ይብላላኝልሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2019

Komentáře • 665

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 Před 3 lety +40

    _ይብላኝልህ በል ደህና ሰብት_
    _በል በቃህ ከግድህ ይበቃሀል ቅርብኝ ቅርብኝ ያተ ነገር በቃኝ ኡፉ 7 አመት ውስጤን አቆሰልከኝ ይብቃኝ ከግድህ_

    • @user-he1tl4db5x
      @user-he1tl4db5x Před 2 lety +8

      አይዞሽ ማማዬ ለበጎ ነው የተሻለውን ይስጥሽ ፍቅር ከባድ ነው እኔስ ረስቸው የሚያፈቅረኝን የማፈቅረውን ከግቻለሁኝ

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky Před 6 měsíci +1

      እረ ጎበዝ ነሽ 7አመት እንኳን 7 ወርም አላድርለት በሳምንቱ ነው ያወጣሁት ጀነት ኑሮን የኖርኩኝ ነው ከዚያም የመኒየን ባል ምርጥ ፍቅር ሰጥቶኝ ይህን ያክል አመት ስኖር መጠነሽ የለ ድብርት የለ መልካም ፀባይ ያለው ባል ያድላችሁ ነው የምለው የውጭም ዜጋ ሆነ የኛም መልካም ሲያጋጥም ነው እፎይ ብየ ነው መኖር የያዝኩት አልሃምዱሊላህ የሀበሻ ወንድ እዚያው ተቀቅሎ ይበላው ነፍሱን ነፍሱን ወዳጅ ነውና አይለፍለት

    • @user-kh9nj9rx4c
      @user-kh9nj9rx4c Před měsícem +1

      አይዜሽማሬሁላችንምነን

    • @MameTube-uv2cp
      @MameTube-uv2cp Před 16 dny +3

      ♠አብሺሪ እህትነት "የግዜ ጀግና ጂ የሠው ጀግና የለም"🗣 እናም መገፋት ጥሩነው።🗣ለወደፊት ህይወትሺ ተሥፋ ብረሀን ይሠጥሻል። 🗣ቀና በይ ቀንአለ እሺ❤
      🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 Před 4 lety +63

    ያርቢ ለካ ሁሉም ስው. ቁስለኛ ነው አይዞን እህቶቸ የመጣን መቀበል የሄደን መሽኘት ነው 😏😏😏😏😏

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +30

    😢😢😢😢ይብላኝ እልህ ላንተ ያው ሄድኩልህ በል ደህና ሁን አንተ ብሰባብረኝ እንዳልነሳ አርገኸኝ ብትሄድ እኔስ የፈጠረኝ አልተወኝም ገድፎኝ ፍቅር ብቻ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ሰቶኛል ምን ይሰነዋል

    • @sabontuwalloo7375
      @sabontuwalloo7375 Před 3 lety +2

      እኔም እሱ ቢከዳኝ ያዉም ወንድ ከሴት ዉብ ልጆች ማስረሻ ሰቶኛል ይቅናህ ለኔም ፈጣሬ አለኝ

    • @user-cx4xr2rv1r
      @user-cx4xr2rv1r Před 3 měsíci

      😢😢😢😢

  • @zeynebawasihun6027
    @zeynebawasihun6027 Před 3 lety +14

    ይብላኝልህ ላተ ቃልህን ለበላከው የተሰበረውን ልቤን የሚጠግን ንጉስ የሆነ ባል ሠጥቶኛል አልሀምዱሊላ ደስተኛ ነኝ

  • @user-rj5bl2jc9p
    @user-rj5bl2jc9p Před 4 lety +61

    ወይ ትዝታ ገደለኝ ይብላኝልህ ላንተ ቃልህ ለፈረሰዉ 😢😢😢😢😥😥😥

    • @mlove7326
      @mlove7326 Před 3 lety +3

      አብሽሪ ውደ እኔ ግን በገዛ እጀ ትቸው አሁን ትዝታ ሊገለኝ ነው

    • @zizuyoutube2651
      @zizuyoutube2651 Před 2 lety +1

      የማይጠቅም ነገር ሙቁረጥ ነው የሚሻለው

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 Před 2 lety

      😭😭😱😭😭😱😱😱😱😭😭😭💔💍💔💔💔

    • @tube4655
      @tube4655 Před 2 lety

      አብሽሪ ላያስችል አይሰጥም አላህ ያጠክርሽ

    • @fatmaal8712
      @fatmaal8712 Před rokem

      አይይይይ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před 4 lety +29

    አይ ይብላኝልክ ላንተ እኔስ እግዚአብሄር እንዳረገኝ እሆናሐሁ ይብላኝልክ ላንተ በልደህና ሰንብት🇪🇹🇪🇹

  • @queenhatta9661
    @queenhatta9661 Před 3 lety +46

    ወይ ነዶ ሁሉም የተጓዳ ነው የሀበሻን ወንዶችንማ አስሮ ነበር ሚጥሚጣ ማጠን😠😠😠😠ምድረ ደነዝ በደካማ ጎናችን እየገባችሁ የልብ ጠባሳ አረጋችሁን ወይ መቃጠል

