በሚዲያ ላይ እንዳይተላለፍ የተከለከለው የመለስ ዜናዊ ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #ethiopianews #amhara #anchorethiopia #zemedkunbekele #meleszenawi #abyahimed

Komentáře • 417

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h Před 7 měsíci +31

    እረ ቁጭት የሚል የቲቪ ኘሮግራም ላይ ተላልፎ ነበር፡፡ በጣም ነበር የምወደው አልረሳውም

    • @mekwondi4715
      @mekwondi4715 Před 6 měsíci +1

      ኧረ ትወደው ነበር? ቆየ ከሞተ አብራችሁ ናችሁ አይደል?

  • @user-gg6cg1oo8c
    @user-gg6cg1oo8c Před 6 měsíci +3

    እኔ አማራ ነኝ መሌ ይቅር በለኝ ነብስህን ይማረዉ ቤተሰቦቸ በአንተ ግዜ መሬት አግተዋል አባቴ በጣም ነበር ሚወደዉ በምርጫ ሰአት እሱን ምረጪ ብሎ ያስመረጠኝን አባቴ አረሳዉም🥺

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před 7 měsíci +24

    ፓርላማ ላይ የተናገረው ነው ሚዲያ ላይ አልተከለከለም እንድናደምጠው ከሆነ ጥሩ ነው።

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Před 7 měsíci +26

    ምንም አልተከለከለም ስንቴ ሰምተነዋል

    • @selam1304
      @selam1304 Před 6 měsíci

      አስቲ ደሞ አዳምጡት

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Před 7 měsíci +13

    የንፁሀን ደም ፣ዝም አይበል

  • @abellgebremariam3375
    @abellgebremariam3375 Před 7 měsíci +14

    I Admir your leadership .you are the best thank you meles the great.God bless you.

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጥ

  • @ahmadkhodr547
    @ahmadkhodr547 Před 6 měsíci +10

    አንተ ብትመራን ባትሞት እኛም ተበታትነን በየአገሩ እየሞትን ባልኖርን ኖሮ ነብስክን ከደጋጎች ጎን ያኑራት💔💔

    • @mekwondi4715
      @mekwondi4715 Před 6 měsíci

      ማፈሪያ አሁንም ሙት ነህ መንቀሳቀስህን አትመነው የቁም ሙት።

  • @assocakazama9269
    @assocakazama9269 Před 7 měsíci +5

    World Class leader!!! RIP!

  • @TirunehMamo
    @TirunehMamo Před 7 měsíci +29

    የተናገረው ሀቅ ነው !!

  • @LoveAmne-yi5jn
    @LoveAmne-yi5jn Před 6 měsíci +1

    እኔ ልጆ ሆኝ የሰማወትን ዛሬ የወለድኩትም ልጅ ሰመው ግን በጣም ነው የምወደው

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Před 7 měsíci +1

    የአንተ ግፍ አንተ ላይ ያላገጥነው ያለስራህ የከሰስንህ ሳናውቅህ ያመለጥከን የዘላለም ቁጭትየሆነውን አባይን ያቆምክልን ማመስገን ሲገባን ያንጒጠጥንህ ገና ያንተግፍ ብዙዋጋ ያስከፍለናል

  • @fekadutadesse4268
    @fekadutadesse4268 Před 7 měsíci +2

    እድሜ ለወያኔ እና ለሻቢያ አገራችንን ለዚህ አበቕት

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      መቼ ነው ሌላን መውቀስ ትተህ እኛ ወንጀሎኞች ነን የምትሉ

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 6 měsíci +1

    ትግሬና ተምች አንድ ናቸው። መላው ትግራይ ቢታረስ እንኳ ለአንድ ቀበሌ እንደማይበቃ የታወቀ ነው። ምድረ ለማኝ።

  • @user-nd4tp9qc5m
    @user-nd4tp9qc5m Před 7 měsíci +4

    Realistic & exemplary talk

  • @user-up6ul6ml5k
    @user-up6ul6ml5k Před 7 dny

    M. Lave

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Před 7 měsíci +13

    እውነት ነው ።ለማኞች ነን ።ዛሬም ለልመና መሪዎችን ክራቫት አድርገው አለምን እየዞሩ ናቸው ።

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne Před 7 měsíci +2

    የንግግር ችሎታ ነበረው ! የተፋው መርዝ ግን እስከ አሁን እየገደለ ነው ።

    • @kurisko6069
      @kurisko6069 Před 7 měsíci

      merzu min neber?

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      ጅል ሲነቃ ____ክፍት ቦታውን ራስህን ሙላው

    • @yosefdessalgne
      @yosefdessalgne Před 6 měsíci

      @@wediweyinking ሔደህ ጠይቀው ! 🤣🤣🤣 ከባዶ ቆርቆሮ ... ሙላው

    • @teametesfay1754
      @teametesfay1754 Před 6 měsíci +1

      @@yosefdessalgne እንካን መለስ የአፍሪካ መሪ የነበረ የሰፈር ድርየ ጅግናየ የምትል ሰውየ መሆንህ እስኪ አስታውስ

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 Před 7 měsíci +21

    He was very unique and open minded..

  • @abidan2755
    @abidan2755 Před 7 měsíci +6

    My hero forever 💪💪💪💪💪

  • @Zekiten
    @Zekiten Před 6 měsíci

    ይህ ንግግር በጣም ነው የተመቸኝ።

  • @Tomy473.
    @Tomy473. Před 7 měsíci +5

    Meles zenaw is killer of Ethiopians freedom and democracy and the country of Ethiopia.

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 Před 6 měsíci +2

    መሌ የእውነት ናፈቀኝ❤

  • @dawitgenetu6346
    @dawitgenetu6346 Před 6 měsíci +1

    የኢትዮጵያን ጥፋት ከቀመሩት መካከል አንደኛው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 6 měsíci

    የናንተ መርዝ ዘረኝነት ባንተ ጊዜ የተጀመረው ዘረኛ ጌታ በጊዜ ገላገለን...የአክሱም ሀውልት ለደቡቡ ምኑ ነው? ባንዲራዬን ጨርቅ ያለው ማነው? በሱ ተጠቅልለህ ሔድክ ቱ ደሞ ተቀምጠው የሚገለፍጡት ያንተ ቢጤ በቁሙ የሞተ

  • @user-hb9wv1on1o
    @user-hb9wv1on1o Před 6 měsíci

    ለዐብይ አሠሙት ይማር እንደኾን

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Před 7 měsíci +4

    በጣም ብዙ ጊዜ በETV ቀርቧል በሰዓቱ ሰምተነዋል። እና ምኑ ላይ ነው "የተከለከለ " ያስባለው?

