ነግ በኔ የኮሜዲያን እሸቱ የ 1 ሰአት ኮሜዲ ሙሉ ቪድዮ እነሆ ለትዝታcomedian Eshetu Donkey tube Ethiopian comedy full

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • THIS IS THE FULL VERSION OF COMEDIAN ESHETU MELESES STAND UP COMEDY.
    NEG BENE is a new comedy show , which was performed in Gonder University for Easter 2011. the show talks about love, unity and Humanity. the comedian tries to deliver his messages about the negative impact of racism through his jokes. and the need of love ,unity and peace among every nation.
    Comedian Eshetu Melese and LTV WORLD are the producers of this show so, this video is only uploaded on Donkey tube and LTV WORLD you tube channel. in a fair use deal.
    to contact Comedian Eshetu:-
    www.eshetumelese.com
    comedys27gmail.com
    0938 21 2020
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 438

  • @christarmy1061
    @christarmy1061 Před 3 lety +19

    You are truly a hero who stood boldly in this challenging time in Ethiopian history proclaiming unity against division. Not many people understand about that concept but Ethiopia always has children like you and others who would show up in times like this. God is always on side of people who stood in the right side of history so don’t lose sight.God bless Ethiopia and God bless you my brother!!

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 3 lety +56

    ጀግና ማሀፀነ መልካም እናት አንተን ወልዳለች♥🌼🌻🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v Před 4 lety +50

    ድንቅ የኢቲዮጺያ ወዳጅ እኔ 1 ግዜ አይቸ ዝም አልልም መሳቅ ስፈልግ ሁሌም ወደ አንተ ነው የምመጣው አሁንም በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

    • @bekisellandbuycarsinethio2505
      @bekisellandbuycarsinethio2505 Před 3 lety +2

      right

  • @svalley4567
    @svalley4567 Před 2 lety +2

    እሽቱ ተባረክ እውነተኛ ስው ነህ እንተን የመስሉ ሺ ያብዛልን ለህፃናት እርእያ ለትልቆቹ ም መስራት እንደሚገባቸው የምታስተምር ነህ በዚህ በክፋ ግዜ ለእንድ ደቂቃ መሳቅ ማለት በእድሜህ ላይ እንድ እመት መጨመር ማለት ነው ተመስገን እድሜህን ያርዝመው እሁንም በድጋሚ ተባረክ::

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 3 lety +7

    ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ ለበለጠ ቁም ነገር ያብቃህ እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነት ለእናት ሀገራችን ሺ መንታ መንታ ይወለድልን!!!💚💛❤️

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety +4

    እሼ ትለያለህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 😍😍👏👏👌💚💛❤🙏

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w Před 3 lety +10

    👏👏👏👏😅😅😅ውይይይ አተን የወለደች እናት ምንያክል የታደለችናት ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጣችው አተም ወልደህ ለመሳም ያብቃቸው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před 2 lety +22

    እባካቹን እደኔ እሼን እምትወዱ ላይክ አርጉት በጣም ብዙ ቁምነገር አለዉ

  • @wasihuneshetu9820
    @wasihuneshetu9820 Před 2 lety +2

    ግሩም የሆነ አስተማሪ ታሪክ ነው። ጨለማ ቢነግስም የኋላ የኋላ ብርሃን ማሸነፉ አይቀርም እምነት ተስፋና ጥንካሬ ካለ። ከሁሉም በላይ አንድዮ ሲያምኑና ሲማጸኑ መፍትሄ ይገኛል። እሼም እናመሰግናለን።

  • @meuse69
    @meuse69 Před 3 lety +8

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምስቀው ሳየው እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 2 lety +1

    አንተ ሰው በጣም ነው የወደድኩህ ተባረክ እነዚህን ሌቦች በደምብ አውቀሃቸዋል ተባረከ የኔ ጌታ ንገራቸው ቢገባቸው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @aklisia1164
    @aklisia1164 Před 3 lety +2

    ኮሜዲያን እሼ ምርጥ ሰው እያዝናናክ መልእክት የምታስተላልፍ ምርጥ ኮሜዲያን ጥሩ ስብእና የለክ ነክ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅክ

  • @user-tm8ki3ti7k
    @user-tm8ki3ti7k Před rokem +2

    የእውነት አንተ መምህር ነህ በጣም አንወድሃለን ቃላት የለኝም እንዴት ልግለፅህ ጅግና ነህ በርታልን ፍጣሪ ከንተጋ ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @bntnurye8614
    @bntnurye8614 Před rokem +7

    የእውነት ብርቱ እውነተኛ ሰው ነህ እሽ አላህ ከተሻለ ቦታ ያድርስህ! !

