''ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመምሰሌ ብዙ ነገሮች ገጥመውኛል''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2024
  • #addiswaltaentertainment #ዋልታ_ሾው
    ''ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመምሰሌ ብዙ ነገሮች ገጥመውኛል''
    ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Komentáře • 173

  • @user-np3gk8ni6x
    @user-np3gk8ni6x Před 5 měsíci +4

    ከርቀት:በጣምይመሳሰላሉ

  • @mohammedkelifa3280
    @mohammedkelifa3280 Před 5 měsíci +9

    They have big difference

  • @user-ch3te8wp9b
    @user-ch3te8wp9b Před 5 měsíci +9

    In general, they have a significant difference; nothing seems the same.

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 Před 4 měsíci +3

    ለመምሰል መሞከር እና መምሰል ይለያያል።

  • @user-il3wm2uw2r
    @user-il3wm2uw2r Před 5 měsíci +8

    ይመሳሰላሉ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před 5 měsíci +6

    ያልሆኑትን ነኝ ማለት አግባብ አይደለም ።

  • @witnessing100
    @witnessing100 Před 4 měsíci +1

    በጣም የሚመሳሰል ነገር አላቸዉ

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 Před 4 měsíci +1

    በደብነውየሚመሳሰሉ አይመሳሰሉም እሚሉትሰወች አይናቸው አይሰራምማለትነው

  • @user-np3gk8ni6x
    @user-np3gk8ni6x Před 5 měsíci +2

    ከርቀትበጣምይመሳሰላሉ

  • @SEMU1881
    @SEMU1881 Před 5 měsíci +3

    አክተሩ 😎 አክትህ ተመችቶኛል እሺ ክክክ

  • @miftahiabajebel9094
    @miftahiabajebel9094 Před 5 měsíci +2

    "ለመፈመስ" ብሎ ነው እንጂ ምንም አይመሳሰሉም !!!

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Před 5 měsíci

      አቤት እናተ እኮ የምታውሩት አታጡም በደብ ይመስላል

  • @hirutwoldemichael5804
    @hirutwoldemichael5804 Před 5 měsíci +4

    ምን ም አይመሳሰሉም።

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Před 4 měsíci +1

    Oh no, Abichu is handsome person. No resemblance at all, pseudo similarity after all😋😋😋

  • @princessberry1507
    @princessberry1507 Před 5 měsíci +3

    Muuuuuccccccchhhhh love ❤❤❤❤️

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 Před 5 měsíci +12

    በፍፁም አይመሳሰሉም ግን ጠቅላይኑ ለመምሰል ጥረት እያደረገነው

  • @user-xk7nw3yd5k
    @user-xk7nw3yd5k Před 4 měsíci

    40%

  • @user-uw4hq8zn2k
    @user-uw4hq8zn2k Před 4 měsíci +1

    እኔስ የገረመኝ ሰዉየዉ ሳይሆን ኮመንታተሮች ነው ምትገርሙኝ ማንም ሰዉ ይመሳሰላል የአደም ዘርመሆናችሁን ዘነጋቹንዴ😂😂😂😂

  • @HelenTeka-hq2du
    @HelenTeka-hq2du Před 5 měsíci +3

    ❤Great

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +6

    እኔ እራሱ በፊት ትምታታብኝ ነበውር ከ አብቹ ጋር ለማንኛውም ጠቅሞሃል😂😂😂

  • @henokreta4872
    @henokreta4872 Před 5 měsíci +1

    0% resemblance!!

  • @user-te3fm7et4i
    @user-te3fm7et4i Před 4 měsíci +1

    100% they look like identical twin

  • @dawitkebede8826
    @dawitkebede8826 Před 4 měsíci

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Před 5 měsíci +5

    በትክክል ይመሳሰላሉ!!!! ከአይመሳሰልም ጀርባ የሆነችማ ጥላቻ አለች 😂 አይዞን !!! ዩቲዩበሮች የግል ቻናሎች ሲያዘዋውሩት ምንም ያላለ በዋልታ ሲቀርብ ይንጫጫል። ልማዱ ነው ሀበሻ😅

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 4 měsíci

      Kkk

    • @qader6010
      @qader6010 Před 4 měsíci

      አብይን ይመሳሰላል የምትሉ በሙሉ አይናቹ ላይ ብዥታ ሳይኖረው አይቀርም ምኑን ነው አብይ የሚመስለው ቲሽ

  • @endalemuleta4876
    @endalemuleta4876 Před 5 měsíci +2

    አይመሳሰሉም

  • @user-yn8yp5km8t
    @user-yn8yp5km8t Před 4 měsíci

    አበይ. ይስባል.

