ሁሌም ጠረኗ ደስ የሚል ሴት ሚስጥር || ሆስተሶች የሚያደርጉት ሹክ ልበላቹ❗️

Sdílet
Vložit

Komentáře • 229

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem +20

    እኔ ሙስሊም ነኝ በየሰአቱ ነው የምቀይረው ሞዴስ አልሀምዱሊላህ በሌላም ግዜ ሽንት ቤት በገባን ሁሉ ሰአት እና በቀን አምስት ግዜ ስንሰግድ እንታጠባለን

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem +5

    እኔ በቀን ከእስር ግዜ በላይ እታጠባለሁ ሽንት ቤት በገባሁ ቁጥር ታጥቤም አላምነውም መታጠብ ብዙ በሽታን ያጠፋል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem +6

    እስልምና ብዙ ነገርን አስተምሮናል ከትንሽ ትልቅ አልሀምዱሊላህ

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem +8

    ቃልዬ የኔ ውድ ስለመልካም ምክርሽና ትምህርትሽ በጣም እምናመሰግናለን🙏🙏🙏 ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🤲🙏❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před rokem +25

    ቃል ትለያለሽ እኮ ፀአዳ የሆንሽ ልጅ❤❤

  • @abebaasfaw4628
    @abebaasfaw4628 Před rokem +1

    ጎሽ ሁሉ ነገርሽ ነወ እኮ የሚያምረዉ ።ተባረኪ ቆንጆዬ ተቀብዬሻለሁ ።you blessed my foveraite.......

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před rokem +1

    ካሊ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ በጣም አስፈላጊ ነጥብ ነው ያመጥሽው በርቺ ጎበዝ

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +25

    አንደኛ ቀንደኛ አድናቂ እህትሽ ነኝ ስልሽ😁የኔ ውድ ስለመልካም ምክርሽ ትምህርትሽ በጣም ነው እምናመሰግንሽ ነፍፍፍ አመት ኑሪ ደስታ ይብዛልሽ😍🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Ohhh thank konjo 🥰🥰🥰🥰

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem

      @@zemenawit አናመሰግናለን እህቴ ከ ግንኙነት በሁአላ የሚመጣ ጠረን አንዴት ማጥፋት ይቻላል በተለይ ሲደጋገም

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před rokem

    Thanks Kalye

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Před rokem +2

    ትክክል ነው መታጠብ መታጠብ ልብን ፓንትን በየሰዓቱ ሞደስም መቀየር ሌላ የተለየ ችግር ከሌለብን ካለብንም ሀኪም ማማከርጥሩ ነው።እሚሸቱ ነገሮችን መጠቀም መዘዙ ብዙ ነው።

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Před rokem +1

    ዘመን ዘመን እህታ አለም እንግዲህ ምን ልበልሸ እግዚአብሔር ዘመንሸ ይባራክ❤❤❤❤የእኔ ልዩ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +1

    ቃልዬ የምወድሽ ❤ሁሌ ይዘሽልን የምትመጭው ነገር ለሴቶች ወሳኝ የሆነ ነገሮች ነው ተባረኪልን የኔ ቅን 🙏🥰

  • @hanaehashim1058
    @hanaehashim1058 Před rokem

    ቃልየ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ማሃሪ ነዉ ናመሰግንሽ ኣለን ።ተባረኪ የኔ እህት እወድሽ ኣለዉ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👍

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem

    ቃልየ ተባረኪ ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠሽን❤❤❤

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Před rokem

    ትክክልነሽ የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +1

    ቃልዬ እባክሽ ሼቭ ማድረጊያ ምላጮችን አሳይን። ሌላ ደግሞ እባክሽ ጤነኛና ጥሩ ምትይውን ዶድራንት አሳይን❤❤❤❤

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Před rokem +7

    ቃል ያቀረብሽው ነገር ሁሉ እሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት ነገር ግን ብልትን በማንኛውም ሳሙና ሽታባለውም ወይምሽታ በሌለውም መጠቀም (Bar soap)ይጨምራ ለተለያየ ኢንፊክሽን ስለሚዳርግ በተቻለ መጠን ለብ ባለ ውሃ ብቻ ብንጠቀም እላለሁ እመሰግናለሁ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před rokem

    መልካምነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ መልካም እህት በርችልኝ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    በጣም በጣም ደስ የማል ምክር ነው ተባረኪልኝ ቃል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před rokem +2

    ቃልዬ እሥኪ ለተበጣጠሠ ጸጉር ማሥያዣ የሚሆን የሚያሥተኛ ቅባት ሥሪልን።❤❤❤

  • @hanatadele7876
    @hanatadele7876 Před rokem

    Kaleyee My dear ur always diffrent,kind &helpful...here is a lot of love for uuu😘😘😘😘😘

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +1

    ቃልዪ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ዉድ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před rokem +1

    የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያካፈልን 🥰🥰🥰🥰🥰ዘናም አርገሺኛል 😅የኔ ማዳም ሽቶ ስትቀባ ነገርየውንም ነው የምትቀባው 😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ትልቅ ነገር አነሳሽ 😍😍

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 Před rokem

    Kaliye yene konjo ehet siwedish eko! Betam kena set nesh tebareki.

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před rokem +6

    Thank you so much always your share for us is so amazing and helpful bless you 🙏💚💚💚

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      As always thank you for your support my dear 😘 ❤️

  • @sebleyoutube748
    @sebleyoutube748 Před rokem

    Kaly betame arife timert new ena bezu negr kanchi yetmarku gen tonerun eski pic asgeblegn

  • @danielabebe6014
    @danielabebe6014 Před rokem +1

    Please tell us about how did you get to out from Ethiopia ur experience and ur friends or relatives in general.
    And also about our expectations and the reality to face .thanks

  • @azutamesyazu
    @azutamesyazu Před rokem

    You are unique!! Thank you betam new mewedeshe !!

  • @user-pb6rq3lb7m
    @user-pb6rq3lb7m Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem

    Tebareki kalye giltsinetishin siwedew endezi defer bilo memekaker tikimu kefi yale new Thank you ❤

  • @zemedchekol2055
    @zemedchekol2055 Před rokem

    በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +1

    ቃልየ ማዓረይ የቅንየልና ዛምቤተይ 😁🥰🥰
    ዛሬ እፍረት እፍረት እያለኝ ነው ያዳመጥኩሽ😁😁

  • @desstadessta
    @desstadessta Před rokem +1

    ስለንፅህና ቪዲዮ አይቼ ማልጠግበዉ እኔ ብቻ ነኝ ግን? በጣም ንፁህ መሆን ከመፈለጌ የተነሳ በጣም ንፁህ ያለመሆን ስሜት ሁላ ይሰማኝ ጀምሯል። በቃ የንፁህ ነገር አፍቃሪ ነኝ። በጣም አመሰግናለሁ ለቪዲዮሽ ዛሬ አዲስ ነገር ተምሬያለሁ።

  • @user-oi1me2zj4b
    @user-oi1me2zj4b Před rokem

    yene konjo enamesegenalen betam new yemewdesh...

  • @rakebb
    @rakebb Před rokem

    Very helpful thank you Kalyeee 💐

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ

    ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 Před rokem

    Thank you so much

  • @andinetgetachew4231
    @andinetgetachew4231 Před rokem +1

    Sle hair remover mn asteyayet alesh wude ...ebakshin melshiln 🙏🙏🙏

  • @Nolawi-tguh-ze-etnewum
    @Nolawi-tguh-ze-etnewum Před 11 měsíci

    ኡኡኡኡኡፍፍፍ የእናት ምክር ነው ይሄስ ተባረኪልን

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem

    የኔ የውብ እርስት እንዴት እንደምወድሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም እናመሰግናለን። ለማታ ብለሽ ያሳየሽው ሞዴስ አጠቃቀም እኔም እንደሱ ነው የምጠቀመው ከዛ በነፃነት ለጥ እላለው።

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 Před rokem +1

    Right now I was teaching my young daughter about was very happy your ever thing love so soooo much ❤❤❤GBU

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Před 11 měsíci

    Thank you 🙏🏼

  • @Helloperson
    @Helloperson Před rokem

    Gobez yenekonjo well done

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Před rokem

    Please tell me for freez hair which one is better?

