#Haw

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2022

Komentáře • 179

  • @user-wf6xg8ll3u
    @user-wf6xg8ll3u Před rokem +2

    Selam endetnesh ehti enqan bedehna metash wow betam arif new kemegemeriyaw eske mechershaw new yasayeshen endezih new muluwun teklala ewket arif new keleya betam yameral ejochesh yebareku ehti yeserashachew bemulu betam yamralu good test thanks for shearing. Moyash selakafleshen keleb enamsegnshalen berchilen melkamun temgehulesh.

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 Před rokem +2

    ሰላምሽብዝት ይበል እህቴ እንዴት ነሽ ዋውውውውው በጣም የሚያምር ልዩየሆነ የፈጢራ እሰራርነው ያሳየሽን ከልያ ደሞ በጣም ያምራል እሪፍእድርገሽ ነው የሰራሽው ከልያበጣም የምወደው ምግብ ነው እሁን እስጎመጀሽን የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ በጣም የሚያምር ምግብ ነው ቀጥይበት ሞያሽ ስለእካፈልሽን ከልብእናመሰግንሻለን ቀጥይበት

  • @tseyonyesunehe1959
    @tseyonyesunehe1959 Před rokem +1

    Selam Lanchii Yehun Yene Ehete Wow Betam Be Fekere Yemewedeww Yemegebe Azegejajete New Yegabeshen Wedyee Berechilen Kanchii Bezu Enetebekalen Belela Video Enetebekeshalen Sis Berechilen Wedye

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Před rokem +1

    አሪፍ ነው ውደ እቁላል ባትጨምሩበት መልካም ነው ሲያድር ይሸታል በተረፈ ቆንጆ አሰራር ነው ፍቅረን ሰላምን አንድነትን ትግስትን መልካምነትን ቅነንትን ይስጠን

  • @GetiTube
    @GetiTube Před rokem +1

    Wooo batem arf nw yummy ejish yebarek batem dasi yelali engam seriten enbalelen enamesgnalen berichln

  • @sebuandkali8639
    @sebuandkali8639 Před rokem +1

    betam arif neger new yasayeshn htachin serche mokrewalew enamesegnalen 👏👏

  • @tititube9663
    @tititube9663 Před rokem +1

    Selam hte betam yamral yummy 😋
    Beketay be arif arfi mgboch yzeshlgn edemtmechi alteraterm thank you 😊

  • @hayatmommed5730
    @hayatmommed5730 Před rokem +1

    Samiryaa selamesh yebza wuda baleshbet selamesh bezet beztezt yebelelg waaaw belmuya nesh wudaaa yaselaam kance bezu entebkslen tebarky eht

  • @user-yv9um1hg8v
    @user-yv9um1hg8v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ዋውው የኔ በለሞያ በጣም አሪፍና የሚጥጣፍጥነው የተሰራበት ሰአት በውቅኖሮ እመጣነበር ቡና ይዤ በሰበቡ አበላ ሆሆሆ ይሞታል እድ እነሱ እደሆነነ ብሉ አይሉም በርቺልኝ

  • @user-tz9ct3nf9i
    @user-tz9ct3nf9i Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ምርጥ ፅድት ቅልጥፍ ያለ የፈታየር አሰራር ነው በርቺ በሌላ የምግብ ዝግጅት እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጲያ ሀገራችን

  • @gffyuty3188
    @gffyuty3188 Před rokem +1

    ሰላም የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው በጣም ቆንጆ እና ምርጥ የሆነ አሰራር ነው በጣም ባለሙያ ነሽ በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @user-kw9vn4ql4d
    @user-kw9vn4ql4d Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላም
    ይብዛ ውድ ደስ የሚል ዋውውውውውውውውው
    አብሽ ሪልኝ ውድ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር አብሽሪልኝ የኔ ቆጅ

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በጣም አሪፍና ቆጆ አሰራር ነው የሰራሽው በተለይ አቀራረብሽ የቪድዮውን ጥራት በጣም አሪፍነው ያው በየአገሩ ስሙ ይለያል መሰከይ በርችልኝ እናመሰግናለን

  • @user-lx9xs7ei8v
    @user-lx9xs7ei8v Před rokem +1

    Selam selam endetnesh yene balemoya wow nice food keleya betam arif adergesh new yeserashew keleya betam yamewdew megeb new zaetar adergesh yeserashew fetayer betam arif new ejochesh yebarekachew berchilen moyash selakafelshen enamsegnshalen berchilen melkamun temgehulesh