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 Před 3 lety +6

    በርታ እያዝናናህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው

  • @medinahmlove3384
    @medinahmlove3384 Před 2 lety +1

    ጅግናችን ፈታ ያደረከን ደሞም ቁምነገር ትምህርትም ወስደናል ተባረክልን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 3 lety +30

    እሸቱ የልጅ አዋቂ እንወድሃለን 💚💛❤️

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      👍👍👍👍🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍❤️🙏

    • @semiramohammednur1234
      @semiramohammednur1234 Před rokem

      ቀናሁ ለውጥ ባታመጣም ያው ተንፈስ ይልልሃል ልክልካቸውን ትነግራቸዋአለህ ህዝቡ ደንቆሮ እንዳልሆነ ያቃሉ እንደምያቃቸውም ጭምር ። እኛስ ማን ይናገርልን እንካን በግልፅ ተናግርን እና ቀልደንባቸው እንዲህ ልትሉ አስባቹ ነበር ተብለን ነው የምንታፈሰው፡ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @rabir8771
      @rabir8771 Před rokem

      እሸ አድናቂክ ነኝ 😍

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 Před 3 lety +14

    እሼ ምርጥ ና አስተዋይ ድክም ብሎኝ ነበር ዘና አረከኝ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 Před 3 lety +4

    Wow!!!ሸዋንግዛው……!!! አድናቂው ነኝ! እሼ ያገሬ የናዝሬት ልጅ ጎበዝ ምርጥ ሰው!!!

  • @ethnio3591
    @ethnio3591 Před 3 lety +4

    እሸት ጀገነ አለህ ይጠበቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @user-qm3ok9sh9w
    @user-qm3ok9sh9w Před rokem +4

    በምን ልግለፅክ እሼ ኣንተ ምርጥ ኣዳም ኣቤት መባረክ ልብህን ኣይበጥ ወንድማችን እንወድሃለን ሰላምህ ይብዛ !

    • @sarongirmaassefa624
      @sarongirmaassefa624 Před rokem

      በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናል

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ መልክትነው ልገባው ሁሉም ኢትጽያዊ እንዳተቢያስብ ሀገራችን የት ትደርስነበር ብቻ አላህ ስላሞን ያምጣልን አላህ አንድያድርገን

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 Před 3 lety +18

    አተኮ ልጅ ነህ
    እውነት
    በቀልድ አስመስልህ የምትናገረው
    ወርቅ ነው
    ኢትዮጵያውያ
    መሀፀነ ለምለም ናት

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 3 lety +3

    Eshey , YOU are simply the BEST !!!! LOVE and PROUD on YOU !!!! Thx too much dear BRO !!!! BRAVE " Jegan ye Ethiopia lege !!!!!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @mekacherea9965
    @mekacherea9965 Před 9 měsíci +1

    እሽ በጣም ነዉ የሚወጣህ ደሥ የምትለኘ

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Před 2 lety

    በጣም እናመሠግናለን እሸቱ ወላሂ ጨርሼ ሳልሠማው ኮመት አልሠጥም ብዬ ብዙ ትምህርት አዘል በቀልድ ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @adeletadese8606
    @adeletadese8606 Před 2 lety +1

    ልብ በል ያገሬ ሰዉ መከፋፈል አይጠቅመንም ይጎዳናል እንጂ!! በርታ እሸቱ አመሰግናለሁ ለመልካም ምከርህ:: ኢትዬጵያን እግዜያብሔር አይተዋትም::

  • @kdramaka2870
    @kdramaka2870 Před 3 lety +2

    እሸቱ ምን ልበልህ መጨርሻህ ያሳምርልህ ካተ ሰራ እጅግ የሚደንቀኝ በየ ደርሰህበት ያርብ ሀገር ሰራተኛ ሳትል አታልፍም አላህ ያክብርህ በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ በርታ!!!ዉድድድ😍

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +1

    ወይ አንተ ልጅ ላንተ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ እናት ወልደሀለች🥀🌹🌹😘😘😘

  • @hayatmohammed9821
    @hayatmohammed9821 Před 2 lety +1

    Esha, betam enwadhaln berta

  • @banchiyigezuwolde1556
    @banchiyigezuwolde1556 Před měsícem

    መልካም ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ያድርግ እግዜር ከአንተጋር ይሁን

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 Před 6 měsíci

    Eshe I miss your standup comedies I’m watching this for God knows how many times.

