የማይታመን የኢትዮጵያውያን ታለንት በዱባይ ሲያበራ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ኢትዮጵያዊያን?
    ኢትዮጵያዊ ስለሆንን ነው የማንችለው ወይስ ስለማንችል ነው ኢትዮጵያዊ የሆነው ይሄን ጥያቄ በዚህ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ ይመለሳል ብሎ ኮሜዲያን እሸቱ ይጀምራል። የዛሬ እንግዳዎቻችን የ17 አመቷ ማርታ እና ሰኢድ ድንቅ የሰርከስ ብቃታቸውን በዱባይ ጎዳናዎች አሳይተዋል።
    ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አስደናቂ ቆይታ ይመልከቱ።
    Join us on an extraordinary journey as we witness the incredible talents of two young Ethiopians, Marta and Saeed, as they showcase their exceptional skills on the streets of Dubai. From their awe-inspiring performances to the challenges they face, this video explores their remarkable journey and the impact they make. Prepare to be amazed and inspired by their talent, determination, and the power of following your dreams.
    የማይታመን የኢትዮጵያውያን ታለንት በዱባይ ሲያበራ
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼ውድ ቤተሰቦቼ የመጨረሻ ቃሌን ስሙኝ • ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አ...
    ◼ግብረ ሰ***ምን እቃወማለው ! | የ10 አመቱ ህጻን አስደነገጠን • ግብረ ሰ***ምን እቃወማለው ! | ...
    ◼ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈጣሪ ተአምር ማሳያ የሆነች ሴት:: • ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈ...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #ethiopian #talents #dubai #street #performers #inspiring #journey #incredible #skills #diversity #cultural #représentation #following #dreams #showcase #youth #Dubai #american #gottalent
    የማይታመን የኢትዮጵያውያን ታለንት በዱባይ ሲያበራ!!#talents #journey #incredible #comedianeshetu #dreams #youth #dubai
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 307

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 10 měsíci +69

    እሼ በሳቅ ገደልከኝ እረ 😂😂 ልጁቹ ግን በጣም ይገረማሉ እኔም አዞሮኝ ነዉ ምወድቀዉ በጣሜ እፍራለሆ

    • @seidjila838
      @seidjila838 Před 6 měsíci

      Hi comedian eshetu weche hager lalachu alke hhh

  • @ftube923
    @ftube923 Před 10 měsíci +322

    ሰላም ላተ ዮሁን እሸቱ እንድት እህታቺን በሳዉድ አረቢያ የሞት ፋርድ ተፈርዶባታል አስራአንድ አመት እስራት በኋላ እናም ድምፂ ሁናት በአላህ የእናቷን እንባ እበስላቸዉ😢😢😢😢 በላይክ አሰዩኛ ቤተሰብ😢😢😢

    • @yodittesfaye4443
      @yodittesfaye4443 Před 10 měsíci +10

      እባክህ እርዳት

    • @user-is3gx1go4o
      @user-is3gx1go4o Před 10 měsíci +1

      Ebchester.esha.erdat🙏

    • @user-ot9nx5qo6p
      @user-ot9nx5qo6p Před 10 měsíci +6

      አላህ ይርዳት የረጂዎች ሁሉ እረጂ አላህ ይድረስላት ኡፍፍ እሸቱ እባክህህ ተባበረት

    • @helenberhe1359
      @helenberhe1359 Před 10 měsíci +2

      እግዚአብሄር ይድረስካት

    • @dhvfuh1387
      @dhvfuh1387 Před 10 měsíci +2

      እባክህን እንንርዳት😢😢😢😢

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Před 10 měsíci +51

    አሼ ምርጥ ኢ/ያዊ መሆንህን አናውቃለሀን በፈጣሪ በሳኡድ 11አመት አስር ቤት ቆይታ አሁን የምት ፍርድ ተፈረደባት እባክህን😢😢😢😢 አባካችሁ ላይክ አርጉ 👍👍👍👍👍👍👍

