አንተን የታመነ | ANTEN YETAMENE | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2023
  • • Stay blessed and stay tuned for more videos •
    መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት.
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH.
    Christian song
    Ethiopia Song

Komentáře • 187

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t Před 7 měsíci +15

    ሰምቼ ሰምቼ የማያጠግበኝ ግሩም አምልኮ ነው እእእእእእእእእልልልልልል በመንፈስ ቅዱስ የተሟላ አምልኮ ነው ብቻ ተባረኩ በኢየሱስ ስም አለም አያታልላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Před 8 měsíci +43

    በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ እኔ ረካለሁ ነፍስም አልቀረልኝ

  • @user-hs4lh7ft3g
    @user-hs4lh7ft3g Před 7 měsíci +4

    በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 Před 3 měsíci +2

    አሜን ክበርልኝ ዛሬም ነገም እንደገና ገና ብዙ ምስጋና ይኖረኛል ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @FelekechChekol-zh4do
    @FelekechChekol-zh4do Před 8 měsíci +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ወደ ማደሪያው ይግባ አሜን ተባሪካችኋል ለበረከት ሁኑ ።

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 Před 8 měsíci +12

    እውነተኛ አምልኮ❤ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @atranos2198
    @atranos2198 Před 9 měsíci +16

    Hebrews 13 ትግ - እብራውያን
    8: የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ንዘለኣለምን ንሱ እዩ። 🇪🇷🇪🇷

  • @user-it4qo5tv1n
    @user-it4qo5tv1n Před 8 měsíci +9

    wow ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ "🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗 ተባረኩ
    "እውነተኛ አምልኮ"

  • @user-rj4vv2ec9l
    @user-rj4vv2ec9l Před 7 měsíci +6

    እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 9 měsíci +9

    ❤አሜን እልልልል ክብር ለእግዚአብሔር

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 7 měsíci +2

    Hufffff !!!!! Tebarekulgne Enkwanem Ye Geta Honen ohh WOW I WAS CRYING & JUMPING OUT, KNEELING AND SHOUTING OHH WHAT A SPIRIT OF FIRE 🔥

  • @danielnabi-sz7zq
    @danielnabi-sz7zq Před 8 měsíci +10

    የእውነት ነብስ አልቀረኝ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ቀሪው ዘመናቹ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @elfeneshseifu5510
    @elfeneshseifu5510 Před 8 měsíci +6

    ተባረኩ ጌታ እብዝቶ ይባርካችሁ

  • @bt3738
    @bt3738 Před 8 měsíci +4

    ወይኔ ምን አይነት አምልኮ ነዉ😊❤

  • @FerzerFera-rf2nj
    @FerzerFera-rf2nj Před 8 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 7 měsíci +1

    አሜንንንንንን 👏👏👏👏 አንተን የታመነ አያፍርም አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ AG እንወዳችሀለን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @habetamutsegaybiru9869
    @habetamutsegaybiru9869 Před 8 měsíci +1

    እሰይ ጌታ ይባረክ ነፍሴ አሴት አደረገች የተባረካችሁ ወንድም እህቶቼ ይህ እሳት ከውስጣችሁ አይጥፋ በርቱ። ከሁኔታ በላይ አልፎ እግዚአብሔርን ማየት መታደል ነው። አምልኮ ለጌታ ነው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ።
    ኢየሱስ ያድናል።

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 8 měsíci +3

    የጌታ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ❤።
    ሀሌ ሉያ።
    Amen & Amen❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 7 měsíci +1

    Elelelelelelelelelelelelele hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah praise to lord your blessed my family’s

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc Před měsícem

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Před 8 měsíci +2

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእእ
    ለዘላለዓም ፀንቶ የምኖሪ ዘመናቹ ይባርክ ተባረኩ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 7 měsíci +1

    Endatakuwaretut, Hulem endyh dess yemilu worship ande lay honachehu lekekuln Be Eyesus sem Tebarekulgne