  • @hemimengesha218
    @hemimengesha218 Před 4 lety +7

    እንኳን ለ2013 ዓ/ም የዘመን መለወጫ ባኣል አደረሳችው አደረሰን እጠብቃለው አዲስ አመትን ዘና ልታረገን ስለወነ እናመሰግናለን አፍጥነው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @marthanegash6656
    @marthanegash6656 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልከውም መፈናቀልን ይፈንቅልልን እድራጊዎቹንም ቸሩ መድሀኒአለም ልቦናን ይሰጥልን አገራችንንም ሕዝባችንንም በቃችሁ ይበልልን።

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn Před 3 lety +1

    በርታ.እሸዬ.ብዙ.እንጠብቃለን.ብዙ.ታሳያለህ.እውነት.በርታልን.እራስህን.ጠብቅቅ

  • @aaaagggg5196
    @aaaagggg5196 Před rokem

    Eshetu jegna 👍🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 2 lety

    ታላቅ አባባል ዘረኝነት በጥም ቁናሳም ነዉ ትክክል አገላለጥ ዘረኝነት ተውድ ሃገራችን ይጥፋ ይውደም አንድነታችን ይጠንክር ታንድ ውሃ ስለተቀዳን አስተምርልኝ እንዲያ እንዲያ !!!!!!!!!!

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 Před 2 lety +2

    የምር የጀግና ጀግና ነህ!!!👌👍 አሪፍ እና ነጭ ነጯን ይመችህ አቮ እደግ እስከወዳው ያረብ

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f Před 2 lety

    በቀልድ እያዋዛህ የምትስራቸው ስራዎች በጣም ተውዳጂ ተፈላጊ ዋና ሀሳቦች ናቸው በርታ በተለይ ዩቱብን በደንብ የምስራበት አንተ ነህ እድሜ ይስጥልን

  • @user-yx5yp2lh8e
    @user-yx5yp2lh8e Před 4 měsíci

    ጉርፕ ትቸ እሸቱን ብቻ ነዉ የምሰማ በጣም ጭንቅ ብሎኝ ዙሪዉ ገደል ሆኖብኝ አንቂ አንደበት ና እሱን ሰምቸ ችግሬን እረስቸ ፆለት አድርሸ እቅልፋ ይወስደኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀገዉን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 3 lety +3

    እሼ አንተ እኮ ሁሉም ነገር ቀድመህ ተረድተሀል ግን የሚሰማ ጆሮ የለም እናመሰግናለን በርታልኝ ገና ብዙ ትሰራለህ መቼም ቁም ነገር ሲሆን የሚሰማ ሰው የለም ዱብ እዳ ቢሆን ይሄኔ ብቻ ልብ ይስጠን ነው የሚባለው።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 Před 3 lety

      እሺ

  • @GadyBGutu
    @GadyBGutu Před rokem +1

    Truly ....you are right

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 2 lety +1

    አጥቦ አሰጠቸው የኢቶጵያን ባለ ስልጣን ተብየወቹ ወይኔ ተቃጥለው ሞቱ

  • @semiraheruyru4899
    @semiraheruyru4899 Před 2 lety +1

    እሼ ምርጥ ሠው በርታ ቀጥልበቶ የሁሉ ሥጋት ነው!!!!!!

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety +1

    አሼ ምርጥ ሰው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yihunebelay3749
    @yihunebelay3749 Před 3 lety +8

    እሽየ አንተ ማለት ትክክለኛ የሰው ዘር ነህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +1

    እሼ ድቅ ኢትዮጽያዊ ነክ እኮ በርታልኝ የኔ አደኛ በጣም ነው እኮ እያሳክ ትምርት ምሰጠው ባተ ቀልዶች ውስጥ ቁምነገር አለ

  • @hen6964
    @hen6964 Před 3 lety +1

    ትችላለለ እሼ በርታ የናዙ አስተዋይ

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd Před 3 lety +1

    Ethiopian Trevor Noah .you #1😘

  • @user-yd3im3vf4m
    @user-yd3im3vf4m Před 3 lety +3

    እሼ ምርጥ ሰው ስወድህ የምትቀልዳቸው ነገሮች ትምርት አዘል ኮነው በርታልን ደስስስስ ብሎኝ ነው ያይሁት ተምሬበት ተዝናንቸበት ብዙ ነገር ነው ያወኩበት