    • @user-rq4im3dq5o
      @user-rq4im3dq5o Před 3 lety

      ይሀማ በቃ ሴቶቹን አስሮ ነበር በርበሬ ማጠን ስት አሉ አለሁ እያሉ ፍቅራችንን ገደል የሰደዱት

    • @user-ix1sd6nk9z
      @user-ix1sd6nk9z Před 2 lety

      ሚጥሚጣ ሲያንሰውነው ውዴ😯

    • @zemzemali7358
      @zemzemali7358 Před 2 lety +1

      አይ፡እፍሪጅማስገባትነውአሪፍ

    • @hajarayman123
      @hajarayman123 Před 2 lety

      ክክክክክ

    • @kalNigussie-bu3nf
      @kalNigussie-bu3nf Před 4 měsíci

      እዉነት ነዉ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 lety +10

    አይዛችሁ የመዳምቅመሞች ከበደቢሂድ ሞላይመጣል 😅እርግፍ አድርጉት አትግፉእጅ ተገፊሁኑ👍

    • @islamismylife5437
      @islamismylife5437 Před 2 lety

      ወላሂ ሚስኪን እህቶች ሁሉም ልባቼው እንደተጎዳ አየሁ እኔም ገጥሞኝ ግን አላዝንም እንዳውም አልሃምዱሊላህ ለእኔ የማይሆነኝ በጊዜ ተላቀቅኩኝ

  • @taiba5130
    @taiba5130 Před 4 lety +40

    ይብላኝልህ ላተ ቃልህን ለበላሀው እኔስ ምንም አልሆን አድ ቀን ይገባህ ይሆናል 💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +6

    ሁሉም እንደኔ በፈቅረ አልቃሻ ነው😥💔 አይ መለየት ይበላኝልህ ላተ የጅህን ታገኛለህ 😭😭☝️😭💔

  • @monalizakebede6770
    @monalizakebede6770 Před 4 lety +37

    ይብላኝልህ በጣም የተጉዳ ያቀዋል እምወደው ሀገር ነው እኔ ስደት እዛ ልምጣ ስላቸው ቤተሰብ ትንሺ ስሩ አሉ ይሱ ነይ አለ ካልመጣሺ አልፈልግም አለ አይ

    • @user-rk5yf9sv5m
      @user-rk5yf9sv5m Před 4 lety

      ታዲያ ምን በጀሽ

    • @nelove7971
      @nelove7971 Před 4 lety +3

      ሞኝ አትሁኝ ቤተሰብ አንዳንድ ግዜ ያንችን ጉዳት አይረዳሽም በወር የምታገኚው ብር ብዛት እንጂ ማር ሰራ ሰራ አድርገሽ ግቢ

    • @mxm262
      @mxm262 Před 4 lety

      ወይኔ ማሳዘንሽ እኔም ጥየ ነውየመጣሁት አይዞሽ እህቴ

    • @user-cs2js5iq6d
      @user-cs2js5iq6d Před 3 lety

      የእኔ።ቤጤነሽ

  • @hedi9273
    @hedi9273 Před 4 lety +14

    ኸረ ሴቶችየ አሣዘናችሁኝ በጣም ሁላችሁም ብሶተኛ ሆናችሁ የተሠበረ ልብ ነዉ ያለዉ ሁሉም ሠዉ ቢሄድ ሠዉ ይመጣን አብሽሩ ጥርግ ይበል እኔስ ላተ ይብላኝጅ አምተኛ አገባሁ ሀሀሀሀ

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t Před 3 lety +3

      ጥርግ ቢል ህመሙ መችም አይለቅ ተዋዶ መለየት ካባድነው

    • @hggg2959
      @hggg2959 Před 2 lety

      @@user-gc4sj2qx3t ልክ ነሽ ውዴ የልብ ቁስል ሲቃይነው

    • @zemzemali7358
      @zemzemali7358 Před 2 lety

      እናምንይጠበስ

  • @user-hn8fv2vu8y
    @user-hn8fv2vu8y Před 9 měsíci +5

    2005 ትዝታ ሙሽራ ነበርኩ ይህን ሙዚቃ ሲሰሙት አስታውሳለሁ

  • @Eman-lv1qj
    @Eman-lv1qj Před 4 lety +26

    ይብላኝልህ ላተ ለከሀድው እኔስ የልቤን አይቶ አላህ ያግዘኛል

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t Před 2 lety

      🌶አላህእዳዝልሽ እዚህምንትሰራለሽ

    • @abdilkaderessa9884
      @abdilkaderessa9884 Před rokem

      yes

    • @sartt4348
      @sartt4348 Před 7 měsíci

      በጣም💔💔💔😢 እኔስ እድለቢስ ነኝ ወይ ከበተሰብ የለ ወይ ከባል የለ ወይ ከጓደኛ የለ 💔💔ብቻ ፈጣሪየ አላህ ከጕኔ ነው አልሀምዱሊላህ😢😢❤❤

  • @gghrhjgj2896
    @gghrhjgj2896 Před 4 lety +20

    ጥሪግ. በል. አባት. አይደለህም. ወንድ. በወንድ. ይተካል. እሺ.

