قشطية بطريقة سهلةምርጥ ብስኩተት(ጊሽጥያ) arabic sweet fried dough (ramadan recipe)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2020
  • ውሃ
    እርሾ(ከሚራ)
    1እንቁላል
    ዘይት
    ጊሽጣ(ክሬም)
    ዱቄት
    ቤኪንግ ፖውደር
    ቫኔላ ፓውደር
    ስኳር
    ጨው
    ዘይት ለመጥበሻ
    water
    yeast
    1 egg
    oliva oil
    sterilized cream
    flour
    baking powder
    vanilla powder
    sugar
    salt
    oil for frying
    ماء
    خميرة
    1 بيضة
    زيت الزيتون
    قشطه.
    طحين
    بيكنج بودر
    مسحوق الفانيلا
    سكر
    ملح
    زيت للقلي
    yidanekush?igsh...
    / yidanekush.sade.9
    • ጅብንያ የጅብንያ አሰራር
  • Jak na to + styl

Komentáře • 163

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ ጥሩ ስራ የሰራ ሁሌም ይታይለታል ከሁለት ዓመት በኋላ ዛሬም አየሁት ይሄን አሰራር እወደዋለሁ ሰርቼዋለው እናመሰግናለን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix Před 4 lety +1

    መሻአሏህ ነገ ይሞከራል ኢሻአሏህ በርች

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 4 lety

    ቀላልና ቆንጆ የአሰራር ዘዴ ወድጄልሻለሁ

  • @user-ct3un4tj9b
    @user-ct3un4tj9b Před 4 lety

    በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬው ነበር እናመሰግናለን

  • @user-xk2pl4xj3r
    @user-xk2pl4xj3r Před 4 lety

    ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q Před 4 lety

    ማሻአላህ አሪፍነው
    እናመሰግናለን በርቺ

  • @user-lo5fd3lm3b
    @user-lo5fd3lm3b Před 4 lety +1

    የኔ ቅመም በጣም ልዩ ነው

  • @bestmuniraawel5107
    @bestmuniraawel5107 Před 4 lety

    Masha allah tabarakallah ❤❤⭐🌠

  • @zdymuazzenat5537
    @zdymuazzenat5537 Před 4 lety

    ማሻ አላህ ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ ነበር ጎበዝ ነሽ ሞክሬው በጣም ነው ያማረልኝ ሽኩረን

  • @fuadnaser6902
    @fuadnaser6902 Před 4 lety

    ሸሽኩረን እጅሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ ሰርቸው በጣም ይጣፍጣል

  • @user-kw6kp1fh8e
    @user-kw6kp1fh8e Před 4 lety

    ዋው በርቺ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 Před 4 lety

    Mashaallh betam yamrali

  • @marymasersha9629
    @marymasersha9629 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ዉድ

  • @muluwork2113
    @muluwork2113 Před 4 lety

    በርች የኔ ቆንጆ ያምራል እሞክርዋለሁ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 Před 4 lety

    ጎበዝ ማሻ አላህ ነዉ ተከታትዬሽ ነዉ የሰራዉ ት

  • @user-cg6gi6pb3b
    @user-cg6gi6pb3b Před 4 lety

    መሻአላህየኔቆንጆ ኢንሻአላህ እሰራዋለሁ

  • @manayeabo5888
    @manayeabo5888 Před 4 lety

    Wow betam arif new

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 4 lety

    በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @melitube1216
    @melitube1216 Před 4 lety

    ጎበዝ በርቺ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety +1

    ወዋ እህታችን እጅሽ ይብርክ የኔ ቆንጆ

  • @hosin7706
    @hosin7706 Před 4 lety

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ በርች የኔ ውድ

  • @ggbbb9629
    @ggbbb9629 Před 4 lety

    ያምራል በርቺ እህት

  • @user-qi2dp8cp7l
    @user-qi2dp8cp7l Před 4 lety

    ማሻአሏህ በርች እህት ሰርቸው በጣም አሪፍ ነው

  • @kmyhaertimissyou1459
    @kmyhaertimissyou1459 Před 4 lety

    ጎበዝ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 4 lety

    ማሻ አላህ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @mwaddah
    @mwaddah Před 2 lety +1

