ባለወተቱ የቫዝሊን ፕርም💧አሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር📍ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት እና ልስላሴ natural hair relaxer

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 278

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +3

    ያልሞከራችሁ ሞክሩት በጣም ምርጥ ትሪትመንት ነው
    ቃል ውብብብብብብ አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍💕

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 Před rokem +3

    እኔ የምልሽ ቃልዬ ይህ ቪዲዮ በየት በኩል ያለፈዉ 😀 ዛሬ ገና ነዉ ያየሁት ለማንኛውም በፍጥነት ይሰራል ይህማ አስፈላጊ ነው👌 ክበሪልን ቃልዬ እናመሰግናለን💚💛❤

  • @chaltiyeedo7689
    @chaltiyeedo7689 Před rokem +27

    ቃልዬ በእውነት አድናቅሽ ነኝ በአንቺ ዉህዶች ፀግሬ በጣም አድግዋል 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Thank you my dear am glad you liked it 😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +3

      @@zemenawit አይ የኔስ አያድግም ማደጉ ቀርቶብኝ በግባሪ ባልሸሸ 😥 ለማንኛውም እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @asqw6481
      @asqw6481 Před rokem

      ምን ዉህድ ተጠቅመሽ ነዉ ያደገዉ

  • @MuseBini-k7r
    @MuseBini-k7r Před měsícem

    ዎው በጣም አሪፍ ነው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem +8

    ተባረኪልኝ በእውነት መልካም ሃሳብ ነው፠፠ ኸረ ሽበት ጨረሰን መፍትሃው ምንድን ነው ?? ኸረ እያሳፈረን ነውውውው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo 🌸 ♥️

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 6 měsíci

      ሃሃሃሃ ሽበት በቀለም ብቻ ነው ክዛ ትሪት ማረግ ነው የዙዋች ችግር ነው !! ሂና የባሰበት ነው ጸጉር ስብርብር ያርጋል አኔ አልመክርም ! ዋናው ጥሩ ቀለም ተቀብቶ ከዛ ጸጉሩን በቆንጆ ማስክ በደንብ መንከባከብ ነው ፡፡

  • @richoyonas3932
    @richoyonas3932 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን አንች የምታቀርቢያቸዉ ነገሮች ትክክለኛ ናቸዉ

  • @maryseyumeurgas2858
    @maryseyumeurgas2858 Před rokem +1

    ውዷ አመሰግናለሁ እሞክራለሁ ሰሞኑን መልካም የጥምቀት በዓል

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Před rokem +2

    አድናቂሽ ነኝ የምር ለኔ የሚያሰፈልገኝን ነገር ነው ያሳየሽኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Před rokem +2

    ቃልዬ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር በጣም ነው የሚያለሰልሰው

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +2

    ቃል የኔ ቆንጆ ሁሌም ምታቀርቢይቸው በጣም ጠቃሚ እና ነገር ስለምታካፍይን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      You're very welcome my dear 😘 😊

  • @rahelmehretab4012
    @rahelmehretab4012 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ ነዉ እንዴት እንደወድኩት ፀጉሬን አለስልሶልኛል አመሰግናለሁ😘😘

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 6 měsíci

      የልጄ ጸጉር ከርደድ ያለ ነው አውነት ይረዳል ? የፊቱ ደህና ነው የዋላው ግ ን ከርዳዳ ነው በጣም ምን ያህል ለውጥ አገኚሽ ?

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Před 10 měsíci

    እስኪ የማዲያት እና የጠቁቁረ ብጉር ማጥፊያ ስሪልን ማማዬ

  • @Dagsam485
    @Dagsam485 Před rokem +1

    I like it nicely and simply .I hope it works for me.

  • @emus323
    @emus323 Před rokem +3

    Thank you for sharing this sis,it helps me taking care of my daughter’s long and thick hair!👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      You're very welcome my dear 😘 😊

  • @senayetzeethiopiatube8632

    ዋው ጥሩ ጀል ይመስላል የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳ ነው ይቆጣጠራል በጣም ተቸገርኩ ፈሳሽ ቅባቶችን ቀላቅዬ እጠቀማለሁ ግን ቅባቱ አይቆይም ቶሎ ይጠረጋል ባጠቃላይ የኔ ፀጉር ውሃም ቅባትም አይዝም ጭንጫ በይው 😃
    ለሁሉም ይሄ ውህድ ለኔ የሚሆነኝ ይመስለኛል 👍