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር እውነት ነው ታማኝ ሰው ማግኘት ማለት ይከብዳል❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +6

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላም ይብዛልሸ።

  • @user-ql4bn8ww8g
    @user-ql4bn8ww8g Před 4 lety +11

    አይይይይ ይብላኝልህ አንተንአምኝካገርወጥቸቀርሁዛሬ ስደትላይሁኝ እደት የት እዳለ አላቅም በዝታው ብቻ እኖራለሁ

  • @mdahmad5479
    @mdahmad5479 Před 3 lety +5

    ህህህህህህህህ💔💔💔💔😡😡😡😢😢ይብሌኝልህ ለአተ እኔስ እኖራለው አምላክ እዳደረገኝ አንተ ግንየጂህን ታገኛለህ 💔💔💔😢😢የተረገምህ

  • @user-wq5wo7hl2m
    @user-wq5wo7hl2m Před 9 měsíci +2

    የመጀመረያ ጎደኛየነበር ሰለየው ይሄንን የሰማሁት😢😢😢😢 አይስደት

  • @user-ks5ie2vi8r
    @user-ks5ie2vi8r Před 4 lety +11

    ወይ ስደት ይብላኝ አይይይይይ

  • @sayeedahmed2415
    @sayeedahmed2415 Před 2 lety +6

    ጥርግይበል አላህ ከሱ የተሻለ ይዞልኝ ይሆንል😥😥😥

  • @user-xz3ik3rs4l
    @user-xz3ik3rs4l Před 3 lety +7

    መብረየ የገሬ ልጅ ሥወድህ የብየ ጉረባ ልጅ

  • @user-rm6jy6wx8n
    @user-rm6jy6wx8n Před 4 lety +19

    ይብላኝ እለት ለእሱ እኔሥ ይህዉ ሂጃለሁ ፍቅሩን ተሸክሜ ስሞሺረዉ ልኑሩ በልቤ ደብቄ የገጠሩን ሺቅርቅረ

    • @mr.k4420
      @mr.k4420 Před 7 měsíci

      Yeah 😊mnky4vcd. 😅😊

  • @user-uv3fb1mz1l
    @user-uv3fb1mz1l Před 8 měsíci +2

    ይብላኝልህ አንተ የተረገምክ እኔስ አለሁኝ እግዚያብሔር ይመስገን ላንተ ግን አይይይይ😢😢😢

  • @air7344
    @air7344 Před 3 lety +13

    ይብላኝልክ ቃልክን ላፈረስሀው፡ላንተይመችህ እኔስ እደተከርተትሁ እኖራለሁ።አሣዘንከው ልቤን ያተስ፡ነገ እደውያተሥ፡ነገር ለሰውአይነገር ።አይ ፍቅርርርርርርርርርርርርር

  • @user-gm4ob2ux5g
    @user-gm4ob2ux5g Před 4 lety +5

    ውይ ጋደኞቸ በዚህ ሙዚቃ ስትስቃይ አሳልፌ አለሁ እናት የለኝም ነበር እናም ብዙም ስቃይ አሳልፌ ስደት 14 አመቴ ገባሁ እምገርመው አሁንም ስደት ነኝ ሂወት ታደክማለች

    • @user-ex3mj3df2u
      @user-ex3mj3df2u Před 3 lety

      አይዞሽ እሕቴ በርች

    • @sirsirkonjo2484
      @sirsirkonjo2484 Před 3 lety

      አይዞሽ እህት እኔም 8 አመቴ

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው

    • @rozamuahmud1657
      @rozamuahmud1657 Před 2 lety

      ያአላህ እህት ብርታቱን ይስጥሽ እዱንያ አትሞላም አገርሽ ግቢ ትዳር ከለለሽ አግቢ

    • @KalkidanFekade-ne8fo
      @KalkidanFekade-ne8fo Před 4 měsíci

      የኔውድእህትአይዞሺ

  • @menztube6207
    @menztube6207 Před 4 lety +15

    እህት ወንድሞቼ የዩኒቨርስቲ ነገር አልተሳካልኝም።
    ዩቱብ ቻናሌን ስብስክራይብ (subscribe)አድርጉልኝ እና ስራ ልጀምርበት እህት ወንድሞች ተባበሩኝ ዉድድድድድድ አደርጋችኋለሁ 🙏😍