    • @brooksisay3807
      @brooksisay3807 Před 7 měsíci

      youtube ላይ ምን ብሎ ይፃፍልህ

  • @tarresiyum5484
    @tarresiyum5484 Před 7 měsíci +1

    በሚዲያ ላይ እንዳይተላለፍ የተከለከለው ---ላልከዉ---- አንተ የለህም ይሆናል እንጂ መለስ በወቅቱ በቀጥታ ስርጭት ስናገር የሰማን ስለሆነ የተላለፈ ንግግር እንጂ ላንተ ላይክ የምትመቺ መስሎ???

  • @jarsowaqo
    @jarsowaqo Před 7 měsíci +7

    I appreciate This Gordon ideas!

    • @mekwondi4715
      @mekwondi4715 Před 6 měsíci

      የምትወዳትን ጎርደን ጂን ማለትህ ነው? አንተም ከሙታኖች መንደር ነህ ።

  • @awlachewkiflie7666
    @awlachewkiflie7666 Před 7 měsíci +3

    መቼ ማነው የከለክለው ? ውሸት ::ተግባሩ እንደ ንግግሩ ጥሩ ቢሆን ነብራ ምን ዋጋ አለው::

  • @g.yohannes1848
    @g.yohannes1848 Před 6 měsíci

    Concept, thoughts and pragmatism single handedly, he is the best top Politician, missing him for Ethiopia is big lose.

  • @tube-key
    @tube-key Před 6 měsíci

    ይህን ንግግር በኢቲቪ ደጋግሞ የተላለፈ ነዉ። አይቸዋለሁ። አዲስ አይደለም። ያልተነገረ አይደለም።

  • @ETH1114O
    @ETH1114O Před 7 měsíci +1

    በዛ ዘመን ማነው የመለስን ንግግር ሚድያ እንዳይቀርብ የሚያደርገው? ማን ጋዜጠኛ ና ሚድያ ነው አቅምና ድፍረት ኖሮት የጠቅላዩን ሀሳብ የሚከለክለው? ተው እንጂ እየተዋወቅን ውይስ እናንተ ከ2005 ዓ.ም ወደዚህ ነው የበቀላችሁት???

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před 7 měsíci +7

    መለስ የደከምክላት ሀግሬ ሀገርህን ይቅር በላት ይቅር በለን ነፍስህን በገነት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allinone-wt7vh
    @allinone-wt7vh Před 6 měsíci

    በሚዲያ ላይ እንዳይተላለፍ የተከለከለው የመለስ ዜናዊ ንግግር

  • @user713
    @user713 Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asratabraham710
    @asratabraham710 Před 7 měsíci +5

    ይኼን ሰምተነዋል ። ትግሬንም አዋርዶ ለሻቢያ መጫወቻ አርጎ ከአማራ አጋጭቶ ሞቶል ።

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 7 měsíci +2

    ይሄዉ ዛሬ እየተራበ ነው ትግሬ ከመለመን መች ተረፈ

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Před 7 měsíci +7

    እረ ውሸት በፖርላማ ላይ ነው የተናገር በፖርላማ ስብሰባ ላይ በቲቪ ተላልፎ አይተነዋል አንተ(አች)ስላላያችሁት ነው አትዋሹሹሹሹ

  • @ggway5503
    @ggway5503 Před 7 měsíci +2

    ማነው እንዳይተላለፍ የከለከለው ? እናንተ በቃ ውሸት፣ ማጭበርበር ውስጤ ነው አላችሁ ማለት ነው ??? አጭበርባሪው ፣ ዘረኛው ፣ አገራችንን ለዛሬው ሰቆቃ የዳረገው ቁሻሻው መሪ።

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 7 měsíci +6

    ምኑ ነው የተከለከለው? ቀጣፊ ለዛሬ ብቻ ነው ምታታልለኝ!!

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 7 měsíci +2

    የአገዛዞች ወሬና ተግባራቸው ለየቅል መሆኑ ሁሉንም ያመሳስላቸዋል ። ለሩብ ክፍለ ዘመን በአጁ ነበረች ሃገራችን እና ምን አተረፈላት!!????
    የመለስ "የህወሃት ኢህድግ" ውርስ ለሃገራችን
    1. ሌብነት
    2. ዘረኝነት
    3. ውሸት
    4. ፍረጃ እንዲሁም እነዚህኑ ውርሶች እጥፍ ድርብ አድርጎ የሚተገብረውን ውላጁን ብልፅግናን ስላወረሰን እናመሰግናለን ነብሱንም ፈጣሪ በገነት ያኑርልን አሜን¡¡¡

