ምርጥ የፍጣየር አሰራር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 72

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 6 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው እጅሽ ይባረክ አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኮን ደህና መጣሽ ዋውው ምርጥ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ❤❤❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 6 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስየሚል አስራርነው እጅሽይባረክ ዋው ለሰጠሽን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን❤ሼር ላይክ❤

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 6 měsíci

    ዋው ምርጥ ፈጣሪያ አሰራር የኔ ፋኖ ላይክሸር

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Před 6 měsíci

    እመቤትየ እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው በርችልን በቀጣይ እጠብቅሻለን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይመልስልን እግዚአብሔር በቃይበለን ደስታችን ይመልስልን

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው ደሥ የሚል አሠራር ነው ውዴ ሥላሳየሽን ከልብ እናመሠግናል ባለሙያ❤🎉🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Před 6 měsíci

    ሰላም እመቤትአረንኮንህና መጣሽ ባለሙያ ቆንጆ ፈጢራአሰራርነው እጅሽን ይባርክልሽ የጤናይሁን ቀጥይበት

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ የፈጣየር አሰራር ነው ያሳየሽን ቆንጆ ነው ባለሙያ ነሽ ለኛም ሼር ስላረግሽልን ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት ዋው ያምራል ፈጣየሩ ቆጆ አሰራር ነው👌👌👌

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před 6 měsíci

    ዋው👍👍👍

  • @AwetTube
    @AwetTube Před 6 měsíci

    ወዋዋዋዋዋዋዋ እመቤት እንደኝ ባለ ሞያ ነሸ በረቺ ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ❤👍👈

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 6 měsíci

    ሠላምሠላም ዉዴ እኳንሠላም መጣሺማማየ በርቺልኝ አገራቺንሠላምትሁንልን አሪፍና ደስ የሚል አሠራር ነዉ ማማየ በርቺ ቀጥይበት❤

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም ሠላምሽይብዛልኝ እሙ እንኳን ደህናመጣሽ ዋው በጣምቆጆ ቀልያለ አሰራርነው ያሣየሽን እጅሽ ይባርክ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ እመቤት ዋውው ቆንጂ የፈጢራ አሰራር👌👌👌

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 6 měsíci

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ባለሞያ አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን 🎉

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Před 6 měsíci

    ሠላም ሰላም እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው በጣም ደሥ የማል አሠራር ነው ያሳየሽን እናመሠግናል❤❤🎉🎉

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 6 měsíci

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን አሜን እሙየ እንኳን ደህና መጣሽ በውነት ጥሩ አሰራር ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před 6 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል. አሰራር ነው❤❤❤❤

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልሽ የኔዋ ዋዉዉዉዉ ሞያ ብሎ ዝም ነዉ እጅሽ ይባረክ አቀለጣጠፍ አቀራረብ በጣም ያምራል በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @netsitube
    @netsitube Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ቆንጆ የፈጣይር አሰራር ነው ያካፈልሽን

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Před 6 měsíci

    ሠላም እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውዴ ሰብ መልሻለሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የኔባለሙያ እናመሰግናለን 🎉❤❤❤❤❤😢

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před 6 měsíci

    ዋዉ እመቤትየ በጣም ቆንጆ ፈጣየር ነዉ የኔ ባለሙያ በርች

  • @user-xw4zw2uu6z
    @user-xw4zw2uu6z Před 6 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 6 měsíci

    ዋው ቆጆ ባለሞያ👌ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛ በክርስቶስ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን በእውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hawawussen
    @hawawussen Před 6 měsíci

    ዋዉዉዉዉዉየኔባለሙያጎበዝ❤❤❤

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia Před 6 měsíci

    እውነት ጎበዝ ባለሙያነሽ ቀጣይ ብዙ ስራወችሽን እንጠብቃለን።

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před 6 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውው ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 6 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው ሲያምር ነጮች እኮ ከዱቄት አይወጡም ለመጣሊጥ ሲወዱ

  • @sadamu
    @sadamu Před 6 měsíci

    ሰላም እመቤት መሻአላህ ቆንጆ ፈጣይር ነው❤

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 6 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽን ይባርክሽ የኔ ባለሙያ በርች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 6 měsíci

    ሰላም እሙየ እደነሽል ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ ፈጣይር ነው የኔ ባለሞያ በርቸልኝ ሰላምም 👍🥰ፍቅር አንድነት ለምየ ሀገራችን ያምጣልን ፈጣሪ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @Tsehay-iy8pi
    @Tsehay-iy8pi Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም ሠላምሺ ይብዛ እሙ ባለሞያ እጅሺ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 6 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ
    ምርጥ ፈጣየር ነው ግብአቱም እቤት ውስጥ ሊገኝ የሚችል ነው ከለሩ ያምራል የፈጣየሩ 👌👌👌