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 Před 9 měsíci +2

    Esey hule mizemrew mezmur new ❤❤❤❤❤

  • @MuluDefar-pt1dn
    @MuluDefar-pt1dn Před 8 měsíci +1

    አሜን ተባረኩ እውነት ነው እግዚአብሔር አለ ምንም ቢከሰት

  • @abfurnitur9487
    @abfurnitur9487 Před 8 měsíci +1

    ተባረኩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @EbaMezgebu
    @EbaMezgebu Před 8 měsíci +1

    my god bless you zemenachu hulu yetabarake yihun

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte4 Před 22 dny +2

    Lyrics
    አንተን የታመነ መች አፈረ
    አንተን የታመነ መች ከሰረ
    አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ
    ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ
    አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ
    ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ (2x)
    ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ
    ደርሻለሁ ዛሬ ደርሻለሁ (2x)
    ቅኝህ ደግሞኛል ለነገ አምንሃለሁ
    አምንሃለሁ ለነገ አምንሃለሁ (2x)
    ምን ያስደነግጣል ለምን እሰጋለሁ
    እሰጋለሁ ለምን እሰጋለሁ (2x)
    ተሻገሪ ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው
    ከእኔ ጋር ነው ጌታ ከእኔ ጋር ነው (2x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር አለ አለ አለ
    አምላኬ አለ አለ አለ
    በኃይሉ አለ አለ አለ
    በሥራው አለ አለ አለ
    እኔም አየሁት አለ አለ
    ሲደርስልኝ አለ አለ
    ጠላቴን ረግጦ አለ አለ
    ሲወጋልኝ አለ አለ
    ወጀቡ ቢበዛ ነፋሱም ቢያይልም
    ቢያይልም ነፋሱም ቢያይልም (2x)
    ቃሉን እይዛለሁ አልነቃነቅም
    አሃ አልነቃነቅም (2x)
    ቃል ይናገር እንጂ ቃሉን የሚጠብቅ
    አሃ ቃሉን የሚጠብቅ (2x)
    ከሁኔታ በላይ አምላኬ ነው ትልቅ
    አሃ አምላኬ ነው ትልቅ (2x)
    ክበር ዛሬ እንደገና (3x)
    ልርካ ክብርህን ልይና
    ልጥገብ ክብርህን ልይና
    ልጥገብ ክብርህን ልይና (2x)
    ለፈተና መውጫ አዘጋጀልኝ
    አሃ አዘጋጀልኝ (2x)
    ለማዕበሉ ደግሞ ገደብ ሰራልኝ
    አሃ ገደብ ሰራልኝ (2x)
    የእኔ ነገር እርሱን ይመለከተዋል
    አሃ ይመለከተዋል (2x)
    ስለ እኔ ተዋግቶ አሸንፎልኛል
    አሃ አሸንፎልኛል (2x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር አለ አለ አለ
    አምላኬ አለ አለ አለ
    በኃይሉ አለ አለ አለ
    በሥራው አለ አለ አለ
    እኔም አየሁት አለ አለ
    ሲደርስልኝ አለ አለ
    ጠላቴን ረግጦ አለ አለ
    ሲወጋልኝ አለ አለ
    የዮርዳኖስ ጩኸት ዝም ብሎ እያጓራ (3x)
    አምላክን ጥራ እንጂ አትደንግጥ አትፍራ (3x)
    ዮርዳኖስ ፉከራው እስክትረግጠው ነው (3x)
    አይዞህ በእምነት ግባ ያዘዘህ ጌታ ነው (3x)
    ክበር ዛሬ እንደገና (3x)
    ልርካ ክብርህን ልይና
    ልጥገብ ክብርህን ልይና
    ልጥገብ ክብርህን ልይና (3x)

  • @mihertabanore1582
    @mihertabanore1582 Před 9 měsíci +5

    ዋው ጌታ ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ የአባቴ ቡሪካን ልጆች
    አሴንብሎች የበፍቱን መንፈስ አስታወሳቹን ይብዛልን ብሩክ ሁኑ

    • @AddisTesfay
      @AddisTesfay Před 8 měsíci

      bedbdkdjnd znzn🎉ndmxmcmdnrnendkdmdmfmkfjfJekkskdkdljb.ffffjkko.uyyigyyhojj

  • @mhmdali3700
    @mhmdali3700 Před 8 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባርክ

  • @mirkanesaguye936
    @mirkanesaguye936 Před 8 měsíci +2

    ተባሩኩ እግዚአብሔር ከዝ በበለጠ ክብር ይግለጣችሁ❤❤❤❤

  • @EurimTube
    @EurimTube Před 9 měsíci +6

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @AtangMaveta-jt5zn
    @AtangMaveta-jt5zn Před 8 měsíci +1

    Wow ❤❤ baxam EZGABER yetabark mazmurnow😢

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 Před 7 měsíci

    የእኔ ነገር አለ እሱ አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ተባረኩልኝ ተባረካለሁ እፍ