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 10 měsíci +2

      አዎ በፀሎት እናስባት እባካችሁ አንዲት ዘለላ እንባ ዋጋ አላት እነዛ እናትና አባቷን እያሰባችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 10 měsíci +83

    አሸ መልካም ሰው በሳኡዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን በቻናልህ ብዙ ተካታዮች ስላሉህ ብዙ ብር ስለተጠየቀች እጅህን ብትዘረጋ ገንዘብ ብታሰባስብላት ብዬ ነበር 😢😢

    • @estub45
      @estub45 Před 10 měsíci +1

      ዉዴ እሷ ልጅ ምን አድርጋነዉ ስወድሽ ንገሪኝ😢😢😢

    • @buzinesh9207
      @buzinesh9207 Před 10 měsíci +1

      @@estub45አስሪዋ ደፈረት ካዛ ለሱ የውረረችሁ ነገር ልጅቱን ገደለች እያሉ ነው 11 አመት ከታስረች በኃ ካሳ2 ሚሊዬን የሳውዲ እሪያል ተጠየቀች 😢😢😢

    • @estub45
      @estub45 Před 10 měsíci

      @@buzinesh9207 ወይኔ ሰዉየዉን ገድላዉ ነዉ የደፈራትን ፈጣሪ ይሁና ወይኔ እህቴን😓😓😓

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይርዳት ልክ ነሽ 😢😢 በውስጥ መስመር መንገር ነበር ከዚህ ኮሜንት ላያነቡ ይችላሉ

    • @user-td6kx8ch5l
      @user-td6kx8ch5l Před 10 měsíci

      ​@@mameeuntue7673ቤተሠቦቹ አናግረውታል በፋሲካ ቲዩብ ተናግረዋል መልስ አልሰጠንም ብለዋል 😢

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 10 měsíci +62

    እባክህን አሼ በሳውድ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባ ግን በብር ተቀይሮላት 2 ሚሊዮን ሪያል ተብሏል እና አባክህን ብዙ ተከታይ ስላለህ አባክህን ድምፅ ሁናት ወንድሜ በመቤቴ ሰለ ወላድ ብለህ😢😢

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Před 10 měsíci +4

      አላህ ይገዛት እህቴዋ አንችም እናመሰግናለን አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀይማኖት ዘር አይመረጥም ለመተባበር ኢትዮጵያ አሁን የመጣብን ዘረኝነት ያጥፋልን

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Před 10 měsíci +2

      😭😭ይገማእህትኢሻአላህአችንምበሰለምለቤተሠባችይብቃሽ

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Před 10 měsíci +2

      ጒበዝእህቶች በየኮሜቱ ዲምፅአስተላልፍ

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Před 10 měsíci +132

    እችን ኮመንት የምታነብ በሙሉ እመብርሃን እናቴ ትጠብቃችሁ !! የተዋህዶ ቤተሰቦች

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 Před 10 měsíci +14

    ኮማንታታሮች ወለህ አስለቀሳችሁኝ ሁለችሁም😭😭😭 ለይለ ለይለ ለይለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 9 měsíci

      እኛ ባርብ አገረ የምነኖረ ሰውች ችግሩ ስለም ናቀዉ ነው

  • @gebattube
    @gebattube Před 10 měsíci +47

    እሼ በሳውዲ ለ11 አመት የታሰረች እህታችን ለይላ ኑርሰቦ በእጅዋ የሰው ሂወት አልፎዋል በግድያ ወንጀት እድትገደል ተፈርዶባት ነበር ነገር ህን የማች ቤተሰቦች በብር ቀይረውላታል ለካሳ 2 ሚልየን የሳውዲ ሪያል ጠይቀዋል ነብስ ለማትረፍ እባክህ እሼ😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 10 měsíci +2

      የኔ እህት እናተም ትመስገናላችሁ😢😢😢😢

    • @gebattube
      @gebattube Před 10 měsíci

      @@sdemssi1962 በጣም ለ11 አመት ዛሬ ነው ነገነው የምታረደው እያለች በሰቆቃ የቆየች ነብስ እደማዳን ምን መልካም ስራ አለ እባክህ እሼ ሰብ ሁን😭🙏