  • @EMUFERAHtube-gb1ye
    @EMUFERAHtube-gb1ye Před rokem +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሁላችሁም ውድ
    እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአላህ
    በጣም አሪፍ ነገረ ነው አብሽሪልኝ ውድ ብለሽበት ፈጣሪ ያጠበቅሽ

  • @user-lg7pf7ti9c
    @user-lg7pf7ti9c Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይብዛል ምርጦችዬ ዋው ከቪዲዬው ጥራት የፈጢራው ማማር በጣም ትችላላችሁ በርቱ ቪዲዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እኛም ከእናንተ ብዙ ነገር እንማራለን ሼር ስላደርጋችሁንም እናመሰግናለን እህትሽም አንችም ተባረኩልን ምርጦችዬ

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ቅልጥፍ ፅድት ቀለል ያለ የፈታየር አሰራር ሠርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ቀጣይ በሌላ የምግብ ዝግጅት እደምትመጪ ተስፍ አደርጋለው ሰላም ሀሀገራችን ሰላም ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ

  • @zuzudessietube
    @zuzudessietube Před rokem +1

    አሠለመአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ ኢትዩጵያውያን እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል እንኮን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን የስለም የድኪ በርቺ

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን::
    አንድነት ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይሁን አሜን

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 Před rokem +1

    ሰላም የኔዉድ በጣም ምርጥ አሰራረሰ ነዉ እኔ በጣም ወድጀዋለሁ ምንም አይደል ባረበኛ ነዉ ካሳ ይሁን ጥሩሙያነዉ

  • @mikiyasbelto5159
    @mikiyasbelto5159 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ሳምሪዬ ምርጥ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም
    እናመሰግናለን እኛም እሱን በቤታችን ለመሞከር እንጥራለን.. ቆንጆ ነው በርቺ

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Před rokem +1

    ሰላም ላችይሑን እሕታችን እጅሺይባርክ ማሻአላሕ ብያለሀባለሟያነሺያውቁት ሉማያውቁማሳውቅ አላሕይውዳል ብርችችኝ ቀጭ ይ ጥጥሩቆይታአሣሉፍን

  • @user-es7nj8cl6g
    @user-es7nj8cl6g Před rokem +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ምንኳን ሰላም ቀየሽኝ ሳምሪዬ ዋው ቅልጥፍ ፅድት ያለ የፈታየር አሰራር ሰርተሽ ስላሳየሽን ደሞ ቅርፁ ሲያምር አንደኛ እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለምህዝብ ህዝብ በሙሉ

  • @fafii9983
    @fafii9983 Před rokem +1

    Samri enkuwan dna metash wudaa selamesh yebzaleg baleshb waaaw betaam herf aserar new wudaa yaseraresh senserat waaaw neew lelam entebkalnberce

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube Před rokem

    Swlam Lachibyihun Samiriye Ikuwan Dena Mexash Be Unet Ijochish Yibareku Ejig Betam Desi Yemil azegejajet New Yasayeshin Barich Ehitaleem Buzu Enxabiqalen Kachi

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Před rokem +2

    ሳምሪ ቲዬብ Samri tube ሰላም ለዝህ ቤት እኳን ደና መጣሽ ዋው ለዩ የሆነ ፈጣይረ ነው የኔ ባለሙያ ይጨምረልሽ እናመሰግናለን በረችልን ካንች ብዙ እጠብቃለሁ መስራት የምችይ ነሽ👍🥧🥧🥧

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውድ መሻአላህ በጣም ደስይላል አብሽሪልኝ ውድ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před rokem

    ስላምሽ ይብዛልን እህታችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመስግናለን ሞያ ያለው በተለያየ ነገር ሲያሳየን በጣም አሪፍ ነው እናም እውነት በደብ አርገሽ ነው የስራሽው እናመስግናለን ክበሪልኝኝኝ የኔ ባለሞያ ዋው ዋው ዋው ህሊያ ዋውውውውው እጂሽ ይባርክ በጣም አሪፍ አስራር እንግዲ ዛሬ እኔም እስራለሁ አንቺን አይቼ👍👍👍😍😍😍😍🙏🙏🙏💕💕💕😍😍

