የኛሰው በአሜሪካ በእንባ የተጠናቀቀው የመዝጊያ ዝግጅት THE FINAL

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #seifushow #habesha #ebstv #chebemedia

Komentáře • 105

  • @zubest7326
    @zubest7326 Před měsícem +10

    ቸብዬ ቸብሻ አሜሪካንን አየናት ከእግር አስከራሶ እንዴትደስ ይላሉ ኢትዮጵያኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes Před měsícem +8

    ይሄን የምታነቡ 👉 ሁላችሁም ባላቹበት ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před měsícem +4

    Thank you Chebe for these great memories. From LA Dallol

  • @demituweyuma1706
    @demituweyuma1706 Před měsícem +9

    ዛሬ ሁለተኛ ኮማች በመሆኔ ደስ ብሎኛል ቸቤ ምርጥ ኢትዮፕያዊ ስለምታቀርብልን ነገር በሙሉ እናመሰግናለን❤

  • @binyammakonnen9500
    @binyammakonnen9500 Před měsícem +3

    ቼቤ በጥም ነው የምንከታተልህ ከእንዚህ ሰዎች ራቅ እይጠቅሙሞ እውነት የላቸውም ሁለቱም ጥቅመኞች ናቸው

  • @addislij3053
    @addislij3053 Před měsícem +6

    Great job Chebe, it was great seeing you in person in ATL. I am your biggest fan 😊 I regret not remembering to take a picture. Maybe next year. 🤗

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před měsícem +4

    thanks chebe media..best time😮😮😮💚💛❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +6

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!! 💚💛❤️

  • @rahelasres3414
    @rahelasres3414 Před měsícem +2

    ወንድሜን ስላሳየከኝ አመሰግናለሁ ቼቤ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿LA dallol 🙏🏿🙏🏿

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před měsícem +2

    አቦ ይመቻቹ እዚህ ያሉ ዘመዶቻቹህን አስተምሩ ስለሰላም

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před měsícem +3

    Congratulations dad and son..

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem +4

    love you all my people I will come next year God willing.

  • @tesfuseleshi5394
    @tesfuseleshi5394 Před měsícem +6

    እያኛው ምነው ሀገሩ ሰላም እንደሆነ ምነው አትቃወም የሚለውን ቃል ደጋገመው መንግስት ነው የላከ በደንብ ከአነጋገር ያስታውቃል

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před měsícem +6

    Thanks Chebe

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 Před měsícem +1

    ቸቢ በጣም የምከታተልህ የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች አደንቃለሁ ዛሬ ይህንን ልክስከስ ማንነቱ የማይታወቅ ህሊናውን ለገንዘብ የሸጠ ሲያሰኘው ህዝብን ሀይማኖትን ሲሳደብ የሚውል ኮተታም ሚዲያህ ላይ በማቅረብህ በጣም አዝነናል ለሚድያህ እንደዚህ አይነት ሰዎች አይመጥኑም ለግዜው በቢጫ ካርድ አልፈንሀል 😊

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před měsícem +3

    ያን የአስተሳሰብ ደሃ ን አስቀድመህ ማቅረብህ ሙሉውን ቪድዮ እንዳልጨርሰው አደረገኝ ፡፡ እይ ጓያ

  • @WelloGerageru-
    @WelloGerageru- Před měsícem +7

    ሰላም እንዴት ነህ ? የሰንሰለት ድራማ በቃ ተቋርጦ ቀረ ማለት ነው ❤😊

  • @fre6233
    @fre6233 Před měsícem +2

    ጌታ ሆይ ግን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ዮናስ ተጽዕኖ ፈጣሪ 😫😫 እራሱን እንዴት ነው የሚያየው ወይ ጉድ🤔🤔

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 Před měsícem

      ማኛው ዛሬ አደለም ተፅእኖ ፈጣሪ የሆነው

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před měsícem

    ቾቤ:በጣም:ጥሩ:ነው:እየሰራህ:ስለሆነ:ተባረክ::

  • @nhlakaniphomabiza530
    @nhlakaniphomabiza530 Před měsícem +3

    Thank brother one Ethiopian ❤❤

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před měsícem +4

    Good advice to Yonas .....you need to listen listen listen listen listen listen listen listen

