Video není dostupné.
Omlouváme se.

በጣም አስገራሚ ችሎታ ለማየት ከበደን ....!! ሰውነትህ ውስጥ ግን አጥንት አለ? //በቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 417

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 měsíci +65

    በጣም ጎበዝ የመቀሌ ልጆች ስርከስ ላይ ነበሩ ጎበዝ ልጅ ነው ለከፍተኛ ደረጃ እግዚአብሔር ያብቃህ🙏🏾❤️ ሀገራችን ስላም ትሁን🙏🏾

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +171

    አረ የጎደሩን ልጅ እናቱን የሚፈልገውን ብጉጉት የምጠብቁ እደኔ😢😢😢

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 3 měsíci +42

    አሜሪካ ወይ ብርቲን ታለንት የሚሳተፍበት ሁኔታ ቢመቻቸልለት። ውጤታማ ይሆናል። የአንገቱ እና የእጁ በሰበር በጣም ልዩ የማይታወቅ ነው አዲስ ነገር ነው ውጠታማ የሚሆን ተስፋ ያለው ልጅ ነው።

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen Před 3 měsíci +14

    ይሄ ልጅ እዉጭዎቹ መድረክ ላይ
    መዉጣት አለበት በዉነት😊😊😊

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 měsíci +31

    በጣም ጎበዝ ልጂ ነው እኔ በፍራት አይቼ ጨረስኩ 😅😅😅

    • @madina3828
      @madina3828 Před 3 měsíci +1

      እረኔስ ለማየት ፍራሁት

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 3 měsíci +11

    ግን እንዲ መቀነጣጠሱ በጤናው ላይ ምንም ችግር አያመጣበትም ማለት ባጥቶቹ ላይ ? በተረፈ ድንቅ ችሎታ ነው በርታ

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 3 měsíci +3

    ፈጣሪ ለእንጀራ ያድርግህ ኢቢኤሶች ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ለሕይወቱ መንገድ ሁኑለት የለፋኸዉን ያክል ያሳካልህ ሰርከስ መቀሌ ተባረኩ

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 Před 3 měsíci +19

    ይሄን ልጅ እናበራታታው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ እና በተጨማሬ የራሡ ኢቱብ ይከፈትለት ሁሉም ሠው ላይክ እዲሁም አብሺር እንበለው

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 Před 3 měsíci +49

    ማዳም ይሄን አይታ ነው መሰለኝ የሚደክመን የማይመስላት ከአጥንት እና ከስጋ የተሰራን የማይመስላቸው

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. Před 3 měsíci +26

    አንበሳ ልጅ ይሄ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢወዳደር ትልቅ ቦታ ይደርሳል❤❤❤❤❤

    • @HawiAtomsa
      @HawiAtomsa Před 2 měsíci

      የእስፖንጃጀ አሻንጉሊት ነክ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 3 měsíci +41

    ምን አይነት ብቃት ነው አጀብ
    ፈጣሪ ይሁንህ❤በሰቀቀን ጨረስኩት

    • @ZssZss-ov3nv
      @ZssZss-ov3nv Před 3 měsíci

      ሥቅቅቅ ነው ያለኘ ሚገርም ችሎታ ነው

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 Před 3 měsíci +9

    ❤❤❤❤😂😂😂ማዓረይ ብጣዕሚ ጀግና ኢኻ ቀፅለሉ

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 3 měsíci +19

    ድንቅ ብቃት ግን ለማየት ያስፈራል በርታ❤❤❤

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o Před 23 dny

    ያኑርልን ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ተፍጥረህ የሚያሳድግህ የለም በርታልን✊👌❤️

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 3 měsíci +16

    ድንቅ ችሎታ ድንቅ ብቃት።

  • @teferabelayneh7585
    @teferabelayneh7585 Před 3 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ችሎታ !!! በርታልን ራስህንና አገራችንን ታስተዋውቃለህ ገና!!

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደምታስጠራ ተስፋለኝ ወኔድሜ ዮናስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 Před 3 měsíci +8

    በስመአም ልጁ ግን አጥንት አለዉ ጎበዝልጅ በስመአምልጁግንአጥንትአለዉጎበዝልጅ ❤❤❤

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m Před 3 měsíci +13

    ግሩም ነው በሰቀቀን ነው ያይሁት 😮😮

  • @Enat363
    @Enat363 Před 3 měsíci +7

    እሱ ለሰራው ተሰባብሬ አለቅሁ😂😂😂 ጀግና ነሕ በርታ❤❤❤

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 3 měsíci +9

    በጣም ክብር ይግባሀል❤❤❤

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Před 3 měsíci +7

    ጀግነ መለት አይገልፆሞ የጀግነ ጀግነ❤❤❤❤

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov Před 3 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ልጅ ወላሂ ፈጥቸ ቀረሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @Tsega-jx8ud
    @Tsega-jx8ud Před 3 měsíci +4

