"እድሜዬን የምነግርህ መጀመሪያ ሰርፕራይዝ ካደረከኝ ነው..." ዳጊ እና ቃል //በቅዳሜን ከሰአት//
Vložit
- čas přidán 21. 06. 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ቃልዬ ግልፅነቷ ተጫዋችኘቷ በራስ መተማመኗ ዋው❤❤❤❤ ebs ቅጠሯት
Kaleyen ebs meketer alebet chewatawa betam des yelale sakuwa hulu yazenanal pls keteruat degami bayat fese yelenal❤
ቃልዬ ጎበዝ እኮ ነሽ 😂
ሁለቱም እጅግ የማከብራቸው ጎበዝ ጠንካራ በራሳቸው የሚተማመኑ ጀግኖች ናቸው ዳጊዬን ስወደው አሳቁኝ😅
Her voice and laughter is beautiful ❤😂
She is so cute ሁሉ ግዜ ብታቀርቦት ደስ ይለናል
ዳጊ ቢያገባኝ በአለም እድለኛ ሰው ነበርኩ በጣም ነበር ደስተኛ የምሆነው በጣም ነው የምወደው ጌታን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድ ነው ደስ ሲል የኔ ማር ዳጊ እወድካለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
😃😃😃😃
አሁንመተፋፊርቀርቷል(ለምንበአካልአትጠይቂውም😅😅😅😅😅😅
@@user-ew7eh3tm6x😂😂😂😂😂እርፍ እኛን አማላጅ እየላከችን ነው
የጉዲ ጥቂት የለዉ የዲቃላ መንታ አለ ያገሬ ሰዉ 😂😂😂😂 ጠይቂዉና ይለይልሺ
ልክ በለሻል ማር ውድ ነው500 ገብቷል ግን እኮ ማር ይላሳል እንጂ
ሳቂልኝእናቴ ሳቅ በጠፋበት ዓለም አብረን እንሳቅ
አቤት የቃል ምላስ😁😁ዳጊዬ ደርባባዉ❤መገተሪያዉ አላለችም ቃል😂😂😂
ቃልና ዳጊ ይጋቡ ሑለቱም ደሥ ይላሉ
አረ ተው
😂አረተይ እሺአይልም ዳጊ
ዳጊ እድሜው ከሱዋ ያንሳል
😂😂😂😂
አረ ተረጋጊ
አረ ወይኔ ቃልዬ ባትቀዠቀዢ ጥሩነበር
ቃልዬዬ ሳቅሸን ቀንሺ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ ጥሩ ነው ቃልዬዬ😅
ትክክል።
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው ሳቋ በዛ
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ቃል &ዳጊ ❤❤
ደስ ትላለች። ተጫዋች ነች።
ቬሎ ደግሞ ያምርባታል።
ማስታወቅያ ቢያሰርዋት ለብዙ ነገሮች ጥሩ ነው።
💚💛♥️
ቃልየ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ትሳቅ ❤❤❤ የሳቅ ተሰጥኦ ታድለሽ
አሚን ያረብ ያአላህ ❤❤❤❤❤
ተጋቡ ቃልና ዳጊ
አይ ኮሜንቶችየ ፣ እናንተ እኮ በደንብ ነው ተፅኖ እምታሳድሩ ፣ወንድ እና ሴት አንድ ላይ ካያችሁ አለጡል ነው ተጋቡ እምትሉ ፣
አይ ቃልዬ ጨዋታውና ሳቋ ከዬት ነው የሚመጣው የእግዚአብሔር ፀጋ አያልቅበትም አንዱን ቢነሳ በሌላ ይክሳል ለእሱ ምን ይሳነዋል ዳጊና ቃልዬ ተጣመሩ በዛው አምሮባችኋል😍😍😍😍😍
የልጅቷ ድምጽ ሲያምር 😊
ሳቋ ሳቋ ሡባሀንአላህ እራሳችሁን ተመልከቱ ከሷ ስህተት😏
እረጋ በትል እጅግ ጡሩ ነዉ ሳቅም በዉል ነዉ ሊላዉ ቆጆ ነሽ ቃልየ ❤❤❤
ሷቋ መንገደኛ እንኳ ይጣራል😂😂😂