  • @user-nd2cb9gg3b
    @user-nd2cb9gg3b Před 4 lety +29

    ይብላኝ ሲወደድ ለከዳው ሁሉ ይብላኝለት💘💘💕🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elham0902
      @elham0902 Před 4 lety +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-mk7er1no2m
      @user-mk7er1no2m Před 3 lety

      🙏🙏🙏🤤🤤🤤🙏🙏👌👌👌👌✌️✌️Hiواو واللة

    • @user-mk7er1no2m
      @user-mk7er1no2m Před 3 lety

      @@elham0902 😥😥😥😥😢😢👌👌👌🙏🙏🙏👆👆Hiواو واللة

    • @user-mk7er1no2m
      @user-mk7er1no2m Před 3 lety

      👌👌👌💋😋😋😋😋😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-mk7er1no2m
      @user-mk7er1no2m Před 3 lety

      ❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥🙏🙏👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝🤝🤝👍👍👍👍👍👍👍

  • @emuemu5073
    @emuemu5073 Před rokem +6

    ሁሉም ልቡ የተሰበር ነው አይዞን እሕቶቸ 🥺🥺🥺🥺

    • @BhbhbBhbhbh
      @BhbhbBhbhbh Před 10 měsíci

      አይይዘድሮ❤👍😘

    • @user-ne8wm5rf1n
      @user-ne8wm5rf1n Před 7 měsíci

      እውነትእኮነውሑላችንምየተሠበረልብይዘነውየምንኖረው

  • @user-jr9fs2iu2q
    @user-jr9fs2iu2q Před 4 lety +13

    ያአላህ ኮሚቶች ሁላችሁም በፍቅር የተጎዳችሁ ናቸሁ አይዞን ሁን ያለው ይሆናል
    ላናንተ ያለው የትም አይህድም የኔ ውዶች ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ሥደት አለቅሽም አለኝ
    እኔም ባሌ ናፈቀኝ በነገ በዛሬ ወራቱ ህድ

  • @Hanan-do7dm
    @Hanan-do7dm Před 4 lety +6

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ይብላኘልህ እኔሥ እኖራለሁ እንደሠዉ እንደሠዉ

  • @seadaseada6426
    @seadaseada6426 Před 4 lety +4

    እደውሁሉም እህቶቼ እደኔው የምትወዱትስው ከድቷችሆል አይይ ይብላኝለት አልሀምዱልሊሏህ ፣መቸነውግን ከልቤየምትወጣልኝ እህህህ እጭ

    • @user-tf8oo4nf3r
      @user-tf8oo4nf3r Před 3 lety

      እኔም ላወጣ ብለፈ እቢለኝ ይሄው 4 አመት የሆነን አይወጣም ከልቤ ማማ

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 Před 3 lety

      @@user-tf8oo4nf3r አብሺሪየኔውድ ምንምማለትአይዴለም

  • @user-xz3ik3rs4l
    @user-xz3ik3rs4l Před 3 lety +4

    በሰማው በሰማው መብሬ አብየ ጉረባ እኔ ጉረጅ ሀዘኔነ መቀሥቀሥብቻሁነብኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @-dx1tw
    @-dx1tw Před 7 měsíci +1

    ይብላኝልክ ላተእኔስ አለሁ መኖር ከተባለ እከራተታለሁ ተስፋየን እንዳጨለምከው ያጅክን ይስጥክ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gjufgg8564
    @gjufgg8564 Před 3 lety +6

    ቆይ ግን ተከዳን ከማለት የተከዳችሁበትን ምክንያት ማወቅ ይቀደማል ስትጋኝ አይቶሽ ይሆናል ያለ ምክንያት ችግር አይፈጠርም ወይም አያምንሽም ብቻ የሆነ ችግር አለ በመካከል እዲርቅሽ የሚያረግ

  • @ashimuhammad674
    @ashimuhammad674 Před 4 lety +8

    የጀንአገኘሁት፡ጥፋቱየኔነው፡💔💔💔💔💔

  • @user-kj5vw5ok5f
    @user-kj5vw5ok5f Před 3 lety +3

    ኢብላኝሊህ ላንተ ለበላሀውቀሊህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @m.m3974
    @m.m3974 Před 4 lety +125

    ጥርግበል ይብላኚልህ ላንተ እኔሥ አልሐምዱሊላህ ብትጎዳኚም አልፏል ዛሬ እደአባቴ እማከብርው እደወንድሜ እምፈራውእምወዴው አለኚ አልገፋሁህም አንተግን ገና የጂህ ብዙ ያሣይሐል