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci +2

      በድንቁሩና ዓለም የነበረቺው ኢትዮጵያ በ27 ዓመት ውስጥ ነው ብዙ ዩንቨርስቲዎች እንዲሰሩ ያደረገ መለስ ነው ምክንያቱም ከመለስ በፊት 10 ዩንቨርስቲ እንካን አልነበሩም መለስ ግን ዩንቨርስቲዎች እንዲስፋፋ አደረገ ሁሉም በቋንቋው እንዲማር አደረገ የማያውቅ እንዲያውቅ እያደረገ ነበር ከኣፍሪካ ኃላቀር የነበረቺው በ27ዓመት ውስጥ ነው 5ኛ ደረጃ የወጣቺው ኢትዮጵያ ብዙ ሚልየነር በፊት አልነበሩባትም በ27ዓመት ግን ኣርሶአደር ሳይቀር ሚልየነር እንዲሆን እየሰራ ነበር ግብርና በጣም ኣስፋፋተዋል የሰማይ ዝናብ የሚጠብቅ የነበረ ኣርሶ አደር በመስኖ እንዲጠቀሙ ብዙ ነገር እያደረገ የነበረ መለስ ነው ጣና ተከዜ እና ትልቁ ህዳሴ ግድብ የሰራልህ መለስ ነው እና ለመጀመሪያ ግዜ ኮሌጆች የከፈተ መለስ ነው ትልቁ ሳይሆን አጭሩ አዲስ ኣበባ ያለው የባቡር መስመር ያሰራ መለስ ነው ትልቁ ባቡር በሚኒሊክ የተሰራ መለስ ነው ያሳደሰው ትልቁ የድሮ ባቡር ቀይሮ አዲስ ባቡር ያመጣ መለስ ነው አሁን ያሉት ፋብሪካዎች ኢንዱስትሪዎች መለስ ያሰራቸው ናቸው ከዛ ደሞ ዴሞክራሲ መሰረተልህ ኣፍሪካ የብክለት አየር እያጠቃት ነው ስለዚ ኣሜሪካ አውሮፓ ኤስያ ሁሉም ለኣፍሪካ ካሳ መክፈል አለበት ስላለ ኣሜሪካ ኤስያ አውሮፓ ለኣፍሪካ በብዙ ቢልዮን ዶላር እንዲከፍሉ ያደረገ መለስ ነው ኣሁን ኣብዪ ችግኝ ችግኝ የሚለው ራሱ መለስ ያመጣው ነው ላዛ ነበር የኣፍሪካ መሪ ዋና ሃለፊ የነበረ ሌላው እሱ በሰራው ትምህርት ተምረህ መለስን ትነቅፋለህ ይገርማል አዕራብ ሀገራት እንዲሰራ የማይፈልጉ ኣባይን እየሰራ የነበረ ኢትዮጵያ እየገነባ የነበረ መለስ ነው ታላቅ ለውጥ ያመጣቺው ደሞ በመለስ ነው

  • @robertaalt
    @robertaalt Před 6 měsíci

    ሰይጣን የተጸናወተው ሰውነበር,ይህለዛሬውም
    የሀገር መከራ ሞቶም ተጠያቂ ነው..መለስ

  • @negestqueen
    @negestqueen Před 7 měsíci +4

    ኢትዪጲያኖች ዝም ማለቱ አይጠቅመንም! እውነቱን መናገር ይስፈልጋል
    ዝም በማለታችን ነው ይሄ ሁሉ ነገር የተከሰተው! መለስ ዜና Psudo. Philosophy!!!
    ቁጭ ብሎ theory መስበክ/ ማንበብ ብቻ ምንም ለሀገራችን ይጠቀምከው ነገር የለም!!!
    ዘርኝነት ፈጥረህ ! ሀገራችንን አሳልፈህ ስጥተህ ነው ይሄድከው!!! እንኮንም እድሜህ አጠረ!!! ገና ኢትዮጵያን በሙሉ ትሸጥ ነበር!!!

  • @hlarebo
    @hlarebo Před 6 měsíci

    የወጣለት ሰባኪ ነው። አገራችንን እንደከብት በረት በጎሣ ከልሎ ወደብ አሳጥቶ አሁን ላለው ኀሣር ሁሉ ያበቃው መሪ መሆኑ የተረሳ ይመስላል።

  • @user-yi2ey1wc4s
    @user-yi2ey1wc4s Před 6 měsíci

    respect

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 Před 6 měsíci +3

    May his soul rest in eternal peace 🕊️🕊️🕊️
    He was a great Prime Minister of Ethiopia.

  • @sofiaalkadassmsa1329
    @sofiaalkadassmsa1329 Před 7 měsíci +15

    ወሬማ አንደኛ ናቸዉ ሁሉም ተግባራቸዉ ግን መግደል ማስራብ ማፈናቀል ነዉ ሥራቸዉ እነሱ ከተመቻቸዉ ለህዝብ የሚያስቡበት ዓይምሮ የላቸዉም ለሚሰሩትን ግፍ አምላክ ይፍረድባቸዉ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      ወሬ ሳይሆን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 5ኛ ደረጃ እንድትወጣ በድንቁሩና ዓለም የነበረቺው ኢትዮጵያ በ27 ዓመት ውስጥ ነው ብዙ ዩንቨርስቲዎች እንዲሰሩ ያደረገ መለስ ነው ምክንያቱም ከመለስ በፊት 10 ዩንቨርስቲ እንካን አልነበሩም መለስ ግን ዩንቨርስቲዎች እንዲስፋፋ አደረገ ሁሉም በቋንቋው እንዲማር አደረገ የማያውቅ እንዲያውቅ እያደረገ ነበር ከኣፍሪካ ኃላቀር የነበረቺው በ27ዓመት ውስጥ ነው 5ኛ ደረጃ የወጣቺው ኢትዮጵያ ብዙ ሚልየነር በፊት አልነበሩባትም በ27ዓመት ግን ኣርሶአደር ሳይቀር ሚልየነር እንዲሆን እየሰራ ነበር ግብርና በጣም ኣስፋፋተዋል የሰማይ ዝናብ የሚጠብቅ የነበረ ኣርሶ አደር በመስኖ እንዲጠቀሙ ብዙ ነገር እያደረገ የነበረ መለስ ነው ጣና ተከዜ እና ትልቁ ህዳሴ ግድብ የሰራልህ መለስ ነው እና ለመጀመሪያ ግዜ ኮሌጆች የከፈተ መለስ ነው ትልቁ ሳይሆን አጭሩ አዲስ ኣበባ ያለው የባቡር መስመር ያሰራ መለስ ነው ትልቁ ባቡር በሚኒሊክ የተሰራ መለስ ነው ያሳደሰው ትልቁ የድሮ ባቡር ቀይሮ አዲስ ባቡር ያመጣ መለስ ነው አሁን ያሉት ፋብሪካዎች ኢንዱስትሪዎች መለስ ያሰራቸው ናቸው ከዛ ደሞ ዴሞክራሲ መሰረተልህ ኣፍሪካ የብክለት አየር እያጠቃት ነው ስለዚ ኣሜሪካ አውሮፓ ኤስያ ሁሉም ለኣፍሪካ ካሳ መክፈል አለበት ስላለ ኣሜሪካ ኤስያ አውሮፓ ለኣፍሪካ በብዙ ቢልዮን ዶላር እንዲከፍሉ ያደረገ መለስ ነው ኣሁን ኣብዪ ችግኝ ችግኝ የሚለው ራሱ መለስ ያመጣው ነው ላዛ ነበር የኣፍሪካ መሪ ዋና ሃለፊ የነበረ ሌላው እሱ በሰራው ትምህርት ተምረህ መለስን ትነቅፋለህ ይገርማል አዕራብ ሀገራት እንዲሰራ የማይፈልጉ ኣባይን እየሰራ የነበረ ኢትዮጵያ እየገነባ የነበረ መለስ ነው ታላቅ ለውጥ ያመጣቺው ደሞ በመለስ ነው