  • @johnlael2127
    @johnlael2127 Před 5 měsíci +6

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና ምኑ ነው ጠ/ሚ የሚመስለው

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 5 měsíci +2

      ምን ማለት ነው አይመስለውም ነው?

    • @user-fr6wg6fx4e
      @user-fr6wg6fx4e Před 5 měsíci

      ነውኮ አልተባለም ይመስላል ነው።
      አይንህን ግለጥ

  • @MuhamedAbdelkadr
    @MuhamedAbdelkadr Před 5 měsíci +2

    Are aymeslum

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 5 měsíci +7

    ጺም ብቻ ነው ሚመሳሰለው
    ሌላው ኣይመሳሰሉም

  • @nakeyo3730
    @nakeyo3730 Před 5 měsíci

    20%

  • @rachelabebe9545
    @rachelabebe9545 Před 5 měsíci

    Tiru asmeselahal 🎉

  • @merrynegus7151
    @merrynegus7151 Před 4 měsíci +2

    አንዱ አትመሳሰሎ ጠጠቅላይን ከመምሰል አምላክ ያድንክ በሰው ደም የተጨማለቀ ነው

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 5 měsíci +4

    የምትመስለው ኣብይን ለመምሰል መሞከርህ ብቻ ነው ።

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Před 5 měsíci +1

      ጠቅላይ ሚነስትሩ መጥላት ይህን ያህል እውነታን አያስክድም። አብቹ ይለያል!!!! 10 ዓመት ገና ይቀረዋል😂

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Před 5 měsíci +8

    ይመሳሰላሉ አረ

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 4 měsíci +1

      ተው እንጂ 🤣🤣🤣🤣 ይመሣ ... ሠላሉ ❓

  • @adaneabebe1816
    @adaneabebe1816 Před 5 měsíci

    100 % he resembles Dr. Abiy

  • @azeezahashim1899
    @azeezahashim1899 Před 5 měsíci

    Never Never

  • @ThomasHaile-bk9lp
    @ThomasHaile-bk9lp Před 5 měsíci

    😊

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Před 5 měsíci +1

    He is a little bit darker.

  • @SAMN_FAITH
    @SAMN_FAITH Před 4 měsíci

    ሃበሻ ኮ በጣም ጠማማ ነው በጣም negative thinker ሁሉንም ሰው የሚያስማማው መመሳሰሉ ነው አብዛኛው ሃበሻ ግን አለመምሰሉን ነው ሚፈልገው ኧረ positive thinker እንሁን በሌላም ነገር፡፡

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 5 měsíci +1

    Ke tegeregna zefagnua mahlet zefenua video clip yeserahew betam des yelal kora yalk kuru konjo afkari kekunaehna germa mogeseh gar betam new yemetamrew

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 5 měsíci +3

    DNA TEST

  • @solulaw
    @solulaw Před 4 měsíci

    በፍፁም አይመሳሰሉም።

  • @kefilm
    @kefilm Před 5 měsíci +1

    ለመመሳሰል በጣም ትጥራለህ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 5 měsíci +8

