋ የሚበዛዉ ግዴለሽነት ሰዉ እንዴት አይገባዉም

  • @omg7745
    @omg7745 Před 10 dny +2

    የኛ ሕዝብ ሕግ ማክበር ሼሙ ነው ሀገር የምትአድገው ሕግ ሲከበር ነው ሰው ሀገር ስንሄድ ግን እንዴት እንደምናከብር

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 10 dny +2

    መጀመሪያ ማሥታወቂያ መለጠፍ ከዛ ህግ ከጣሡ ህጉን ማክበር አለባቸው ህግ መከበር አለበት

    • @DhgdDhgfe-zj9li
      @DhgdDhgfe-zj9li Před 9 dny

      እነሱ በቅጣትምክናት ሞኙን ሕዝብ ሊበላ አደል እዴ አብቾ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 10 dny +2

    ግንዛቤ ማስጨበጡ መልካም ነው። ግን 80% ያገሬ ሰው በቅጣት ሰበብ ሊዘረፍ መሆኑ አሳዘነኝ። ህግ ህግ ነው። እየተባለ አሁን በየሜዳው ህግ አስከባሪ ነኝ እያለ 150 የሚቀፍል ሰው ----

  • @kidumedia-
    @kidumedia- Před 10 dny +2

    ምናለ የመዳሚ ቅመምን ብታሪፉ 😊

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Před 10 dny +1

    Japiye ena tensu siwadhachew❤❤❤❤

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 10 dny +3

    ምድረ ቁልፍ አፍ ሁሉ 😂😂😂😂

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 Před 4 dny

    የብስክለት ምልክት መንገዱ ላይ ማስቀሙጥ ስው እድ ለይ ለላአገርም በዝህ መንገድ ስው ይማራል ቅጣትም አያስፈልግም 🚲🚴

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před 10 dny +1

    ❤❤

  • @aman7077
    @aman7077 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh9il8um9f
    @user-dh9il8um9f Před 10 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 10 dny +1

    ክክክመገዱረሳው😂😂😂

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 10 dny +1

    የኛ ሰው አይሰማም

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před 8 dny

    ለነገሩ ጥሩ የመንግስት ገቢ ማሰገቢያ ነው።

  • @AbdulIha-qc2px
    @AbdulIha-qc2px Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkliluMitiku
    @AkliluMitiku Před 2 dny

    ሰዉ በዚህ መልኩ በህግ መታጠር አለበት ብየ አላምንም

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 4 dny

    ድንጋይ ራስ ነው ህዝቡ

  • @salihdawud9163
    @salihdawud9163 Před 4 dny

    Yehe lij isayas ga atlekutem 🇪🇷🇪🇷 ke 🇪🇹🇪🇹 meyasbelet endet be ethiopia media yeseral

  • @Zenabegza
    @Zenabegza Před 9 dny

    1 wend tefto new tersahewn myaragef yasazenal

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 4 dny

    ወይኔ የማይሰጥን ህዝብ 😂

  • @user-ly8eb9hd7t
    @user-ly8eb9hd7t Před 3 dny

    Ay hagere Ethiopia!!!!!!
    Yihegnaw yeketemaw kentiba new???

  • @user-zy7te2bv1b
    @user-zy7te2bv1b Před 8 dny

    Sw gn mdnew endzi yadnzezwo ?

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Před 6 dny

    ኑሮ ጭንቅላቱን ያዞረውን ህዝብ እንደገና በቅጣትና በወከባ ልታሳብዱት ነው ይህን ህዝብ??

  • @salihdawud9163
    @salihdawud9163 Před 4 dny

    Ye hizbe chirash megebaw adelem ya hulu sew yesasatal ende

  • @Yoursoccertips
    @Yoursoccertips Před 10 dny

    ትራፊኩ "ኪስም" አለ ሲል
    my dirty mind 😂

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Před 10 dny

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Před 10 dny +9

    አዲስአበባ እንዴት አማረበት ዋው❤❤❤❤ አሁን ትክክለኛ የአፍሪካ ከተማ እየሆነ ነው ❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 3 dny

    ምልክት የለም የሚለይበት

  • @hakieuemnetey8343
    @hakieuemnetey8343 Před 7 dny

    የሳይክል ምልክት ኣይለጠፍም እንዴ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Před 10 dny