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Před rokem

    selam Lancji Yihun Ehta Berchilgni Betam Arife Kaliya New Yesrashiwe Wow Betam Des Yemil Balemoyaneshi Ejishi Yibarek Fetari Hagerachin Selam Yadergln

  • @user-je9kx3to9t
    @user-je9kx3to9t Před rokem +1

    ሰላምሸ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኮን በሰላም መጣቀ በጣም የሚገርም የዳቦ አሰራር ነዉ የኔባለሙያ ምርጥ ነዉ በርችልኝ

  • @liyuliyu5401
    @liyuliyu5401 Před rokem +1

    Woo yummy baayee nama hawataa akka nyatanif kun osoo namni garaa qabuu lalee esaa fidee kenafi akkanuma itti fufi

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Před rokem

    ሳምሪ በጣም አድርገሺ ነው ያዘጋጀሺው በንጽህና አቀራረጡ በጣም ሀሪፋ ነው በጣም ሀሪፋ አሰራር ነው ማሸአላህ ተባረኪልኝ

  • @zinatube
    @zinatube Před rokem +1

    ዋውውውውው ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በጣም ያምራል ሲታይ አቀራረቡ ብሉኝ ብሉኝ ያስብላል. እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ተባረኪ ...

  • @user-lc2ex9ns1g
    @user-lc2ex9ns1g Před rokem +1

    Samri enkuwan dna metash selamesh yebza waaaw meash allah herf aserar neew betley senseratesh waaw neew berce wudaa lelam serln sewodesh lake batwuset serleg etebkeshalehu beterfe berce

  • @meseret5
    @meseret5 Před rokem

    እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሠላም ጤና ይስጥልኛ ዉድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ዋውውው እህቴ በጣም አሪፍ ኡሰራር ነው በቀላሉ እንደንሠራ አሳይተሽናል እጅሽ ይባርክ እህቴ በርች

  • @Lidu21
    @Lidu21 Před rokem

    ዋውው እሚያምር ፈጣየር አሰራር ነው ያሳየሽን ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እንደዚ ቀለል ባለ መልኩ እቤት ውስጥ ሰርቶ መጠቀም ይቻላል በጣም ቆንጆ ነው በሌላ ስራ ደሞ በቀጣይ

  • @nsermola6680
    @nsermola6680 Před rokem +1

    selam selam ehete wowwwww nw betam leyet yale yemiyamr dabo asera new yasayeshin enamesegnaln betam tebarekilgn ejish yebarek ehete ketay belela Video entebkshalen.. .

  • @user-ei2ch5kp1k
    @user-ei2ch5kp1k Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልንማሻአላህ ባለመያ በርች ዉዴ

  • @bettytube
    @bettytube Před rokem

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ጥሩ ስራ ነበር እናመስግናለን እንዲሁም ደስ የሚል እስራር አቀራረብ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ በተመሳሳይ ሰዓት እስከምንገናኝ ድረስ መልካም መልካም ነገሮችን ይስማን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 Před rokem +1

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን ሳምሪ እንኳን ደና መጥሽ ዋው በጣም ሃሪፍ ነው ዉዴ ቀጥይበት ጥሩ እና ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን አይቅርጥመው የኛ ባለሞያ 👌👍✌

  • @seleyoutubemerja
    @seleyoutubemerja Před rokem +1

    ሰላም ሰላም በየላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ባለሙያ ማሻአላህ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ነው የሙያው ነገር ዝም ነው እናመሰግናለን ቀላልና ፈጣን አስራረ ሰላሳይሽን ቀጥይበት ጉበዝ ሙያ እንድህ ነው

  • @user-kb7yi2bf6k
    @user-kb7yi2bf6k Před rokem +1

    ምናለበት አቻካባቢ ብሆን ነሮ በጣም ጥሩነበር ከቤትሸ አልወጣም ነበር ደግነቱ እሩቅ ለሩቅ ነን የኔዉድ በጣም ጥሩ የዳቦ አሰራር ነዉ ክበራልኝ

  • @user-lk2qi8bf2q
    @user-lk2qi8bf2q Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪዬእንኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሙያ ቆንጆ ቅልጥ ያለ አሰራር ነር በርቺ እናመሰግናለን ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 Před rokem

