የመለኛ ሴት ብልሀት❗️ፅድት ያለ ቆዳ በአጭር ጊዜ ለማግኘት ብዙ ብር ሳያወጡ ለድግስ/ ሰርግ መዘጋጀት🌹Nivea cream secret

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 243

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před rokem +332

    የዛሬ ስድስት አመት ከትልቅ አደጋ እግዚአብሔር ያተረፈኝ ቀን ነው ፣ የራራህልኝ ለልጆቼ በህይወት እንድኖር እድሜ የሰጠከኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን❤

    • @Habtamu85
      @Habtamu85 Před rokem +5

      Amen enkon aderseshi kaleye enkon aterfeshi fitari..

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +8

      እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏የእመቤታችን ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም አማላጅነት የእናትነት ጥበቃዋ ሁሌም ካንች ጋር ይሁን እድሜ ለንስሐ ያድለን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቃል 👏💐

    • @AF-yu2wo
      @AF-yu2wo Před rokem +2

      Egziabiher yimesgen yene konjo enkan Egziabiher redash🙏❤️

    • @mahihabesha941
      @mahihabesha941 Před rokem +2

      እንኴን አተረፈሽ ቆንጆ

    • @funtube1911
      @funtube1911 Před rokem

      አሜን ቃልዬ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +32

    እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ
    ቃል ልዬዬዬዬያዬያ ፩ኛ ነኝ አይቼ እመለሳለሁ Love You💚💐💐💐💐
    በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ቃልየፀጉር እስታይል ይበልጥ አሳይን ያምራል ይህም ።ለስራ ፣ለድግስ ፣ወጣ ለማለት የተለያዬ አሳይን ተባረኪልኝ ምርጥ አለባበስ 👏👏👏👍👍💐💐💐

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +4

      Enkuan abro adersen hancho 💕🥰🥰🥰

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +6

    ዋው ቃልዬ በጣም የሚያምርና ቀላል ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሱግናለን 🥰🙏

  • @funtube1911
    @funtube1911 Před rokem +33

    ቃልዬ በየጊዜው ውበትሽ እየጨመረ ነው ማሻላ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Thank you my dear ❤️ 💖 😘

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Před rokem

      ​@@zemenawitቃልየ ስሞትልሽ ስደት ነኝ😢 ማዲያት ወጣብኝ በተፈጥሮየ በጣም ወዛማ ነኝ ናቪያ ለወዛማ ይሆናል pls በማርያም እዳታልፊኝ 😢😢😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ለወዛም አይሆንም ግን ኒቪያ ሆኖ ለወዛም የሚሆን ምርት አላቸው እሱን ፈልገሽ ተጠቀሚ የኔ ውድ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Před rokem +2

      @@zemenawit አመሰግናለሁ ልደታ ማርያም ለአመት አመት ታድርሰን 😍😍😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ amen amen ❤

  • @nardosdebebe2401
    @nardosdebebe2401 Před rokem +2

    I’m a mother of 3 you always give me motivation to get up and and do some self care…. Thank you do much 🙏🙏🙏

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před rokem +4

    ቃልዬ ምርጥ ሤት እኮ ነሽ 😘😘😘ሁሌም የምሠሪልን ቪዲዮዎች እጂግ በጣም የምንማርባቸዉና እራሣችኝ በቀላሉ ፏ ብለን እንደት መዉጣት እንዳለብን የሚያሣዩ ናቸዉ ባጠቃላይ ብልህ ሤት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ካንች በርችልኝ እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Love you too my dear sis 😘 ❤️ 💕

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +1

    እናመሰግናለን❤ እውነትሽን ነው !!!!
    ብዙ ገንዘብ ተከፍሎ የሚገዙ የተለያዩ የፊት መጠቀማሚያዋች እንደፈለግነው ውጤት አይሰጠንም በተለይ ለነጮቹ የሚስማማው ለእኛ በብዛት ተስማማሚነት የለውም።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +2

    ቃልዬ በጣም በቀላሉ እንድናምር ሰላሳየሸን እናመሰግናለን

  • @rihana4796
    @rihana4796 Před rokem +1

    እናመስግናለን! !ተቀብተን ምግብ ብና በስል ችግር አለው? !!ደስ ካለሽ ብታብራሪልን ምግብ ስንስራ ምን አይነት የፊት ክሬም ብንጠቀም ይሻላል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem +6

    የኔ ውብ እንኳን ለእናታችን ልደት አደረሰሽ ❤❤ ሁሌም ውብ እኮነሽ ሰታምሪ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před rokem