    በሰቀቀን ኪሎየ አለቀ እኮ ግን ልዩ ብቃት ነው በርታ❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ክትልቅ ደርጃ ያደርስህ ቃላት አጠው ምን ልበልህ ተባርክ

  • @mardikoiyseshetu4389
    @mardikoiyseshetu4389 Před 3 měsíci +11

    please send this man to America talent Hall

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 3 měsíci +4

    በጣም ጀግና ነህ ወድማችን ዋውውውው❤❤❤❤

  • @user-ur1ek7ej4g
    @user-ur1ek7ej4g Před 27 dny

    ሰው ምላሱ በሚተጣጠፍበት ሰአት ---- በዚህ ግዜ ----- አብተ ደግሞ በጅምላስቲክ ማየቴ ማሻ አላህ ብያለሁ ---- ኢትዮጵያዊው ወጣት

  • @MoomMazore
    @MoomMazore Před 26 dny +1

    በስመአም አንድ አንዶቹ ይሄንን እንሰራለን ብለው እስከ ሞት የደረሱ አሉ።😮😮😮

  • @user-be6zm5ik8h
    @user-be6zm5ik8h Před 3 měsíci +7

    ጎበዝ ጅግና ትግራዋይ

  • @user-dj9gg5oh2w
    @user-dj9gg5oh2w Před 3 měsíci

    በአለም ላይ የሠርከሥ ተወዳዳሪ የመሆን ብቃት ያለው ተወዳዳሪ ነው በርታ❤❤❤

  • @irikrir538
    @irikrir538 Před 3 měsíci +8

    ጀግና የምለዉ ቃል አይገልጠዉም😊😊😊

  • @elsa4
    @elsa4 Před 3 měsíci

    እየተሳቀኩ ነው ያየውት።በሰመ አብ ሰውነታችን እንደዚህ ይተጣጠፋል ? ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ።። በርታ ያሰብከውን ያሳካልህ መልካም እድል።።

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 Před 3 měsíci +9

    የጎደሩ ልጅ እናቱን የሚፈልገዉን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před 3 měsíci

      ጌታ ከእናትህ ጋር እንዲያገናኝህ እመኝልሃለሁ !!!!!!

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 Před 3 měsíci +11

    አንደኛ ላይክ አርጉኛኛኛ😂😂😂

  • @user-rn5ig6kc7w
    @user-rn5ig6kc7w Před 3 měsíci +2

    እኔስ ተሳቅቄ ሞትኩ 😢
    ደግሞ ፈገግታዉ 👌❤❤

  • @ayuLove-hw1jx
    @ayuLove-hw1jx Před 3 měsíci +1

    መዓረይ ❤❤❤ጀግና ኢኻ🎉

  • @MimiFentahun-sn9qu
    @MimiFentahun-sn9qu Před 3 měsíci +4

    በስመአብ

  • @user-tq1od7mo1i
    @user-tq1od7mo1i Před 3 měsíci +1

    ዋው ታለንት ግን 🦉አንገቱን ሲያዞር😮

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před 3 měsíci +4

    ሱበሀን አላህ

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 3 měsíci +3

    Wow bravo 👏👏👏

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Před 3 měsíci +6

    ይሄኮ የሚያስገርም እንጂ የሚያስቅ አይደለም

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 3 měsíci

    ድንቅ ልጂ ነክ እግዚአብሔር ይጣብቅህ❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 3 měsíci

    በጣምጎበዝነህ ትልቅደረጃያድርስህ❤❤

  • @MdDryhft
    @MdDryhft Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @user-pp5oc3yb5p
    @user-pp5oc3yb5p Před 3 měsíci

    በጣም ይገርማል

  • @keypak6592
    @keypak6592 Před 3 měsíci +1

    It’s impressive wow wow 👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽

  • @HafizaHafiza-ci8vt
    @HafizaHafiza-ci8vt Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @MogesBaza
    @MogesBaza Před 3 měsíci

    እነ እንጃ ብቻ የሚመስለኝ በተፈጥሮ ልዩ ሆኖ ሳይፈጠር አይቀርም ብየ አስባለሁ :: ድንቅ ነው ።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 3 měsíci

    ድንቃ ድንቅ ላይ ይመዝገብ👏👏👏

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes Před 3 měsíci

    Woooow betam gobeze lege nek egezeyabehere Kanter ga yehun

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 Před 3 měsíci +1

    ገራሚ ነው❤❤❤❤❤

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 Před 3 měsíci +1

    ጎበዝ ጅግና ትግራዋይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 Před 3 měsíci

      1 millions Tigray wheelchair ♿️ Abiy Ahmed 💀💀

  • @GirmayeMessele
    @GirmayeMessele Před 3 měsíci +1

    በጣምበጣምጎበዝ❤❤❤

  • @ferdosjuhar
    @ferdosjuhar Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @user-lv7vd6kp5d
    @user-lv7vd6kp5d Před 3 měsíci +3

    አጥታለው አለችም❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 3 měsíci

    ድንቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤

  • @EmuyeTefera-vs6lx
    @EmuyeTefera-vs6lx Před měsícem

    Wow It's so amazing

  • @tesfaytesfay-yw7iv
    @tesfaytesfay-yw7iv Před 3 měsíci

    እሚገርም ብቃት አለህ❤❤

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 3 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን😂😂😂😂

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 Před 3 měsíci

    ሱብሀን አላህ የሚደነቅ ሰራነው በእውነት

  • @abrhamdenekew4240
    @abrhamdenekew4240 Před 3 měsíci

    Amazing!