    ንግግርህ እና የሰውነት እንቅስቃሴህ እራሱ እንደ አብይ ነው። በስማም😮

    • @girmaatalel1562
      @girmaatalel1562 Před 4 měsíci

      እሱንማ ለመምሰል ኮርጆ ነው 😂😂የፀጉር ስታይል ኮፒ አደል እንዴ😅😅

  • @shayedashayeda7685
    @shayedashayeda7685 Před 5 měsíci +6

    አትገናኙም በግድ እመስላለሁ በራስህ ጥረትት

  • @fatiboss
    @fatiboss Před 4 měsíci

    What about his voice 😅

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před 5 měsíci

    sewedew yihenn actor waw

  • @mandefrownuramo7652
    @mandefrownuramo7652 Před 5 měsíci

    Abatu 2 mist new eko yalew gash ahamed😉

  • @exitexam1219
    @exitexam1219 Před 4 měsíci

    ere mud atiyazu diitsu new enji perfect new

  • @user-xt9zh6vu4c
    @user-xt9zh6vu4c Před 5 měsíci +4

    Addis Walta. The voice of Prosperity Gospel. የሰይጣን ኮርቻ።

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 5 měsíci

      የሙት መንፈስ አይለቅም አብሮህ ይቀበራል 😀🤮🤮 ለነገሩ የሞተ ጭንቅላት አወራ ቶለቶለ ተናገረ ተንተባተበ ያው በስብሷል ።

  • @user-wk2gh9yx9o
    @user-wk2gh9yx9o Před 5 měsíci

    Aymesaselum endet new yamesaslachhachew

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci

    የተወሰነ መመሳሰል ቢኖርም በጣም ለመምሰል ለምን ፂም አቆራረጥ ኮርጀው እንደሱ ተቅረጡ?

  • @user-si2vx1vn4z
    @user-si2vx1vn4z Před 4 měsíci

    ay chiraq abyn memsel biqers😂😂

  • @lilyannabraha7359
    @lilyannabraha7359 Před 5 měsíci

    DNA

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 5 měsíci

    አይመሳሰሉም ።

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před 5 měsíci +4

    ድምፁ በፍፁም አይመስልም

  • @yalewaykergetu8609
    @yalewaykergetu8609 Před 5 měsíci

    አ ይ መ ሳ ሰ ሉ ም...!

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 4 měsíci

    doppelganger!

  • @user-mh9rz8uh2r
    @user-mh9rz8uh2r Před 5 měsíci

    ኸረ አይመሳሰሉምፅሙሙነዉእጂ

  • @user-si2vx1vn4z
    @user-si2vx1vn4z Před 4 měsíci

    timun eyeqortew newj aymsaselum

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko5301 Před 4 měsíci

    Balem lay 7 sewha yemral English gzatg yemsala merchant ktkli menster gare sltmsaale newage

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 Před 4 měsíci

    May be their behavior is the same. They don't have the same face 😂

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs Před 5 měsíci

    እንደኛ አገር መጨማለቅ መስሎሽ ነበር😅😅😅

  • @qaxaniyarde1380
    @qaxaniyarde1380 Před 5 měsíci +1

    አረ ብምንም፡ኣትመሳስልም ይቅርብክ ወንድሜ

  • @tube7318
    @tube7318 Před 4 měsíci

    ይሄነን ሰውየ መንግስት ለደህንነት መጠቀም አለበት

  • @miftahudinsaid932
    @miftahudinsaid932 Před 4 měsíci

    anten bihon guday asfetsami ihon neber

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer Před 4 měsíci

    ሀይ ምነው አቦ ይህ ሰው ከአብይ በፊት ነው ይምናውቀው ጎበዝ 😂😂😂😂😢

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 5 měsíci

    dinget sitay enj bedeb abiyne miyaki
    meto bemeto yemslali aylim doktor abiy miseset degbat alew

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 Před 5 měsíci

    😂😂😮😮

  • @user-qf4hi5sr2b
    @user-qf4hi5sr2b Před 5 měsíci +1

    እንደመንሱር እወቁኝ ነው

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Před měsícem

    ወሬ ስለ ምትወዱ ነው'ንጂ አይመሳሰሉም።

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Před 4 měsíci

    Saw edt aryosn lamamsal yetral😅aby aros new

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 Před 5 měsíci +3

    ምንመ አይመሳሰሉም
    ብቻ የፆም አቆራርጥ ልሆን እችላል

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Před 5 měsíci

    እንዴት ወንድሜን ከሴጣን ጋር ታወዳድራላችሁ?
    ይሄ ያለሜካፕ ... ሼፑ እራሱ የተስተካከለ ቆንጆ ነው

  • @abdigadisa
    @abdigadisa Před 5 měsíci

    Fegegtacho

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 Před 5 měsíci

    Totally defrent shame on you

  • @user-xw7jf9mg2q
    @user-xw7jf9mg2q Před 4 měsíci

    ኣንህን ብቻ

  • @yeabkalteshom6642
    @yeabkalteshom6642 Před 5 měsíci +1

    Ebakoten lejot Belen birr tebedragn alkeflem belagnalech mela yebelugn, ebakoten

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 Před 5 měsíci +4

    በነገራችን ላይ ነውርም ወንጀልም የመሰለ ድርጊት በዚህ የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን መቅረቡ አሳዝኖኛል ይህን ያልኩበት በሰርጓ ሽምግልና ላይ በጠቅላይ ሚንስቴሩ ስም መነገዱ እንደትክክለኛ ማቅረቡ አሳፍሮኛል