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ወቅቱን ያማከለ የመጨረሻውማ ሀረሪዎችን መስለሽልኛል❤❤like like

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem +3

    ሁሉም ያምራል ቃልይ የልደታ ንፍሮ የለም እንዴ አልቀቀልሽም?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Ayyy ye America sew mech yemolaletal am at work now 🥰🥰

    • @serkeabebe4919
      @serkeabebe4919 Před rokem +1

      @@zemenawit ዋናው በስላም መድረሱ ነው ይሁን

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +3

    እንኳን አተረፈሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዛሬ አተረፈሽ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @sabaokbaghergish5254
    @sabaokbaghergish5254 Před rokem +2

    Amen our God is faithful he will never forsake us nor leave us 🙏

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Před rokem +3

    የኔ:ቆንጆ:እግዝእብሔር:ይባርክሽ:❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +15

    የሚገርማችሁ ኋደኛዬ ኒቪያን ብቻ በቀን ሁለቴ በመጠቀም በአይኔ ያየሁትን የምመሰግረው መዲያቷን አጥፍቶላታል ወገኖቼ ኒቪያ ተጠቀሙ ብዙ ጠቀሜታ አለው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +3

      Waw betam amsegnalew for your honest advice 💕🥰🥰🥰🥰

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +5

      ​@@zemenawit ቃልዬ የሚገርምሽ ኋደኛዬ ላገኘችው ሰው የምትመክረው የጀርመን ምርት የቆርቆሮውን ኒቪያ እንዲጠቀሙ ነው ማዲያት ያለበት ሰው ስታገኝ በነፃ ትሰጣቸዋለች በኔ ይሁንባችሁ ይሄንን ተቀቡ ነው የምትለው ብዙ ሰው ሲያመሰግናት ነው የማየው እኔም ልጆቼም ከኒቪያ ውጭ አንጠቀምም ፊታችን እንዴት እንዳማረበት አትጠይቂኝ

    • @selamkiros3220
      @selamkiros3220 Před rokem +1

      ሰላምየ የኔ ቆንጆ ኦርጂናል ንቢያ የትይገኛል ባክሽ ባክሽ ጠቅምኝ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +2

      @@selamkiros3220ኒቪያ ብዙ አይነት አለ ቃልዬ ያሳየችን የፊት መታጠቢያ በጣም ቆንጆ ነው የቆርቆሮው ኒቪያ ከጀርባው ሜዲን ጀርመን ይላል እሱን ብቻ ተጠቀሚ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ።

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Před rokem +2

      ​@@selamawitgebretsadik3097በማርያም እህቴ እኔ ስደት ነኝ ከሁለቱ ጉጨ እና አፉጫየ አለኝ 😢 በጣም ወዛማ ፊት ነው ያለኝ እባክሽ ንገሪኝ የትኛውን ነው ምጠቀም ማጥፊያ ንገሪኝ ስሞትልሽ😢😢😢

  • @TigistTewolde-ox4es
    @TigistTewolde-ox4es Před 3 měsíci

    ሰላም ኒቪያውን ከተቀባን በኋላ እንታጠበለን ወይ?

  • @mimidawit9385
    @mimidawit9385 Před rokem +5

    Beautiful inside out Kiley thanks for sharing your beautiful ideas and helpful tips ❤

  • @tirngoayele969
    @tirngoayele969 Před rokem

    ሰንብክራኑ በጣም ቆንጆነው ቃልየ። እኔም እምጠቅመው ነው

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    ዋው ቃልዬ ሁሌም ውብ እኮ ነሽ ዛሬ ደሞ በጣም ተውበሻል የኔውድ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před rokem

    ቃል እናመሰግናል ቆጂት ወተት ማንኛውንም መጠቀም ይቻላል ያች አይቸው ስለማላቅነው ሀአረብ ሀገር ያለሁት

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před rokem

    ቃልዬ በየቀኑ ብንጠቀመው ችግር አለው በናትሽ ንገሪኝ

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 Před rokem +1

    ታምርያለሸ ቃልዬ እናመሰግናለን❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +2

    ቃል ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ💓💓💓👍👍👍

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 Před rokem +3

    በሀኪም ምንም አይነት መድሀኒት ያልትእግእኘለት ነገር ማዲያት ነው ሰው እውነት መስሎት እንዳይሳሳት እህት

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před rokem +1

      Betesebel eko yitefal mamaye ena eminet bicha ye dictorochun negers teyw orthodox kehonshi new gin. Amen Amen Amen ❤

