እሲ ማነው በዚህ ሙዚቃ ትዝታያለበት ጋይሶች👍💕

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 389

  • @user-tl6fb1kw8g
    @user-tl6fb1kw8g Před 5 lety +9

    ከአንደ ወር በኃላ ሀገሬ ገቢ ነኝ ካሁኑ ደስታው ሊገለኝ ነው 9 አመት ሆነኝ እማየ ከየኃት ያገሬ ልጆች ስደት አይሞላም ካልተውት ሁላችንም።ላገራችን ያብቃን ሙዚቃው ተመችቶኛል

    • @user-oc6js5ql7x
      @user-oc6js5ql7x  Před 5 lety

      9 አመት ውይ ጎበዝነሽ አሚን ውደ

    • @lovemama5484
      @lovemama5484 Před 2 lety +1

      አስከትይኝ

    • @user-yn8fi6xs2v
      @user-yn8fi6xs2v Před 6 měsíci

      አላህ በሰላም ያስገባሽ

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc Před 3 měsíci

      የልብ ምት የሚጨምረዉ ነገርስ እዉይ🙈😹 እናት ሀገሪ ጠብቂኝ 😢

    • @RRt-gt3gg
      @RRt-gt3gg Před měsícem

      አላህ በሰላም ያሥገባሽ የኔዉድ ❤❤ለኛም ዱአ አርጊልን አላማችንን አሳክተን ወዳገራችን የምንገባ ያርገን

  • @grgg1794
    @grgg1794 Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ሆድባሠኝኝኝኝኝኝወይትዝታታታታ ምንዘመን ይሄሙዚቃተመጣ ባስ ታስርአመትይበልጠዋል ስደትአይንህይጥፍ እፍፍፍፍፍፍየየየየየየ

  • @user-yh1rs5kw3e
    @user-yh1rs5kw3e Před 4 lety +2

    የ እውነት ይህ ሙዚቃአንጀቴን ሥፍሥፍነው ሚረገኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-gb3jl7he1n
    @user-gb3jl7he1n Před 5 lety +5

    ባሌ ናፍቆኛልልል
    አይይ 4 ብኃላ አገሬ ያረቢ
    ንፍቅ ብሎኛልል ባሌዋዋዋ

  • @user-fd4su5so3t
    @user-fd4su5so3t Před 4 lety +1

    አረ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ የመጄመሪያ ፍቅረኛዬ ይሄን ጋብዞኛል ተጣልተን ነበር እና ዴግመን ታረቅን

  • @user-fd4su5so3t
    @user-fd4su5so3t Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍ ትዝታ ይሄን ሙዚቃ ተጋብዤ ነበር አሁን ትሰማ አስታወስኩት

  • @user-rh3dw5jc5j
    @user-rh3dw5jc5j Před 4 lety +1

    😃😃❤❤
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @user-qp7ps2bb8k
    @user-qp7ps2bb8k Před 5 lety +36

    ውይ እህቶቸ በፍቅር አብዳችሁ ነው ወደስደት የመጣችሁት ተመስገን እኔስ ሳይነካካኝ ተሰድጃለሁ ያችው ምስኪኗ♥ እናቴ ♥ብቻ ናት የምትናፍቀኝ

  • @user-yf9oq3li3w
    @user-yf9oq3li3w Před 5 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ወይኔኔኔኔኔ
    ተዉአንተልጅ ልቦናህ አይርዳኝ
    መናፈቁ ይብኝ።

  • @salasala2353
    @salasala2353 Před 4 lety

    ዋውው ሦወደው hይሄን ሙዚቃ የኔውድ ያአላህ

  • @user-gm2yz3vh9o
    @user-gm2yz3vh9o Před 5 lety

    በጣም ትዝ ብሎኛል 9ይ ኣመት የተለየይ ባለ ኣስታወሰይ ድጣዊ ስሙ መላ በሉኝ

  • @aynadswende1340
    @aynadswende1340 Před 3 lety

    ዋው ሀሪፍ ነው በርች በኔም ብቅ በይ

  • @user-ok7mn1xh6w
    @user-ok7mn1xh6w Před 4 lety

    እኔ በጣም የምወደው ልጅ የገበዘኝ ሙዚቃ ነው ትዝታይን ቀሠቀሠብኝ 💋💋🌹🌹

  • @user-yc1om1nn7u
    @user-yc1om1nn7u Před 5 lety

    የምወደው ሌላ ሙዚቃ አለ ማነው ስም ስወደው ዋው

  • @user-je9bz1sg3y
    @user-je9bz1sg3y Před 5 lety +5

    ውይ።ሙዚቃ።አላዳምጥምነብር።ቀልቤ።ደርቀ

  • @user-is6qg7lf3v
    @user-is6qg7lf3v Před rokem +1

    አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @NorNor-x4z
    @NorNor-x4z Před měsícem