    አይይይሀገራ

  • @user-ms8dd5xf8f
    @user-ms8dd5xf8f Před 6 dny

    🤣👌😍

  • @yordieshetu3126
    @yordieshetu3126 Před 5 dny

    Yw abushin program sewdew zena yadergal 😂😂😂

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Před 10 dny

    ክክክክ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 10 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣 ታፔላ ቢለጥፋ ይሻ ላል

  • @Muhammed-vi9to
    @Muhammed-vi9to Před 9 dny

    ይሰረኝ እጅ አልሰራለትም ለውይቲብ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 10 dny

    አይየኛውአይቀጣም:ወይደሞሆነፁፍመለጠፍ:ያንየጣሰ:ብርመቅጣት:ከዛምአዱላዱስነጋገር:ይገባዋል

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před 7 dny

    መንገድህን ረሳከው 😂😂😂

  • @ethiopiawinet4938
    @ethiopiawinet4938 Před 10 dny +3

    አዲስ ዋው በጣም ተውባለች

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9b Před 8 dny

    ሰው ግን ከእንሰሳ የባሰ ሆኗል ህግ አክብሩ ኤጭ

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před 8 dny

    ለምንድነው sign ከነቅጣቱ በየቦታው ያለተለጠፈው? ለነገሩ አያነቡትም።
    ሰው ግን በጣም ከባድ ነው በፍጹም ግድ የለውም። እንደዚህ ያለን ህዝብ ምራት በጣም ከባድ ነው።

  • @bettyeshete7715
    @bettyeshete7715 Před 10 dny

    Can you tell everyone to stop walking on the biycle lane 😡😡😡

  • @user-ms8dd5xf8f
    @user-ms8dd5xf8f Před 6 dny

    🤭😂😂

  • @user-wf1uw4ne9u
    @user-wf1uw4ne9u Před 10 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Před 9 dny

    😂😂😂yazew megese sharew beketate edeweme terubete neber

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 Před 9 dny

    Arfi. Timirte. Now

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 10 dny

    ኑሩ መንገዱን ያጠፋበት በሀሳብ የናወዘ ህዝብ ግራ አታጋቡት ብትዘቀዙዝቁት አንድብር የለውም ስንቱን ነው በተናጥል የምታስተምሩት 😡😡

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Před 9 dny

    አይትሱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ef3jm7dm3p
    @user-ef3jm7dm3p Před 9 dny

    ክክክክክክክክ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 9 dny

    ኪስም አለ🤣🤣

  • @user-wn6jq4wz3b
    @user-wn6jq4wz3b Před 9 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ትንሱ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 8 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole Před 10 dny

    ኸረ ትንሱ ጭራሽ ከሁላ ኪስህ ሊገባ ነው አልከውኮ

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p Před 9 dny

    ሰውግን መስሚያዉ ጥጥ ነዉ😂😂😢

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Před 9 dny

    Aye hagera ezebu techegru korder yelga ena korder sele yemadame korder meselge😂😂😂

  • @Waka619
    @Waka619 Před 10 dny

    ይሄ ሁሉ ህዝብ አስተምረው ይችሉታል እንዴ 😂

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 Před 9 dny +1

    ሲያሳዘረን ይሄ ህዘረብ ኢሳያስ ነበር ይሄን አገር መ ምራት የነበረበት ዱላ የሚወድ ህዝብ ነው።😅

  • @BurjoBekele-se4wg
    @BurjoBekele-se4wg Před 10 dny +1

    የምር የኛ ሰው እኮ የነዝ ነው የእግርኛ ና የሳይክል መለየት ያቀተው ደንዝ ብቻ ነው እያወቁ ነው

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Před 10 dny +1

    ሀገር ሳይሰራ ቤት ይሰራል

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 9 dny +1

    ወይ ዘንድሮ ገነና ብዙ እናያለን እየተራብን መንገድ ማሳመር ብልጭልጭ

  • @user-tu3eo2sh1v
    @user-tu3eo2sh1v Před 4 dny +1

    ግን ebs ከመንግሥት ይከፈላቸዋል እንዴ አሽቃበጡ

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Před 4 dny

    #addisababa #ethiopia #ebstv #ebs #africa #europe #asia

  • @jerrylove8565
    @jerrylove8565 Před 9 dny

    😂😂😂😂😂😂😂