    • @habtamugebremichael1800
      @habtamugebremichael1800 Před 6 měsíci

      እና ስራ ወዳጄ😅

  • @habtamubeyene8778
    @habtamubeyene8778 Před 6 měsíci

    The real hero!

  • @user-tc7qn8sk7l
    @user-tc7qn8sk7l Před 7 měsíci +5

    ነፍስ ይማር ክ/ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ እናስታዉሳለን ጀግናው መሪያችን አባታችን ነፍስ ይማር መቸም ብሆን አንተን ከምያወግዙህ ከማነኛዉም ጋር አይደለሁም ለኔ መለስም ኃይለማርያምም አብይ ጥሩ መሪ ናቸው ለምን የኢትዮጵያ መሪ ሰለሆኑ ብቻ አከብራቿለሁ ለምን ብትሉኝ መምራትና መመራት አንድ አይደለም ለተመልካች ሰማይ ቅርቡ ነው በማንም አንፍረድ እናስተዉል ወገን

  • @user-qo1tx2lp2l
    @user-qo1tx2lp2l Před 6 měsíci +2

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l Před 7 měsíci +8

    አገራችንን ለመከፋፈል ያበቃ መጥፍ መሪ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      ክክክክክክ ምን 🙊🙊

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci +1

      ምን ብሎ ነው የከፋፈለው ጅል ንገረኝ እስኪ

    • @teametesfay1754
      @teametesfay1754 Před 6 měsíci

      የከፋፈለ አልክ ስለዚ ነገር ትንሽ ልፃፍልህ ኢትዮጵያ በፊትም እንደዛ ነበረች በፊት የአክሱም ግዛት የሸዋ የጎንደር ጎዛት የሚባል ነበር እና ያ በፊት የነበረው የሸዋ የኣክሱም የጎንደር እየተባለ እየተጠራ የነበረ በግዛት እየተስተዳደረ የነበረ አሁን በአዲስ መልኩ ክልል በሚል ስም ስለተዋቀረ ነው የገረመህ እንደውም ለእናንተ ያ በፊት ተከፋፍሎ የነበረ የሸዋ የጎንደር እየተባለ የነበረ ይሀ ሁሉ ኣንድ ኣማራ ነው ያለ መለስ ነው የኣማራ ኣክቲቪስት ፖለቲከኞች የሚሉት ነው መለስም ያለው ነው አንድ አማራ ያለህ መለስ ነው ይሀን እወቅ ሌላው የአጤ ሚኒሊክ ታሪክ አንበብ ወይ ስማው እና ትረዳለህ በፊት ኢትዮጵያ በግዛት በአስተዳደር የተከፋፈለች ነበረች አሁን በአዲስ መልኩ ክልል በሚል ስለተዋቀረች ነው የገረመህ ወይ ታራክ አታውቅም ይሆናል

  • @Lala1234love
    @Lala1234love Před 6 měsíci

    Very well said sir, may you rest in peace 🪦

  • @YITEBAREKAENGDA
    @YITEBAREKAENGDA Před 4 měsíci

    እረ ቁጭት የሚል የቲቪ ኘሮግራም ላይ ተላልፎ ነበር፡፡ በጣም ነበር የምወደው አልረሳውም30
    አገር ወዳድ መሪ

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Před 6 měsíci +1

    እሱ ይሻለን ነበር ከዚህ ጋላ

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před 6 měsíci

    7:38 ባለጌ ከነሙሉ ቤተሰቡ ባለጌ ነው።መሌ የአለም ምርጥ መሪ ነዉ። ለናንተ ይ~ላ _ ው እከካምች፣ጉረኞች

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 6 měsíci

    አሁን አንተ በሰራህበት ቦታ ይሄ ህጻን ተቀምጦ እንዲህ አስጨፍጭፎን ተስፋ ያሳጣን😢😢😢

  • @geberu899
    @geberu899 Před 7 měsíci

    ቅርስ ጠባቂ፣አስጠባቂ የነበሩት አልቀው አፍራሾችና ቅርስ ሻጮች ተፈጠሩብን። ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ማረን ይቅር በለን። ሌላ ምን እላለሁ

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 6 měsíci +1

    መለስ ነቀዝ ድሀ መናጢ

  • @deresetesfa6604
    @deresetesfa6604 Před 7 měsíci +4

    I am puzzled how a leader who speaks in this great tone of image recouping, would make sure that Ethiopia, the country he led, would be landlocked!?

    • @user-ls9oh7wr8m
      @user-ls9oh7wr8m Před 7 měsíci +6

      Ethiopia was created LANDLOCKED!! Blame Minilik II the father of your Ethiopia :)
      Now you continue this path not only you are landlocked air locked you will be brain locked 😊

    • @hanakidane3716
      @hanakidane3716 Před 7 měsíci +2

      It was not him. It was the truth, Ethiopia has never owned the ports. Besides, Shae
      biya was the one who brought Meles to power. So, once and for all please understand history. When Eritrea forced to became part of Ethiopia, you owned the ports. Your king, Haileselassie said " I do not need the People of Eritrea only the ports or the land" wake up and try to see the truth. Meles declared war in 1998 to invade Assab and did his best, but as Bacha Debele said Techefechefachu. Listen to professor Hizqel Gabisa's interview with stalen. you will listen the truth. Meles was the one who sold lands for Sudan. Have you thought about it?