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před měsícem +2

    ቸቤ በጣም አሪፍ ነው

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před měsícem +5

    የኢትዮጵያ ስደተኛ እባካቹ በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ፋኖ እያላቹ አትጃጃሉ አሁን የአሜሪካ እና የአውሮፖ ፖለቲካ በስደተኛ ጉዳይ አቋም ቀይረዋል ስደተኛ እስከማባረር ይደርሳሉ ስለዚህ
    በኢትዮጵያ ጉዳይ ወደ ሀገር ግቡ ወይም በኢትዮጵያ ጉዳይ አትጃጃሉ ፋኖ ሸኔ ወያኔ እያላቹ አትጃጃሉ

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 Před měsícem +7

    ግራ ገባን! …አለ አይደል…ታዋቂ ማለት😀
    ሀ. ‘ባያውቅም የሚያውቅ’
    ለ. ‘ባይጸልይም መባረክ የሚችል’
    ሐ.‘ባያነብም መፃሕፍት መተቸት የሚችል’’…

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +8

    ይህ እብድ ዬኒ ማኛ ሰው ጠፍቶ ነው!? 😮😮 he is so annoying.

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Před měsícem +7

    ዛሬ ቸቤ ወደ ጨቤ ተሻገረ ዮናስ የሚባልን ጭቃ አቅርቦ። ነገ ደሞ ደግመህ ካቀረብከው ከቸቤ ወደ ሸቤ! በቃ 🤧 ምነው የምናከብራችሁን ሰዎች እንድንንቃችሁ ባታስገድዱን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před měsícem +1

    ዮኒ ማኛን አይቼ የገባሁት ስወደውኮ😊ምን ምላሳም ቢሆንም😂

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před měsícem +4

    Teddy, good advice ❤❤❤❤❤

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Před měsícem +2

    Jesus is Lord

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před měsícem +5

    ዮኒ ቬጋስ ፖለቲካ ይቅርብህነው ዳርዳሩ፡ብልፅግናን ተውአትናገርብኝ፡እኔልወደድበት፡እያለውነው፡ዮኒማኛ፡ገብቶታል፡ይመችህ፡አባቴ😂😂

    • @alem8640
      @alem8640 Před měsícem

      Yoni macha min akwam alew sijemer yoni vegas hodun yemola mesilot new

  • @jared5958
    @jared5958 Před měsícem +1

    Worobela Yonas ametenehem

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ thanks

  • @munaabdo9350
    @munaabdo9350 Před měsícem +1

    Hi Chebe I need to give you some advice. I like your media, but when you make the video the music is loud can’t listen so make the music down please

  • @sirakmamo795
    @sirakmamo795 Před měsícem

    ዘውዱ ታከለ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን የትግል ፍሬ የፈጣን ጎዳና ተጨዎች ለኮስ ዘመኑን የተለየ ነፍስህን ይማር : የዘንድሮ አሸናፊ ክለብ መስራች ስድስት ኪሎ አራት ኪሎ የአምስት ኪሊው እናስታውስሃለን።

  • @yabetsbekele5927
    @yabetsbekele5927 Před 2 dny

    I love this

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před měsícem +2

    ቸቤግን ሰንሰለትድራማ በዛውቀረእዴ በናትህ ስትጀምሩ፡አስበኝ😂

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před měsícem

    የማይገባኝ እነዚህ ስደተኞች በመገናኘታቸዉ ለሀገራቸዉ ምን የሚታይ አሻራ ጠብ አረጉ ይቅርታ ስላላወኩኝ ነዉ

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x Před měsícem

    Wow amazing ❤❤❤❤❤

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Před měsícem +3

    yoni Vegas nobody know him !! he's not exit " I grew up Vegas.

  • @endetlemin8450
    @endetlemin8450 Před 12 dny

    I love all of you

  • @meazagirma9904
    @meazagirma9904 Před měsícem +1

    ዮኒ ማኛዉ በጣም ተጎሳቆለክ በሰላም ነው

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před měsícem +2

    ዮኒ ማኛ ወጣት የሆነበት ዘመን😂

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před měsícem +26

    ዮናስ የሚባለውን ሰው ምን ብላችሁ እንደምታምጡት አላቅም? የሚያወራውን ነገር ተሰሙታላችሁ ወይስ መስማት ተስኖዋቹአል?