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 10 měsíci +26

    እሽ መሌ የሞት ፍርድ የተፈረዴባትን እህታችንን ከሞት እንታደጋት ቤተሰቦቿን አቅረበህ ብር እናሰባስብላት

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před 10 měsíci +23

    እሼ አጨክን ለይለይ ኑሩሰቦ በሰወድ አረቢያ የፈረድ ሞቱ በአለህ ታች ድረስለት እበክክ እሼ ምርጥ እቶጵያዎ☝️🇪🇹

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 10 měsíci +21

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před 10 měsíci +19

    ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ እባክህን በሳውዳ በእስር ቤት ላለችው እህታችን የሞት ፍርድ ተፈርዶባት አሁን በገንዘብ እንዲቀየርላት ብዙ ብር ተጠይቃለች እባክህን ድርስላት እሼ በማሪያም

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Před 10 měsíci

      ጒበዝ እህቶች በርቱበየኮሜቱ ዲምፅሁኑ ያረብ አላህነጃይበላት

  • @lyela222-zy1ux
    @lyela222-zy1ux Před 10 měsíci +7

    _እሼ ለእህታችን ድምፃ ሁን አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ለቤተሰቦቻቸው ለሀገራቸው ብዙ መሰዋትነት እየከፈሉ ነው ማሻአላህ በጣም ብዙ ተከታይ አለህ ሁሉም ነገር የሚወስነው አላህ ነው ግን ደግሞ እኛም የቻልነውን ሁሉ ሰበብያ እድናደርስ ነግሮናልና ለእህታችን ለይላ እኛ ሰበብ እንሁናት_

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 10 měsíci +19

    እኔ እኮ እሸ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ነው ልዬ የሚያደርግህ እድሜ ጤና ይስጥህ:: ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 10 měsíci +26

    በሀገራችን በአለማችን የምንሰማውን የሞት ዜና ፈጣሪ ወደ ሰላም ይለውጥልን!🙏
    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    በጣም ጎበዞች በርቱ 💚💛❤️

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 10 měsíci +18

    ዋዉ ጀግኖች በርቱ ትችላላችሁ

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před 10 měsíci +10

    እሸ ለህታችን ሰበብ ሁንላት

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 Před 10 měsíci +5

    እሽቱ መለስ በፍጣሪህ ይሁንብህ ለይላ የምትባል በሳውድ የሞት ፍርድ የተፍርደባት ልጅ አለች ድምፅ ብትሆናት

  • @mammyking
    @mammyking Před 10 měsíci +4

    ቢሆንልኝና ቢሳካልኝ ብላችሁ እምታሥቡትን በሙሉ አላህ ሁብሀነወተአላ ያሳካላችሁ ያሳካልን يارب

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Před 10 měsíci +3

    በሳኡዲ የሞት ፍርዷን ለምትጠባበቀዋ እህታቺን የአቅምክን አስተዋእፆ አድርግ እሼ ሰኢዶ ኢሻአላህ ሲል ደስሲል አላህ አላማህን አላህ በሚፈቅደው መልኩ የሚያሣካልክ ያድርገው በተቻለክ ከወንዶች ጋር ስራ ማርታየም ጎበዝ ነሽ ትልቅ ቦታ እድትደርሱ ምኞቴነው

  • @user-dr5kk6mm7l
    @user-dr5kk6mm7l Před 10 měsíci +3

    ማርያምን ስትል ልጅቷ አንደበቷ ሲጣፍጥ ...በርቱ ፈጣሪ ያግዛቹሁ

  • @meremmuhammed5675
    @meremmuhammed5675 Před 10 měsíci +11

    እደሚታወቀው ይየናንተን ቻናል የምናደምቀው እኛ በ ሀረብ ሀገር ያለን ልጆችነን በኛ ነው ድምቀታችሁ እናም ስለ ለይላ ጉዳይ አንድ ነገር እድትለን እንፈልጋለንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +3