    • @teralewlijie2267
      @teralewlijie2267 Před 7 měsíci

      Whatever, if there was a will or wisdom, Ethiopia could have successfully negotiated an outlet to the sea as a condition to accept Eritrea’s referendum and its outcome

    • @user-ls9oh7wr8m
      @user-ls9oh7wr8m Před 6 měsíci

      @@teralewlijie2267 Actually Ethiopia had the right to freely use both ports until 1998. You didn’t know that ?
      Then your genius leader decided NOT TO USE IT!! He preferred to pay billions of US $ to Djibouti instead !!
      You are lead by MORONS from time immemorial 😊

    • @selam1304
      @selam1304 Před 6 měsíci

      Others previously had sold the access there was and and in the course of history both Djibouti and Eritrea declared for independence and that should be respected. Sovereignty. Working with Djibouti port was great but I guess we’re greedy and that bright distraction. There’s so much to learn from than to criticise the outstanding Meles Zenawi

  • @user-hx7mc5ue9z
    @user-hx7mc5ue9z Před 6 měsíci

    የተማረ ------ ተብሎ የለ ሰዉ ካራቀ ------ ተብሎ የለ ነፍሱን በገነት ያኑራት በወግ በእንባ የተሸኝዉ ለምን ይሆን

  • @kumnegermekonnen
    @kumnegermekonnen Před 7 měsíci +3

    EXCEPTION ❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 7 měsíci

    በዘር በቛንቋ በሃይማኖት የሚከፋፍል ጨዋነታችንን ባህል እሴታችንን የሴጣን ህግ መንጝሥት ብለህ ከመሰሎችህ ጋር ተመሳጥረህ ሻቢያን ጨምሮ በእኛ በኢትዮጲያን ላይ ሊያልቅ ያልቻለ መከራና ችግር አወረድክብን እኖራለሁ ብለህ ሳትኖርበት ቀረህ

  • @habtamugebremichael1800
    @habtamugebremichael1800 Před 6 měsíci

    የኢትዮጵያ ህዝብ ክዶሃል መለስ👌 ነገር ግን የካደህ ህዝብ የሚያስተዳድረው ሰውየው መለስ ያላመሰገነ ህዝብ እኔን በቁሜ መስቀሌን አይቀርም ብሎ ቀድሞ በአናቱ እያቆመው ነው።ደስ አይልም!
    አመስጋኝ ካልሆንክ ይህ ነው የሚገጥምህና አመስግን።

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 Před 6 měsíci

    ምቀኛ ነበር - የአሰብን ወደብ ብንጠቀም ከኛ የበለጠ ኤርትራን ስለሚጠቅም ቢቀር ይሻላል ያለው ራሱ አይደል እንዴ

  • @meleneg9680
    @meleneg9680 Před 6 měsíci

    ከልካዩ ማን ነበር ? whatever melese was hero.

  • @mebrathualazar4595
    @mebrathualazar4595 Před 7 měsíci +1

    ደንበኛ ፋገራ

  • @MebratMichael
    @MebratMichael Před 7 měsíci +1

    ኤድያ እዚህ ሀገር ሁሌ ወሬ ብቻ

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci

      ተግባርም አሳይቶሀል እኮ ግን መስታዋል አትችልም እንጂ

  • @user-zn4ho7tt7h
    @user-zn4ho7tt7h Před 7 měsíci +2

    አይይ ጎብዝ ምግስት ነብስህን ይማርው

  • @birhanegebrehiwot7344
    @birhanegebrehiwot7344 Před 6 měsíci +1

    ያንተ መሞት አገሪቱ የማትወጣው ማጥ ውሰጥ ገብታለች ምክኒያቱም አሁን ያሉ መሪወች ........ስለሁኑ፡፡

  • @hayelomtafere9233
    @hayelomtafere9233 Před 7 měsíci +1

    ትንቢተ መለስ !።

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 Před 6 měsíci

    ሰምቸዋለሁ የተናገረውን! በፓርላማ ንግግር ነበር አዲስ አይደለም! "እንኳንም ከብት አልኖረኝ" የደሃው አባባል ተረት ተረትንማ ማን ይረሳዋል?

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před 7 měsíci

    ባላስልጣናት የራቸውን ኪስ እያደለቡ እና ለስልጣናቸው ዕድሜ ህዝብ እያዋከቡ ለህዝብ የኑሮ አማራጭ ፖሊሲ ቀርፆ ሳይተገብሩ እንዲህ አይነቱን አስማሳይ ንግግር ለአፍ መቺ ይከብዳል!

  • @danielalemayehu4005
    @danielalemayehu4005 Před 6 měsíci

    እንደ አንተ አይነት ሀገር ሻጭ መሪ ኢትዮጵያን ለችግር ዳረገን ወደብ አልባ አደረገን በመንደር ከፋፈለን

  • @user-eh4mp6uj6q
    @user-eh4mp6uj6q Před 6 měsíci

    WOW Jegena neberk

  • @yosephlemessa773
    @yosephlemessa773 Před 6 měsíci

    ምንም የሚያስከለክል ምክንያት የለውም ! ቀሽም ነጋዴዎች !

  • @lora6175
    @lora6175 Před 6 měsíci

    በዘርና በሀይማኖት መከፋፈል ተክሎ ሄደ ይሄ መርዘኛ የሱ የክፋት ውጤት ነው ዛሬ የምናየው

  • @genetanshiso9021
    @genetanshiso9021 Před 6 měsíci

    Smart mannnn melee

  • @AkalMAMO
    @AkalMAMO Před 7 měsíci

    "በሚዲያ እንዳይተላለፍ የተክለከለው የመለስ ንግግር የሚለው ስህተት ነው" ይሄ ንግግር ተላልፍዋል ብዙዎቻችን እናውቀዋለን:: ህዝብን ማሳሳት ተገቢ አይደለም::

  • @andualemayalew2748
    @andualemayalew2748 Před 6 měsíci

    ማን ነው የከለከለው? ከሞተ በኋላ ነው እንዴ የተናገረው? መቼም በህይወት እያለ የሱን ንግግር እንዳይተላለፍ ማድረግ የሚችል ኃይል ነበረ አትሉኝም!