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 Před rokem +1

    በምንታጠብ ሰዓት ዣዝሊኑ ቶሎ ይለቃል በተረፈ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @user-wm4zh5it7v
    @user-wm4zh5it7v Před rokem

    Went weda lfit yazgajshew wehd bexam bexam merx new wow

  • @mahiderdaniel2508
    @mahiderdaniel2508 Před rokem

    Thankyou ene yetechegerkut lfete new betam kebatama new meni laderg

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat Před 11 měsíci

    ሰእንዴት ነሸልኝ የኔን መልካም ሰው ባለሸበት ሰላምሸን ነው ሁሌም የምመኝልሸ እና ተጠቅመን ባንታጠብሰ ችግር ኣለው ውይ የኔን ፀጉር በጣም ከርዳዳ ነው ወዝ የለውም ኣመዳምነው እና ኣሁን በደንብ ፀጉሬን ቆረጥኩት እንዴት ያድጋል እሰቲ መላ በይን sistu

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před rokem +1

    እጅግ አመስግናለሁ ይህንን ሼር ስላደረግኝ

  • @hayuhayuti4510
    @hayuhayuti4510 Před rokem +1

    ሰላም ቃል እባክሽ የፊቴ ፀጉር እየሸሸብኝ ትችገርኩ የሆነ ነገር ስሪልን

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před rokem

    I will definitely try this. I hope it works for my hair. I really need it.Thank you 🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 6 měsíci

      have you tried it sister? how did it go please ?

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před rokem +1

    ቃልዬ የተልባው ጄል ቫዝሊንሽን ቅልጥ ያደርግልሽ ነበር እኮ ቫዝሊኑን ለብቻ ባታቀልጪውም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በመምቻው ለመምታት አይሆንም ፣ ክሬም አያደርገውም ብጥስጥስ ይላል

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 Před rokem

    Absolutely amazing job 👏 thanks ❤

  • @samuelkidane8975
    @samuelkidane8975 Před rokem

    thank u sis but if it doesn't get dry u can have laces right fuzz of flats seed

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před rokem

    በጣም ኣስፈላጊ ምክር ነዉ ደስ ይላል ዋዉ ኣመሰግናለዉ በጣም

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před rokem +1

    Kalyee thanks for sharing beautiful I love it 😍😍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Thank you, yene fikir 🌸🤗💕

  • @BEMNETTEKLE
    @BEMNETTEKLE Před rokem +1

    Thank you Kaliye can we use sheabutter instead of coconut oil?

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před rokem

    ይሄ በተለይ ለኔ ፀጉር ያስፈልገዋል። እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před rokem

    Arif new Zemenawit.
    Telba ende gel hono friz lemadreg yitekmal.Coconut oil lesegur tiru new etekmalhu.
    Betam Tekami Wuhd new.

  • @asmerinatsegashow5129

    Wow nice thank you for sharing 👌

  • @marshetsolomon6316
    @marshetsolomon6316 Před rokem

    ቃልዬ ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታሳይን ተባረኪ በርቺልን እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊 🌸

  • @hanaehashim1058
    @hanaehashim1058 Před rokem

    ቃልየ ቖንጆ ኣመሰግንሽ ኣሎዉ ጌታ ጉልበትሽ ይጠብቀልኝ በጣም ነዉ የምወድሽ 🥰❤🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @nigstygebremichael9787
    @nigstygebremichael9787 Před rokem +1

    Kalye yene konjo I have dark spot after I get birth fitey lay pls helo me if you know any treatment I believe you are very smart please I need ur help my sweet sister 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @rahelashenafi5791
    @rahelashenafi5791 Před rokem

    Egziabher yebarkesh ehete zeresh yebarek!!!!

  • @marthabeyene4767
    @marthabeyene4767 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ቃል። ግን የልጄ ፀጉር እንዳልሽው ሹሩባ ሲሰራ ወዲያው ነው የሚንጨፋረረው። ቅባትም በጭራሽ ወደውስጡ አይገባም። ይሄንን ውህድ ፀጉሯን ታጥባ በንፁህ ፀጉር ላይ ሙሉውን እየቀባሁ ሹሩባ ብሰራበት ለአንድ ሳምንት ፀጉሩላይ ቢቆይ ተልባው ነጭ ነጭ ነገር አያወጣም ቃልዬ ምናልባት ቅባቱ ሲጠፋ?