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Před rokem +1

    ቃልዬ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 Před rokem

    Kaliye enkwan egziabher aterfesh❤ ye geremen nevia yet yegegal

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem

    ቃልየ እንዴት ነሽ የኔ ውድ
    ቃልየ ከወለድሽ ብሃላ በሰውነታችን የምወጣ ሸንተረር እንዴት ኣጠፋሽው ? Please ንገሪኝ?😊

  • @ኢትዮጵያየጋራናት

    እግዚሐብሔ እንኳን አተረፈሽ የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ።

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Před rokem

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤❤

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Před rokem

    ጥሩ ክሬም ነው ፍት ያጠራል

  • @SebeleLve-qi8ot
    @SebeleLve-qi8ot Před rokem

    Fete betam yekela mefthe kaleshe ebakshe endatalfigh

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Před rokem

    አበሻ ቀሚሱ በጣም ነው የወደድኵት ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před rokem +2

    ሰላም ቃል ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před rokem

    የጡት መያዣውን ብትወድቁ በጣም ነው የሳቅኩት ግጠመኝ አለኝ ክክክክክክክክክ የሰርጌ ግዜ ማታ ጎረቤቱ ሲጨፍ አድሮ ጠዋት ድንኳን ስር የተገኘው የዊግ ጡት ማስያዣ ምንያልተገኘ ነገር አለ
    ታምሪያለሽ አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před rokem

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @lemlemdemissie5139
    @lemlemdemissie5139 Před rokem

    ቃል ከአማዦ ላይ ዕቃ ለማዘዥ USA ወደ Ethiopia እጂመጣ ፈልጌ ነበር እባክህ ነገሪኝ

  • @nanashoadefris9650
    @nanashoadefris9650 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን የሁላችንም የልብ መሻት በምልጃዋ ታሳካልን

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @JimiJimi-
    @JimiJimi- Před 6 měsíci

    Sistetr be ትግርኛ tenageri pls 🙏💋

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv Před 3 měsíci

    ማንኛውም ወተት ይሆናል እዴ ኒቢያ ግን እጠገማለው

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Před rokem +1

    ቃልዬዋ ተባረኪ የኔ ቆንጂዬ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    selamish yibza kaliye❤nido wotet le fit yihonal please??

  • @belenshiferaw5679
    @belenshiferaw5679 Před rokem

    ማታ መቀባት ይቻላል

  • @esietetsionengdaw2212

    Thanks kal fiker

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ enamesegenalene🎉🎉🎉

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem

    Hi Kalye shikor is it ok to use Nivea lotion?

  • @ejesera
    @ejesera Před rokem +1

    ቃልዬ እንኩዋን ስላም መጣሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Thank you my dear ❤️ 💖

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    ስንት አመቴ እኔም በጣም ነው ምወደው የፊት ጥቃቁረንም ያጠፍን እኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ቃል

    • @maye1727
      @maye1727 Před rokem +1

      ምን እማ neve ነው ንገርኝ ፍቴ ተበለሽቶብኝል😧

    • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
      @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ Před rokem

      Nivea ceram. በጣም አድሪፍ ነው እኔ ስንት አመት በማንኛውም ስአት ተጠቀሚ ካገኝሽ ፖፖያ ሳሙ ጥዋት እና ማታ ጣጥበሽ መቀባት በትንሹ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem

    ባልጨረሰች እያልኩ ጨረሽው ተመስጬ ነው ያየውሽ ውብዬ❤

  • @MekidiChane-kd8tl
    @MekidiChane-kd8tl Před rokem

    fitachin lay sent dekika endemenakoyew gelets adirgilen ? kale

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Před 4 měsíci

    ማንኛውም ወተት ይሆናል?🎉🎉😊

  • @TigistTewolde-ox4es
    @TigistTewolde-ox4es Před 3 měsíci

    ኒቪያ ቸጠቅሜ ልታጠበው

  • @ethyopiaethyopia2641
    @ethyopiaethyopia2641 Před rokem

    Enkan geta leziken habkash eeta edmi ketan gata awonm mewtat megbtsh be geta dem teshfy amen tebareki ly

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem

    እናመሰግናለን የኔቆንጆ

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před rokem

    እንኳን ተወለድሽ ዉዴ❤❤

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 Před rokem +1

    kaluyee enkuwan aterefesh mare

  • @rawdabargcho698
    @rawdabargcho698 Před rokem

    ቃልዬ ስለ ግላይድ ስሊድ አባከሽ ነገርን

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Před rokem

    Please send amazon link for nivea

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    በጣም ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬዬ❤️❤️❤️❤️