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před 6 měsíci

    ወንድሜ ከዚህ መሥማት አልፈለከውም ለምን ትምክሕት ስላለህ አንጂ ይህ ፓርላማና የኢህአደግ አመራሮች የተናገረው።

  • @biraqalharari5266
    @biraqalharari5266 Před 7 měsíci +4

    This is the bitter truth

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před 7 měsíci

    ይሄን ንግግር የሰማሁት ከብዙ አመት በፊት ነው። ለምን መዋሸት አስፈለገ???

  • @eliasteshome4782
    @eliasteshome4782 Před 4 měsíci

    ምን ታደርጋለህ እውነት ነበር ጊዜ አወሳህ

  • @user-bl7dh5qq6i
    @user-bl7dh5qq6i Před 6 měsíci

    ሺ ጊዜ ሠምተናል

  • @kachaw3779
    @kachaw3779 Před 6 měsíci

    ከቀብር ሆነ ከትግራይ ወደ ኢኢሉባቦር ምን ወሰደ....?!😅😅😅😊

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 Před 6 měsíci

    አንተው ትሻልን ነበር! ፈጣሪ ነፍስ ግን ይማር!!!

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Před 6 měsíci

    አይ የኢት ሰዉ ግርም እሚለኝ ነገር ሰዉን በቁሙ እንጠላዋለን ሲሞት ግን ያበባ ጋጋታ የኮሜት ጋጋታ እንሰጣለን ይገርማል አይይይይ መለንን እደኔ በቁሙ ም እሚወደዉ ይኖር አይመስለኝም ግን ምን ዋጋለዉ😔😔😔😔?????

  • @berhaneghebremeskel5622
    @berhaneghebremeskel5622 Před 7 měsíci +5

    ይህ ሰው ያመጣው መዘዝ ግጭት ጥላቻ ጦርነትና ረሃብ ኣስከተለ።የሚገርመው ወይ ሁላችንም ሃብታም እንሁን ወይ ሁላችንም ድሃ እንሁን ካልሆነ ኣንዳችን መጥፋት ኣለብን ብሎ ያስተማረው የፖለቲካ ድህነቱን ያመለክታል።ስለዚ ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂው መለስ ነው።

    • @yop2523
      @yop2523 Před 7 měsíci

      ምን አገባህ ደረቅ

    • @berhaneghebremeskel5622
      @berhaneghebremeskel5622 Před 7 měsíci +1

      @@yop2523 እውነቱን ጠልተህ የመለስን መቃብር መጠበቅ ትችላለህ።ኣሁንም ለዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ኣሁንም ተጠያቂው መለስና የሱ ምናምንቴዎች ናቸው።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 7 měsíci +2

      😢በጣም ህዝቡን በጣጥሶ በጣጥሶ አለያየ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 7 měsíci

      @@berhaneghebremeskel5622 thank you " you made my day.

    • @Sunny-rt3cp
      @Sunny-rt3cp Před 7 měsíci +1

      አተ እና አንተን መሰሉ…ብታመሰግኑት ነው ነበር ሚገርመኝ፣ 🤔

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 7 měsíci

    በምላሥና በቃላት ጋጋታ አፍሪካውያንን መሸንገል በሡ አላበቃም። በዙ ተሥፋ ትንሽ ዳቦ ለአፍሪካዊያን የውም ዕንቁልልጮ ዕየተባለ ዕንዲሞት የገዛ አፍሪካዊ ዕራሥን መራጭ ቦጮቂ በምሑር ካባ የተከናነቡ ወሸከቴ ከፋፋዮች ወሥነውናል።

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru Před 7 měsíci +1

    ይሄ መላጣና መሰሎቹ የጎነጎኑት ሴራ ነው አሁን መላ እያሳጣን ያለው፡፡ ስለ ብሄር እያሰብ ስለልማት ሊያወራ ይፈልጋል፡፡ ጨናዊ!!!

  • @belewabebe7951
    @belewabebe7951 Před 7 měsíci +2

    ወደቡን ሰጥተህ አዋረድከን ክፉ መሪ እንደ አንተ በኢትዮጵያ ላይ መጥቶባት አያውቅም::አሪወስ ነህ::

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci +1

      መጀመሪያ ችግሩ እንዴት መጣ በል ያ አውሬ አባትህ ኤርትራ ለጣልያን ከነ ወደብዋ ባይሸጣት ኑሮ ይሀ አይፈጠርም ነበር እርኩሱ ሚኒሊክ ኤርትራ ለጣልያን ስለሸጣት ኤርትራ ደሞ እኛ እኮ ተሽጠናል ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ብትሆን ኑሮ ኤርትራ ለጣልያን አይሸጣትም ነበር ይላሉ እና መጀመሪያ ችግር የፈጠረ ኣባትህ ነው አንተ ቀጣፊ እና መጀመሪያ አባትህን መውቀስ አለብህ

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 Před 7 měsíci

    ዳሩ ምንያረጋል? ንግግር እና ተግባር ለየቅል ሆኖባችሁ ይኸው እስከ አሁን ተቸግረናል።

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      እና በተግባር ማነው ያቺ ሀላ ቀር የነበረች ኢትዮጵያ ቀይራት የነበረው

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 Před 7 měsíci +6

    This x leader , source of all evil, makes me sick.