    • @abayenish3908
      @abayenish3908 Před 2 lety

      እሸ አሁንም ፀጋ እብዛልይ አመሰገናለው ትውልድን መክሬሀል 👏👏👏👏👏

  • @user-yd6fp4ru2k
    @user-yd6fp4ru2k Před 3 lety +3

    እውነትነው ምልህ በርታ ስራዎች ሁሉ ይመቹኛል እየሆነያለውን ሁሉ ሳዳስስ አታልፍም እውን እናትህ እሸቱ ብላሀለች በስያሜ አልተሳሳተችም

  • @hayathussen9828
    @hayathussen9828 Před 3 lety

    እሸቱ መለሠ ምርጥ መልክት ያለህ ሠው ነህ የእውነት መልካምሠው ለመሣቅ ወዳተነው ጎራምለው

  • @selambahru8922
    @selambahru8922 Před 3 lety +2

    ሲስርቁኝ ጠቁምልኝ ነው ያልከው መጠበቅነው አተ እኮ የህዝብ ድምጵ ነህ ዘረኞቸ እነዚህ ጅቦች ቢገባቸዉ ከባህር ማዶ አለንልህ የሸቹዬ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +10

    የተሰበረውን ልቤን ጠገንከው እሸት አንተና ቴዲ ብቻ ትበቃላችሁ ለኢትዮጵያ እልፍ ሁኑ የኔ ምርጥ እሸት❤💝

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

    • @orthodoxneg8742
      @orthodoxneg8742 Před 3 lety +1

      @@Atwima ቆየሁኝ ቤተሰብ ነኝ በርታ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን እናድርጋት ዘር ሀይማኖት ቋንቋ ሳይለየን እንተባበር💚💛❤🇧🇯

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 Před 2 lety

    yemir beteley silezeregninet beshita yaqerebkew betam betam des yilal,egziabher yitebqeh.

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y Před 3 lety +1

    እውነት. በኛ. የደረስ. ነገር።

  • @gedeong.6391
    @gedeong.6391 Před 3 lety +4

    you killed me with laughter, very informative comedy

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Před 3 lety +2

    ሁሉንም ለይክ አረጋለሁ 🙏💚💛❤️🙏

  • @user-gr8cq1bh8c
    @user-gr8cq1bh8c Před 2 lety +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏 እውነት ነው ልክልክቸውን ንገራቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @g.mariamgetnet3866
    @g.mariamgetnet3866 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበትህን ሁልጊዜ የማይለዋወጥ ያድርግልህ መልካም ስትሆን በረከት ታገኛለህ ፈተኛ ቢመጣብህም አይዞህ በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሀል

  • @yasinmiftah838
    @yasinmiftah838 Před 3 lety +1

    እሼ አንደኛ ነህ፡፡በጣም ነው ምትመቸኝ፡፡

  • @abdumesu1964
    @abdumesu1964 Před 3 lety +1

    በጣም ድስ የሚ ል መልእክት ነው በእውነት ክልብ እመስግንሃለው(keep up good job)

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +1

    እዳው አተን የምሰለች አለ ይወን እሼዬ መልክም ሰው 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘

  • @senaittesfassilasie8056

    Just like you very wise man are going to save Ethiopian. You are very kind and intelligent person. Keep it.

  • @user-uw3ps7ov5t
    @user-uw3ps7ov5t Před 4 měsíci

    Thank you Eshe !!!!! Bexam adenkehalewu !!!!!

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o Před 4 lety +6

    እሸትዬ ኑርልን ሲደብረ ጎራነው ወዳተ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem

    ወይኔ እሼ ፈራሁ በጣም ፈራሁ የደጋጎቹ ኢትዮጵያውያን አምላክ ይጠብቅህ

  • @birhanyalew8248
    @birhanyalew8248 Před 2 lety

    Ewnetm eshetu ሺ amet nurln!!!!!!!!!