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Před rokem +3

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ❤

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Před rokem

    Enkuan egziaber. edima ketilo tena seto lezarew ken ladereseshe temesgen legam lemitakafiyin neger ulu enameseginalen

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před rokem

    Thank you

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +1

    የማሚ ቆንጆ ሥወድሽ💓💓

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      😄💕💕💕 thanks love 😘

  • @nevitarinevitari9792
    @nevitarinevitari9792 Před 5 měsíci

    ግን ለወዛም ይሀናል

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 Před rokem +1

    የኔ ምርጫዬ አበሻ ቀሚስ የለበሽው ዋዋዋዋዋዋ ነው።።

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před 2 měsíci

    Avia ብቻውን መጠቀም አይቻልም እንዴ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Před rokem

    ብዙ ነገሮችን ከአንች ቪዲዩ አይቸ ገዝቸ ወድጀዋለሁ እባክሽ Sunscreen tag አድርጌልን አመስግናለሁ።

  • @hiwotkinfe3927
    @hiwotkinfe3927 Před rokem

    Nivea ከሌለን በምን ርንጠቀም

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Před rokem

    ለወዛምፊትይሆናልእዴጉብርላለበት

  • @selamogbamichael1496
    @selamogbamichael1496 Před rokem

    I like your habesha qemis

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem

    ቃልየ አበባዬ ሁሌ ፍክት እኳ አንች ጋር በርች

  • @shamanwithgod1692
    @shamanwithgod1692 Před rokem +1

    yene tafach kalye

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 Před rokem

    Selam kaleye, Teleke sete Be tiyara Mezenete i dont think so, silk plain dress i like it.

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Haha 😄 they can choose from z other options 😘😘😘

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 Před rokem +1

    Konjo nw kalye tabari siwudishi demo.. .

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Love you too my sis 😘 ❤️

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před rokem

    Thank you so much kailey you are so beautiful

  • @geteumerova7999
    @geteumerova7999 Před rokem

    ይሄ የኔ የረጅም ጊዜ ቅባት ነው እኔም ከናቴ አይቼ ነው የረጂም ዘመን ቅባት ነው ግን ወተት እንደሚቀላቀል አላውቅም

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Před rokem +1

    Kalye beautiful 😍

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Před rokem

    Betam tekami new enji kalye thank you so much

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 Před rokem

    Yehenen yabsha Keyes betam new yemewdew bakesh efelegewalehu kaleyea

  • @Aster-qb1fh
    @Aster-qb1fh Před rokem

    Hi my blessed sister

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    የኔሲት ስወዳሺ❤❤

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Před rokem

    ሰንስክሪን ብቻውን ነው የምጠቀመው ፍቴ ላይ እንደ ጭርት የመላላት ባህሪ ያለው ለምንድነው

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 Před rokem

    ቃልዬየኔውድ ማድያት ያለው ስቲም አትጠቀሙ ስላልሽኮ ስቲም የለኝም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      አዎ ካለ እስቲሙ ቅባቱን ብቻ ተጠቀሚ ከቻልሽ በውሀ ሞቅ ያለ ፎጣ ተጠቀሚ

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 Před rokem

    kaleye gn eko lefte muke weha teru ayedelm yebalae tadeya endet bedeneb be moke weha fetachen laye

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem

    Can you please show about summer and spring dresses 👗 I live in America but I am struggling finding a nice decent dresses

  • @brutgeze
    @brutgeze Před rokem

    Kaliye yene nitsuh swedsh❤,,,coment balsetshm 1programsh amltogn ayawkm

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      እሺ የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 Před rokem +1

    tnx alot kalu😘

  • @zk3815
    @zk3815 Před rokem +1

    እኔ የምጠቃው ክሬም❤❤

  • @shumetdejenandargie
    @shumetdejenandargie Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @meronmulugeta2925
    @meronmulugeta2925 Před rokem

    Gobez berchi ledeleme sew birtat new❤

  • @sarnajyy2681
    @sarnajyy2681 Před rokem

    sewodshe eko aytalebeshe❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem

    ዋዎ❤❤❤

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Před rokem +2

    Zemn i have wedding and you are invited 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem

    ኒቪያ ክሬም ለፊት ለነጮች ቆዳ እንጅ ለሀበሻ ቆዳ አይሆንም ቡግር ብቻ ነው የሚያደርገው ለሰዉነት ግን👍

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 Před rokem

      እኔ ምንም አይነት ክሪም አይመቸኝም ምንም ፊቴ ብልሽትሽት ብሉዋል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem

    የኔውድ የኔአበባ እህት እንኳን ደህና መጣሽ የኔመልካም እህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤🎉🎉

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem

    ስወድሽ