  • @user-ji2xp7rq2e
    @user-ji2xp7rq2e Před 7 měsíci +3

    Smart man🙏💝👑

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 7 měsíci +2

    ክፍታፍ ፣ አክሱም ሀውልትም የስራነው እኛ አገው አማሮች ነን ። ትላንት የአክሱም ሀውልት ለወላይታ ምኑ ነው እያለ እንዳልተሳደበ ፣ ኣኢትዮያን ያለ ወደም እንዳላስቀረ፣ ሀገራችን በሀይማኖር ፣ በብሄር ከፋፍሎ ሀገራችንን በታትኖ የሄደን ቆሻሻ ባንዳ የባንዳዛር መልሳችሁ ማምጣታችሁ የሚገርም ነው። በሱ ምክንያት መስለኝ 1.5ሚሊዮን የትግራይ ሕዝብ የተፈጀው ፣ የተዋረደው ፣ የተፈናቀለው ።እሱ በዘራው በሽታ ነው፥ አሁን ድረስ ሀገራችን እየተባላች ያለችው ። ይሄ ግም የግም ዘር ።

    • @frehiwotgetachew2665
      @frehiwotgetachew2665 Před 7 měsíci

      ለአፍህ ለከት ይኑረዉ ምክንያቱም አፍ ሲከፈት ይታያል ጭንቅላት

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci

      ክክክክክ ጀመረህ ደሞ ውሸት መጀመሪያ የአክሱም ሀውልት ለወላይታ ምኑ ነው አላለም አንተ ውሸታም ሁለተኛው አክሱም የሰሩ አክሱማውያን ኣግዝኣዝያን ይበላሉ የኣሁኑ ተጋሩ ገባህ አክሱም የሰሩ እነ ንጉስ ሮምሃይ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ኣፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው ገባህ ከአለም ከቻይኔ ከሮም ከፋርስ ቀጥሎ ሀያላን የነበሩ ገንዝብ ሳንቲም የሰሩ ለመጀመሪያ ግዜ በኣፍሪካ ገባህ እና ግዛተቸው እስከ የመን እና ሳውዲ የነበረ ሙሉ ሱዳን ያጠቃለለ ሀያላን መሪ የአክሱም ነገስታት ይበላሉ ገባህ ሌላው ባንዳ ላልከው በፊት ፅፌልሃለሁ ልድገምልህ ባንዳ እኮ እናንተ ናችሁ ኣማራዎች ጣልያን አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም እያላችሁ ለጣልያን የተቀበላችሁ የዘፈናችሁ ከ50000 በላይ የጣልያን ጦር ይዛችሁ ሞሶሎኒ አይፈራም ጣልያን አይፈራም እያላችሁ የዘፈናችሁ እናንተ ረሳችሁት እንዴ ሌላው ከፋፈለ ያለኸው ነገር በጣም ገረመኝ እንዴት ነው የከፋፋለው ጅሉ አታውቀውም እንዴ በፊት እኮ የአክሱም ግዛት የሸዋ የጎንደር የሚል እንደነበረ እንደውም ለእናንተ ያ ተከፋፍሎ የነበረ የጎጃም የሸዋ የጎንደር እየተባለ የነበረ ለመጀመሪያ ግዜ ይሀ ሁሉ ኣንድ ኣማራ ነው ያለህ መለስ ነው እወቅ የኣማራ አክቲቪስት ፖለቲከኞች የሚሉት እውነታ ነው ያለውም ነው ሌላው በፊት በግዛት በአስተዳደር ተከፋፍሎ ነበር እሺ እወቅ ከፈለግህ የአጤ ሚኒሊክ ሙሉ ታሪክ አንብብ ወይ ስማ አሁን አንተ ክልል የሚል አዲስ ስለመጣብህ ስለሰማህ ነው እንጂ በፊት የነበረ ነው በፊት በግዛት በአስተዳደር ተብሎ ተከፋፍሎ የነበረ በአዲስ መልኩ ክልል የሚል መዋቅር ስለሆነ ነው የገረመህ ስም ነው የተቀየረው እንጂ ምንም አልተቀየረም

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 6 měsíci +2

      መዋሸት ጥሩ አደለም
      የአክሱም ሀውልት ለወላይታ ምኑ ነው አላለም ብሎም አያውቅም አተ ውሸታም ሌላው አክሱም ሀወልት የሰሩ እነ ንጉስ ሮምሃይ እነ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና አፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው የሰሩት ኣክሱማውያን አግኣዝያን ነው የሰሩት ከአለም ከቻይና ከሮም ከጣልያን ቀጥለው ሀያላን የነበሩ የራሰቸው ሳንቲም ገንዘብ የሰሩ እስከ የመን ሳውዲ አረብ እየገዙ የነበሩ ሱዳንም ጭምር እያስተዳደራት የነበሩ ሃይማኖትም እያስፋፉ የነበሩ ሀያላን አክሱምን የሰሩ እነሱ ናቸው ሌላው በፊትም ፅፌልሃለሁ አሁንም ልድገምልህ ባንዳዎች እናንተ ኣማራዎች ናችሁ መሶሎኒ አይፈራም ጣልያን አይፈራም እያላችሁ ጣልያንን የተቀበላችሁት የዘፈናችሁም ጭምር ከ50000 በላይ የጣልያን ጦር አስከትላችሁ ወደ አዲስአበባ እንዲገባ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ ላስታውስህ ጣልያን አይፈራም መሶሎኒ አይፈራም እያላችሁ የዘፈናችሁ የተቀበላችሁ እናንተ ናችሁ ሌላው የከፋፈለ አልክ ስለዚ ነገር ትንሽ ልፃፍልህ ኢትዮጵያ በፊትም እንደዛ ነበረች በፊት የአክሱም ግዛት የሸዋ የጎንደር ግዛት የሚባል ነበር እና ያ በፊት የነበረው የሸዋ የኣክሱም የጎንደር እየተባለ እየተጠራ የነበረ በግዛት በአስተዳደር እየተባለ እየተስተዳደረ የነበረ አሁን በአዲስ መልኩ ክልል በሚል ስም ስለተዋቀረ ነው የገረመህ እንደውም ለእናንተ ያ በፊት ተከፋፍሎ የነበረ የሸዋ የጎንደር እየተባለ የነበረ ይሀ ሁሉ ኣንድ ኣማራ ነው ያለ መለስ ነው የኣማራ ኣክቲቪስት ፖለቲከኞች የሚሉት ነው መለስም ያለው ነው አንድ አማራ ያለህ መለስ ነው ይሀን እወቅ ሌላው የአጤ ሚኒሊክ ታሪክ አንበብ ወይ ስማው እና ትረዳለህ በፊት ኢትዮጵያ በግዛት በአስተዳደር የተከፋፈለች ነበረች አሁን በአዲስ መልኩ ክልል በሚል ስለተዋቀረች ነው የገረመህ ወይ ታሪክ አታውቅም ይሆናል ሌላው ይሀ የግም ዘር ያልከው የራስህ መንነት ነው እና ገበናህን ሸፈን አድርገው ሌላው መጀመሪያ ወደብ ከማለትህ በፊት የወደብ መንስኤ ምንድነው በል ወደብ ከነ ህዝባ ከነ መሬትዋ የሸጠ ኣባትህ ሚኒሊክ ነው ሚኒሊክ ኤርትራ ለጣልያን ስለሸጣት ነበር ይሀ ሁሉ የሆነው ለዛ ነው ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ብትሆን ኑሮ ለምን ሚኒሊክ ኤርትራ ለጣልያን ሸጣት የሚሉን በራሳችሁ ነው ያ ሁሉ ጣጣ የመጣው ሌላው ደሞ ያልሰራችሁት ታሪክ ሰራን አትበሉ ባንዳዎች መሆናችሁ እያወቃችሁ ሌላን ባንዳ አትበሉ ውሸት ፈጥራችሁ እውነት አስመስላችሁ አትናገሩ አታውሩ አትፃፉ በውሸት አለም አትኑሩ በውሸት አለም እየኖራችሁ ራሳችሁን አታታልሉ በውሸት ሰውን አታታልሉ