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před rokem +1

    እናመሰግናለን የኔ እህት ተባረኪ

  • @Godisgood-tb4gw
    @Godisgood-tb4gw Před rokem +1

    You must tell us z quantity by percent

  • @umukedrya7661
    @umukedrya7661 Před rokem

    ማሻአላህ አርፍ ነገር ነው ከልብ ነው የማመስግንሽ እህቴ

  • @wubalemgetnet4242
    @wubalemgetnet4242 Před rokem +1

    ቃልዬ በጣም ምርጥ ነገር ነዉ ወድሻለዉ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Love you too my dear sis 😘 ❤️

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před rokem

    thank you yena konjo

  • @srAmele
    @srAmele Před rokem

    Thank you kaleye

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +2

    ቃሊዬ ገላገልሽኝ ፐርም እቀባ ነበር አሁን ትቼዋለው የፌቱ ፀጉሬ ስብርብር ብሎ ነበር በዚ ለጥ ነዋ 🙏🙏💕💕

    • @salam_love
      @salam_love Před rokem +1

      እንደቅባት ነው የምን ጠቀመው ወይ መታጠብአለብን

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @emnetbamlak37
    @emnetbamlak37 Před rokem

    Kene ergatash konjo tebareki I will try to

  • @lemlemhamelo1887
    @lemlemhamelo1887 Před rokem

    kaliye ebakishin azekziko tsegur metab lestegur metifo new ende?

  • @helanalzhrany5099
    @helanalzhrany5099 Před rokem

    ዉይ እናመሰገናለን እኔ እራሱ ጠቅሙኛል አች ስሰራ አይች ተልባ በርችልኝ

  • @woynshetliben4644
    @woynshetliben4644 Před rokem

    .አመሰግናለሁ

  • @SelamMamo-yr7wj
    @SelamMamo-yr7wj Před rokem

    Yale edemiye yemeta shebetene bemene matefate enchelalen plc tell me

  • @boontuuyesus4508
    @boontuuyesus4508 Před rokem

    ከመታጠብዎ በፊት ወይም እንዴቲ
    ቡዙ።ቃን።ከቈዤ ።ሺጊሬላውም።

  • @meseretmamo5213
    @meseretmamo5213 Před rokem

    ሠላም ዘመናዊት የጸጉር ጥቁሩ ሞለሰስ ለሽበት ያሳየሽን ቪዲዮ ላይ የት አገኛለሁ ቤትርጂኝ

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 Před rokem

    Thnks zemenawit this is interesting without chemical making perm

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před rokem

    ዋው እውነት በጣም አምሰግናለው ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው ግን ሌላ ቅባት አደርገዋለሁ

  • @tigisttigist6835
    @tigisttigist6835 Před rokem

    Ene tsegure eyatesebaber asechegereg keredada naw demo

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před rokem

    Arif new Zemenawit.Tnx.

  • @birktybeyene9345
    @birktybeyene9345 Před rokem

    በቀለም ለተጎዳ ጸጉር for sure መፍትሄ ነው ድርቅ እያለ ነው ጸጉሬ ተፈጥሮ ለስላሳ ነበር እስቲ ዘመን እበርችኝ ለሞራል ጸጉሬ ተጎድቶአል ሳላደንቅሽ እላልፍም ከድሮም ነው የምከተልሽ እሁን ግን ምራሌን ሰብስቤ ጸጉሬን ልንከባከብ

  • @feventesfamariam2511
    @feventesfamariam2511 Před rokem

    Thank you dear ❤

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Před rokem

    emokerewalew betam techegera neber tegura sasezew ceberere eyale betam amsegenalew tebareke ❤

  • @user-kz7pt5qg7g
    @user-kz7pt5qg7g Před 10 měsíci

    Wonatish new

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem

    የኔ ማር እንዴት ነሽ አሪፍ ይመስላል እስኪ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏 for your support ❤️

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Před rokem

    የኔ ውድ በአላህ መልሽልኝ ማንኛውም ቫዝሊን ይሆናል ወይስ የአንቺ አይነት ነው?

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem

    Hi Kaleye shikor do we have to keep it in the fridge and for how long we have to keep it

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 Před rokem

    Thanks you so smart

  • @edenshimelis8001
    @edenshimelis8001 Před rokem

    Nech ayhonim??? Endeziw mehed enchilaln??