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 6 měsíci

    ዋዉዉዉዉዉ መሻአላህ👍👍👍👌👌👌👌✅✅✅✅👍👍👍👍🌹🌹

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እሙ ዋው ..የኔ ባለሙያ እጅሽን አይቆርጥመው ብያለሁ❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 6 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው የእኔ ባለሞያ 😮😮😮😮😮😮😮አቆራረጥሽም ምርጥ ነው 😍😍😍😍

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ማሻአላ ብአየለሁ

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉ ነው እም የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ💚💛❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 6 měsíci

    ስላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን የኔ ባለሙያ ጎበዝ ሽርርርርር ማ ሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብያለሁ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před 6 měsíci

    በርችልኝ ኡሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው❤

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ ውዴ ዋውውውውው ውዴ🎉🎉🎉

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኛ እንኮን ደና መጣሽ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Před 6 měsíci

    ሳላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላምን መተሳሰብን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን ጎበዝ የኔ ውድ

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Před 6 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ከመጣባት መጥፍ ነገር ይጠብቅል አሪፍ

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji2154 Před 6 měsíci

    صباح النور والسرور والورد والياسمين صديقتي 🌹💜🌹شهي والذيذ ورائع 😋😋😋

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e Před 6 měsíci

    💛💛💚❤ዋዉ ያምራል ❤💚💛

  • @erhmettubeh
    @erhmettubeh Před 6 měsíci

    ወድ የሀገራልጅች በያላችሁበት ሠላምችሁ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሀሪፍ ቆያታ ነበር በርቺልኝ🌹🌹🌹

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 6 měsíci

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እሙዬ ዋውውው ያበደ ነው

  • @user-dl7ej8jl5n
    @user-dl7ej8jl5n Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሞየ ዎዉ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s Před 6 měsíci

    ሰላም ለሁሉም በጣም ምሪነዊ

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 Před 6 měsíci

    እግዚያአቤር. ይመስገን. ስላምሺ ብክርስቶስ. ፍቅር. ይብዛል ውድየሀገሬልጆች. ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውየኔባለሙያ እጀ ይባርክ እሺ

  • @selammesitube
    @selammesitube Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እመቤትዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው በርቺልኝ 😍😍😍

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ ውደበ ዋው💞💞💞💞💞

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እሙዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ዎውውውው ባለሞያ እጅሸ ይባርክ

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እመቤት እዴትነሸ እህት ተጠፋፋን🙄🙄🙄 ጎበዝ ልምጣ ላግዝሸ😅😅😅

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም ኡም እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ያሚ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም 🎉🎉ዋ ውውውውው ውውውውው 🎉🎉ነው b🎉🎉🎉🎉በጣም 🎉🎉🎉🎉👌👌👌የኔ ባለሙያ 🎉🎉🎉🎉

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 6 měsíci

    Selam embate selamshe yibiza
    Wowwwww yami yami ❤❤❤❤

  • @emantube19
    @emantube19 Před 6 měsíci

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Před 6 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛ ባለሞያ ለኛም ተርፈሻል❤ ሞያ ከጎሮቤት ነው አሉ

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Před 6 měsíci

    ሠላም ጤናይስጥልኝ እህታች እሙዬዬዬ ዋውውው ባለሞያ ነሽ በርቺልኝ እንኳን በሠላምና በጤና በደስታ በፍቅር መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube Před 6 měsíci

    Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign selam fiker lahagerachin wow berchilegn umuye 🌹🌹👌👌👌

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Před 6 měsíci

    Wooooow ehtachn enkan dehna metashi betam yanral

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 6 měsíci

    selam.lik❤❤❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před 6 měsíci

    ቁርስን ከእሙ ዛሬ❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Před 6 měsíci

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ዋዉዋ የኔ ባለሞያ ዋዉዋዉ ማሻአላህ ❤❤❤

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን እሙዬ❤❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před 6 měsíci

    selam selamshi ybza emuye enkuwan dehne metashi waww ejshi ybarek yeniwa betam yamral😘👌

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 6 měsíci

    Egzbhr yemesgn selsmish yebzalegn marr enkuan dehin mrtrsh ewntaaa wowwwww naww my sweet moyaaa naw

  • @user-cr2rs5wd7d
    @user-cr2rs5wd7d Před 6 měsíci

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
    ስላምለዚህቤትሳምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትች🎉እጅሽይባርክ

  • @LayiLashara
    @LayiLashara Před 6 měsíci

    ሰለምረለምኡኑከንደነመጠሸበጠሚአረፍነውመሸአለበረይችይውውውመሸአለበጠሚአረፍነውመሸአሐበረችይውዴ