  • @MillionGebeyehu
    @MillionGebeyehu Před 9 měsíci +7

    በብዙ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መንፈስ አለ

    • @AddisTesfay
      @AddisTesfay Před 9 měsíci

      ffggeg

    • @AddisTesfay
      @AddisTesfay Před 9 měsíci

      fgfwttrgyedggyyefgggdzsffgdsfttfgggyyyttggfcff🎉ft🎉rgt🎉🎉ft

  • @FelekechChekol-zh4do
    @FelekechChekol-zh4do Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አንተን የታመነ መች አፈረ
    አንተን የታመነ መች ከሰረ
    አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ
    ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ
    ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ
    ቀኝህ ደግፎኝ ለነገ አምንሃሁ
    ምን ያስደነግጣል ለምን እሰጋለሁ
    ኤልሻዳዩ ዛሬ ጌታ ከእኔ ጋር ነዉ
    እግዚአብሔር አለ አለ አለ አለ
    አምላኬ አለ አለ አለ
    በኃይሉ አለ አለ አለ
    በስራዉ አለ አለ አለ
    እኔም አየሁ ስደርስልኝ
    ጠላቴን ረግጦልኝ ስወጣልኝ
    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před 8 měsíci

    አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንን ተባረኩ በብ ❤❤❤❤❤❤❤ ልልልልልልልልል

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልል

  • @MituMekebo
    @MituMekebo Před 2 měsíci

    ❤ተባሩኩ ብሩካን

  • @selamawitgirmaofficial732
    @selamawitgirmaofficial732 Před 8 měsíci +3

    SOLI DEO GLORIA!!!
    God bless you, my families

  • @selam484
    @selam484 Před 8 měsíci +1

    Hallelujah hallelujah praise god 🎉

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Před 8 měsíci +1

    ❤🔥🔥🔥🔥 ብርክክክክክ በሎልኝ

  • @samrawittadele2669
    @samrawittadele2669 Před 8 měsíci +2

    ጥሩ ባልሆኑ ሁኔታዎችም አግዚአብሔር አለ መልካም የሆናሉ... ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @ErmiyasSahele
    @ErmiyasSahele Před 9 měsíci +2

    የጌታ ብርኳን ናቹህ ተባረኩ❤❤

  • @museyemane2912
    @museyemane2912 Před 7 měsíci +2

    Full of spirit...guy's u r blessed.

  • @kindoAynakorchoir
    @kindoAynakorchoir Před 8 měsíci

    ዘመናችሁ ይለምልም ፣በእየሱሰም ተባረኩ

  • @jerrymelaku
    @jerrymelaku Před 8 měsíci +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @yisakyonis1477
    @yisakyonis1477 Před 8 měsíci +1

    Amen

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @HanaGirma-zi1hd
    @HanaGirma-zi1hd Před měsícem

    ተበራኩ ❤❤❤

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Před 3 měsíci

    Amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር አለ አለ አለ አለ አለ አለ
    ሳሚሻ ብርካን ናቹህ

  • @firafmok.
    @firafmok. Před 9 měsíci +1

    wuyii btm nw desyemetelut ketelubet geta yebarkachu❤❤

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 8 měsíci +4

    wow Glory to Jesus God Bless You all !!!!

  • @dantube_v
    @dantube_v Před 6 měsíci +1

    tebareku

  • @Zenash-dy9wl
    @Zenash-dy9wl Před 3 měsíci

    ተባረኩ ማቆም አልቻልኩም❤❤❤❤

  • @JdjdjFjjrj-rp7gk
    @JdjdjFjjrj-rp7gk Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @abichannel8273
    @abichannel8273 Před 8 měsíci +1

    አንተን የታመነ መች አፈረ 🙏🙏🙏እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 Před 3 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @vellabeautytrainingacademy5521

    ❤❤❤❤❤ ኣለ እ/ር ኣለ....❤❤👏👏🙏🙏

  • @mihertabanore1582
    @mihertabanore1582 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አለ በዙፋኑም አለ

  • @nahomhabtemichael687
    @nahomhabtemichael687 Před 8 měsíci +2

    Jesus king of kings
    no words!! bless uuuu

  • @Samuel-ep7wr
    @Samuel-ep7wr Před 3 měsíci

    የኔ አባት እየሱስ ከዚህ ህብረት ርቄ ምን ልሆን ነወ❤

  • @kidistyimer8954
    @kidistyimer8954 Před 9 měsíci +3

    Waw Praise GOD!!! He is on the throne❤❤❤

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy Před 3 měsíci

    Ewnte nw geta kega gara nw zemnachu yebarke

  • @truthway5498
    @truthway5498 Před 8 měsíci +1

    ተባረኩ❤

  • @Ethiopharmacy
    @Ethiopharmacy Před měsícem

    Amen❤❤

  • @user-wq9xt9gg9f
    @user-wq9xt9gg9f Před 8 měsíci +1

    ጌታይባርኳቹፀጋውንያብዛላቹ

  • @jonasgebre
    @jonasgebre Před 4 měsíci

    Wayne aba smih keff ybelilign Eyesusye Geta ybarkachihu zemenachihun be mamlek Meceres yihunlachihu

