Ethiopian AG 6K Church
Ethiopian AG 6K Church
  • 226
  • 771 725
ENEDEGENA | እንደገና | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos
• Stay blessed and stay tuned for more videos •
መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት.
አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ
NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH.
Christian song
Ethiopia Song
Shorts remixin
የማይነጋ ለሊት የለም አዲስ መዝሙር
ያ መልካም - ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ || Ya Melkam - Abenezer Legesse
''ባርኮቴን_ቆጥሬ'' ዘማሪት መአዛ ማቴዎስ SINGER MEAZA MATHEWOS 2022 NEW GOSPEL SONG.
🔴Endegena_Azemeregn-እንደገና_አዘመረኝ-መአዛ_ማቴዎስ-Meaza_Mathewos-2023 #Testimony #ምስክርነት #ምስጋና #thanks 🙏
Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ" - Awtaru Kebede
የፀሎት ጊዜ መዝሙሮች|| Nonstop Mezmure||Protestant worship songs||Ethiopian Gospel Mezmur Lyrics-2024🔴
zhlédnutí: 2 160

Video

እንግዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 3 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 100Před dnem
እንግዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 3 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
YEMAYENEGA LELIT YELE | የማይነጋ ለሊት የለም | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 1,5KPřed 14 dny
• Stay blessed and stay tuned for more videos • መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት. አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH. Christian song Ethiopia Song Shorts remixin የማይነጋ ለሊት የለም አዲስ መዝሙር ያ መልካም - ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ || Ya Melkam - Abenezer Legesse ''ባርኮቴን_ቆጥሬ'' ዘማሪት መአዛ ማቴዎስ SINGER MEAZA MATHEWOS 2022 NEW GOSPEL SONG. 🔴Endegena_Azemeregn...
እንዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 2 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 156Před 21 dnem
ርዕስ : እንግዲህ እንዲህ ጸልዩ ክፍል 2 ፓስተር መርጋ አብዲሳ - ስምህ ይቀደስ ማቴዎስ 6:9-10 "እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ " - እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ኢሳይያስ 43፥3 “እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።” - ዘጸአት 15፥11 - ዘጸአት 15፥11 - 1ኛ ሳሙኤል 2፥2 - ስሙ ቅዱስ ነዉ መዝሙር 103፥1 “ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።” - ሥፍራውም ቅዱስ ነዉ 1 ዜና 16፥29 “ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር ...
O Denk Neh | ኦ ድንቅ ነህ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
zhlédnutí 4,8KPřed 21 dnem
• Stay blessed and stay tuned for more videos • መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት. አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH. Christian song Ethiopia Song Shorts remixin
እንዲህ እዲህ ጸልዩ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 293Před měsícem
ርዕስ :እንዲህ እዲህ ጸልዩ ፓስተር መርