የአንቂ አንደበቶች የፍፃሜ ውድድር የ100,000 ሺህ ብር አሸናፊ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Anki Andebetoch is a CZcams Series in Which individuals compete against each other. Created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
    The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia, to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, and Tseday. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
    SUBSCRIBE our Channel
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ----------------------------------------------------------------
    Follow all of these
    • Facebook - / comedianeshe
    • Telegram - t.me/donkeytub...
    • Instagram - / comedian.eshetu
    • Tiktok - www.tiktok.com...
    --------------------------------------------------------------------
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    የአንቂ አንደበቶች የፍፃሜ ውድድር የ100,000 ሺህ ብር አሸናፊ... @comedianeshetu #inspration #motivation #win #award
    #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 528

  • @enguchetube
    @enguchetube Před rokem +5

    ድንቅ ውድድር ነበር ።

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh Před rokem +73

    ድንግል ማርያምን የያዘ ማንም አያፍርህ እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ እናቴ አማላጅ የጨንቀቴ ደረስ የእንባየ አባሽ የስደት ስንቂ ሁሉ ነገር እመአምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +117

    ሞት ድንገተኛ ነውና አላህ ሀራም ካደረገብን ከከለከለን ነገር ያርቀን።

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Před rokem +5

      አሚንንንንን

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem +5

      አሚንንንን ያረብ

    • @rahel1095
      @rahel1095 Před rokem +3

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💝💝💝💝💝

    • @ghanimalowa9999
      @ghanimalowa9999 Před rokem +2

      amin wude

    • @addismyway64
      @addismyway64 Před rokem +3

      አላሁማ አሚንንንንን ያረብ✅✅✅

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +6

    አመቱላህ ነበርች አንደኛ የጠበኩት ይገባትም ነበር ያው እግድህ እይታችን ስለሚለያይ ነው 😊አሁንም በርቺ

  • @s..8820
    @s..8820 Před rokem +13

    አመቱሏ ጀግና ነሽ 😍❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před rokem +31

    ነይ ነይ እምዬ ማርዬም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም👏👏👏👏አንቺን የያዘ ማን አፈረ አንቺን የያዘ ማን ተሸነፈ👏👏👏እልልልልል👏👏👏እንኳን ደስ አለሽ/ሁሌችሁም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ነበር በሌላ ፕሮግራም መልካም ነገር ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለን አንቂ አንደበቶች❤

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @ffghfghh9615
      @ffghfghh9615 Před rokem

      @@Magnetmedia16 እሺ❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před rokem +11

    ስምሽን ጠርቶ ያፈረ ማነው የአምላክ እናት ስራሽ ግሩም ነው አንቺን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃል የጌታዬ እናት ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ♥🌹🌹

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 Před rokem +15

    ሄረንና ሶኒያና ህፃኖችየ ፈጣሪ አይናችሁን ገልጦ ታእምር ስራችሁን በአይናችሁ ያሳያችሁ ከአካልም አካል አይንን ማጣት ይከብዳል ፀሎታችን የሁላችንም የምትሉ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +31

    አንቂ አንደበቶች ክበሩ💕💕💕
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹💕🇪🇹

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w Před rokem +17

    እመቤቴን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላአንች ይሁን እናታችን ❤❤❤

    • @betalhemtube
      @betalhemtube Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před rokem +104

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
    ሥላሴዎች ቤታችሁን ህይወታሁን ስራችሁን ልባችሁን ሀሳባችሁን ሁሉ ይሙሉልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን❤💚💛❤👏🙏💒💙

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem +7

      አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

    • @rahel1095
      @rahel1095 Před rokem +5

      አሜን የኔ ዉድ🙏🙏❤❤❤❤💝💝💝

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 Před rokem +5

      Aman 🤲yena konjo

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Před rokem +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐

    • @-zedye
      @-zedye Před rokem +3

      አሜን

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 Před rokem +61

    አረብ ሀገር ያላችሁ ብዛታችሁን አሳዩኝ በላይክ እሼን እምትከታተሉ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +5

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሳ ቤት ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ይበልጥ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ በጣም ደስ አለኝ ማርያምን

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      ኤልሳ ቤት ብሩ ይሆነ ቅርስ ያዢበት ድንግል ማርያም ትባርክልሽ

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Před rokem +4

    ኤልሲዬ እንኳን ደስስ አለሽ እህታአለም እመብርሃን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 Před rokem +4

    አንቺ ልጅ ስወድሽ ። ፍቅር ነሽ energyሽ ይጋባል። እመ ብርሃን የልብሽን መሻት ጨምራ ትሙላልሽ።

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Před rokem +107

    በስደት ያላችሁ የቤተሠብ ክፉ አያሰማችሁ ኑ እናቱን የሚወድ ወደኔ ቤት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +9

    እመቤቴን 💝💝የያዘ ማን ያፍራል 💝ሁሌም በመንገድሽ ትቅደም እናቴ አሁንም ለዘላለም አታሳፍርሽም 💝ክብር ምስጋና ለቅድስት እናታቺን 💝💝💝

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem +7

    በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያለቀው👌🏾
    ፀዲ በጣም እስደሰትሽኝ ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ስጦታ በመስጠትሽ. በወጣ ይተካ ብያለሁ
    ለሁሉም ዶንኪ ቲዮብ ክሩ እግዚአብሔር ይባካችሁ🙏🏾

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +6

    ኤሊስ እንኳ ደስ አለሽ እመብርሃን የያዘ ማነ ያፈራ ❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před rokem +29

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!😍

    • @zizziz1501
      @zizziz1501 Před rokem +1

      Amen (3)wedye

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem +1

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem

      Ow amen እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 Před rokem +1

      አሚንንን

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j Před rokem +8

    አንቂ አንደበት በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት በተለይ ለይቅርታ ልቤን የከፈተልኝ ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር ዳኞች ሁላችሁንም በጣምነው የምወዳችሁ በቀጥል በጣም ደስ ይለኛል ባይቋረጥ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f Před rokem +56

    ጫወታው ግን ይደገም ደስ ሲል

  • @bement2789
    @bement2789 Před rokem +19

    አቤት እመብርሃን አንቺን የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል ክብር ለድንግል ማርያም 🤲🥰🥰

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před rokem +2

    አንደኛ የወጣችዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ካለሽ ላይ ይጨምርልሽ ለእኔ ሁለተኛ የወጣዉ ግን ወንዱ ልጅ ነዉ እሱም በጣም ጎበዝ ነዉ በጣም ትችላለህ ንግግርህም በሀይማኖታዊ ንግግሮች የጣፈጠ ነዉ በርታ እሽ ለኔ ሶስተኛ ደግሞ እስካሁን በነበራት አቀራረብ ስታስደምመኝ የነበረች ዛሬ ከባለፈዉ ቀዝቀዝ ያለችብኝ አመቱላ ናት አንችም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች!! ለደረጃ ያክል እንደዚህ አልኩ እንጅ ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Před rokem +22

    እልልልልልልልል እመቤቴ ሁሊም መሳራያ ነች ለእኛ ለምናምናት ለኦርቶዶክስ ልጆች እመ ብዙሀን ወላዴተ ማርያምን አሁንም ሁሊም ከፍ ታድርግሽ እህቴ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Před 6 měsíci

      Endte nes Tsion

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +5

    እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ያላ ቶሎ ተናገሩ ጨነቀኝ ማነው አሸናፊ

  • @eshetumelese7614
    @eshetumelese7614 Před rokem +7

    one Of The Best Shows Of This Year. I Loved It

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +2

    እንደዚህ ነን እኛ ተወህዶ እምነታችን በልባችን እንይዝና አለም ስከታችን ሳያንጨበጭብ የኔ ሃይል ይህ ነው እንላለን. እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ የያዘ ማንም አይፍርም ስጠሩዋት ፈጥና ደራሺ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ አልሳ

  • @markon1919
    @markon1919 Před rokem +8

    የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰእል ከጉያዋ ስር ኣውጥታ ስታሳየን 😥💖 ማርየምን የደስታ እንባ ኣነባሁ 😥💖
    𝑐𝑜𝑟𝑔𝑟𝑎 𝑚𝑦 𝑠𝑤𝑒𝑒𝑡 😘

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f Před rokem +3

    አንቂ አንደበቶች ስወዳችሁ አሸናፊወች እንኳን ደስ አላችሁ እኔም መጥቸ ስለስዴት ባወራው ደስ ታየ ነው እሼዋ👍👍👍

  • @hawwawallotube9875
    @hawwawallotube9875 Před rokem +30

    اللهم احفظ بلادنا إثيوبيا وأهلها من كل شر
    وبلاد المسلمين يا رب العالمين

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před rokem +6

    እሽ ምርጥ ሰው❤️🥰 የእሼ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ
    💚💛❤️ ውድ ኢትዮጵያዊ በስደት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰብንው ተሳክቶ በእናት ሀገራችን ለመኖር ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🥰🥰

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +13

    እንኳን ደስ አለሽ ኢልሳ ቤት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ስል ሀገራችሁ ያቀረባችኩት እጅጉን ያምራል ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +16

    እንኳን ደስ አላችሁ ሦስታችሁም አሸናፊዎች ናችሁ!!!

  • @user-zk3tv9dj2v
    @user-zk3tv9dj2v Před rokem +6

    አሹ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před rokem

    ፀዲ የዉነት እናት ነሽ ጊዜሽን ሰተሽ ዳኝተሽ ተወዳዳሪዎችን አስተምረሽ አንፀሽ ለ2ተኛና ለ3ኛ ተወዳዳረዎች ድካማቸዉን አይተሽ የናትነት ስጦታሽን ሰተሽ የዉነት እናት ነሽ እግዛብሄር ድካምሽንም ስጦታሽን ይቀበልልሽ ካቺ ከሸቱ ቡዙ ተምሪያለዉ ለሰዉ ማሰብ እግዛብሄር እንደሚባርክ በናንተ አይቻለዉ ለሁሉም ነገር ቅን ሞሆንና ሰዎች እንዲለወጡ መጣር የዉነት መባረክ ነዉ በዉነት አንቺን ሳይ እንባዬ ይመጣል ፈገግታሽ እርህራሄሽ ፍቅርሽ ሰዉ አክባሪነትሽ ተወዳዳሪዎችን አይምሮአቸዉ እናዳይነካ ለንግግርሽ ተጨንቀሽ እርህራሄሽን ያሳየሽ የዉነት ሴት ነሽ እናት ነሽ እወድሻለዉ እግዛብሄር ከዚ የበለጠ እንድትሰሪ ይርዳሽ በዉነት ኢትዬጵያን ጠቅማችኋታል እንደናንተ ያብዛልን እስከዛሬ ባደረጋቹት ቆይታ በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኋለን ድካማቹን እግዛብሄር ይቀበልላቹ ተወዳዳሪዎችም ሀገርን ሚጠቅሙ ፍሬያማ ያርግልን እናመሰግናለን እነወዳችወለን በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před rokem +2

    አቤት ደስ ሲል ምርጣ የተዋህዶ ልጅ ድንግልን የያዘ አያፍርም እንካን ደስ ያለሽ ከነ ቤተሰቦችሽ አሸነፈችልን እልልልልልልልልልል

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před rokem +1

    የድም ቅላፄ ይላልእዴ እዳተ ጮሀ ጆሮአችንን ታፈዳው ምን ይላል አመቱላ ባለሂጃቧ ንግስቲቷ ሁሌም አሸናፊ ነሽ
    ፀደይ ፀጋውን ያውዛልሽ

  • @my7minut
    @my7minut Před rokem +20

    ሰላምና ፍቅር ለሼ መሌ ቤተስቦች አሸናፊውች እንካዋን ደስ አላቹ👍😍

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e Před rokem +3

    አመቱላ ሁሴን ከስልጤ የኔ ጃግና

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Před rokem +4

    እሼ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @tizibtgizaw4200
    @tizibtgizaw4200 Před rokem +6

    well come አንቂ አንበቶች 🤗🤗🤗

  • @burtukanararsa7777
    @burtukanararsa7777 Před rokem +1

    abatchin mamher germa wendimu afro bemetu betam arif ashe😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g Před rokem +4

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነበር በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቀቀ

  • @bashiribrahim3214
    @bashiribrahim3214 Před rokem +1

    Esheya techlaleh yemilw kal yansbehal Allah yetbekeh

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před rokem +1

    በጣም ትክክል ኢትዮጵያ አሁን ሰላም ያጣችው በ ትክክል የጠቀስከውን ሦስት ነገር በተገቢው ማግኘት አልቻለችም

  • @etsub_tube
    @etsub_tube Před rokem +5

    በጣም ደስ ይላል ....የዶንኪ ትዩብ ፕሮግራሞችህ ግን ለአማርኛ ተናጋሪ ብቻ መገደብ የለባቸውም.......የእንግሊዝኛ ሰብ ታይትል ቢኖርው ይበልጥ ተደራሽነታቸው ማስፋት ይቻላል.......ይታሰብበት

  • @halimamoha9353
    @halimamoha9353 Před rokem +1

    አመተላህ ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ እንኳን ደስ አለሽ
    ከመድረክ ጀርባ ሌላ መመዘኛ አላቸው

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před rokem +1

    ደስ ይላል እንደጠበኩት ኤልሳቤጥ ስላሸነፈች ደስ ይላል እኛ መቱላም መምህር ፍስሀም ደስተኛ ስለ ሆናችሁ ደስ ይላል መልካም የስራ ዘመን በርቱ