    ማንሻአላህ ማንሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጠንክሪአላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላልሰላም እንዴት ናቹ እህቴ በርቺ ጥሩ ነው ከዚ በላይ እንጠብቃለንማንሻ አላህ ደስ ሚል ነው ጥሩ ነው በርቺ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-xi8gc8xq6o
    @user-xi8gc8xq6o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥና ጣፋጭነው እኔ በጣም ነው የምወደው በድረአቱ ከተሰር ከነሱ እብሳለሁ እና የሁለት ከሆናቹማ ሞያውን ለሁለት ነው ማለትነው ያድሰው አይደለም ሆሆሆሆ

  • @diborasolomon
    @diborasolomon Před rokem +1

    Selam selam yene ehete enkuwan bedehenaa metashelen wedyee ohhhh yewenete anedegaaa neshe ejocheshe yebarekulen emaaa yegerema yesewuu ewkete wow

  • @edenderebe3757
    @edenderebe3757 Před rokem +1

    selam lzik bet enkuwan bdehna metash betam leyu ena ymiyamer ymgeb aserar selasayshn enamsgnaln,gobez lij eba bslmuyam chmer nesh blalam aserar entbkshaln

  • @LematTube
    @LematTube Před rokem +1

    ሰላም እንዴት ነሽ ሳምሪ በጣም ሀሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
    በተረፈ ለመብላት ያጓጓል ። ደግሞ ባለሞያ ትመስያለሽ
    መልኩን ይስጠኝ እንጅ ሞያ ከጎረቤቴ ነው ነገሩ እኔም ካንቺ ለመድኩ ፈጢራ አሰራር

  • @kalikali-qe6vt
    @kalikali-qe6vt Před rokem +1

    betam konjo ena kelal aserar new yasayeshn sis beketay degmo cake 🍰 btseri dess ylegnal 🥰

  • @qalitedotube9915
    @qalitedotube9915 Před rokem

    Selm selm selamishi yibizalishi baleshibeti bota unkani baslam maxashi wedi yagere lijii wwooooww baxami dasii yemili asarari new yen balamuya mirixi faxari new barachi bazihu qaxiyi egezaberi agerachin etophiya selama yaragilini Amen3

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Před rokem

    ዋውውውው በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው እጅሽ ይባርክ ባለምያ ነሽ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን አሜን በረቺልልኝ በዚህም ቀጠይብት

  • @tigistitube
    @tigistitube Před rokem

    በእውነት በጣም ምርጥ ፈጤየር ነው የሰራሽው ሀበሻኮ ለሙያ የሚሆነው የለም እና ጎበዝ ባለሙያ አሽ እጅሽ ይቤረክ ቀጥይበት ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወደፊት

  • @user-xe5gb2xi6n
    @user-xe5gb2xi6n Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ሰላም መጣሽ በድጋሚ
    ሲቀጥል ፈጤይር አሰራር ሽ በጣም ወድጀዋለው አሪፍ ነው ጥሩ ባለሙያ ነሽ ችሎታሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @omuakremtube5333
    @omuakremtube5333 Před rokem +1

    አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ክርስትያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁለሀገራችን ፍቅር እየቸመኘሁ ከሀገር ውጭ ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እያልኩ የምጊዜም ዱአዬ ነው
    እህቴ አሰራርሽ በፀዳ መልከ ነው ያቀረብሽው ቀለል ባመልኩ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏

  • @emususu
    @emususu Před rokem

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ቆጆ የሆነ አዘገጃጀትን ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናልን ማማየ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን የኔመልካም በርችልን እምየ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ይመልስልን

  • @ethiopiapeoplelovemore9573

    ዋው በጣም ቆንጆ የዳቦ እስራረ ነው ለየት ይላል

  • @temitube1959
    @temitube1959 Před rokem

    ዋው ማሻአላህ እንዲት አባቱ እንዳ ሚያምር ፍጣይረ ነዉ ነዉ ለ ማንቻወም በጣም ቆንጆ አስራር ነዉ ያክርብሽልን በጣም እናመሰግናለን በጣም በጣም

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የፈጣኤርአዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን በላይክ

  • @mareetube8348
    @mareetube8348 Před rokem

    Salamshi yibizaa enkon dana maxashi wow baxama mirxi yefuxayiri asarari nawu yasayachun balamoyaa nachu ijachuu yibarki barchi lasayachun moyaa inmsginalan qaxiloo batii 👌✅

  • @alemtube3068
    @alemtube3068 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በርቺ ቀጥይበት በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AsnuTube
    @AsnuTube Před rokem