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 Před měsícem

      You're right ✅️

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Před měsícem +1

      Yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Před měsícem +1

      ​@@jesuslovesme7440yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta bedatam shele

    • @yo-yo8964
      @yo-yo8964 Před měsícem

      True

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před měsícem +1

      @@yonatanteshome6800 እንዴ እራሱ ነህ ወይ ወንድሙ አፋችሁ አንድ ነው 😂

  • @alem5097
    @alem5097 Před měsícem +4

    ዮኒዬ. በምንም. ነገር. ድምቀት. ሰው. ስድብና. ብልግና . ያምርበታል. የሚገርም እያናደደህ. ደስ. የሚልና. እየው. እየው. የሚልህ. ሰው. ነው. ዮኒ. አውቀህ. ነው. የከሰረው. ለኔ. የመጀመሪያው. ይመቸኝ. ነበር ለማንኛውም ሰላምህ ጰይብዛልህ

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před měsícem +3

    አይ ዮኒ ማኛ እንተ ተሳደብበት እንጂ መቼም አይታረምም ከመሳደብ በቀር ስራ አይደል ፀበል ተፀበል

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux Před měsícem

      ዮኒ ማኛ በጣም ሲበዛ አዝናኝ ሰው ነው ሰው ፍጹም እንደማይሆን ማወቅ አለብን

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 Před měsícem +2

    ዮኒ ማኛ ይመቸኛል አስመሳይ አይደለም አንተኛው ግን መካሪ የሆንከው ምን መልካም ሰርተሃል?

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před měsícem

    በለው እነ ሚሲዎች ይመቻችሁ

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před měsícem +2

    🎉🎉🎉❤❤😂✌️😎

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před měsícem +1

    Enyes kee yoni magnaa gare le 30 minutes kuche beye bawerawe kelebyen gefo yemilekegne newe yemimeslegne😂😂😂 just kidding!
    Yemechachuhe yagerey sewoche!
    Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏🇧🇯🇧🇯❤️

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem +1

    ዮናስ የሚባለውን ሰው ለምን እንደምሳዮን አላቅም

  • @MikeeeMikeee-e8o
    @MikeeeMikeee-e8o Před měsícem +2

    America wisedung

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před měsícem

    ዮኒ ማኛ ጠዋት ሰዉ ከሰአት ተናካሽ ነው።

  • @effort9649
    @effort9649 Před měsícem +2

    Teseno fetari😅😅😅😅😅😅😅

  • @123be33078
    @123be33078 Před měsícem

    1-ጠያቂው ፕሮፌሽናል አይደለም
    የሰዎቹን ስም አናውቀውም
    2- የሚገርመኝ የዚህ ቶርናመንት ለኢትዮጵያ ጠብ የሚያረግላት ነገር አለ ወይ?????
    ምናለ
    ከልብ ብትሰሩበትና ብሔራዊ ቡድኑን ሊያገለግል የሚችል ልጅ ብታበቁ።!!!!

  • @user-pt1em2vz1b
    @user-pt1em2vz1b Před měsícem +2

    ጨቤ የት ከተማ ነው

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem +1

    PLS LET YOUNG CHILDREN WHO ARE INTERESTED IN FOOTBALL PLAY

  • @effort9649
    @effort9649 Před měsícem +1

    Meskin hezb

  • @e-i4p
    @e-i4p Před měsícem

    "ዶንት ቢ ኢሉድድ ኤንድ ናይቭ " የዩቲዩብ ተመልካቾችህንና ተከታታዮችህን ስድብ ነው ጋጠዎጦችን እዚህ ላይ ማቅረቡ

  • @ሰውመሆንበቂነው-ዘ1የ

    ዮኒ ማኛ እሱ ብቻ ሳይሆን ስድቡም ይናፈቃል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před měsícem +1

    ውይ የሞተ ዘመድ የለሽም

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 Před měsícem +2

    ከይቅርታ ጋር የሚዲያው ስም ጨቤ ነው ወይስ ቸቤ?

