🔴ሁሉም ሰው በዚህ ልክ እየከፈለ ከሆነ ያሳዝናል😥🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 316

  • @asqw6481
    @asqw6481 Před měsícem +66

    በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ዉዱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před měsícem +35

    ላወላሂ ጥርግ ትበል የሚስከብረው ምላስ የሚሰድበው ምላስ ነው ስንት የሚረዳ አለ እሷን የምረዳም እራሴን በረዳሁ በመዳቤት በነግር እየተቃጠልኩ እኛ ግደታ የለብንም የፈለገሰው የጠረግ አላህ

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Před měsícem

      🤩🤩🤩🤩🤩

    • @user-cf5vb8hc1p
      @user-cf5vb8hc1p Před měsícem +1

      ምን አይነት ቤተስብ ነው ያዳሳደጋችሁ

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Před měsícem

      እባካቹሁጡተቸግራለችካረዳቹህአታውሩ

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Před měsícem +1

      አረተውነገጦትይደርሥባቹህልአትፍረድ

    • @user-wf7iy3kh2c
      @user-wf7iy3kh2c Před měsícem

      ብቀኛ ሁላ አይ ሀበሻ መቸም አያልፍላችሁ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před měsícem +13

    20 ሺ 30 ሺ የመዳብ ቅመሞች የሚችሏት ልጂቷ ምንም ቢከፈልላት ጤነኛ አይደለችም

  • @user-hl9fm7op6j
    @user-hl9fm7op6j Před měsícem +10

    እና የሷ በበሀር መምጣት ምን አስለቀሠ ሥት ጎበዝ ስት ቆጆ ለሠዉ የሚበጁ እዴዉ ቀርተዋል😢

    • @maybeko4714
      @maybeko4714 Před měsícem

      እንደ አስመስሎ ለመቀበል ነዋ ሌቦች ናቸው😅😅

  • @user-ms6co1bf9d
    @user-ms6co1bf9d Před měsícem +18

    አይ ይች ምላሴ አላህዋ አንተ አታሳስተኝ ያበር ዝም ያለ ነጃወጣአሉ የኛ ወድነብይ❤❤❤❤

  • @jaharaAli
    @jaharaAli Před měsícem +37

    ስንት አገራችን የተራቡ እያሉ በጣም ይገርማል

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Před měsícem

      @@jaharaAli 😘😘👍👍

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 Před měsícem

      በነዚህ ምክኒያት ሁሉም የአረብ ሀገር ሴቶች እምንሰደበው

    • @FoziyaEumer
      @FoziyaEumer Před měsícem +1

      ይሄን እያዮ ሁሉም እዬተነሱ እዬመጡ ነው እኔ በዝህ የተነሳ ከዘመድ ጋር እዬተጣላሁኝ ነው ተሰባሶበው አረብ አገር የሚኖሩት እያነሱ ነው እዬተባለ ነው😢😢😢😢

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Před měsícem

      @@FoziyaEumer 😍😍😍😍😍

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +12

    እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj Před měsícem +91

    ወላሂ ሰው አይደላችሁም ለነጃት ብር የምሰጡ ሰዎች

  • @user-wz1lp5hs2w
    @user-wz1lp5hs2w Před měsícem +7

    አላህን ነብዩን የተሣደበቺ ሙሥሊሞቺ አላህን ነብዩ ከወደዳቺሁ ምንም እዳልኩ

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo Před měsícem +15

    አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ያገሬ ልጆች አላህ ከክፍ ነገር ይሰዉራችሁ ተናግሮ አናገሪንም ይያዝልን የዝችን ልጅ ሂወት ያዬ ሰብ አርጉኝ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse Před měsícem +4

    እኔ ምለው ሴቶች ከተያዛችሁ ስንት ስቃይ እንዳለው እያወቃችሁ በዛላይ ሶስት መቶ ሽ ለመክፈል ወስናችሁ በበሀር ከመምጣት ህጋዊ ተከፍቶል ሀምሳ ሽ ባልሞላ ከፍለሽ የማትመጭ አውቃችሁ እየገባችሁ ማለቃቀስ