    • @sfrsfr964
      @sfrsfr964 Před 4 lety

      Hi mate dt5 4rrt

    • @iyarusmabratu5850
      @iyarusmabratu5850 Před 4 lety +1

      ይብላኝልህ ላተ

    • @milonbd9757
      @milonbd9757 Před 3 lety +1

      Yenewm eyelemenkut be sew hager tlog eko hede eriyyyyy mekatele

    • @m.m3974
      @m.m3974 Před 3 lety +9

      @@milonbd9757 አብሺሪ እህቴ ቀና በይ ቀን አለ ሁሉም ያልፋል ሰው እደሞተጂ እደወደቀ አይቀርብ አብሺሪ በልጠሺው ተገኚ ራሰሺን ጠብቂ ለወንዶች ዝቅ አይባልም

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 Před 3 lety +7

      እደት አምነሽ አገባሽ እኔ ለማመን ከብዶኝ ዝም ብየ ተቀመጥኩ😢

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i Před 4 lety +5

    ላንተ ይብላኝ እንጂ እኔስ አለሁ ያንተንም ደስታ ይቀማህ ያረብ መሀመድ የመርሳው እንጋይ እራስ

    • @xcg7944
      @xcg7944 Před 4 lety

      ማርዋ አይዞሽልኝ ያግኙት የጃቸውን ዱአየ ነው አብሽሪልኝ እያነቡ እስክታ ሆኗል የኛ ነገር

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před měsícem

      መሀመድ የሚባል የመርሳ ልጂ በጣም ባለጌ ነው ስም ገጠም ካልሆነ በስተቀር አውቀዋለሁ አይዞሽ 😢😢

  • @abdallaalhouti1393
    @abdallaalhouti1393 Před 4 lety +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋፋፋፋ ይህን ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለሁ ወላሂ ለመጀረያ ስደት ስወጣ ወድ ባቤቴ ከለዝህ በቀር አያዳምጥም ነበረ አሁን ግን ግዜ ተገለባባጪ ነዉ ሳዉድ አረቢያ ህድ ድፍን 5አምስት አመት አሰቆጠረ አድራሸዉ ጠፍቶ ተራየን እያለቀሰሁ ተቀምጫለሁ እኔስ ባይሆን በስልክ እያናገረኩ አበረታታዉ ነበረ መገናኘት እዳለ ኡኡኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋ እረ ስቱን ብቻ ድአ አርጉልኝ ዉድ እና የተከበራቹህ የዝህ ቤጂ ተከታታዩች

    • @user-bd7hk2sw1r
      @user-bd7hk2sw1r Před 4 lety

      አላህ ያገናኛችሁ እህቴ እኔም ትዝታ አለብኝ ባሌ ሥደት አትሂጂ ብሎኝ እቢ በየ ሥመጣ የጋበዝኝ ሙዚቃነው ግን አልሀምዱሊ ከሥደት ተመልሸ በሠላም ተገናኝተናል ሥደት በአይሥናየው ነው እጂ ክፉነቱን የምናቀው

    • @abdallaalhouti1393
      @abdallaalhouti1393 Před 4 lety

      @@user-bd7hk2sw1r ትክክል እህት ወላሂ ከባድ ነዉ ለማያቀዉ አሚንንንንንን ብያለሁ እህቴ

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 3 měsíci +1

    በቃኝ ሠዉ አላምንም😢💔💔💔💔💔💔

  • @kalNigussie-bu3nf
    @kalNigussie-bu3nf Před 5 měsíci +1

    እህቶቼ እኔም ዉንድን ልጅ አላምንም ተጎድቻለሁ በቃኝ ብየ አለሁ ፈጣሪ አንድቀን ይክሰናል

  • @user-oq9gd6dv5o
    @user-oq9gd6dv5o Před rokem +2

    ሁለትሺ 10 ብረዲልብሰ ጥቅልል በየ በዝህ ሙዚቃ አለቅሥ ነበረ ይብላኝጂ ላተ እኔስ አልሀምዱሊላህ አላህ ካተ የተሻለ አረጎኛል 😢😭ብትጎዳኝም ጠንካሪን ባተ ተምሪለሁ 😭😭😢

  • @user-rx9vk4oz2q
    @user-rx9vk4oz2q Před měsícem +2

    አረ ያተስ ነገር ለሠዉ አይነገር ብቻ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ በምቶዳት ተከዳ ላንተ ያልሆኩት የለም ብቻ ብዙነገር የኔየዘድሮዉ አይወራ ላንተ ስልከስንት ሠዉ ጋር ተጣላሁ ወላሂ ብቻ ከባድ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👉💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ላይጠገን ተሠብሯል ሁሉም ወዶች እዳተ መሰሉኝ