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Před 5 měsíci +1

      ምንም አያሳፍርም ክብር ነው አብቹ የአፍሪካ አይከን ነውና ሰውዮን የሚጠላ ሁሉ ጨጓራው አረረ ዘንድሮ😅

    • @dejenemideksa8208
      @dejenemideksa8208 Před 4 měsíci

      @@asemamawabera1790 ልጅ አስማማው ህግ አለማወቅ ምን ያህል እንደበደለህ አየህ? በዚህ ሰው ስም ማለቴ በጠቅላይ ሚንስተሩ ወንጀል መስራቱ ክብሩ ምኑ ላይ ነው? ለምሳሌ እኔ አስማማው ሳልሆን በአስማማው ስም ሰው ብገድል እውነታው እስከገለጥ አስማማው ዋጋ አይከፍልምን? ጠ/ም ሳይሆን ነኝ ብሎ ማለቱ ወንጀል ነው ህግን አንብብ

  • @nuruseid7027
    @nuruseid7027 Před 4 měsíci

    እኔ ጠ/ሚ አብይን ብሆን ይሄን ሰው አጠገቤ አደርገው ነበር ።

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam1215 Před 5 měsíci +3

    የጺምና የፀጉር አቆራረጡ እንጂ አይመሳሰሉም

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 5 měsíci +4

    እንደ አብቾ መልከ መልካም ነክ ግን ቡርጭ ቀንስ አብቾ ቡርጭ የለውም

    • @Toronto6
      @Toronto6 Před 5 měsíci +1

      እከክ ነገር ነሽ

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 Před 5 měsíci +1

      Burch Mindenech😂?

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 5 měsíci +2

      @@Toronto6 ምንነው ቡርጭሽን ነካሆብሽ እንደ 😂🤣

    • @user-si2vx1vn4z
      @user-si2vx1vn4z Před 4 měsíci

      abiy chiraq

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 Před 5 měsíci +6

    የምን መበጥረቅ ነው? መምሰል ሳይሆን፤ ለመምሰል የማያደርገው ነገር የለም።

  • @user-pb8cb4sy9s
    @user-pb8cb4sy9s Před 4 měsíci

    ምናቸው ነው?

  • @user-ei9mn7ov1o
    @user-ei9mn7ov1o Před 5 měsíci

    ይሄ ቆጆ ውበት ተሰጥቶሀን ጠቅላው ያተን ያክል ውበትም መልክም የለውም

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w Před 4 měsíci

    ትልቅ ሰዉ አይደለህም እንዴ ባልጠፋ ሰው ኦ ተቆርጠህ ህመስላለው ትላለህ ማፈሪያ ነህ ሥራ የለህም እንዴ ምን አይነቱ ማፈሪያ ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před 5 měsíci

    ሰይጣንና ሰው

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 5 měsíci

      አቤት የገማ ጭንቅላት እና አፍ ።🤮🤮🤮

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před 5 měsíci

    *😂ቀልደኛ አሉ 100%1 ነህ ያንኑም በፂማችሁ ከዛውጭ ማፊ መመሳስል ።*

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před 4 měsíci

    በምንም ተአምር ዶክተር አቢይን አይመስልም 100% ግን ወንድም ወይም ዘመድ ቢባል ይሻላል። የሚመስል ነገር አለው ግን እዚህ ጋ ማለት ይከብዳል።

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w Před 4 měsíci

    ምሠላ እና ምን ይጠበሥ ሠገጤ ነህ በጣም ምን አይነት መሀይብ ነው

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪያ አንተ ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ይሄን የለየለት ከግብረ አበሮቹጋ በቁምነገር እየሰራው ያለውን ህይወቱን በጣም አደጋ ላይ የሚጥል የማታለል ስራ አሪፍ ነው ቀጥልበት በሚል መልኩ አብረህ ኪኪኪኪኪ እያልክ ማቅረብህ የማገናዘብ ብቃትህ በጣም ዝቅተኛ እንደሆነ ያሳያል ካንተ የባሰው ደደብ ደሞ እሱ ነው እማያውቀው ቦታና ሰዎች ጋር እየወሰዱ አንተን ተጠቅመን የማታለል ስራ እንስራ ሲሉት እሽ እያለ የሚሄድ ድንፈፍ ለራሱ ክብር ስለሌለው ማስመሰሉ የተመቸው ይመስላል ደሞ አፉን ሞልቶ ሰውየውን እስከመፈጠሩ አላውቀውም የሚል ክብረቢስ ለማንኛውም ጋዜጠኛ ካንተ የባሰ ደደብ በመኖሩ ዘና በል