    እሼ በእግዜአብሄር ሳዉዲ ላለችዉ ለይላ ድምፅእንሁናት አይ ስደት ለቤተሰባ እና ለሀገራ እናብቃት

  • @banchisentayew715
    @banchisentayew715 Před 10 měsíci +2

    እሼ የምር ደስ የሚል ነገር ነው ያረክላቼው እድል እንዲከፈትላቼው ይረዳቼዋል ፈጣሪ ይርዳቼው አንተም እድሜ ይስጥህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +7

    ውው የኔ ጀግኖች በርቱልን እሼ ምርጥ ሰው በሳቅ ልሞት ያንተ ነገር ፈታ ከቁም ነገር ጋር ጌታ ይባርክህ የኢትዮጵያ ልጆች ከፍ በሉልኚ❤❤❤❤

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p Před 10 měsíci +6

    እሸቱ በአላህ ለእህታችን ከፈጣሪ በታች ከሞት እናድናት ድምፅ ሁናት ውጪም ብቶን ቪዳዮ ስራላት

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 10 měsíci +5

    እሽ በውነት እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ልጆች ድንቅ ናቸው እናመሰግናለን ክበሮልን

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e Před 10 měsíci +26

    አሼ በፈጠረህ በሳኡዲ አረብያ የሞት ፍርድ የተፈረደባትን አህታችነን ቤተሰቦቻ በቻናልህ አቅርባቸው አተ ብዙ ተከታይ አለህ የአህታችን ሂወት እናድን እኛ የአረብ ሀገር ስደተኖች ለተቸገረ ደራሽነን ግን እኛ ስንቸገር ማንም አይረዳን የተጠየቀው ገዘብ በሳኡዲ 2ሚሎን ሲሆን በኢትዮ እሰከ60 ሚሎን ነው ሀምሳ ሎሚ ለአድሰው ሸክሙነው ለ50ሰግን ጌጡነው አሼ

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 10 měsíci

      ምን አድርጋ ነው ምተገደለው? አልገባኝም

    • @user-lj5vo1ov1e
      @user-lj5vo1ov1e Před 10 měsíci +1

      @@Naniya254 አሰሪዋ ሊደፍራት ሲል እሱን ለመምታት የወረወረችው የአሰሪዋን ልጅ መትታ ገደለች

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Před 10 měsíci

      እንተባበራት

    • @romantup9195
      @romantup9195 Před 10 měsíci

      ​@@user-lj5vo1ov1eEthiopia aydelm yalew gen balebet demts bihonat

  • @ZA18514
    @ZA18514 Před 10 měsíci +13

    እኛን ፍጡራንን የፈጠረ ሀያሉ አምላክ አገራቺንን ሰላምያርግልንንን😢😢😢😢

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 Před 10 měsíci +9

    ሁሉም ነገር ፅናትና ትግስት ይፈልጋል🙏❤️

  • @YOHAMIC
    @YOHAMIC Před 10 měsíci +12

    ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል አሜን በሉ!

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 10 měsíci +14

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medina-ut5wx
    @Medina-ut5wx Před 10 měsíci +3

    ኢትዪጰያዊ መሆኔን ወዴድኩት ግማሺ ሙሉ በሙሉ ኮሜት ሥለእታችን ነው የተሠጠው ኮሜት አሼ መልካም ሠው እባክህ ኮሜቱን አይተህ የሆነ ነገር አድርግ እህታችንን እንታደግ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před 9 měsíci

      ድምፅ የማይሆኑበት ምክንያት ብለው ለቀዋል ቢቢኤስን ጭምር ቢደወ አላየሁም ግን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 10 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ ማርያምን ስትል ደስስ ስትል እመቤቴ ትጠብቃቹ❤