    • @hseid4061
      @hseid4061 Před měsícem

      አይዞሽ ወንዶች የሥራቸውን ይስጣቸዌ😢😢😢

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +9

    249 ኮሚቶ ሁሉም የተጎዱ ናቸው💔 በፈቅረ 😭 ሰት ሰው አለ ለካ በፈቅረ የተጎዳ 💔💔💔😭😭 የ

  • @toyibaadras7189
    @toyibaadras7189 Před 3 lety +3

    ይብላኝልህ ላተስ ይብላኝልህ ይህው ልቤን ሰብረህው ሰው እዳላምን አረከኝ ይስራህን ይስጥህ

  • @mfmffm3470
    @mfmffm3470 Před 3 lety +1

    ይብላኝልህ ላተ ያው ሄድኩልህ በል ደህና ሰንብት አይ ትዝታ ብቻ

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 Před 4 lety +27

    ይብላኝልህእዳተ ስራ ቢሆን ግን እዚህ ባልደረስኩ ሲያምኑት የማይከዳው አዱ አምላክ አለኝ

    • @sadh123atubia3
      @sadh123atubia3 Před 4 lety

      ጥርግ በል

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 Před 4 lety

      @@sadh123atubia3 በጣም አውቆየራቀን ድሌት ማረግነው ሌላ አማራጭ የለም

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 Před 4 lety

      @@reemahmed8678 አይይይ ውዴ

  • @mxm262
    @mxm262 Před 4 lety +5

    ወይኔ ጥየው ነው የመጣሁትጎደኛየን አሁን እዚህ ስገባ ይህን ጋበዘኝወይኔ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu Před 3 měsíci +1

    መቡር💕💞💝💝💝💝

  • @user-ou6dt7lu6z
    @user-ou6dt7lu6z Před 3 lety +3

    ይብላኝልህ ይብላኝልህ ላንተ ይብላኝልህ እኔሥ ቅብጥብጥ ቅብጥ የሚያደርግ አፍቃሪ ለገሠኝ ቸሩ ጊታ

  • @user-gf4qd7pe6y
    @user-gf4qd7pe6y Před 3 lety +2

    ውይ ሁሉም ቲያልፊ እልፊ ነውጂ ይህ ሙዚቃ ምን ያክል እደምወደው ጎደኞቸ ጋር ተጫውቸበት ነበር. ግን አልሀምዱሊላህ ትዝታ ሁኖብኝ ነውጂ አሁንሥ አላዳምጠውም

  • @user-in9tc4ge5h
    @user-in9tc4ge5h Před 2 lety +1

    እንደ ሰው ብትሆን ብታስብ አስመክርህ ነበር
    በቃ ትቸዋለሁ ለአምላክ ያንተን ነገር😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭
    7አመት እድሜን ለወሰድክብኝ ይብላኝልህህህህህ

  • @modo3628
    @modo3628 Před 4 lety +17

    ወይዘሮ አልቅሺልሞትነዉ ወይሰደት

    • @user-yl8uj4ml9v
      @user-yl8uj4ml9v Před 7 měsíci

      አብሽር አወልሽይ ጤና ከሁሽ ሁሉም ለበጎነው በይው ስት ቁስል አለኝ በስደት አረስቱን

  • @sadadagnew4893
    @sadadagnew4893 Před 4 lety +3

    ወይይይይይይትዝታገደለኝ. በዝህነበር ያገባሁት የዛሬንአያደረገውና😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-we7ee8jq3b
    @user-we7ee8jq3b Před 7 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንአይነት ትዝታ ነው እምትቀሰቅሱት የስራቹሁን ይስጣቹ

  • @user-fafi
    @user-fafi Před 4 lety +6

    አሳዘከው ልቤን!! አይይይ 💔

    • @user-vp9ek8mw3d
      @user-vp9ek8mw3d Před 2 lety

      ሀይ የሀገሬ ልጅ እደትነሽልኝ እየበረታሽ ነወይ አንች

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Před 7 měsíci +1

    ይሄን ስሰማ ሁሌ ኣለቅሳለሁ ብዙ ትዝታ ኣለብኝ 😢😢😢

  • @user-qx3fe8fw7o
    @user-qx3fe8fw7o Před 2 lety +1

    ይብላኝልህ እኔስ አለሁ ጥርግ..............

  • @user-xz3ik3rs4l
    @user-xz3ik3rs4l Před 3 lety +3

    የልባኝልሸአየየየየየየየየየየየየ

  • @ahlamlove6784
    @ahlamlove6784 Před 4 lety +5

    ይብላኝልህ ላተእኔሥ እዳይኑ የሚሣሣልኝ ፍቅረኛ አግቸ እየኖርኩ ነው ሂወት ባዱ ሥዘጋ ብህ ባዱከፍታ ነው

    • @lamrotgetachew2422
      @lamrotgetachew2422 Před 4 lety

      Yes you are right me too l say like you

    • @lulubintaragaw8413
      @lulubintaragaw8413 Před 4 lety +1

      ኩሚንት ላንብ ነበር የገባሁት እኔም እዳችው አልሀምዱሊላህ ከመግፋት መገፋት ይሻላል ለ9 አመት ያህል ቃሊን ጠብቂ ኑሪ ነበር እሱ ሲዘላዘል ከሊላ ወለደ ለዛውም ከካፊር አብሯት እየኑረ እራሱ አፈቅረው ነበር በይቅርታ ልብ አብሪው ቀጠልኩ እሱ ግን ጥፋቱ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አልነበረም በቃ ጥርሲን ነክሺ ለሚወደኝ ቃል ገባሁ በመሀል ትዝታው እየመጣ ቢረብሸኝም ሲስመኝ እራሱ የሚሳሳልኝ የፍቅር ሰው ጋር ነው ያለሁት አልሀምዱሊላህ