    ماشاء الله تشهي وتفتح النفس
    أحب مقاطعك المترجمة

  • @Aberos556
    @Aberos556 Před 4 lety +2

    Ramadan kareem 🙏Thank you sister ❤

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před 4 lety

    ማሻአላህእስኪእሞክረዋለሁ

  • @zeekassa3394
    @zeekassa3394 Před 4 lety

    በጣም የምራል

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 4 lety +1

    ማሻአሏህ።በርቺ።።እስኪ ልሞክረዉ።።አሪፍ ነዉ።።

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f Před 4 lety

    መአሸአላህ በርች

  • @birtukanedegene9839
    @birtukanedegene9839 Před 4 lety

    እናመሰግናለን እሙክረዋለው

  • @lililili7374
    @lililili7374 Před 4 lety

    የኔ ባለ ሞያ ባንቺ ስንቱን አወቀኝ ሞያ በሞያ አድርገሽኛል ማማዬ እጅሽ ይባረክ

  • @user-im3bb3np1w
    @user-im3bb3np1w Před 4 lety

    ማሻአሏህ

  • @ssmr3243
    @ssmr3243 Před 4 lety

    በርች የኔ ውድ

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 Před 4 lety

    Wow batam yameral

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 Před 4 lety

    Gobez berchi

  • @user-nt3ct3ox3s
    @user-nt3ct3ox3s Před 4 lety

    ማሻአላህ ውድ አላህ ይጨምርልሽ

  • @romanarose3221
    @romanarose3221 Před 4 lety

    ማሻአላ

  • @tube8393
    @tube8393 Před 4 lety

    እናመሠግናለን

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb Před 4 lety

    ማሻ አላህ

  • @hcjpfucjcjchfjc685
    @hcjpfucjcjchfjc685 Před 4 lety

    Wawooooo

  • @batemtkubatemtku7626
    @batemtkubatemtku7626 Před 4 lety

    በርች

  • @nejibaali5074
    @nejibaali5074 Před 4 lety

    ejsh ybare batam yamral

  • @gfhfm7895
    @gfhfm7895 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል አሰራራ ነው ወላሂ የምትጠቀሚቸዉ እረሱው ብዙም አይፍጂይም በቅረብ የሚገኞ ናቸው በረቺይ የእኔየ አሰል ቅመም ስውድሽ ገና ሳላቅሽ ወድድድድድ ብዙ ነገር አይቸየ ሰረቻለሁ ካንቺይ ከሰራሻቸው ቅምም

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 Před 4 lety +4

    ማሻሀላሀ እጅሽ ይባረክ በጣም አሬፍ ነው በተለይ ለረመዳን ሻርን እኔ ልጆቼ በልተዉ አይጠግብትም እጅሽ ይባረክ የኔ ቦለመያ💋❤

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 4 lety

    መሸአለህ ነሽ

  • @georges95nicolas53
    @georges95nicolas53 Před 4 lety

    ዋው ያምራል ጊሽጣ ያልሽው ነገር ባይኖርበት ወይም በሱ ፋንታ ወተት መጨመር አይቻልም

  • @Medi-1113
    @Medi-1113 Před 4 lety

    Cocob kirse is, Star shape ✨ . Arif biskut new. Thx sis

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Před 4 lety

    Good

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 Před 4 lety

    Thank u sister

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 4 lety

    ዋዉ በጣም ያምራል በርቺ

  • @fyoritube
    @fyoritube Před 4 lety

    ማር በርቺ

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety

    በርች ነገ እሰራዋለሁ

  • @tirusatmulu9602
    @tirusatmulu9602 Před 3 lety

    Batame pnguw nwe eges ybark

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 4 lety

    ጎበዝነሺነጠክሬ

  • @maskarmasefa7559
    @maskarmasefa7559 Před 4 lety

    Thanks

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 4 lety

    ማሻአላህህህህ

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 Před 4 lety +2

    ዋው በጣም በጣም ያምራል የኔቆንጆ እናመሰግናለን። በቅንነት ደምሩኝ እኔም ደምራችዋለው

  • @salamkassa4068
    @salamkassa4068 Před 4 lety

    👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 4 lety

    👍👍👍

  • @madinnahasiin737
    @madinnahasiin737 Před 4 lety

    ማሻአላ ማሬ እጅሽ ይባርክ ደስ ይላል ኢሻአላ ከስደት መልስ

  • @afiyaabdu3559
    @afiyaabdu3559 Před 4 lety

    Inshallah naga mokeralwu barche

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j Před 4 lety

    ተበረኪ ምርጥ ነው መጠኑን ብትነግሪን ጡሩ ነበር

  • @sihamabduabdu8382
    @sihamabduabdu8382 Před 4 lety

    ደስ ቲያለሽ ቅልል ያልሽ ነሽ

  • @user-em9sj6cl4k
    @user-em9sj6cl4k Před 4 lety

    شوكرن حبيبي

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 Před 4 lety

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @seadi4577
    @seadi4577 Před 4 lety

    😍

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 4 lety

    የኔ ጉበዝ በጣም ነው የሚያምሩት

  • @fatmahts6456
    @fatmahts6456 Před 4 lety

    አመሰግናለሁ

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i Před 4 lety

    Gobez

  • @afghan1799
    @afghan1799 Před 4 lety

    Who So good Recipes Lik videos

  • @fasikaeingida517
    @fasikaeingida517 Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን ግን የምትጨምሪያቸውን ሁሉንም ግብአቶች በ መጠናቸው ብትነግሪን እላለው እጅሽ ይባረክ👌

