ፍጣየር በዶሮ አሰራር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2022
  • አሪፍ የሆነ የፍጣየር አሰራር
  • Zábava

Komentáře • 9

  • @user-bm5ku9kl8d
    @user-bm5ku9kl8d Před rokem

    ሠላም ሰላም እንዴት ዋልሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣመሰ ደስ የሚል የፈጣይር አሰራር አይነት ነው ያሥቃኘሽን መልክ ይሰጠኝ ሞያ ከጎረቤት ይባላል ከልብ እናመሠግናለን በርቺልኝ

  • @destatube9960
    @destatube9960 Před rokem

    ሰላም ሰላም ለነተ ይሁንልኘ ውዶ ዬሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላምን ፍቅርን ያድለን እላለሁ ፍቅር ያሼንፍልአምናለሁ💖 ምርጥ ስራ ነው ይዘሽልን ዬመጣሽው

  • @emuameritube7371
    @emuameritube7371 Před rokem

    ሰላም ሰላም ውዴ እካን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ውዴ በርቺልኝ

  • @halimaarega
    @halimaarega Před rokem

    አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ ወድ እህት እንኮን በሠላም መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ አሪፊ ቆይታ ነበር ወድ ቀጥይብት😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @faizaabdulrahiman
    @faizaabdulrahiman Před rokem

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ እንዴነሽ እንኳን በሰላም መጠሽ ስለ የሁሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበረ አመሰግንሻለሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃቸው ማሻአላህ ሀሉማዬ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺ እህቴ

  • @karimasedetube
    @karimasedetube Před rokem

    Wealeyekuselami werahimetullahe weberekatuhu eikoni selami metashe selamey arefi aserari asayeteshena eijisheni ayekoretemew meliki yeseteni eiji moya kegorebeti tebilowali Allah yagizishe melikami gizey yehunilishe einameseginaleni

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Před rokem

    ስለምሽ ይብዛ ስለምዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልን አሪፍ አሰረር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @muna2056
    @muna2056 Před rokem

    ሰላም ሰላም ሰላምዬ እንዴት ነሽ ውዴ ጠፋሽ በሰላም ነው ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን በሰላም መጣሽ ውድና የተከበራቹ ያገሬ ልጆች በያሐንበት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አትጥፊ 😍😍

  • @tube9919
    @tube9919 Před rokem

    ሰላም ሰላም እደትነሽ ዋውውውው ማሻላህ 😍😍👍