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Před měsícem +7

    ዮኒ ቬጋስ ተቀጣሪ ውሻ የአብይ

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 Před měsícem +1

    TENA BUDENE NOT GOOD. LET YOUNG AND CHILDREN PLAY.

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před měsícem +3

    የመጀመሪያ like and comment በኔ በመሆኑ ደስ ብሎኛል❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  Před měsícem +2

      Thank you

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Před měsícem +3

      ​@@chebemediaበፓስተር ተከስተ video 169 like በማግኘቴ ደስ ብሎኛል

  • @lellaheabnatsehaye402
    @lellaheabnatsehaye402 Před měsícem +5

    ሰላም ይሄ ዮኒ ቤጋስ የተባለው አትዮ ካርታ አንገቱ ያረገ ኤርትራ ምትባል አገር አለች በልልን ቸቤ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👏

    • @benai5241
      @benai5241 Před měsícem +6

      ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በነበረችበት ጊዜ የተሰራ ጌጥ ነው እኔም አለኝ !!እንግዲህ አልቆርጠው 😅

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r Před měsícem

      @@benai5241😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው ጃል... ምን ይባላል መተው ነው .... በካርታ ብንለይም ህዝቦቻችን አንድ አይነት ነን እና የበለጠ ሰዎቻችን እንዲቀራረቡ እንጂ የሚያለያይ ነገር አይበጀንም :: ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ኤርትራዊ አለ እና ተው አትለያየን እግዚአብሔርም አይወደውም::

    • @Dena.E
      @Dena.E Před měsícem

      @@benai5241 ምን ጉድ ነሽ ከተገነጠሉ እኮ ባልሳሳት ከ20 አመት በላይ ሆናቸዋል ጌጡ አለኝ ማለት ምን ማለት ነው ☺️። ወይም ጌጡ ያላችሁ ሁላ ሪ ሼፕ አስደርጉት።

    • @lellaheabnatsehaye402
      @lellaheabnatsehaye402 Před měsícem

      ቆርጠህ ኣምጣ ልግዛህክክክክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷​@@benai5241

    • @siaw5419
      @siaw5419 Před měsícem

      እኔ የሚገርመኝ እናንተ ኢትዮጵያ ቻናል ላይ ምድነዉ የምትሽለጠለጡት አቦ አትድረሱብን ተቆሮጣችሁ የለ እንዴ???

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před měsícem +1

    Shame on ypu Chebe! Yihenin Balege sew makirebih le Audiences yaleh disrespect yasayal biye,
    Yonas still lies in our face

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem

    ዘፈን በአማርኛ ስለተዘፈነ ብቻ ኢትዮጵያዊ ፌስቲቫል ለማስመሰል እየተሞከረ እንጂ ሌላ ማንም ዞሪ ብሎ ለመመልከት የሚፈልግ የለም።
    ከአዋቂው ህዝብ 80 % የሚያህሉ በክልሉ የሚደረገውን የአመፅ እንቅስቃሴ የሚደግፉ ናቸው።
    በበኩሌ በሚኖርበት ሰፈር ቢደረግ እንኳን ዞሪ ብዬ አልመለከተውም።
    ህዝቡ በዩቲቭ ቻናል ላይ የሚለጥፈውን ውሸት አማኝ መሆኑን በሚገባ ታዝቤያለሁ።

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 Před měsícem

    No አንተ ዮኒ መስተካከል አለብህ
    ያለህን ተስጥኦ
    ለበጎ ተጠቀምበት እና ለገንዘብ ብለህ እታጋድል

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Před měsícem

    የቀዘነች ፍየል ነው የሚመስል

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v Před měsícem

    American yalachu eski surprised 😯 adergunge dollar 💰 lakulinge beje enkuan leyazew

  • @meseretww
    @meseretww Před měsícem +1

    ፍፁም ቲ መጀመርያ ከባንዲራችን ላይ አባሻህን አንሳ🤮🤮🤮🤮

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Před měsícem +1

    Yoni magnawu baleh yaskal ,

  • @jared5958
    @jared5958 Před měsícem +1

    Chebe you are now low. You bought Street hood rat Yonas to your show. He is not on yout level

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před měsícem +1

    ሙስሊሞችን ይቅርታ ሳይጠይቅ ?