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤አዱአለምስወደው፡

  • @SalamSalam-om6zd
    @SalamSalam-om6zd Před 4 lety

    ፍቅረኛየ በጣም ናፍቆኛልይህንሙዚቃበሠማሁ ቁጥረ አልቅሼልሞትነወእስኪመላበሉኝ

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Před 2 lety +1

    ነብስህንይማረውስወደው😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bo7xs1sr3d
    @user-bo7xs1sr3d Před 2 měsíci

    ዱሮ ልጅነቴን ነውአስታወሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk2qs7ck3g
    @user-jk2qs7ck3g Před 4 lety +1

    የቃቃ ሚስቴ ትዝ አለችኝ

  • @mnsahaititt7887
    @mnsahaititt7887 Před 5 lety +1

    ውይይይይ በስት ጊዜየ ሰማሁት ፍቅርኛየ ወደስደት ስመጣ ይሄንን ነው የጋበዘኝ እፍፍፍ እደት ልቻለውወይኔ ስደት

  • @user-nq9dc5ul4l
    @user-nq9dc5ul4l Před 4 lety

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ትዝታ

  • @werketube9132
    @werketube9132 Před 4 lety

    መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ በታማኝነት ሁሉንም። አሟልች። ቤተሰብ ሆኛለሁ በቅንነት

  • @saw430
    @saw430 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢ትዝታ ብቻ😢😢

  • @etupia1351
    @etupia1351 Před 5 lety +2

    ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ

  • @user-je2zc9ts5c
    @user-je2zc9ts5c Před 5 lety

    ያምራል አይ ትዝታ በርቺ

  • @war4203
    @war4203 Před 5 lety

    አሪፍ ናዉ እህቴ።

  • @SAMARELKHOURY-zw1si
    @SAMARELKHOURY-zw1si Před 3 měsíci

    እኔ ወደ ቤሩት የመጣሁት 2 ወሬ ነው እናቴ በጣም ናፈቀችኝ ማልቀስ ነው ስራየ😂😂😂

  • @emebetlove1634
    @emebetlove1634 Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ትዝታ አለብኝ 😭😭😭😭😭

  • @selinasweet1290
    @selinasweet1290 Před 4 lety +1

    እኔሥ አልታደልኩም

  • @siraajtunaa8773
    @siraajtunaa8773 Před 5 lety

    ወይኔ ምን ልበል የምወዳት ልጅ አጥቻለሁ

  • @werketube9132
    @werketube9132 Před 4 lety

    አንችም ወደኔ ጎራ በይ

  • @YeTebebeTebeta
    @YeTebebeTebeta Před 2 lety

    ስወደው 🇪🇹😍

  • @user-cm7ei4ye6j
    @user-cm7ei4ye6j Před 5 lety +11

    ኘሰፈልገው ነበር ይሄን ሙዚቃ ኡፍፍ የሚወዳቺሁ ትታቺሁ የምትወዱትን አትከተሉ ጋደኞቼ እኔ አሁ እንዲሁ ወይ ከሚወዴኚ አልሆንኩ ወይ የምወዴውን አላገኘሁ እንዲሁ ቀረሁ, ,, ወይስዴት

  • @EthioHabesh-pe6ti
    @EthioHabesh-pe6ti Před 3 měsíci

    የኔ ውድ

  • @user-ky6hm1rf9z
    @user-ky6hm1rf9z Před 4 lety

    መጥቸ እንዳላይህ ወንድሞቸን ልለይህነብኝ ባልህበት ስላምህንያብዛልኝ ውድ ሁልም እውድሀልው አይ ስደት ይስራህንይስጥህ መረረኝ አሁንስ

  • @zdzamzamseyeb7975
    @zdzamzamseyeb7975 Před 5 lety +2

    ዋውውው ያምራል ትዝታ አለብኝ ቀሠቀሠብኝ እፌ

  • @ZOZOZozo-qg2qw
    @ZOZOZozo-qg2qw Před 4 lety

    በጣምሀሪፈነው

  • @user-gj6zi7oo1o
    @user-gj6zi7oo1o Před 5 lety +1

    I'm atiopian and I'm live in Israel and i very like the cuntry ! I'm won't you too coming to Israel! Is your cuntry! VIVA lA ATHIOPIA