  • @Zepeto236
    @Zepeto236 Před 10 měsíci +3

    ሀያሉ እግዛብሔር ከናቱ ጋር ይድረስላት እመቤቴ ማርያም ፈጥና ትድረስት

  • @matub4261
    @matub4261 Před 10 měsíci +10

    አይ እሼ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 10 měsíci +5

    አሽየ ወንዲማችን የኛ አስተዋ እንወዲሀለን 😢😢😢አንዲ ነገር ተባበርን እባክህ ሳኡዲ ልትገደል ላለችው ለይላ እርዳን በፈጣሪህ ይሁንብህ አዲስ አበባ መተዋል ቤተስብ አቅርብልንና እርዳን ተስሚነት አለህ አሹየ

  • @user-un5qf1hi5l
    @user-un5qf1hi5l Před 10 měsíci +3

    good luck

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 10 měsíci +2

    ማሻአላህ አላህ እጡሩ ደርጀ ያድርሳችሁ ጀግኞች ናቸው 💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před 10 měsíci +5

    እሸ መሌ በባትክ አጥት ይዘንሀል አድ እህታችን ሠውድ በሠው ገደላ ወጀል ልትገደልብነው ላይብ ለይ ገዘብ አሠባሥብላት 😢

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 10 měsíci +1

    እሼ የአንተ አይነት ትንሽ ቢኖሩ አሰብኳት አገሬን ክብር ይገባህል ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 10 měsíci +7

    በጣም ጐበዞች ናችሁ 👏👏👏👏

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 9 měsíci +2

    They’re astonishing so
    the Ethiopian Ministry of Culture and Tourism must do something to help these talented young man & lady to make their efforts fruitful. 👍

  • @user-ty8sk6xj9y
    @user-ty8sk6xj9y Před 10 měsíci +3

    ሀገራችንንሰላም ያርግልን ያረብ

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 Před 10 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሼ ሺ ዓመት ኑርልን ሰላምህ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzinesh9207
    @buzinesh9207 Před 10 měsíci +31

    እሺ ወንድሜ ለእታችን ቮድዬ ስራላት ልትገደለል 4 ወር ብቻ ነው የቀራት

    • @mekidelawitmesfin2734
      @mekidelawitmesfin2734 Před 10 měsíci +4

      4 ወር በጣም ብዙ ነው እስከዛ ፈጣሪ አለ

    • @buzinesh9207
      @buzinesh9207 Před 10 měsíci

      @@mekidelawitmesfin2734
      እህቴ በ4 ወር የሳወ ዲ2 ሚሊን አይሞላም በኢትዮጵያ 50 ምንማን ሚልዬን አይሞሊም

    • @sabidiptube6812
      @sabidiptube6812 Před 10 měsíci

      Gn mn atifita new😢?
      Ayezon Egeziabher ale. Hulachinm be stilot Enasebat kezi chinke Egeziabher endiyaterfat🙏🙏

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 10 měsíci

      ​@@sabidiptube6812ህፃን ልጅ ሙታባት😢😢😢

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před 9 měsíci

      ​@@sabidiptube6812 የተባለው በስተት ልጂ ገላ ነው

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Před 10 měsíci +1

    የሚገርሙ ልጆች ዋው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mhertu
    @Mhertu Před 10 měsíci +1

    እሼ ሁሌም ኑርልን አባቴ

  • @faruzamohammed9448
    @faruzamohammed9448 Před 9 měsíci +1

    አባክህ ወንዲማችን ለፈጣሪ ስትል የሞት ፋርዲ ለተፈረደባት እህታችን ለይላ ዲምፃ ሁን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 10 měsíci

    እሸ ነገሮችን የምታስተምርበት መንገድ እኮ ነው የሚስበኝ ስኬት ተቀምጦ አይገኝም ባለህ ሞክር መንገድህን እግዚአብሔር እንዲመራህ ጠይቅ ትላለህ በትክክል

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Před 10 měsíci +1

    ከራምዚል እሪል እስቴት ባለ ቤት ጋር አገናኛቸው አሼ መልካም ሰው እስፖሰር እንኳን ቢሆናቸው❤❤❤❤

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Před 10 měsíci +5

    እሸቱ ቤት በመጅመርያ ትገኝሁ❤❤❤❤❤

  • @user-dj1oj5tu7c
    @user-dj1oj5tu7c Před 10 měsíci +1

    አንተ ለኔ ትለያለህ ተባረክ

  • @Seidsirajahmed
    @Seidsirajahmed Před 9 měsíci

    Eshetu mrt sew enamesegnhalen larekln Hulu .... endante aynetun yabzaln shi amet nurln enwedhalen