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Před měsícem +10

    የወንድሜ ግጥም አንጀት ይበላል አላህ ይጠብቀን በሰው ሀገር

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +20

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ

  • @user-el9pf3uf1k
    @user-el9pf3uf1k Před měsícem +6

    አር በክሺ በርሱለቺን የመጠ በአይነቺን መጠ ቢኖር የመይርደ ቢሞት የመይጎደ ስት የተቸገሪ የምርደ አለ መዲረ አሺቀበጪ ሁለ ዝም በሉ ረሱለቺን ለኝ ቢርሀነቺን ነቹው ገበቹ😢😢😢

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin Před měsícem +3

    ጥሩ ሰዉ መሰለዉ በርች በርች እያሉ ከዚህ አደረሶት

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Před měsícem +5

    እዳውግን ብር ማውጣት የምሰጡት አታችሗል እነገ ታጥረገርጋችሀለች ይች ምላሷ ከባድናት

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm Před měsícem +5

    ስንት፡እህላስ፡ያለው፡አካለጎደሎ፡ሚሥኪን፡አሉ፡እሚያሳዝኑኝ፡ደነዝ፡ናት፡ማንም፡አይሰማትም

  • @user-eh9tu4wo2c
    @user-eh9tu4wo2c Před měsícem +6

    ለራሥምባገኘሁ ታለኝማ እምረዳዉአላጣም እለፍለትያለዉያልፍለታል ምንአለበቢሮብመጣ

  • @NuraBintislam
    @NuraBintislam Před měsícem +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣት ቀናመንገድ ይምራት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před měsícem +8

    ነይ አንድት ነገር ትንፍሽ በይማ ተመልሰሽ ትወረወሪያለሽ አርፍሽ አትሰሪም ማን ተልከፍከፊ አላት

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Před měsícem +8

    የተረገማችሁ ናችሁ ለጥጋበኛ ገንዘብ እምታወጡት ስንት ሠርቶ እማይበላ እያለ

    • @FoziyaEumer
      @FoziyaEumer Před měsícem

      ኧረ ኢትዮጵያ እያወጡ እያነሱ ነው እያሉ የድሃው ልጅ በባህር እዬገቡ ነው እረጅ ያለው ደግሞ ለተዋቂ ነው ድሃ አልተረዱም እሷ ቲቶከር ሰለሆነች ሁሉም አለንልሺ እያሉ ሌላውን አስበቁት😢😢😢😢

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ5አ

    እረባክሽ ደፋር ለምን ድፍት አትይም ደሞ እዚህ መተሽ ማንን ለመሳደብ ነው አደበቢስ ደሞ ብር የሚልኩትስ ጅሎች

  • @seadi5
    @seadi5 Před měsícem +9

    ምንም አልልዝምልበል

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem +2

    አረ የሀገሬ ልጆች ስደት ይብቃ ስንቱ ምስጊን ተሰቃዬ በእግዚአብሔር ስም የእኔ እናት ነጃት ፈጣሪ በሰላም ያስገባሽ🙏♥️😢😢😢

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl Před měsícem

    ,ያረቢአላህ,ሁሉንምበሰላምያስገባቸዉ

  • @madi2644
    @madi2644 Před měsícem +8

    ጨልለዋል ወድሜ እኔበብሀር ለሚመጣ፣ አላዝንም ምንቢቸግን ምንእዳገር በብሀር አትጡ

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm Před měsícem

    ሰንት እሚታዘንለት አለ ሰንት የረበዉ አለ አሰመሳይ አለም አይ አቸ አለም

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm Před měsícem

    ወበጣም የማታሳዝነኝ ልጂ ብትኖረ ይቸ በጣም ነዉ የምታሰጠላኝ ጤነኛ አይደለቸም100%

  • @user-cl7wl4cc3r
    @user-cl7wl4cc3r Před měsícem +1

    ደነዝ ሁሉ የተሳደበቺው እኮ አሏህን ነው. ድንበር ስትደርስ አስያዛታለሁ አለቅላቂ ሁሉ አታለቅልቁ

  • @Hibutub
    @Hibutub Před měsícem

    አስላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወ አላህ ይድረስላት የባህርን ምገድ የሚያውቀው ያውቀዋል 😢😢😢😢

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm Před měsícem

    ሂወቶን እደዚህ ያበላሸቸዉ እራሶ ናት በራሶ ላይ ጣጣ ያመጣቸዉ

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ Před měsícem +9

    እነዛ ኣልቃሽዎች ኮትቶ ኣገራችሁ ባገባቹሁ ኣላህ ነብያችን ሰለላ ኣላወሰለምን ያንቋሸሽች ይህም ያንሳታል ገና ምን ኣይታ

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd Před měsícem +7

    አላህይራዳትበጣምአሳዛኛናት

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ Před měsícem

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል صل الله صليه وسلم

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 Před měsícem +8

    እደት እደምጠላት ምላሳም ለስዋ ከምርዳ አድ የኔ ቢጤ ብርዳ አጀር አገኛለሁ ነብያችንን የስደበች ቃሻሻኮናት ነጃትማለት የተርገመች

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před měsícem +13

    የማይነካ መንካት ዋጋ ያስከፍላል !