  • @tupe5454
    @tupe5454 Před 4 lety

    ተባረኪ አሁን ሰብስክራፕ አደረኩሽ ባንቺ ቪድዮ አይቼ የሰራሁት ጌማት መረ ሄልዋ

  • @fatimamangistu9475
    @fatimamangistu9475 Před 4 lety

    Batam Enmsgnln Batam Newu Yemewadesh😍😍😍

  • @lulahashi8424
    @lulahashi8424 Před 4 lety

    Did you put twice yeast same kind

  • @user-of1kj4mo4q
    @user-of1kj4mo4q Před 4 lety

    ማሻ አላህ ቆይ ዛሬ ልሞክረውና አስተያየት እሰጣለሁ

    • @user-of1kj4mo4q
      @user-of1kj4mo4q Před 4 lety

      ማሻ አላህ እኔ ሞክሬው ነበር በጣም ሀሪፍ እና የሚጥም ነው እህቴ ጀዛኩም አላህ ኸይር በርች ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  Před 4 lety

      @@user-of1kj4mo4q አሜን

  • @saremtube8480
    @saremtube8480 Před 4 lety

    በጣም ቆጆነው እህታችን ግን የአንድ ኩባያ ድቄት ስንት ስንት ማንኪያ ያስፈልገዋል

  • @darselamferej7577
    @darselamferej7577 Před 4 lety

    Try new thanks miss

  • @user-hm2sl1jc5v
    @user-hm2sl1jc5v Před 4 lety

    እኔጊሺጣ ራስሲሉብቻ እማዉቀዉ በአረቢኛ ስሙ ምድነዉ በተረፈ በጣምባለሞያነሺ

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 Před 4 lety

    I will try it but i dont have the cream is it ok can i make it?

  • @alemabebe4216
    @alemabebe4216 Před 4 lety

    Aref.naw

  • @alovebaba1212
    @alovebaba1212 Před 4 lety

    የድልህ አሰራር አሳይኝ

  • @user-zz4qn6iw3m
    @user-zz4qn6iw3m Před 4 lety

    ማማዬአሁን ላዘጋጀው አንቺን እያየው የኔ ምርጥ ደምሬሻለው ከተመቸሽ ደምሪኝ እሺ

  • @zahraaumuhelid65
    @zahraaumuhelid65 Před 4 lety

    የምራቀላቅይውነወ ነገር የጣፍሺውላይ ስንት ማንኪያ ( ምላቃ) እደምታደርጊ ጳፍበት

  • @user-vc6qb6hz1n
    @user-vc6qb6hz1n Před 4 lety

    ጉበዚ ነሽ እህት ጠክርይ ግን ከታች ዚርዚሩን ፃፍልን የሚትለቅውን ሁሉም

  • @user-rg6cw8fe5x
    @user-rg6cw8fe5x Před 4 lety

    በርች ውብየ ኑ እንዛመድ ውዶቸ

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Před 4 lety

    ደምሩኝ ቆንጆ መያ አለሽ

  • @hayatmeles5430
    @hayatmeles5430 Před 4 lety

    Betam bezuwe moye tmeriyelahu ejshine akurtimewe

  • @faridh1498
    @faridh1498 Před 4 lety +1

    ወይ ስጠብቅሽ ነበር ብስኩት ትሰሪያለሽ ብየ ማን ነገረሽ ሹክረን ነገ ይሰራል

  • @bitania-m2856
    @bitania-m2856 Před 4 lety

    Sorry some of the ingredient you added is not clear or the name is not clear what is the cream you added?

  • @user-ff2wd9cn8b
    @user-ff2wd9cn8b Před 4 lety

    ልስራ አልስራ እያልኩ እያሰብኩ ትዩብ ስገባ ዱቅ ብሎ አገኘሁት የሰራሽ Thanks

  • @bitania-m2856
    @bitania-m2856 Před 4 lety

    What is gesta. Cream. Is it double cream ?

  • @shmeemajamal9077
    @shmeemajamal9077 Před 4 lety

    ቁቁሬ አሰሪም ዉዬ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 4 lety

    ክሬም/ ግሺጣ ከለለስ???

  • @cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175

    አንች የሰራሽውን ሰርችአይጥምም ተብየ አላቅም እህቴ እጂሽ ይባርክ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před 4 lety

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው ግን የክሬሙን ሥም በደብ ብታሳይኝ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልሽ

  • @fyoritube
    @fyoritube Před 4 lety

    Fiyameta tadesse ፌስ ቡክ ኣድራሻየ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  Před 4 lety

      yidanekushsade አድ አድርጊኝ

    • @fyoritube
      @fyoritube Před 4 lety

      ESHI WDE ETSIFLSHALEW FIYAMETA MILEW YENE NEW ACCEPT ARGIW

    • @fyoritube
      @fyoritube Před 4 lety

      @@myrestaurant9560 mar xfelshalew fb messenger

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 Před 4 lety

    አሽጣ...ግሽጣ አይባልም...

  • @samlovesam5204
    @samlovesam5204 Před 4 lety

    ስንት ድቄ ት የጨመርሽው አመስግናለው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  Před 4 lety

      እንደፍላጎትሽ ነው ቆንጅት እኔ አለካውትም

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 Před 4 lety

      ምግብ ቤትmy restaurant
      Geshata kelel mene ladergebet