ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመልክ ስለምመስል ብዙዎች…..ጋርዱ ሲመጣ …የሪክማቻ ልጅ ፎቶ ለመነሳት…..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመልክ ስለምመስል ብዙዎች…..ጋርዱ ሲመጣ …የሪክማቻ ልጅ ፎቶ ለመነሳት….. #ዋልታ ሾው 1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 30

  • @tayebelayzeleke2571
    @tayebelayzeleke2571 Před rokem +3

    በተወሰነ ደረጃ መመሳሰል አለ፣ ሁለቱም ኢትዮጵያዉያን ስለሆኑ ብዙ ልገርመን አይገባም ።

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Před rokem +9

    ከአባታቸው ወይም ከእናታቸው የሰረቀ ካለ ይጣራ

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Před rokem +3

    የተወሰነ ይመሳሰላሉ ያው ሁላችንም እናታችን ሄዋን አባታችን አዳም ናቸው ።

  • @martolitabdisa4769
    @martolitabdisa4769 Před rokem +3

    ድምፁ እራሱ እሱን ቁጭ

  • @zekariasokubai6738
    @zekariasokubai6738 Před rokem +3

    በመልክም መደመር ይቻላል ማለት ነው

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před rokem +2

    ይኸ ሰዉየ አብይን ይመስላል? ለእኔ አልመሠለኝም

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Před rokem

    እውነት ይመሳሰላሉ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před rokem +5

    ቲክቶክ ላይም አንድ ሱማሌ ዶክተር አብይን የሚመስል አለ በተለይ ሱማሌው ቁርጥ እሱን ነው የሚመስለው

    • @habeshaw3d
      @habeshaw3d Před rokem +1

      ሊንኩን ሼር አርገን ፕሊስ

  • @fikeryebeltal9068
    @fikeryebeltal9068 Před rokem +1

    I am just seeing this guy for the first time he truly resembles Dr Abey

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před rokem +1

    ማን ያውቃል ዘመዳሞች ወይም ወንድምም ሊሆን ይችላል

  • @midecsashifera483
    @midecsashifera483 Před rokem +2

    Abiy Ahmed yimeslalu

  • @Al_habisha
    @Al_habisha Před rokem +1

    እስፖርት ሠርቶ አያቅም 😂

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před rokem

    ዳዊት ከበደ

  • @user-Eri
    @user-Eri Před rokem

    ኣይ የጋዜጠኛ ነገር "እነዚህን ጉዳዮች እናወራለን ብየ እገምታለሁ" ለምን ወደ መገመት ኣስኬደህ? እምትጠይቀውን ሰውዬ ኣንተ ጋር እያለ !? እናም ስለምን እንደምታወሩ የያዝካቸው ነጥቦች የሉህም ማለት ነው? ሰው እናንተን ሲያዳምጥ እኮ ንግግሩ ስለምን እንደሆነና ማንን እንደሚመለከት ኣስቀድሞ ማወቅ ይፈልጋል።ስለዚ ኣትገምት ልኩን እወቀው።ይሄን ኣባባል በተለያዩ ኣጋጣሚዎች የተለያዩ ሰዎችን ሲደግሙት ስለሰማሁት: ይህን ነገር ልምድ ይሆን ብየ ነው ።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem

    የባሌ ሚስት አስደማሚ ነበር

  • @zendlast2245
    @zendlast2245 Před rokem

    ጭንቅላቱስ?

  • @muzemilsultan9947
    @muzemilsultan9947 Před rokem +1

    Enat chemari wendu yemeslal

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před rokem

    እረ መመሳሰል!❤

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před rokem

    እረ ምኑም አይመስልም፡ ፂሙን እንደ አብይ ማለት,?

  • @NesibuGeshawu
    @NesibuGeshawu Před 4 měsíci

    Tadilehal beya men alebik ante teklayun eye meselk menor naw beqa

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 Před rokem +1

    Ke Moyà antsar kibur teklay ministru bilo metrat tikikil aymeslegnim.

  • @binyame45
    @binyame45 Před rokem +1

    አይመሳሰሉም

  • @deresedesta5740
    @deresedesta5740 Před rokem +1

    Brother u look like aby Ahmed 98%

  • @ayelechtegegn3622
    @ayelechtegegn3622 Před rokem +1

    I am sorry I don’t believe you that u r not his relative. I think u r H E ‘s twin brother.

  • @eskinderestifanos3230

    melka becha memsel chiger yelewim wishetun gin yekerebeh abey ye weshet abat

  • @yourchannel8930
    @yourchannel8930 Před rokem

    U sale?

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před rokem

    Tabloids ⁉️Congratulations you find your true Colors, Tabloids, Tabloids and Tabloids 👿👿👿👎👎👎❗️