  • @nge.mlkame.yhnale
    @nge.mlkame.yhnale Před rokem

    Thanks sis

  • @kidistwonde9285
    @kidistwonde9285 Před rokem +1

    ሰላም ቃል ትምህርት ትመጫለሽ እወድሻለሁ በርቺ አንቺ ስለተማርሽዉ ትምህርት ብትነግሪን ደስ ይለኛል ወልጄ እቤት ነኘ መማር እፈልጋለሁ ግን ግራ ገባኝ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před rokem +1

    ቃልየ የመሞላቀቁን ነገር ተይኝ እኔ እደውም እሱ በሚመጣበት ጊዜ ሥራ ይበዛብኛል ሀባብ እና ኩከምበር ደሞ በፔረድ ጊዜ መጠቀም አይመከርም በዶክተሮች ❤👏

  • @kulsumaademibrahim
    @kulsumaademibrahim Před 9 měsíci

    Alhamdulilah I'm Muslim

  • @birght8920
    @birght8920 Před rokem

    Tebareki

  • @Amina-tu1bv
    @Amina-tu1bv Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @fikertebirhanetadesse8086

    ዘመናዊት በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ ።

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 Před rokem

    konjo meker tnx yene sweet

  • @betinigussie8863
    @betinigussie8863 Před rokem +1

    Kalyee inate beunet tileyalesh ❤❤❤ berchilgn

  • @hiwotnega3840
    @hiwotnega3840 Před rokem

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Před rokem +1

    Very smart lady 👏 ❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +1

    ቃል የኔ ልእልት በጣም ነው የምንወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @mieronasefa9544
      @mieronasefa9544 Před rokem

      Betame new yemewdesh yemitekemenene selmetakafeyen thanks

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před rokem

    በጣም፡ጥሩ፡ምክር

  • @rahelgebissa7809
    @rahelgebissa7809 Před rokem

    Kaliyae konjo neste yalshe❤❤❤❤❤❤

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Před rokem +1

    By the Way Yogurt is Very good as Well Kalye .

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +7

    ዘመናዊቴ የኔ ወርቅ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Yene fikir thank you so much 💓 💖

  • @helenbirhanu2945
    @helenbirhanu2945 Před rokem +2

    ቃልየ በናትሽ ያነን ነገር ፀጉሩን ካነሳሁ በውሀላ በጣም ያሳክከኛል እና እንደቡጉር ያወጣል ለዚህ መፍትሄ ካለሽ

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Před rokem

    እናመሠግናለን ቃልዬ❤ በነካ እጅሽ ተለይቶ የጠቆረን ቦታ ማፅጃ ካለሽ ፕሊስ የኔ ቆንጆ ከ 6 ወር በኋላ ሙሽሪት ስለምሆን ተባበሪኝ ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    ቃል ውብብብብብብ በጣም አመሰግናለሁ💕💕👏👏👏

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Před rokem

    ቃልዬ ኑርልኝ እወድሻለሁ

  • @semhargezae496
    @semhargezae496 Před rokem

    Kaliye please send me your tv stand link please,i really need it

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 Před rokem

    Qalye its very imporantlesson

  • @hayaltekliye6306
    @hayaltekliye6306 Před rokem

    Yeni kimem kal yelegnm anchi tileyalesh❤❤❤

  • @evacell7485
    @evacell7485 Před rokem

    Thank you

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem

    የኔ አበባ❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem

    ተባረኪ አቦ

  • @konjitsolomon8353
    @konjitsolomon8353 Před rokem

    Watching konjo❤️❤️

  • @rutaangesom9816
    @rutaangesom9816 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️ Betam now mnamesegnow egziabhier ystsh wudie

  • @user-zq2qo4dd9q
    @user-zq2qo4dd9q Před rokem +3

    ፔሬድ በባህሪው ሽታ አለው ንፅህና መጠበቁ ሀሪፍ ነው

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Před rokem

    ❤❤❤❤ ልዩ ነሽ❤❤❤

  • @SalihaMohammed-ru1tb
    @SalihaMohammed-ru1tb Před rokem +2

    Strawberry pound cakeን የት ነው የማገኘው አ/አ Please የምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Před rokem

    ቃልዬ ቅመም!