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 Před 9 měsíci +4

    What a powerfully fire worship team🎉🎉🎉❤❤❤you are blessed

  • @BerhanBelayneh
    @BerhanBelayneh Před 9 měsíci +1

    እሰይይይይይይይይይይይይይይይ❤

  • @user-be8lo5lb8n
    @user-be8lo5lb8n Před 3 měsíci

    Tebaraku yemgerm amliko

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 Před 9 měsíci +1

    ውይ ደስ ሰትሉ

  • @singergenetsolomon4518
    @singergenetsolomon4518 Před 9 měsíci +3

    We had a wonderful time praise God

  • @betyesubalew7519
    @betyesubalew7519 Před 8 měsíci +1

    Amennnn Kiber tebareku❤❤❤❤

  • @misganatesema8851
    @misganatesema8851 Před 8 měsíci

    Berekkk belulegn nebesem alekerelegnem❤😢😢😢❤❤❤

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha715 Před 9 měsíci

    እስይ እሰይ !! አንተን የታመነ መች አፈረ...
    ሳሚሻ ተባረክ

  • @memet2739
    @memet2739 Před 8 měsíci +1

    That's my old church I miss it

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před 8 měsíci

    አሜንንንን❤❤❤❤❤

  • @mulualemendeshaw9565
    @mulualemendeshaw9565 Před 3 měsíci

    Amazing worship, God bless you all forever. I couldn't stop listening the song every time and blessed all the time

  • @sisaybirhanu5389
    @sisaybirhanu5389 Před 7 měsíci

    ሃሌሉያ አለ የኔ አምላክ❤

  • @lidiyaermiyas108
    @lidiyaermiyas108 Před 2 měsíci

    Uuuuuuu geta yibarkachu

  • @gaiusministrypastorfitse
    @gaiusministrypastorfitse Před 7 měsíci

    እልልልልልልል ተባረኩ AG'ዎች

  • @user-oi7ln8pc9r
    @user-oi7ln8pc9r Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውነተኛ አምልኮ

  • @mancity5551
    @mancity5551 Před 5 měsíci

    ተባረኩ😢😢😢❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚል አምልኮ ተባረኩ።

  • @robelabrahamrobelabraham3525

    Amennn❤❤❤

  • @KonjitsisayKonjotravelagency

    እውነተኛ አምልኮ🥰🥰🥰

  • @addistutt5976
    @addistutt5976 Před 8 měsíci

    Amen betam tebareku enante yetewededachu nachu

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Před 8 měsíci +3

    I don’t have words amazing powerful worship Hallelujah blessed more glory to god 🙏

  • @zenaayano
    @zenaayano Před 8 měsíci +1

    Amen elililililililili

  • @helengetachew402
    @helengetachew402 Před měsícem

    Gan bizu tebikalew tebareku

  • @LidiyaAbay-ly7nd
    @LidiyaAbay-ly7nd Před 8 měsíci

    Amen amen tebaraku

  • @kalkidanJ
    @kalkidanJ Před 8 měsíci +2

    Be blessed
    We need more keep up😊

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 8 měsíci

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnn Esyi tebarekuu❤❤❤❤

  • @dashubulte
    @dashubulte Před 7 měsíci

    Geta zemenachun yibark...tsegaw beztolachu des tilalachu ewnet❤❤❤ betam taskenalachu

  • @jatanetadesse4275
    @jatanetadesse4275 Před 4 měsíci

    Zemenachu yibarek tsagahun
    Yichamirilachu

  • @selamawitnigussie89
    @selamawitnigussie89 Před 8 měsíci +3

    My church🥰 Ag choirs❤❤

  • @adugnagubana2598
    @adugnagubana2598 Před 5 měsíci

    Tebareku Birukan hulachihum tebareku geta Iyasus yibarkachu Uffffff Nabise tebarekach Benante Amilko

  • @eliasamsalu8100
    @eliasamsalu8100 Před 8 měsíci +1

    ❤❤

  • @MagieBishaw
    @MagieBishaw Před 8 měsíci +1

    በብዙ ተባረኩ❤❤