ዳጊ እና ቃል ማች ያረጋሉ ለትዳርም ለጎድኛነትም ቢጋቡ ምርጥ ጥንዶች ይወጣቸዋል ቃልዬም መሳቅ ዳጊም መቀለድ ሰለሚችሉ ድስት ግጣሙን ያገኝ ነበር
ፈጣሪዬ ይጠብቃቹሁ
የቃል ወሬ ምንም አይምቸኝ ቀልብልብ ነገር
እንደ እሷ መሆን ሰለ ማችይ መሰለኝ አሰተያየት መሰጠት ትወዳላቹ ምንም አያገባቹም መብቷ ነው በተሰጣት ፀጋ በዝምታ ተባበሩ እሰኪ
ትክክል። የውሸት ሳቋም ጭምር
ቃልዬ ጀግና ሴት ነሸኮ ❤❤❤❤❤
አቦ ስታምሩ የሣቅ ንግስት ናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድስት ግጣሙን አያጣም😂 ቃል ግን ከዚህ በህዋላም ብትሰራ ጥሩ ነው ሳቅዋን ሳታበዛ በመጠኑ ካረገችው👌
አየ ቃልየ የኔ ማር ስወድሽ❤❤
ዳጊየ አግባት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ዛሬ ፏብላለች
ይህ የውሸት ሳቋ እና መለፍለፏ አላስደሰተውም።
ምላስሽን አያልበውም አለ እኮ።
ዳጊ እና ቃል ድራማ ቢሰሩ በEBS አሪፍ ነበር
ማሻአላህ ታምራላችሁ
አቤት ስታምሩ
ታምራላችሁ ዋውውውው
ከነሱ ይልቅ መገደኛወቹ እዴት እደማሚያዋቸው😮😮😮😮
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
ዳጊዬ❤ ሰወደዉ
እኔ የከተማ ሰው እንደዚህ ሰው እሚገርማቸው አይ መስለኝም ነበር ትኩር ብለው እሜመለከቱት ያረቢ
ዋው በርቱ
ቃልedsትስራ pls
Good 👍 job 👏
ድምጿ ከሷ በላይ ኧረ ቀስ በይ ጆሯችንን 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ደሥ ሢል
@@user-nq8um6oo4w በጣም
የምር ሁለታችሁም ተገናኝታችኃል ተጋቡ🎉🎉
የልጂቱ አስተያየት በመንገድ የትነው እማውቃቸው ሊገቡነውማለትነውን? ?????ይመስላል
የሰው አይኑ አየ ኢትዮጵያውያን 😊 ኩሩ ህዝብ ምንም አያውቅም 😊 ደስ ይላል ፕሮግራሙ❤
ሰው ግን አትኩሮ እሚያይ ሰው አይተው አያቁም የኢትዮ ሳቅ ከቃል ነው ለዛ ነው ሰው እማይስቅ😢
Yigermal iko sew nachew fitur nachew lebachew eskiseber moralachew eski neka komew yayuachewal 🤔lenegeru enesu gobez nachew gidem alsetachew :: gin Yigermal yegna hizb
ጥሎብኝ ደስ አትለኝም ዝም ብሎ ሚስቅ ሰው አይመቸኝም ዳጊ ግን ደስ ይለኛል
Kkkkkkkእኔምድርሶየሚስቅስውይገርመኛል😂😂😂
እኔም ወላሂ አትመቸኝም ደሞ ሰው ትንቃለች አለሷ ሰው የለም እህቷ ናት ደርባባ
እንደ አሊማ ሁሉ ነገር በልኩ ነው ሚያምረው
እኔም ዝብሎ የሚገለፍጥ ሴት ያስጠላኛን
@@user-po7pu7yu1l
ውይ እንደት ነው ምትንቀው ደሞ ክክክ
እኔ በጩኃት እሚስቅና ሳቅና ወሬ የሚያበዛ ሰው አልወድም በባህሪየ የሷ ሳቅ ደም ዝም ብሎ በማያስቅ እጭ
የሀበሻ ብርቅዬ ወሬ አስተያየት😂
ዳጊ caring ነህ❤
💀🤣💀
🎉 ደስ ስትሉ
እውነት ብትጋቡ ምርጥ ጥዶች ትሆኑ ነበር
ተጋቡ❤❤❤❤ታምራላችህ 🎉🎉🎉
ተጋቡ❤
ወይኔ ሳቅዋ ከየትነው የሚመጣው
እሚገርመው ነገር ስደት ከመጣሁ ጀምሬ እውነተኛ ሳቅ ስቄ አላቅም አልሀምዱሊላ የማስመሰል ሳቅ እንጂ እንዳው አላህ ብሎት ከልቤ ከሳቅሁ ወዲያው ወደለቅሶ ይቀየራል እየሳቅሁ እየሳቅሁ አለቅሳለሁ