  • @Silshe-hn2cg
    @Silshe-hn2cg Před 2 měsíci

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 3 měsíci +1

    እኔ ለዚህ ልጅ ቃል ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c Před 3 měsíci +1

    ጀግነ አቤት ችሎተ የአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SsssABSD22
    @SsssABSD22 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Shamisiya-ki8ht
    @Shamisiya-ki8ht Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 Před 3 měsíci +1

    Wowwww amazing talent well-done

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Před 3 měsíci +1

    ዋው ድንቅ ብቃት ነው 👏👏👏👏👏

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef Před 3 měsíci

    ዋዉ የሚገርም ነወ ጎበዝ

  • @YesheDesale
    @YesheDesale Před 3 měsíci +2

    በስመስላሴ😢😢😢😢የኔሰዉነት ተሰባብሮ አለቀ

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 3 měsíci

    ማሻላ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 Před 3 měsíci

    ይገርማል

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Před 3 měsíci

    ደሠይላል

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 3 měsíci +1

    ህፃናቶች እንዳይሞክሩት በትምህርት ቤት ውስጥ ባይታይ ጥሩ ነው በተለይ ለህፃናት ሴቶች ።

  • @Atm1ld
    @Atm1ld Před 3 měsíci

    ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @user-io6he6vc7c
    @user-io6he6vc7c Před 3 měsíci +1

    ዋዋ በዚውቀጠል😮😮😮

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před 3 měsíci +3

    ጎበዝ ልጅ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AhmedT.E.G
    @AhmedT.E.G Před měsícem

    ገራሚ ነው

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 Před 3 měsíci +2

    Good job continue ❤❤❤❤❤❤ more more ❤❤❤❤❤

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Před 3 měsíci

    ይዘገንናል

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +2

    ኧረ ሰውነት መተጣጠፍ ❤❤❤😂😂ጎበዝ ነህ

    • @user-vx3ot6lo1z
      @user-vx3ot6lo1z Před 3 měsíci

      አደንቀዋለሁ ግን እደዚህ አይነቱን ብዙ አልደግፋም በድንገን እደተጠማዘዘ ሚከሰተዋ አይታወቅም ወደ ቦታው በሚመልስበት ጊዜ

  • @ahmedhusenahmed
    @ahmedhusenahmed Před 3 měsíci

    ያዝናናል የበለጠብኝ ሰቀቀኑ ነዉ

  • @user-rj8bh1vi8k
    @user-rj8bh1vi8k Před 3 měsíci

    ጎበዝዝዝ

  • @user-pp5oc3yb5p
    @user-pp5oc3yb5p Před 3 měsíci

    የመጨረሻ ጎበዝ ልጅ መሸለም ነበረበት መጨረሻዉን ያሳምርለት

  • @ElisaGedy
    @ElisaGedy Před 11 dny

    የትግራይ ልጆች በሄድንበት ታሪክ መሰራት ብርቃች አደለም ❤❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube Před 3 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ በሰማም ግን አጠተ አለው😢

  • @ZagayeeBuzuna
    @ZagayeeBuzuna Před měsícem

    Wow get yibarkachu

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 Před 2 měsíci

    Wow ❤

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Před 3 měsíci +2

    ይለያል

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 3 měsíci +3

    እኔ ልቤ መታ እሱ ለሰራው ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 3 měsíci

    ምርጥ ታለንት ነው ዮኒ ዋዋውውውውውውውው

  • @SalmaSalma-ct7nf
    @SalmaSalma-ct7nf Před 3 měsíci

    ዋውውው 🥰🥰🥰👌

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x Před 3 měsíci

    ጉበዝ ጀግና

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 3 měsíci

    ይገርማል እኔ አነድ እግሬን ታምሜ 3ወሬ ስማቅቅ ፊዚዮ ተራፒ የሰጠኝን ኤክሰርሳይስ መስራት አቅቶኝ ጤነኛ ማለት ይሄ ነው

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 3 měsíci

    😊ጎቡዝ በርታ

  • @fatumaaebdu5596
    @fatumaaebdu5596 Před 3 měsíci

    ሱባሀንአላህ

  • @AhmedT.E.G
    @AhmedT.E.G Před měsícem

    ገራሚነው

  • @user-xf6kf1lz7z
    @user-xf6kf1lz7z Před 3 měsíci

    ዋው ብቃት ማሻአሏህ

  • @st5f676
    @st5f676 Před 3 měsíci +2

    Jana ethiopia wi wademe 🌱🌱🌱🌱🌱🌱