  • @kumetanyomendertudima6846

    ዋውውውውውውውውው ድንቅ ልጅ

  • @abdslo3669
    @abdslo3669 Před 2 lety +1

    Eshaaaaa yemechsk techelebetalek

  • @rutkasa6386
    @rutkasa6386 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህግፍ የሞላበት ዘመን ላይ ነን

  • @user-nw8ny9zp2m
    @user-nw8ny9zp2m Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሹየይ ከኣደጎኞች ሰዎች መልካም ሰው ኣልበረከትልሽ ያላት ሃገር ናት ኢትዮጲያ ክፉን ኣየሰማን😥

  • @nurahamza8592
    @nurahamza8592 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ፣ተባረክ፣እውነት፣ኢትዩጲያውያን፣ነህ

  • @mesertdiriba6299
    @mesertdiriba6299 Před rokem

    Ishetuu yegnaa jeginaa 😘😘😘😘 betaam hinodahaleen bertalin

  • @ayenadiszelalem9678
    @ayenadiszelalem9678 Před 3 lety

    wow eshtu egr ybarkih mariyamen betam gerami ena astmari hasb new

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 Před 3 lety +1

    እሼቱ ምርጥ ነህ ይመችህ አድናቂህ ነኝ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před 3 lety

    Waw !!!!!Eshetu I am very , very proud of you as an Ethiopian to watch you present this very sensitive subject with colourful comedy but the truth and reality of our problem by using your knowledge of communication is amazing. You are genuine, lovable man. Keep up your good work.

  • @sarafisha3700
    @sarafisha3700 Před 3 lety

    ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የላል በቀልድ ገን ቁምንገር አስተማሪ ነው ለግባው ገን አራስህን ጠበቅ በዝህ ዘመን አውንት መናገር ወንጀል ሕነዋል አግዚአብሔር ይጠብቀህ

  • @mustafanasser6470
    @mustafanasser6470 Před rokem

    Igziabiher lezelalem yanurilin ishie

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 Před 3 lety

    Arif sera new berta esha

  • @user-hu8cj4bb9q
    @user-hu8cj4bb9q Před 3 lety +1

    እውነት ነው እሼ ቀን እያየ የሚፈርድ ጠንቋይነው
    ለእውነት ስሩልን አሁንማ ኬዙንም ትተነው ዳይ ወዳ አረብ አገር
    እውነታን በኮሜዲ በጣመረ ነውምወድህ

  • @umerali7167
    @umerali7167 Před 2 lety +1

    ይመችህ

  • @salihkedir1650
    @salihkedir1650 Před 3 lety +1

    Eshy 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @WSw-cy8zx
    @WSw-cy8zx Před 5 měsíci +1

    Eshe melkam sew Eshe azbagnachin nurelen zelalem ke sedat semeles agegnahalew adnakih negn

  • @bezaasrat2738
    @bezaasrat2738 Před 2 lety

    Very nice that is my mind also

  • @hafiyahafiya892
    @hafiyahafiya892 Před 3 lety

    Anet sewye ewdehalew eko😭😭😭 sema demo banet mekegate ande nger behon hager Ethiopian tefardhaleche😋😉😃😍😍

  • @biruknigus8819
    @biruknigus8819 Před 2 lety

    እሼ ምርጥ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem

    እደአንተ አይነቶችን ያብዛል እዉነተኛ ግልፅ ሰዉ❤❤🙏

  • @tsigeredaabebe9753
    @tsigeredaabebe9753 Před 3 lety +1

    You are my favorite comedian . Keep it up.

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p Před 3 lety +1

    እሸ ምርጥ ሰው😘😘😍😍👈

  • @God-Families-Church
    @God-Families-Church Před 3 lety +1

    Amazing

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 3 lety +3

    በትክክል እሼ እንደው ቀበሌ አንጀቴ እኮ ነው የሚሳሳርሩት

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 Před 3 lety +8

    አያ አያልቅበት ነህ እንደኛ እድናቂህ እኔ ነኝ ቀጥልበት !!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....

  • @behaproduction6556
    @behaproduction6556 Před 3 lety +5

    ተወልደህ ባደክበት ሰፈር ባዳ እንደመሆን አሳፋሪ ነገር የለም

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 3 lety +2

    የኔ፣አንበሳ፣ማሻአላህ፣ብያለሁ፣ፍርየን፣አቅርብልን፣ታሪኩ፣ደስ፣ይላል

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ........

  • @asamirogizaw3042
    @asamirogizaw3042 Před rokem

    Eshe wodayalew berta yene asinagn

  • @user-vc2bq3ub2r
    @user-vc2bq3ub2r Před 2 lety +1

    ትክክል፣እሼ👍👌💪💪💪

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před rokem

    ማሪያምን 1ኛ ነህ

  • @elfneshtilahun4860
    @elfneshtilahun4860 Před rokem

    በርታ

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 Před 2 lety

    ፍጥረት ይጠብቅህ