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Před rokem +1

    yene Derbaba Yechewa Lij Betam New Yemiwedish Kene Melaw Betesebish Tebarekilgn ❤

  • @tehetnamekonn231
    @tehetnamekonn231 Před rokem

    የኔ ቅን ስወድሽ

  • @betiyealemayehu
    @betiyealemayehu Před rokem

    betam des yala gen kaliyee ancha lesira betam new yemfelagsh ena endet lagnsh

  • @hesn6839
    @hesn6839 Před rokem

    Thank you yena wib!❤

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 Před rokem

    Kalyea you are different ❤God bless you many many mor 💚

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 Před rokem

    Tsegurish demo tezenaflowal wow!

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Před rokem

    Kalya swadesh bataly kamtsachew ewkat baly sakesh(fagagetash ) more interested endhone yadargejale ❤edahulam kalesh yatafata basaw more yamtdamachi yadregesh.🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +1

    የኔውድ የኔአበባ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤ከልብ ነው የምናመሰግነው የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berehan260
    @berehan260 Před 10 měsíci

    ፀጉርሽ በጣም ቆንጆ ነው

  • @fasikaseyoum145
    @fasikaseyoum145 Před rokem

    እንዴት እኮ እንደምወድሽ 👍🥰

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Před 10 měsíci

    great tip

  • @mekededirse3077
    @mekededirse3077 Před rokem +1

    ❤❤❤❤ .ውርቅ

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Před rokem

    ቃልየ ስልክ ቢኖርሽ በቴሌ ግራም ባወራሽ ትለያለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 Před rokem

    Anchen sesama wusta yeregagal erasan enday taderegegnalesh buzu buzu 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 Před rokem

    tank you ❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před rokem

    የኛ እንቁ❤

  • @salamtesfaye3271
    @salamtesfaye3271 Před rokem

    Ysnye konjo

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před rokem

    ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እባክሽን ላብ በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም አስቸገረኝ የምታውቂው መፍትሄ ካለ ወይ የምታውቂው ዶክተሮች ካሉ እባክሽን መፍትሄሽን ለግሺኝ ስራ መስራት አልቻልኩም ከፀጉሬ እስከ እግሬ የላብ ጎርፍ በላዬ ላይ ይጎርፋል እቤት ስሆን 3 4 5 6 ቴ እቀይራለሁ ሲያልበኝ ልብስ እቀያይ የጨነቀኝ ስራ ቦታ ሆኜ ሲያልበኝ ሰው የማያየው ውስጥ ሰውነቴን ቢሆን እችለኣዋለሁ በፊቴ ላይ እንደ ጎርፍ የሚወርደው ነው ግራ የገባኝ ቃልዬ መላ አታጪም ቢጨንቀኝ ቤቢ ጆንሰን ፖውደር ሰውነቴ ውስጥ እቀባለሁ ግን ምንም በጣም ጨንቆኛል ግራ ገብቶኛል ቃልዬ

  • @user-pk2024
    @user-pk2024 Před rokem

    😮የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před rokem +20

    ግዴታ ሽንት ቤታችን ውስጥ ዶፍ ሳሙናና ውሃ መቀመጥ አለበት ግዴታ ሽንት ቤት በተጠቀምን ቁጥር በውሃ መታጠብ ግዴታችን ስለሆነ አብዛኛው ሀበሻ ቤት ሲጠሩኝ ሲሄድ ውሃ አያስቀምጡም ውሃ ሽንት ቤት ግዴታ መልመድና ማስቀመጥ እንልመድ ሙስሊም ቤቶች ግዴታ አለ አያለሁ እኛም ብንለምድ ባይ ነኝ ደግሞ በፔሬድ ብቻ ሳይሆን ለሁልግዜም እንልመድ ስደቡኝ እቀበላለሁ የታዘብኩትን ከመናገር ወደኃላ አልልም 😂

    • @Addis494
      @Addis494 Před rokem +2

      You are so right. I am surprised to see how habesha women in the us even the old ones don’t have a jug in their bathrooms, they even look at you as “huala ker” for having it at yours. I lost respect for a lot of people because of it, I don’t even want to eat at their house, It’s disgusting

    • @TH-ff8wu
      @TH-ff8wu Před rokem +1

      Ewenetsh new sew bet sihed yerase yije new yemihedow tnshiye ke wish yegezhuwat alech youtube lay ayche

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 Před rokem

    ስወድሽኮ❤❤❤❤

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Před rokem

    Welcome zemenye 💪💪💪

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ቃልዬዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️