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci

      ሁሌም ውሸት ግን አይደብርም

    • @teametesfay1754
      @teametesfay1754 Před 6 měsíci +1

      ኣይ ኣማራ እንደዚ እያላችሁ ነው ለካ በትግራይ ላይ እሳት እየለኮሳችሁ የነበረው መለስ ያላለው አለ ብላችሁ መዋሸት ግን አላለችሁ ነው አደል መጀመሪያ አክሱም ለወላይታ ምኑ ነው አላለም ሁለተኛው አክሱም የአክሱማውያን እንጂ የኣማራ አደለም አክሱም የሰሩ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ናቸው ሌላው መከፋፋል ላልከው ኢትዮጵያ በፊት በግዛት በአስተዳደር እየተባለ ትስተዳደር ነበር ለምሳሌ የአክሱም የሸዋ የጎንደር የመሳሳሉ እየተባለ እና በፊት በግዛት የነበረ አሁን ክልል የሚል ስም ብቻ ነው የተቀየረው ስም ብቻ እንጂ ሌላው እንዳለ ነው ግዛት አስተዳደር የነበረ በፊት አሁን ክልል የሚል ተዋቀረ እንደውም ለእናንተ ለኣማራ አንድ ኣማራ ያላችሁ መለስ ነው ሌሎች ኣማራ የሚባል የለም ሲሉ ኣማራ የሚባለ አለ ብሎ የተከራከረ መለስ ነው ሌላው ግም ላልከው ይሀ የራሳችሁ መገለጫ መሆን አለበት ባንዳ ላልከው ደሞ የምር ማፈር አለብህ ሞሶሎኒ አይፈራም እያላችሁ እየዘፈናችሁ የነበራችሁ ለጣልያን እኮ እናንተ ናችሁ ረሳችሁት እንዴ

  • @mekiyaahmed3562
    @mekiyaahmed3562 Před 7 měsíci +1

    ወሬኛ ብቻ መሆኑ 27 አመት መርቶ ዛሬም ትግራይ ራብ ላይ ናት ለምን ረሀብን አላስቀረም 27አመት ከበቂ በላይ ነበር ።

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci +1

      ኢትዮጵያ በፊት በደርግ ከነበረቺው ኃላቀርነት ከኣፍሪካ በ5ደረጃ እንድትወጣ እንድትበለፅግ አድርጋታል ብዙ ግንባታዎች በመስራት እና አሁን ጦርነት የሚያስከትለው ነገር ነው የገጠመው ትግራይ ላይ

  • @keftam
    @keftam Před 7 měsíci +2

    ምነው ዘለዓለም ታደነቁሩናላችሁ። ስንት ዘመን ይህንን ስታመነዥጉ ትኖራላችሁ።
    አንገታችንን ቆርጦ የሄደን ጠላት እናውቃለን። ኢትዮጽያን የሚጠሉ ሰዎች ራሳቸው መሪዎቿ ሆነው አፈራርሰዋት፣ በዘር መርዝ በክለዋት፣ ጉሮሮአችንን አሳንቀው ሄደዋል።

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci

      ክክክክክ

    • @keftam
      @keftam Před 6 měsíci

      @@trytrytry12 ምን የሚያስቅ ነገር አለ? ወያኔህ እንደሆን ተኮራምታለች። ከእንግዲህ ሁለተኛ ትግሬዎችንም አወናብዳ ቀሪዎቹንም ኢትዮጵያውያንንም ከድታ ድጋሚ እንዳትጎዳን ሆና እስከወዲያኛው ተሽንክላለች። ትግሬዎች ኢትዮጵያዊነታቸውን እስከሚጠሉ ድረስ ያደረስች ከንቱ አጉል ፍጡር!

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci

      @@keftam አይ ጅል ነህ ልበል ለነገሩ ጅል ብለህ ይሻላል እና ትግራይ ያለቺው በምን ይመስልሀል እኔ ራሴ ልንገርህ ትግራይ ያለቺው በፈጣሪ ሀይል እና በወያነ (TDF) ነው ወያነ ማለት የመላው ትግራይ አጥንት ነው ገባህ ጅሉ እና መለስ ታጋይ ወያነ ነበር እንጂ ወያነ ማለት መለስ ማለት አደለም እሺ ወያነ ማለት ፓርቲ አይምሰልህ የትግራይ ህዝብ ደሞ መጥፋት አትችሉም አንደኛው ፈጣሪ አለ ሁለተኛው ደሞ ወያነ ታጋይ ኣለ ገባህ ጅሉ

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 Před 6 měsíci

      ጅል

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 6 měsíci

    አንተ በሰራህበት ቦታ ይሄ አለማወቁን የማያውቅ ህጻን ዘሎ ገብቶ እንዲህ ጨፍጭፎን ተስፋ ያሳጣን አይ ግፍ 😢😢😢

  • @berhanudeamo
    @berhanudeamo Před 7 měsíci +2

    ዩቲቤሮች ውሸት አመለቻው ነው።