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem +2

    ስጀመር ጦርነቱንገና መችጨለፈች ድበር ያንተኩስ መች አየች አሁን የሚለቅሱት ሰወች ጤነኛናቸው ለምን አውረፓአትሄድም እደዝህ ተረዳችሃት ባለፈው ተረድታ እደት አጠፍችው አረወደዛ ገደልግቡ

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Před měsícem +6

    አላህ ይርዳሺ እህቴ

  • @user-lu5ij8ff8m
    @user-lu5ij8ff8m Před měsícem

    ነጁየምትሉአላህድፍትያርጋችሁ ብርምየምትልኩአላህየስራችሁንይስጣችሁአሰዳቢወች

  • @jaharaAli
    @jaharaAli Před měsícem +5

    እና ማን ሂጅ አላት የሳውዲ መግስ ነይልኝ አላት እዴ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Před měsícem +3

    ምን ሞልቶ ቢተርፈኝም ለዚች የሸይጧን ቁራጭ አላወጣ ስራ አጣችሁ እናንተም 😏😏

  • @user-du4ps8sr5r
    @user-du4ps8sr5r Před měsícem +2

    እህት ❤❤❤ትክክል ነው አባባልሽ ፣ፍጣሪይርዳያት እኔ አውቀዋለሁ ይችግርንነገር የበሀርንም ነገር 😢😢😢😢እፍፍፍ ከባድ ነው ፍጣሪይ ይራት

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před měsícem

    ሥሙኔ አልሠጥም ለዚች እምትሆኑት አታችኋል

  • @user-gc6rv4bc9n
    @user-gc6rv4bc9n Před měsícem

    ይሰለቅሳል በእውናት አራ ፈጣሪ እቅር በልንምንሁ ሀገሯ ለይ ብርባት ይሸላል

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 Před měsícem

    እሄሁሉ ከተሰጣት ከሀገሯ የማትቀመጥ እሄን ሁሉ ዜድ ደላላናት አሁንም ልታስገድሎትነው

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj Před měsícem +5

    የምታለቅሰውልጅራሱ አልተመቸችኝም የሷቢጤናት

  • @dej1328
    @dej1328 Před měsícem

    እኩሮ አትነፋረቃ እኛ እረሡላችንን ከህወታችንበላይእንወዳቸዋለን። ሥፈልጉገደልግቡ

  • @zahrakenede2422
    @zahrakenede2422 Před měsícem

    እያወቀች የበሀር መንገድ ለምን ገባች ይሄ የሚወጣው ገዘብ ሀገርላይ ቢሰጣት ብሰራ ወይም በህጋውይ ብትሄድበት ይሻል ነበር አላህ ያውጣት

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል የምር ኡፉፉፉ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před měsícem

    ብሶት አለብሽ መሠለኝ ለሣ ብለሽማ አደለም ምታለቀቅሽዉ ለዝች ባሌጊ ምና ያሣዝናል እጂ እግር ጤና አለት ምና ያሣዝናል ስንቱ ታሞ መታከሚያ አቶ የሚያለቅስ ስንት አለ

  • @reeemreem340
    @reeemreem340 Před měsícem

    ሴቱንኮ እየሰደበት ነው የምትሾርራቸው 😂😂ግን አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ጤናችን ያሳስባልልልል

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před měsícem

    አላህ ይረዳት

  • @user-tl3hk6ll3o
    @user-tl3hk6ll3o Před měsícem

    ግን ለምን ነው የሰው ልጅ በዚህ ልክ የተጨካከነው😢😢😢

  • @snayetAyele
    @snayetAyele Před měsícem

    ክርስቲያንያደረከኝአምላክ አመስግንሀለሁ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Před měsícem +1