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před 10 měsíci

    እሸቱ ፡ ግን ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ የሰውን ፡ ህልም ፡ ለዓለም ፡ ስለምታስተዋውቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ ፡ግ ን ፡ በጣም ፡ አስቀኸኛል ፡

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 10 měsíci +3

    ❤❤👌👌👌👌እሼ መልካም ሰው

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před 10 měsíci +1

    I am proud of you great job

  • @KRS106
    @KRS106 Před 10 měsíci +1

    እባክ እሼ 11በሳው የሞት ፍርድ ተፈርዶባት ግን 2 በብር ተቀይ ካሳ ሚሊዮን ሪያል ተጠየቁ እሼ ቅንሰው እባክህ እቺን ልጅ እንታደጋት😢😢😢 አላህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 Před 10 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ማርያም ትጠብቅሽ 🙏🥰

  • @Kedest5689
    @Kedest5689 Před 10 měsíci +1

    ሰላምክ,ይብዛ,በጣም,ነው,የምወድክ,አይዞክ,በርታ,እሼ,እባክክ,በመብርሀንን,በአዛኝታ,በጭቅ,አማላጅ,ከእግርክ,ስር,ልውደቅና,ልለምንክ,እሼ,እባክክ,ሳውዲ,አረቢያ,የሞት,ፍርድ,ለተፈረደባት,እህታችን,የምትችለው,ያህል,እርዳት,እሼ,በአርባራቱ,ታቦት,በኪዳነህ,ምህረት,ከመድሀኒያለም,ጋር,ዝም,እደማትል,ተስፋ,አረጋለው,እሼ,እሳም,እደኔ,ሰርቼ,ቤተሰቤን,እረዳለው,ብላ,የተሰደደች,እህቴ,ክፉ,ስደት,ግን,በሞት,ሊወስዳት,ነው,እሼ,እባክክ,ተለመነኝ

  • @user-ck6sm9nv9s
    @user-ck6sm9nv9s Před 9 měsíci

    ዋው የኛ ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤እሼ በጣም ነው ፈታ አረከኝ

  • @user-to9ts1od9y
    @user-to9ts1od9y Před 10 měsíci +1

    እሽ እባክህ በእግዚአብሔር ሳውዴ ላለችው እህታችን ሂወት አትርፋት ለነፍስህ ነዉ ወድሜ

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g Před 10 měsíci +1

    ስላምህ ይብዛልን እሼ አስክኛ 😃😃😂😂😃😃😃በጣም አደናቀችሁ ነኝ ዋውውውው በርተልን

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Před 9 měsíci

    Very good talent 👏 👌 👍 I am proud of you my people..hope one day they will reach their dreams.

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 10 měsíci

    እሼ እራስክ ወድቀህ ማርቲን ጣልካት 😂😂ዋው ደስ ሲሉ 😍😍ለእዛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የአመቱ ድንቅ ጥበበኞች መጨረሻችው ይመር 👌👌

  • @abelyedinglelij4397
    @abelyedinglelij4397 Před 10 měsíci +1

    Eshe ❤

  • @user-mb7kq2tk3w
    @user-mb7kq2tk3w Před 9 měsíci

    😢እዉነት ነወ እማያልፍ እየመሰለን እኮ ነዉ እሸ አልቅሰህ አስለቀስከ ጸልይልን ስደተኛ ነን😢😢😢😢

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 9 měsíci

    ምርጥ ብቃት

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 9 měsíci

    አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ጀግኖቺ ናቺሁ ትቺላላቺሁ አላህ ይባርካቺሁ❤❤❤❤❤❤እሺየ በሳቅ ነው ያደከምሕኝ ወድሜ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahma-743
    @rahma-743 Před 9 měsíci