    Wow bayyee baredaa namati tola hoji baredaa hojechun nama bonsaa jabbesi

  • @zedwollo
    @zedwollo Před rokem

    ሠላም ሰላም እህታችን ዋው ምርጥ አሰሪር ነው ትስለምየድድ በጣም ሀሪፍ አሰራርነው ዋው አሰራሩን ስላሠየሽን ከልብ እናመሠግናለን እኛም እሻአላ ሰርተን እንሞክረዋለን

  • @almitube9417
    @almitube9417 Před rokem

    በጣም አሪፍ የቁርስ የፈጣይር አሰራር ነዉ የሰየሽን እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ የኔ በለሙያ ምርጥ ለየት ያለ አሰራር ነዉ በርቺልን

  • @fitumaemkuryag5264
    @fitumaemkuryag5264 Před rokem

    በጣም ደስየሚል ዳቦነው ልዮነው በጣም ደስይላል ዋዋዋወነዎ

  • @abebutube
    @abebutube Před rokem

    በጣም ነው የሚያምረው የሰራሺው ሳምርዬ ሰላም ሰላም የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን አሜንንንን

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 Před rokem

    Nagaa sifi haa guddattuu wow dhugaa dubbachufi wani bayyee bareeduu nufi fidee bayyee galatomi ogeti koo

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 Před rokem

    Wowwwwww yena balemoya gobazi nashi mare seyameri yameri good luck videos tanks my love sister ❤

  • @sofiya857
    @sofiya857 Před rokem

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اكثر حلو شغلك تسلم يدك يا روحي تعلمنا منك الطبق استمري

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላምና ፍቅርን ይስጠን
    የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ፈታየር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @rahelltube1658
    @rahelltube1658 Před rokem

    Nagenyii Ararii jalalii waqayyoo isinfi haa bayyatuu matii waan Anaa dhufuu kodee koo bagaa nagaan dhuftee wowowow nyataa baredaa hojetee ogetii nama jabesii

  • @user-ok9qs9hx1u
    @user-ok9qs9hx1u Před rokem

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን በጣም ምርጥ የሆነ የፈጣየር አሰራር ነዉ ያሳየሽል ዋዉዉ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አቀራረብሽ ብቻ ምርጥ የሆነ ነዉ በርችልን ሀገራችንን ኢትዩ ጲያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Před rokem

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላይሁሽ ደስብሉኝል ዋውውው እጅሽ ይባርክ እህቴ ቀለልል ያለ አሠራር ነው በርች ሀገራችንንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 Před rokem

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር ነው የነባለሙያከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ቀጣይ እጠብቃለሁ

  • @seneeemutube
    @seneeemutube Před rokem

    Selam Selam Beyalew Ehite Wooowww Betam Betam Arefe Fetayer Aserare New Betam Gobesze Neshe Yemir Muyashe Yezerzerleshe Mueyashe Muyeashe👌👌👌👌👍👍👍

  • @mastiTube8080
    @mastiTube8080 Před rokem

    ዋውውው በጣም ውብ ማራኪ የሆነ አሰራር ነው እውነት ያምራል በጣም ጎበዝ ነሽ ሲያዩት እራሡ እዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ እሰራለሁ ደሞ እኔም በጣም የምወጀው ምግብ ነው ዋውውውውው

  • @user-pz9lj3kb8k
    @user-pz9lj3kb8k Před rokem +1

    ሰላም ለአንች ይሁን እህትዬ ለሴት ልጅ ውበቶ ሙያዋ ነው እሱንም አንች ላይ አይቻለሁ ጎበዝ በርችል ለእኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዬ እንጠብቅሽ አለን በርችልን ማማዬ

  • @ethiosportlive1
    @ethiosportlive1 Před rokem +1

    Selam selam endet yizoshal hulu selam
    Harif yemigib aserar slasyeshin enamesegnalen konjo yehone muya endalesh yasayal berchilin

  • @MartiTube
    @MartiTube Před rokem +1

    Selam tenaa yesetelege yene ehete wow sibezaa anedegaa neshe yene ehete wow betam new yemiyamereww teamun ayaregege yene balemoyaa berechilege wedejewalewe 😍😋❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Před rokem

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው ባለሙያ እጅሸን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @ZenDiroandandnegeroch