    ወይዘድሮ የዝች ልጂ ጉድ መችነው የሚያለቀው

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před měsícem +1

    😅😅እኔ ለዚች ልጅ ብር አልሰጥም

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Před měsícem +1

    የክስቴ ልጅ መቶ ሀምሰሺ ተብሎወል ተጨቀነል የቲም ልጅ ነው 😢😢😢

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Před měsícem +1

    ጂሎች ናችሁ ይህን ብር አልኩላትም ሀገሮ አሰራም

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Před měsícem +2

    ምን ጉድ ነው

  • @tebabe
    @tebabe Před měsícem +1

    እዛው ሁና ይቱብ ቢከፍቱላት ይሻል ነበር ቢተባበርዋት አላህ ካሰበችበት ያድርሳት አላህ ልብ ሰጥትዋት ሪዝቅዋን ያብዛላት

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před měsícem +2

    ከቱ.ፈጡር😂

  • @user-th6pc7xs8c
    @user-th6pc7xs8c Před měsícem +1

    እች ብትመጣም ለህዝብም አትጠቅምም

  • @hayat227
    @hayat227 Před měsícem

    በባህለሚመጡአታግዙ ሌሎቹም ይሄንእያዩነው እሚግቱትእና እሚመጡት ስለዚህ አትገዙ እናተ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před měsícem

    12 አመት ሰረታ ምንም ለውጥ የሊላት ዲጋሚ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před měsícem +1

    ምሰኪንአላህይድረስላት

  • @user-kg7nn3kr4z
    @user-kg7nn3kr4z Před měsícem

    ኮመቶቺ ግርም ትሉኛላቺሁ እምትሣደቡ አትስጦት እምትሉ ሂዳቺሁን የሥጣቺሁ

  • @MmohimedNirye
    @MmohimedNirye Před měsícem

    ስት የተራቡ እያለ የኛ ሀበሻ የማትረቡቡ

  • @HoaH-pt9qo
    @HoaH-pt9qo Před měsícem +1

    Nejatye alah yitebkishi yealah😢😢

  • @ToybaAhmed-lw9pd
    @ToybaAhmed-lw9pd Před měsícem

    ከነሱ ማዋጣት የሷ ትዛዝ 😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před měsícem +1

    ምን ብየ እደምኮምት አላቅም 😭😭

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Před měsícem

    እኔ ለወድሜ አራት መቶ ሺ ነው የከፈኩት ለዛውም አድቀን እንኳ ሳውዲ ስራ አላዘም ወዳው ተይዝ ስራቤት ነው የገባው ታው ያገራ ልጆች በባህር አትምጡ 😢😢😢

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q Před měsícem

    አሁላይ ሰደት አይመጣም ሰራ የለም እባካቹሕ አትምጡ ኢጃዛ ቤት ሳኡድ አሕቶቻችን ሰራ አጥተው ይሰቃያሎ ምንገዱም ዘርኝነት ተሰፍፍቶል ወንድሞቻቹሕን ምከሩ እዳይመጡ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Před měsícem

    እች ቦርኮ ወራዳ ኖረች አልኖረች ምን ትጠቅማለች

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 Před měsícem +1

    ያልታዴልን ዜጎች

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před měsícem +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ያም
    ሷሳት
    ነው
    የርሜልክ
    እስራት
    ብትታሰር
    ሷሳት
    ነው

  • @user-lp1mh3xo8l
    @user-lp1mh3xo8l Před měsícem +2

    አረትክክልናትማለቴእኔከመጣሁአመቴየከፈልኩትአስራአድሽአምስትመቶነውበሳውድየከፈልኩት

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 Před měsícem

    ማናባቶ ለፍልፊ አላት ይች አራም ይድፋት

  • @user-yt3qe6mo8s
    @user-yt3qe6mo8s Před měsícem

    የሰውጥግ አታረገኚ ኤየተሳደባችሁ አትገፋፉ ሰዉን ዝምበሉ ያዋጣ ያውጣ 😢በቀን ሰትወጀልነዉ የምሰበስበዉ በቃዝምእንበል😢😡😡😡😡😡😡

  • @user-hl7qy4re5f
    @user-hl7qy4re5f Před měsícem

    ምን ታካብዳሌች ታድያ ሁላችንም ምንኬፊላዉ.16.000.ነዉ የከፈልናዉ

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p Před měsícem

    🤔🤔እንደት ነው የጨመረው እኔ አሁን ነው የወንደሚልጅ 2መቶ ሺ ሙሉውን ያሰገባሀት😢😢😢 የስጨመረ😭

  • @user-dc1py1un6p
    @user-dc1py1un6p Před měsícem

    አባ ይመችሽ

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Před měsícem

    እዳው የዝች ነጃት እምትባል ልጅ ፋይዳቢስ ሁና ሰውንም ፋይዳ ቢስ ሁናችሁ እምታለቅሰው ልጅ ሚስኪን የሞተ ዘመድ የለሽም እሚስለቅስ አላህ ሂዲያ ይስጣት ወላሂ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @tayibuh-q9u
    @tayibuh-q9u Před měsícem