  • @noumamayaboukar8374
    @noumamayaboukar8374 Před 2 lety

    ወይትዝታ

  • @saidagogo3897
    @saidagogo3897 Před 5 lety

    በጣምየምወደዉ ሙዚቃነዉ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 5 lety +9

    በርቺ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አንቺም አርጊኝ

  • @astunegyebeletewehitftc5238

    Yemir bezh muzika tizta alebig wd gadegoche ymechachihu

  • @user-ow1wc6zg2c
    @user-ow1wc6zg2c Před 5 lety +7

    እኔ ደሞ ፍቅርም ሥደትም ተጨማምሮብኝ ልሞት ነው ምን ይሻለኛ መዳኒቱን ንገሩኝ እንኳን አሥታውሽው እንዳውም አልቻልኩሞ

  • @habibahmadinah5471
    @habibahmadinah5471 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍስደትአይንህይጥፍከምወደውባልተቤቴልየህኝ

  • @taybagashuadem5046
    @taybagashuadem5046 Před 5 lety

    ወይ ሥደት ፍቅረኛየ ናፈቀኝ

  • @user-ub3fc5ex3d
    @user-ub3fc5ex3d Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍ ትዝታ

  • @haimebelay506hayme
    @haimebelay506hayme Před 3 lety

    Yhamusik. Twistayen. Kesekesew

  • @jsevencore4159
    @jsevencore4159 Před 4 lety

    ወይ ሥደት ሥንቱን አለያዬ

  • @taebataeba6790
    @taebataeba6790 Před 4 lety

    ይመቺህ

    • @taebataeba6790
      @taebataeba6790 Před 4 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ፡አይሥደት

  • @mngstdmk2687
    @mngstdmk2687 Před rokem

    እፍፍፍፍፍ እኔ አለሁ

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 Před 4 lety +1

    ተወ አተልጅ ልቦናህ አይክዳ እፍፍፍፍፍ

  • @user-vw4mv4tj2i
    @user-vw4mv4tj2i Před 2 lety

    ሥደሽ ደሚሪኝ በቅንነት

  • @user-dr1xm5ji6k
    @user-dr1xm5ji6k Před 3 lety

    ጥሩነው

  • @kalkidanzebene117
    @kalkidanzebene117 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ ያምራል

  • @hayatrabet9232
    @hayatrabet9232 Před 5 lety

    ቀላልትዝታ. አለብኚ ያውም በሰውስልክ ነበር እየለመንኩ የምሰማው

  • @lubaba5058
    @lubaba5058 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍ ወይሥደት አሁንስ ባሌ ናፈቀኝ

  • @user-zx2lc3pk2k
    @user-zx2lc3pk2k Před 5 lety +2

    እፍፍፍፍ እህቴ እማስታውስበት አይይይይይይይይ ላኩልኝ

  • @user-ct8oc5ke8f
    @user-ct8oc5ke8f Před 5 lety +7

    ወይ ኮሜቶች በሙዝቃ ልታብዱነውዴ አይዟችሁ

    • @MohamadMohamad-jh6vb
      @MohamadMohamad-jh6vb Před 5 lety

      እኔ መኑም አይነፍቀኝም. ከእመዬ. በስተቀር. አለሀምድልለ

  • @bbvcvxvxxx9059
    @bbvcvxvxxx9059 Před 5 lety +1

    ውይይይይ እኔ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ

  • @user-ok6qo3ze6h
    @user-ok6qo3ze6h Před 5 lety

    ያምራል

  • @BmasterPiece-tk5gg
    @BmasterPiece-tk5gg Před 2 měsíci

    Wey😭💕😭😭

  • @SemiraAhmed-vo6fb
    @SemiraAhmed-vo6fb Před 7 dny

    me😢

  • @user-gj6zi7oo1o
    @user-gj6zi7oo1o Před 5 lety

    Have here every wohn from Israel

  • @kgtrak6084
    @kgtrak6084 Před 4 lety

    እኔ አለብኝ ዉይ

  • @huae9457
    @huae9457 Před 5 lety +1

    ሙዚቃውውስጤነው ትዝታየለብኝም

  • @user-db3yr8ih4t
    @user-db3yr8ih4t Před 5 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ላኪልኝ እህት አይይይይይይ