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Před 5 měsíci +1

    እረ በፍፁም ጠቅላይ ሚኒስትሩን አይመስልም።

  • @user-oq3rf2jt4d
    @user-oq3rf2jt4d Před 5 měsíci

    ንግግርህን ለማስመሰል እየጣርክ ይመስለኛል በዚህ ላይ በጣም እየተወጣጠርክ ነው

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 5 měsíci

    ማን ምሰል አለህ ? ጺምህንስ ለምን እንደ አብቹ ተቆረጥክ ፣ መነጽርስ ለምን አንድ አይነት ታደርጋለህ ? ለመመሳሰል እየሞከርክ ነው

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 Před 5 měsíci

    Andu new yemigelih, yaltadelk 😌😌😌

  • @ABG72
    @ABG72 Před 5 měsíci

    አይ ዳዊት የCBE መኪኖችና ነዳጃቸው ሰላም ነው? pLEASE don't act like you are somebody else

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 5 měsíci +1

      ኮምብሌክሳም

    • @ABG72
      @ABG72 Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅​@@ShegerBusiness

  • @user-iz8gr9qe3t
    @user-iz8gr9qe3t Před 4 měsíci

    እሱም በዝቶብናል እኳን ሌላ ተጨምሮ ደሞ ሌላ ጅል መጣብን😅

  • @Seble67
    @Seble67 Před 5 měsíci +3

    ኧረ በዚህ ሰዓት አብይን እመስላለሁ አይነፋም ብትመስል እንኳን በእፍረት መደበቅ አለብህ ግን አንተ ሸበላ ነህ ዓይንህ ብቻ በቂ ነው እውነት እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ የማህሌት ክሊፕ ላይ ነው እናም አድናቂህ ነኝ ያው ቶሎ ቶሎ ባቶጣም ግን ከዚያ ከገሀነብ ሰውየ ጋ No

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 5 měsíci

      ውሻ ነዎት! ባለጌ !

    • @Seble67
      @Seble67 Před 5 měsíci

      @@ShegerBusiness አክብረው ሚሳደቡ የመጀመሪያው ሰው ሀሀሀሀ ምነው የኔ የአብይ ዳይፐር😅😅😅😅😅

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 5 měsíci

      ኧረ ... በአደባባይ ጅንጀና መሆኑ ነው 🤣🤣🤣🤮 አይ ሻርሙጤ 🤣🤣🤣

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 Před 5 měsíci

      @@Seble67 ዝም ብለሽ ለጎዳና አፈንድጂ 🤮

    • @Seble67
      @Seble67 Před 5 měsíci

      @@dawitdebena3109 ምን አባህ ልክስክስ

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Před 5 měsíci

    100% atmeslm . manewu Dr Abeyn tmeslaleh yaleh ? weys behlmh newu .

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye Před 5 měsíci

    ከመልካቹ ይልቅ ድምፃችሁ 99% ይመሳሰላል

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m Před 5 měsíci +5

    ጠቅላይ:ሚኒስተሩን:በመምሰሌ:ብዙ:ነገር:ገጥመዉኛል:ነዉ:ያልከዉ:ነፍሰ:ገዳይን:መምሰል:ምን:ይገርማል:ማፈር:ነበረብህ:የነፍሰ:ገዳይ:እና:የዉሻታም:ወንድም:ነህ:የሌባ:ዘመን:ዋ:ጊዜ::

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 5 měsíci +1

      እርሶ ቀበሮ ነዎት!.... ባለጌና ደፋር !
      ድሃም ነዎት!.... ደረጃዎትን እያውቁም!

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 Před 5 měsíci

      ​@@ShegerBusinessyearaji tebeka araji jeh antem aby eko diabilos yikenabetal yesewun dem siyafes koshasha antem yawu nehaferiya tu