  • @user-df9fm4zu5w
    @user-df9fm4zu5w Před rokem +1

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Před rokem +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናም እሼ መሌ በርበሬ አምጣልን ለኛ እያደባለቁ አስቸገሩን ትክክለኛ በርበሬ አጣን ሰምተሃል

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 Před rokem +1

    ምንድ ነው ፈረጅ ማስገባት እነሱ ቃልሳቁ አያምርም ማለት ነው ሌላው በጣም የሚያምር አስተማራ አዝናኝ ነበር በርቱ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +4

    ያዘሬዉ ይለያል ሁለቹህም ምርጥ ነቹ👌👍

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před rokem +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ መች አፍሮ ያውቃል ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን😘

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @jcokdhcod5593
    @jcokdhcod5593 Před rokem +1

    ሰላም አሼ እባክህን አንተ መልካም ሰው ዘር ሀይማኖት የማትለይ ምርጥ ወንድማችን ትብብርህን እንሻለን ዶክተር ናዲያ የተባለች አህታችን በከፍተኛ ህመም አልጋላይ ወድቃለች እሷም ቤተሰቧም ቤታቸውን ሽጠው የቻላቸውን አርገዋል ውጫገር ሄዳ ለመታከም የተጠየቀቹ ዶላር ካቅሟ በላይ ስለሆነ የኛን የወገኖቿን ድጋፍ ትፈልጋለች ይቺን የህዝብ ሀብት ተረባርበን ከአላህ በታች እናድናት በfb or CZcams አይተሀት ይሆናልና አንተ መልካም ሰው ሆይ ለዚች ዶክተር ድምጽ ሁናት

  • @fgugrhjgfdgugrchcg7712
    @fgugrhjgfdgugrchcg7712 Před rokem +4

    እጅግ አስጨናቂ ዉድድር

  • @fozako
    @fozako Před rokem +6

    የሰው ደስታ እደት ያስደስታል አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před rokem +2

    አንቂ አንደበቶች ስወዳችው ፈታ እኮ ነው የምታረጉን

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Před rokem +6

    እርግጠኛ ነኝ በሚቀጥለዉ እኔ ነኝ የማሸንፈዉ

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Před rokem +2

    እመብርሀን ሁሌ ከጎንሽ ትሁን 😍😍😍❤❤❤❤

  • @JaferMuhammed-eb5dm
    @JaferMuhammed-eb5dm Před rokem

    በመጀመሪያ በጣም ደስ የሚል እሳቤ ነበር አፈጻጸሙም ከሚባለው በላይ ውብ ነበር
    ዳኞች የእውነት ምርጥ ናችሁ
    ውይይይይይይይይይይይይይ ተወዳዳሪውች እንኳን አቻ የላቸውም አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ
    በተረፈ አመቱሏህ ሁሴን እጂግ አኩርተሽኛል በዚህ እድሜሽ _እድሜ ገደብ እንደማያደርግ ካንቺ ተምሪያለሁ አሏህ ረጅጅጅጅጅም ሃያት ይወፍቅሽ የኔ ቆንጆ !!!!!!!!!!

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před rokem +2

    እመቤቴ አንችን የያዘ መችም ።🙏🙏🙏

  • @sewasew
    @sewasew Před rokem +5

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @tanakelemat
    @tanakelemat Před rokem +2

    ብዙዎቻችን ቁምነገረኛ ሲባል ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ኮስታራ ፈገግታ በርቁ አይነት ሰው ነው። yetana kelemat ዩቱቭ ቻናልም እቅዱ እንዲያ ነው። ከባድን እውነት በጨዋታ መግለፅ። እሸ መሌ ግን ተባረክ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    ወይኔ ዞላ ከነ ድምፁ ናፈቀኝ ❤

  • @yerosan19
    @yerosan19 Před rokem +2

    Elsabet yigebashal dess blognal emberhan tektelshi melkam yesra zemen embeten yeyaz ayiwedkem🙏

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ምርጥ አቀራረብ ነበር በርች ትልቅ ቦታ እንደማገኝሽ አምናለሁ እመብርሀን ትጠብቅሽ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem +1

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @wudesimegn3587
      @wudesimegn3587 Před rokem

      @@Magnetmedia16 እሽ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +2

    የእሸ የአቂ አደበቶች የድቅ ልጆች አድናቂ ነኝ እናተስ

  • @zehabu_tube95
    @zehabu_tube95 Před rokem +2

    ፀደይ ግን ልዩ ነሽ

  • @seid2023
    @seid2023 Před rokem +8

    የአሼ ተመልካቾች ግን አሸ እንወድሀለን ትሉና አሁን እንኳ 11000 ተመልካች 900 ብቻ ላይክ አይታችሁ ደስ ከተሰኛችሁ ላይክ አድርጉ ለሱ ፍቅራችሁን ገለጻችሁ ደክሞ ለሰራው ስራ ብርታት ሆናችሁ ማለት ነው እና በሉ ላይኳን ጫን አድርጓታ ደሞ ለአሸ ላይክ ያንሰዋል እንዴ ጋይስ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +2