    • @zaynabf2753
      @zaynabf2753 Před 5 lety

      M czcams.com/video/shlUBNI01vE/video.html

  • @user-lq7vh6mu4t
    @user-lq7vh6mu4t Před 5 lety +2

    ኤፍፍፍፍ😅😅😅😅😅አይ ምነ ዋጋ አለው

  • @ZOZOZozo-qg2qw
    @ZOZOZozo-qg2qw Před 4 lety

    ወይትዝታ በሠብኝ

  • @abdushow6453
    @abdushow6453 Před 3 lety

    👍💚

  • @HayatHayat-uj9wp
    @HayatHayat-uj9wp Před 5 lety

    ዉዉዉይይይነይልኝነይልኝ.እባየተናነቀኝ

  • @MariMari-it2lx
    @MariMari-it2lx Před 4 lety

    እህህህ ፍፍፍ

  • @user-rx9iv3st9s
    @user-rx9iv3st9s Před 5 lety +1

    🌷🌷🌷👍

  • @user-lj4oj7sz9k
    @user-lj4oj7sz9k Před 4 lety

    አኔ😭😭😭😭😭😭😭

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 Před 5 lety

    ኧር ምን ልሁን በጣም ነው እምወደው አሁንስ ሀገር ናፍቀኝ

  • @user-qd1sz5so3p
    @user-qd1sz5so3p Před 5 lety

    ayyyyy yehonane sew meseleg Garame new bele esetiyi lesemahi ayyyyy

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c Před 5 lety +1

    እኔስ ትዝታም የለብኝ አግብቸም አፍቅሬም አልተለየሁ ቤተሠቦቸ ብቻ ናቸው የሚናፍቁኝ ቤተሠቦቸም ሙዚቃ አይወዱ እኔን ምን ነካኝ ወይኔ ጉደ አይይይይይ

  • @gcczzzsafhdssdvzs8259
    @gcczzzsafhdssdvzs8259 Před 4 lety

    ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢ላኪልኝማር

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 Před rokem

    ባሌ ስንለያይየጋበዘኝሙዚቃ አይድሌ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jdhcn8450
    @jdhcn8450 Před 5 lety

    እኔስ አግብቸም አፍቅሬም አላየሁት ግን ድምፁ ያሳዝናል እህቴን ያስታውሰኛል አይ ስደት

    • @user-ow1wc6zg2c
      @user-ow1wc6zg2c Před 5 lety

      ውይ ታድልሽ

    • @user-ky8nk1sz5r
      @user-ky8nk1sz5r Před 5 lety

      Leki endene neshi ayzoshi lanchi yaliwen manm yanikabeshi ehti 😘😘😘😘

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k Před 5 lety

    ዋውውውውትዝታብሎዝምእንድህስ.LU.አስታውስሻለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💚💜💝💝💝💝💝💗💕💞

  • @mareemmuhammad8660
    @mareemmuhammad8660 Před 5 lety

    ዉይ የምወደዉ ባሌን አስታወሰኝ ዉይ ስደት

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 Před 5 lety

    Ufffff yeseferen ljoche astawesachehugni

  • @tekumdsaleghi8696
    @tekumdsaleghi8696 Před 5 lety

    ayyyyyyyy meleyayet baynor

  • @anwar1728
    @anwar1728 Před 5 lety +5

    እስኪ ነይ ሀዩ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety

    tizta albigne wey atekekesuigne ufffff

  • @fatemaanwar1038
    @fatemaanwar1038 Před 3 lety

    faxuma

  • @Genet765
    @Genet765 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 Před 2 lety

    አይይይይይ አልቻልኩም😭😭😭😭

  • @MA-hx4dt
    @MA-hx4dt Před 5 lety

    እሂ ሙዚቃ 😭ትዝታ አለብኝ ኡፍ

  • @yibeltalfetene5719
    @yibeltalfetene5719 Před 5 lety

    nice music

    • @kdjamuhammed6475
      @kdjamuhammed6475 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭effffffy.zadet.ayanu.yithifa.abo.

  • @user-wl6xi5rm8m
    @user-wl6xi5rm8m Před 5 lety

    ውይ ትዝታ

  • @user-sx5vu5dg4r
    @user-sx5vu5dg4r Před 5 lety +3

    ወደትነዉ ያለሽዉ ነይ ነይ አድራሻሽ ጠፍቶኛል
    ክፉ አስለምደሽኝ ነይነይ መኖር አቅቶኛል:: እኔስ ለማየ መቸም ለማላገኛት እፍፍፍፍ ሞት

  • @EeEe-xf5sq
    @EeEe-xf5sq Před 5 lety

    ማረነገረ

  • @user-uk3bl3tq8x
    @user-uk3bl3tq8x Před 5 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይ

  • @sh-gd9jf
    @sh-gd9jf Před 4 lety

    S ግብዣ ህን ሁሌም አዳምጠዋለሁ ግን ያኔ የምት ወደኝ ይመስለኝ ነበር ግን ውሽት ነበር

  • @T0yiba-g5j
    @T0yiba-g5j Před měsícem

    በናታችሁ😢አልወርድም አለኝ ላኩልኝ

  • @enatwolloyewa306
    @enatwolloyewa306 Před 5 lety

    I❤you.hayu.enamesegenalen

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +3

    አይ ዘፍኞች እነተ ለብራችሁ ነው ስው ገዴላችሁ በትዝታ ኮሜት ውስጤ ነው