    Wowwwwበጣም ብለን ትንሽ እጅ ይባርክህ ይህ ክብር ልብህ ይህ😋

  • @munatube7
    @munatube7 Před rokem

    Selam selam enqan dana metash wow miwedewu migib ejish yebarek yena bale muia arif koita neber berchi allah hegerachinin selam yargilin byyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 Před rokem

    አህለን ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube የኒባለሙያ በርቺ የኒ አበሳ አዳድ ግዜ አትማል አትደግጥ አተን የሚል አተን የሚወድ አቺን የሚያፈቅር አከና ብትሳሳት አሳብህን ሳይሆን መገድህን ቀይር ግዜን መጠቀም ጥሩ ነው ፈጣሪን መፍራት ትልቅነት ነው ።

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን በእውነት ልዩና የሚገርም አድርገሽ ነው የሰራሽው ቤተሰብ ያለበት ቤት እምትሰሩ ልጆች ታድላችሁ ምግብ ስራ ትለምዳላችሁ በርችልን እህታችን

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube Před rokem

    ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ በርችልኝ ጡሩቆይታነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነቱን ፍቅሩን ያምጣልን ባለሙያ እጅሺይባረክ

  • @merkebetube1342
    @merkebetube1342 Před rokem

    ሠላምሽ በክርስቶስ እህታችን አንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቀውነት የሚገርም አሰራር ነው በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ የሚሠሩ እጆች የተባረኩ ናቸው

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 Před rokem

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን እንደሆነ ምን አላቸው ሁሉ ሠላም ነው እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉም ነገር ይመሰግን አገረችን ሠላም ይድረግልን wooooooo በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ደግሞ ስይምራ 😘😘😘😘

  • @ethiopiatube2204
    @ethiopiatube2204 Před rokem

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዛት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před rokem

    Egziyabhar ymesgen samryee yene wudi neger selamshi bekrstos ybzalgn wow betam new yemiyamrew ejishi ybarek yene balemoya 😋😋😋😋😋😋

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 Před rokem

    wowowowwwwwwwww meshala beyalehw ehta betame arefe yanebasha aserare selayhwge abwo ahenen bey beye alege euda laqew bemsekwtw

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ እና ቆንጂየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ እጂሽ ይባርክ🙏🙏🙏

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ እደትነሽልኝ ዋው ባለሙያነሽ እህቴ እጅሽ ይባክ ዋውውውው ባለሙያነሽ ርህቴ አላህ ሀገራችን ሰላም ዪድርግልን

  • @ritatube19
    @ritatube19 Před rokem

    Amen Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi yebezalen ewinetm wowwww new betam gerame aserar ena des emel neger new yasayeshin berchilen wude eheta

  • @addis78847
    @addis78847 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛውድ እኅታችን ዋው በጣም ያምራል የሚጣፍጥ የፍጣየር አሠራር እንደሚሆን አምናለሁ በርች ውዴ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም አምላከ ቅዱሳን በያለንበት ይጠብቀን።

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem

    ሠላም ሠላም ውድ እሄት ወኔድሞቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን በጣም ያምራል ሳምሪየ በርቺ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክረስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እነኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም አሪፍ ቀለል ባለ መንገድ ነው ሰርተሽ ያሳይሽን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ አቀራረብሽም ልዩ ነው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazitesfay
    @almazitesfay Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የምል አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሞያ እውነት ትችያለሽ ዋውውውው ያምራል አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @destayoutube
    @destayoutube Před rokem

    እህቴ ሳምራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እህታችን መልክም ሞያም ስነምግባርም አማልቶ የስጠሽ ፀባየ ስናይ እናም እናመስግናለን ስላስየሽን የምግብአስራር ሀልያት ነሀል ይባላል የኔ ባለሙያ እናመስግናለን በርች ይልመድብሽ ውዳችን

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Před rokem

    ማሻአላህ ሴቴው ባለሞያነው ለዝህምነው የመዳም ቅመሞችየተባላችሁት እህት በች በጣምአሪፍአሳራርነውመስራት እራስንንንይቀይራጠክረንከሰራንንንን

  • @tube4631
    @tube4631 Před rokem

    ዋው ሳምሪየ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ውዲ በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ ፅዳትሽ ፍጥነትሽ በጣም ገራሚ ነሽ የምር ዋው ስላሳየሽን እናመሰግናለን ከልብብ ከልብብ የኔ ቅን