    ግጥሙ ❤❤❤❤❤

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro Před měsícem

    ሞልቶኝ ብሩን የማስቀምጥበት ባጣኳን ለዝች አልሰጥም

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před měsícem

    ሰው አላበላሻት የራሶን ሒወት ዪበላሸችው እራሶ እኛ ምን እንዳረጋት

  • @amenahmorning7228
    @amenahmorning7228 Před měsícem +2

    ኧረ ምጉነውሆለሪያድ መውረጃ6000ነው ከኢትዮቢያ ደበሰ ዘጠና አምስትሽነው እሪያሉ በዛ😢ምአይነት ደላላነው ሚስኪን😢አይፈጣሪያግዛት😢

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l Před měsícem

    ግን እኮ ወዳ አይደለም ቁጭ ብሎ መፍረድ ቀላል ነው

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 Před měsícem

    ነገ ነይና በሥድብ ሙልጭ አርጋቸው

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před měsícem

    ስራዋነውየሚያሰድባትሀይማኖትንየሚነካየለውምበረካ

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před měsícem

    ለምን ሌላ ሀገር አትሄድም በህጋዊ ሳኡዲ ካልቻለች

  • @user-ms6co1bf9d
    @user-ms6co1bf9d Před měsícem +2

    ነገ መታ ደሞ እደፈለገች ትተፋለች

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v Před měsícem +1

      እንኳን አግንታ አጥታም አታርፍ ይች ነጃሳ😏

  • @MrayemW
    @MrayemW Před měsícem +2

    ይገርማል በሰላም ካሰበችበት አላህ ያድርሳት እውነት እናቷን ቤተሰቧን ሳታይ መልሳ መሰደዷ በጣም ያሳዝናል

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s Před měsícem +2

    ኢች እምታለቅሰዉ ምን ያንጣጣታል ጂላንፎ በገዛ አፏ እኮ ነዉ እስር ቤት የገባችዉ ማን ተቀደጂልኝ አላት ስትር ብለን እየሠራን ነዉ ማንም ነካ ሚያደርገን የለም ቱልቱላ ሌላ ብሶት ካለብሽ ተነፋረቂ። አላህንና መልዕክተኛዉን ስለሠደበች ነዉ እናተ ካፊሮች እምታሽቃብጡላት እንጅ በሙሥሊምነቷ የናንተን አምላክ እምትሉትን ብትሳደብ ኖሮ ዞር ብላችሁ አታዩዋትም ነበር።

    • @ኑርድን
      @ኑርድን Před měsícem +2

      እኔም ገርማኝ አለች የምር. እኩሮ. ማን ተተርተሪ አላት

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Před měsícem

    😂😂😂ልትሞት እኮነው ቢባል አላዋጣም

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt Před měsícem

    10 አመት ጠግባ ስትዘል አፊ ነው እኔ የማዝነው ስንት አለ

  • @Kdijaahmdi
    @Kdijaahmdi Před měsícem

    እደዚች አይነታ ብትሞት

  • @JmH-oy5ur
    @JmH-oy5ur Před měsícem

    ከዚህ በላይ እይሰከፈሉ ነው
    በሳውዲ 14000 ሪያል የመጣች ልጅ አውቃለው

    • @user-dd1wo9wk2n
      @user-dd1wo9wk2n Před měsícem

      ቆይ ግን ለምን በጠለብ አይሄዱም አሁንስ የኛ ነገር😢

  • @rweftt1940
    @rweftt1940 Před měsícem

    ወላሂ አብዳለችኮ ልጅቱ የድበር ካስገባች የጅዛን አይከፈልም የየመንና የድበር ከከፈለች መውረጃ ነው ሚከፈል ሞልቶ ቢተርፈኝም አረዳት የነቀለች

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před měsícem

    ያሳዝናል በማንም አልፈርድም

  • @user-jq4zo5nk8u
    @user-jq4zo5nk8u Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