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před rokem

    Thank you very much 😊

  • @belayashagir2294
    @belayashagir2294 Před rokem

    Thanks

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před rokem +1

    ❤️💯 Thank you 💯♥️

  • @Rabia-ux5rw
    @Rabia-ux5rw Před 2 měsíci

    ቅባቱ ፈሳሹ የለኚም የሚስማማኚን የጪቃቅባት መጠቀም እቺላለሁ ዉዴ

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 Před rokem +1

    kebatem ተብለጭልጮ ይቀራል እንጂ ፀጉሬ አይመጥም

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 Před rokem +1

    እንደማንኛውም ቅባት ነው አጠቃቀሙ ወይስ እንደ ትሪትመንት ነው የምንጠቀመው

  • @seblemelese2336
    @seblemelese2336 Před rokem

    ቃልዬ ላንቺ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      You're very welcome my dear 😘

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem

    ከገበያስ ምን አይነት ፐርም ትመክሪናለሽ ለአፍሪካ ጸጉር የሚሆን እኔ ከዚ በፊትየሆነ ፐርም ተቀብቼ ጸጉሬ ሙልጭ አርጎ ልጮልኝ በአዲስ አደገልኝ

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 Před rokem

    Thank you kaleye emokerewalew❤

    • @zezezozo6096
      @zezezozo6096 Před rokem

      ቃል አመሠግናለሁ ፀጉሬን ለማስያዝ እቸገር ነበር ገላገልሽኝ ቃል አይን ስር ስብር ለሚል መላ በይኝ አመሠግናለሁ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před rokem

    Kalye konjo I’m going to try it. Thanks beautiful sis🥰🥰💕💕👌🥰💐💐💕

  • @sarabayou-ul8je
    @sarabayou-ul8je Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት እንደጠቀመኝ

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem

    እነመስግነላን እሲኪ እሞክራለው

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Před rokem

    ዋው አሁኑኑ ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ።ተባረኪ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem

    Thank you kali wodishalaw yene wud

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Love you too my dear 😘 ❤️

  • @fatoomafatooma5690
    @fatoomafatooma5690 Před rokem

    ፐርም ተቀብቶ ወዴነበረበትለመመለስ. በጣምተጎዳብኝ እና ምን ላድርግ መፍቴሄካላችሁ

  • @yeneneshbekele3955
    @yeneneshbekele3955 Před rokem

    thank you so much yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rutefissha3116
    @rutefissha3116 Před rokem

    Betame teru new yasayeshen tanks

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @sofiaali2396
    @sofiaali2396 Před rokem

    kalaya lagoch yahonal la relaxer lalaw yahinal berchi amsgnalahu

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው ብዙ ነገር ሞክሬ አልተሳካም ምን ላድርግ እስቲ ለእንደዚህ አይነት ችግር ውስጥ ላሉት እህቶች መፍትሄ የሚሆን ረዘም ያለ ቪድዮ ስሪልን

  • @kalkidanmeseret563
    @kalkidanmeseret563 Před rokem

    Do we store it outside or in the fridge?

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před rokem

    Kalye konjo thank you for sharing ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      You're very welcome my dear 😘

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před rokem +1

    Thank you so much I will try 💚💚💚

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @lemlemarefeayne9738
    @lemlemarefeayne9738 Před rokem

    Betam gobez swedsh

  • @edugebru7886
    @edugebru7886 Před rokem

    ተባረኪ ቃልዬ እርግጠኛ ነኝ በጣም እንጠቀምበታለን

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 Před rokem +1

    በቫዝሊኑ ፋንታ ጭቃ ቅባት ብጠቀምስ??

  • @mekdesyismaw1459
    @mekdesyismaw1459 Před rokem

    Yelje tsgur chafu yiderkal koda ykoslal min ladrg

  • @saraeshetu-df5df
    @saraeshetu-df5df Před rokem

    ተልባ መቀባት ፀሐይ ከነካን ምች ያስመታል ይባላር እውነት ነው?

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Před rokem

    ተባረኪ ቃልዩ ጥሩ ውህድ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před rokem

    ቃልዬ ፍሪዝ ለማድረግ ብንጠቀመው ይሆናል?🥰🥰🥰

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 Před rokem

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @azebfissehaye4033
    @azebfissehaye4033 Před rokem

    ❤Thank you so much ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 Před rokem

    ወው ጥሩ ነው ቃሊዬ ተባረኪልኝ !ግን ፍሪጅ ነው ማቆየው ወይስ ውጪ ላይ አይበላሽም?

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Před rokem

    ተባረኪ ቃልዬ ጥሩ ውህድ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @sekinaabdo1399
    @sekinaabdo1399 Před rokem

    Yehetsanat vazlin yehonal

  • @user-zu1pd3vs3h
    @user-zu1pd3vs3h Před rokem

    ነፍስ ነገር እኮነሽ ትልቁን ችግሬን ፈታሽልኝ
    አሁኑን መስራት ጀምሪአለሁ
    ደግሞ ሁሉም ግብአቶች ቤቴ ነበሩ