    አይእሸት ክክክክ ወላሂበሳቅነውየሞትኩት😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 10 měsíci

    ማርያም ማርያም እያልኩ ነው ያየዋቸው ትለያላችው ትልቅ ቦታላይ ፈጣሪ ያድርሳችው

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 Před 8 měsíci

    aye esha you so funny i love it i watch it so many times

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 9 měsíci

    ለማመን ይከብዳል

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před 10 měsíci +2

    ሊቀ ትጉሃን እሸቱ
    ❤❤❤❤❤

  • @user-gq8du5bx1t
    @user-gq8du5bx1t Před 10 měsíci +1

    😇😇😇😇😇😇😇😇May God bless you both Athletes.Esha I have no words to describe you...If God is willing to listen to my prayers ...my wish for you is ....let your best wish happen in you life ....😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @user-zk6mj4eq8m
    @user-zk6mj4eq8m Před 9 měsíci

    Betam des ylal yimech eshetu

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n Před 10 měsíci

    በጣም አከብርካለሁ.....

  • @comceill6635
    @comceill6635 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤ እሼ ላንተ ቃል የለኝም

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390 Před 9 měsíci

    Wayenaa wayenaa eshaa

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 Před 10 měsíci +1

    አንተ እኮ ንፁህ ልብ ነው ያለህ

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk Před 10 měsíci

    እሸ😂😂😂😂😂 ሰርከስለሚሰሩውት ግን ዋውውው ናቸው

  • @mesfinabate-qz3tu
    @mesfinabate-qz3tu Před 10 měsíci +2

    ትልቅ ቦታ እንደሚደርሱ ያስታውቃሉ

  • @beetyube
    @beetyube Před 10 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ድና መጣቸህ እሼ ቤተስብች ዋውውውው እግዚአብሔር ሆ ባክህ ኢትዮጵያ ስላም መልስልን😢

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 Před 10 měsíci

    Eshe yaa hagerachin lijicho betam gobez nachu

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Před 9 měsíci

    በጣም ጀግና ናቸው የኔ ውዶች በርቱልን ❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 9 měsíci +1

    አሹ 😂😂😂እዴት እዳሣከኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před 9 měsíci

    አይ ሼቱ በወነት እዴዛሬዉ አስቆኝ አያቅም😂😂😂😂😂

  • @mimietiopia486
    @mimietiopia486 Před 10 měsíci +1

    Salem eshtu be online pls mameri efalegaw❤❤

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Před 10 měsíci +1

    እሼ በፈጠር ስም ልለምንህ ለይለን ከሞት እንተደግ በሰዉዲ እስር ቤት ነት የሞት ፊርዲ ተፈርዶበት ነበር ወደ ብር ተቀይሮለተል ሁለት ሚልዮን ሪያል ተጠይቀለች እዲረዱወት ጢር አዲርግ እርዱወት ለፈጠር ቢለቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Před 9 měsíci

    ክክክ ወይኔ በሣቅ ሞትኩ እሺ❤😂

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 10 měsíci +1

    😂😂😂😂ይመቻችሁ እሼ ምርጥ ሰው👍👍👍

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 9 měsíci

    እደ በጣም ይችላሉ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 10 měsíci

    እሺ በሳቅ በጣም ጎበዝ ናቸው ይቻላሉ

  • @wubitshimanga9232
    @wubitshimanga9232 Před 10 měsíci +2

    እሼ please. ስልካቸውን ላክልን

  • @shituyegbulhi2277
    @shituyegbulhi2277 Před 9 měsíci

    ቃል የለኝም

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn Před 10 měsíci +1

    ወይኔኤ እሸቱይ ለምን አልጠራችሂኝ የናንተሥ ከፍ❤❤❤❤❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před 10 měsíci

    እሸ ጀግና በርታ😍😍😍😍😍😍😍👍

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 10 měsíci +1

    2:11 I’m dead 😂😂😂😂

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤ የመጀመርያ ነኝ ዛሬ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před 10 měsíci +1

    በጣም ነው የሳቀኝ እሼ መሌ😂😂😂