@@user-xy8ep9pd7wሳ ሁላችንምነን
@@user-xy8ep9pd7wአብሽሪ 😍
Abshri@@user-xy8ep9pd7w
አይዞን በሥደት የውሸት ሣቅ ነው ሁላችንም
ተጋቡ❤❤❤❤❤❤
ወይ ቃል በሳቅ ገደለችኝ
ከሜራ አመኑ ነብሱ አይማርም ተማልካቾችን እንዴት እንዳሚያሰይን😅😅😅😅😅
ተጋቡ🎉🎉
ማሻአላህ
ቃል ሳቅሽን ትንሽ ብትቀንሽው ጡሩ ነበር
ሳቅ እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@@woinemulugeta815 እረ ቢሆንም ሁሉም ልክአለው በልኩ ትሁን ነው ሲስቱ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መጥኖ በስረአቱ ነው የሰጠን እሷ ግን ከልክ ታልፋለች ነው ጥያቄው
ቃልዬ እና ዳጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ❤❤❤
የሰው እይታ😂😂ቃልዬ ሳቂታ❤❤❤
Wey kalye temesgen ezi yaderesesh talku geta ymesgen bravo ebs
ዳጊዬ ❤ 🥰 ቃልዬ ❤🥰
❤❤❤ዋው ልዩ ናችው
ቃል የኔ ዉደ ሳቂታ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤
ቃል ቆንጆ
እደትነዉሰዉየሚያያቸዉ በስምአም😱አረ ሸምነዉ
One day she will be a TV host
😂😂😂😂😂ወይ ሰው ግንዝና ፈታ ቃልዬ😘😘😘😘😘
ዋው ደስ ስትሉ
ቃል ትንሽ training ስጡአት
ሰዉ ግን ይገርማል ሁሉም አፈጠጡ እኮ እግዞ ሁሌ አዲስ😢
ሱብሀን አላህ ሰው ምን ነክቶት ነው እደዚ ሚያያቸው
ቃልግንብዙአትሳቂ ሴትልጅ ደርበብስትል ነው አትንቀልቀይ
ውይ ምላስሽ ቃል እረ ቀስ
ተይ ትሳቅበት እንጅ ሳቅ በጠረረበት አለም😊
ምን ነው ዘና ትበል ምንም ማድረግ አይቻልም ሰጦታ ነው ሰለ ማችይ የፈለግሽውን በይ
እረ ይመችሺ ሳቂ
ሳቅሺ ደስይላል
ሰው እንደ አስተሳሰቡ ነው በእግዚአቤር ግን ሁሉ ውብና ድንቅ ሆኖ ተፈጥራል ማንም ባሪያ የለም ማንም ጨዋ ሁሉ እኩል ነው
Qaliye ina Dagi yenewudochi😘😘
ቃልዬ❤❤❤❤ዳጊ❤❤❤❤አንደኛ
Kale ena dagi tegabu❤❤❤
ቃልና ዳጊ ተጋቡ ምርጥ ጥንዶች ይወጣችዋል
ተጋቡእጂሌላአትቁም
Kaliye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
KALIYE❤❤❤❤ DAGI❤❤❤❤
Tamiralachu uneti agibati dagi❤❤❤
ቃልይ ትለያለች❤😂
ለምን እመጣለዉ ማሙድጋ ጠብቂኝ አትላትም ነበር😗😅😅❤🎉
የሳሳቅይገርማል
ተጋቡ
የሴት እሜና የወድ ደሞዝ ነው የሚባለዉ ቃል
አይ ቃልዬ ስወድሽ ቀልቃላ❤❤❤
ኡፋ ሰቃሺ በጣም ይዘጋል ምን አል በልክ ብታረገው
dimitsishin kenesi bitaregi?
Wow I ❤️
ደስ ማለታችሁ 😂😂❤
ኧር ሰዉ እንደት ነዉ የማዩት😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
ሰላም ሰላም❤❤❤
የሰው አስተያየት ግን ተገርመው ነውሳ እሚያዋቸው😂
ልትጋቡ ነዉ እንዴ ዳጊና ቃል😂😂😂
Ebs kaleni biketri 10milioin yegebale❤❤❤
،ማህበርስቡ አስተታየት😮😊😊😊ስወዳቸው
ዳጊ ከነ እርጋታው