    እመ ብርሃን ትጠብቅሽ እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +3

    የኔ እናት ዋዉዉዉ💘💘💘💘

  • @t0783
    @t0783 Před rokem

    አመቱለ ነበረች 1የምትወጣዉ በጣም ጎበዝ ነች ሽልማት ደግሞ ለ1ሰዉ ብቻ🤔ለምን ፀደይየ የኔ ደግ ተባረኪልን🥰

  • @YOHiya
    @YOHiya Před rokem +1

    ኤልሳ ይገባሻል በርች ካንች ብዙ ይጠበቃል

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před rokem +1

    Wow Endat des yelale yen machine new

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od Před rokem +1

    ዋውውውውውውው እንኳን ደስ ያለሽ የዳንግላዋ ጉብል ጀግና በርቺ🥰😍💪💪

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን በእውነት እሷን ጠርቶ ማን አፈረ ሁሉም ከበረ ።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +6

    ሰላም አንቂ አንደበቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እመብረሀን ትጠብቃቹህ ሁላችሁንም እመብረሀን የያዘ ሠዉ መቼም ቢሆን አይወድቅም❤❤❤❤

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    አሼ በጅግና መፈጠር ፕሮግራም የመዳም ቅመም የንግድ በርች በዙ የለፋች እህታችን ናት ለሌላውም ትምህርት እንድትሆን ብታቀርባት የማን አለቦሽ እህት

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před rokem +2

    ኤልስ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @beza4703
    @beza4703 Před rokem +2

    ኤልሳ እንኳን ደስ ደስ አለሽ።

  • @user-uv7nl9in7e
    @user-uv7nl9in7e Před 6 měsíci

    Actually, she put it right . Many young people will follow the example they presented. Long Ethiopia. ❤

  • @melefedaw2783
    @melefedaw2783 Před rokem +1

    አስጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @mirna2753
    @mirna2753 Před rokem +1

    respect tsedey

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Před rokem +4

    ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ኢያለ ትንሽ ቅር ቡሎኛል እስካሁን በዶኪ ትዩብ ተከፍቼ አላቅም ነበር ዛሬ እደተመልካች ከፍኝ ኤሄ ሁሉ ተጉዞ 100.000 አንሶአታል ሽልማቱ ከፍ ማለት ነበረበት

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +3

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před rokem

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @bement2789
    @bement2789 Před rokem +4

    እሼ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Před rokem

    ዋዋዋዋዋ አሄነዉ ዶኪቱብ ትዉልደን አንፆ የስላም ሚዲያ ዶኪቱብ በጣም አክባሪህ ነኝ አሼትዬ የፈጣሪ ሰጦታነህ በርታልን ❤️💛💚💪💪💪💪🙏🙏

  • @mestawtambaw1955
    @mestawtambaw1955 Před rokem +1

    የሸ አረብ ዳንሥ ሁሌም ድምቅ ያልክ እኮነህ

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před rokem +1

    lijitua wow gobez nech.

  • @Abawtes
    @Abawtes Před rokem +2

    It is a great show, that motivate the generation for good deeds!

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +1

    መሆን ያለበት ነው ኤልሲ በጣም ጎበዝ

  • @werert2189
    @werert2189 Před rokem +2

    የድንግል ማሪያምን ስእል አድኖ ከደርትዋስታወጣት እምባየቀደመ

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před rokem +4

    አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹህ

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +1

    ኡኡአአአኡኡኡኡኡኡኡአ ዋና ተመችቶኛል ሆዴ ጦሽ አለ

  • @Luwamzemichael1001
    @Luwamzemichael1001 Před rokem +2

    Wey anchi dnigli maryam yenegestat ngus enat lanchi yetewow yelibu hasab manew yafere gn🙏🙏🙏

  • @sabrotvstation
    @sabrotvstation Před rokem +1

    ድንቅ ውድድር ነበር ።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +1

    የኔናት እመ ብዙአንን የያዘ አያፍርም እንኳን ቀናሽ እምነት ከሁሉ ነገር ይታደጋል ሚስጥረኛዋን ይዛ አሸንፋለች እዴት ደስ ይላል ተመስገን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዳችሽ እናታችን