  • @zumraz9557
    @zumraz9557 Před 2 lety +1

    ወይኔ ትዝታ ይብላኝልህ ያንተ ነገር እኔስ አለሁ በስደት እርቂልህ

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 Před 2 lety +3

    ይብላኝልሽ. ለውዷ. ጓደኛዬ. ስወድሽ. ያው. ሄኩልሽ. በይ. ደህና. ሰብች. በአለም. ይመችሽ. የስራሽን. ይቅር. ብሎሽ. አሳዘሽው. ልቤን. አጀቴን. ቆረጥሽው. የቃልኪዳን. ውሉን. በሌላ. ስተኪው. የ7 አመት. ጓደኛዬ. ነበርሽ. እፍፍፍፍ. ዛሬም. እወድሻለው

  • @user-gy9gd8cz2c
    @user-gy9gd8cz2c Před 4 lety +30

    ይብላኘልክ ላንተም ወላሂ

  • @user-sb2vx1qo7l
    @user-sb2vx1qo7l Před 3 lety +1

    ይብላኝልህ ላተም ውይነዶ ሁሉምቁስለኛነውእና አይዞን የመጣንመቀበልየሄደንመሸኛትበስአልሀምዱሊላ አድስሂወትይመጣል

  • @user-xs8jc6lx7k
    @user-xs8jc6lx7k Před měsícem

    ይብላኝልህ በል በቃህ ከንግዲህ ማፍቀር መሞት እስኪመስለኝ ገደልከኝ ቅጥል አደረከኝ ይበቅሀል😭😭💔💔💔💔💔

  • @asnakbian5721
    @asnakbian5721 Před 4 lety +7

    የብላኝልህ ላንትእኔም ነገ እገባለሁአገሬ ዛሬላይ የከዳህኝ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +5

    ወይለከይ የማላቀው ሰው ናፈቀኝ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +2

    ይብላኝልህ ላንተ በል ኤድኩልህ በል ደህና ሰንብት😢እኔስ እንደሰራኝ እንደፈጠረኝ 🤲
    አዛዘንከው ልቤን😢አንጀቴን ቆረጥከው😢 በቃ ትቼውአለሁ ያንተን ላምላኬ🤲

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před 7 měsíci +1

    እፍፍፍፍ ሳምኑት የማይከዳው አዱ አላህ አላኝ ውድልጅ ወልደሽ ቅመሺው ትልቅ እርግማነው አልልሽም እዴሌነ ምስርቼ ይሆን በስደት ያላችሁ ያልወለዳች ሷሊህን ልጆችይስጣችሁ የወለዳችሁም አላህ አዛኝ ያርግላችሁ አይድሌ😭😭😭😭😭

  • @uuggghhju657
    @uuggghhju657 Před 2 lety +12

    ኡፍፍፍ ይሄ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ሁሌ ነው የምሰማው

  • @hbintseid9199
    @hbintseid9199 Před 4 lety +19

    ያውጥርግበል

  • @meseretmeseret8509
    @meseretmeseret8509 Před 2 lety +3

    እፍፍፍፍ ትዝታ 😭😭😭😭

  • @zinatzinat211
    @zinatzinat211 Před 4 lety +6

    ይብላኝእጅ ላተ እኔስ እዴሠራኝ እዴፈጠርኝ

  • @kefelegntalbachew9438
    @kefelegntalbachew9438 Před 4 lety +4

    Yezihn artist music medhanite yemil music lakulgn

  • @user-ix1sd6nk9z
    @user-ix1sd6nk9z Před 2 lety +2

    😍😍ይገርማል

  • @user-ym9tk2ug9x
    @user-ym9tk2ug9x Před 2 lety +2

    በቃ ትቸዋለሁ 💔💔💔💔😥😥😥

    • @hggg2959
      @hggg2959 Před 2 lety

      ተይው ሲቀርቡሽ ቅረቢ ሲረቁሽ እራቂቸውውዴ

  • @AbrhamTiruneh
    @AbrhamTiruneh Před 2 měsíci

    ሴቶችየ የምር በጣም አሳዘናችሁኝ ሁሉም የተሰበረ ልብ ነው የያዘው ትዝታ ብቻ😭😭😭

  • @user-tc5if6fm9o
    @user-tc5if6fm9o Před 3 lety +13

    ኧረ ኡኡኡኡሁሉም ብሶተኛ ያልፋል ውዶቸ

    • @zehara140
      @zehara140 Před 2 lety +1

      አይዞን

    • @zehara140
      @zehara140 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ ፋጡማየ🌷🌷

  • @tigtig4879
    @tigtig4879 Před 2 měsíci +1

    የ5 አመትን ፍቅር እደነ ሻማ ቀልጨ ያቆየሁትን ፍቅሬን በአንድ ስአት አፈረሰው ኡፍፍፍፍ አይ ሰው😭😭

  • @hayattube5113
    @hayattube5113 Před rokem

    ወይኔ ትዝታ ይብላኝልህ ሁሤን እብርሂም ሂወቴን አመሠቃቀልከው

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 3 lety +3

    ይብላኚልህህህህህህህህ😭😭😭😭

  • @seadamohamed9208
    @seadamohamed9208 Před rokem +3

    ጥርግ በል እንግድህ ደሮም የኔ አልነበርክ እደቀላል አምስት አመት አቃጠልከኝ የኔ ከንቱ ኑሮ ያልጠቀመ ሂዶ አይጎዳም እሺ ድጋይ እራስ የተሻለ ይስገኝ

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 Před 4 lety +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ትዝታ

  • @user-xg9mw4jt9k
    @user-xg9mw4jt9k Před 4 lety +4

    ኧር ስደት ነዉየለያየን እፍፍፍፍየይይይይይ

  • @melkitube
    @melkitube Před 4 lety +2

    በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አዳዲስና ቆየት ያሉ ሀገርኛ | ባህላዊ | ሙዚቃወችን አቀርብላችዋለው ...... Subscribe , like and share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የሀገርዎን ባህልና ወግ ያስተዋውቁ፡፡
    የሁልጊዜም ምርጫዎ
    ♥ Melki Tube ♥

  • @rabiarabiyah7003
    @rabiarabiyah7003 Před 4 lety +7

    ማስታውሠው አለኝ ይብላኝልሽ ብሉኛል ወላሂ

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 4 lety +1

      እኔራሱ ከት ብየ ስስቅበት ይብላኝልሽ ጥርስ ይርገፍና ብሎኛል

    • @meryemendris1908
      @meryemendris1908 Před 4 lety +1

      😀😀😀😀

    • @medinanoro3131
      @medinanoro3131 Před 4 lety

      እሽባይ

    • @aminaebrahim4394
      @aminaebrahim4394 Před 4 lety

      ይብላኝልሽ ይብላኝልክ ተው አቦ🥺🥺

    • @rabiarabiyah7003
      @rabiarabiyah7003 Před 4 lety

      @@hawaand4684 ማር ወዱቸኮ የሪሳቸው ጥፍት አይታያቸውም ይብላኝልሽ አለኝ

  • @slove556
    @slove556 Před 4 lety +19

    ይብላኝልክ ላተ እኔስ እኖራለሁ

  • @seadamehammedali-ue9jk
    @seadamehammedali-ue9jk Před 11 měsíci

    አይ ትዝታ የስራህን ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤#

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 Před 4 lety +3

    Abete. Tezita. Alebey. 2007.newu.effffffffffffffffffffffffff.aye.sedet.kufu.alechlem.hode.telebshe.hode🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rp2ed5zw7b
    @user-rp2ed5zw7b Před 2 měsíci

    ይብላኝጂ ለኔ. 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelekinde9784
    @tadelekinde9784 Před rokem +1

    አይይይይይይ መለየት የጂህን ይስጥህ የሰፈሬ ልጂአብሮ አደግ ጓኛየ በጣም ይወደው ነበር ግን ሞት ለያየን አይይይይ ትዝታ ስንቅ ሁነህ ቀረህ

  • @mxm262
    @mxm262 Před 4 lety +1

    እኔስ ሙዚቃ ባልሰማ ይሻለኛን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎፎ

  • @user-bk6jr5bw1n
    @user-bk6jr5bw1n Před 4 lety +5

    ወይኔ እኔም ተብያለሁ አይይይይይ z መልካሙን እመኝልሀለሁ

  • @store2319
    @store2319 Před 4 lety +2

    በጣም ነዉ እምወደዉ

  • @user-yx2mw5jt7b
    @user-yx2mw5jt7b Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 Před 4 lety +2

    abiet Dimstih ufffffffffff ❤️❤️ ye zefagnun sim tebaberugn please

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i Před 4 lety +3

    ይብላኝልኝ ለኔ አፍቃሪየን አጥቸ በገዛ ጥፋቴ ካለመታመኔ አይ አላህየ መቸም ሰው ነኝና ባሌን መልስልኝ ቀልቡን አብረን እንሁን ይቅርታየን ቢቀበለኝ ምን ነበር አየ ማሜ እወድሀለሁ የኔ ፍቅር ይቅር ይንደምትለኝ አምናለሁ አንድ ቀን

  • @user-st1ov6mr4r
    @user-st1ov6mr4r Před 2 měsíci

    ትዝታ😢😢😢😢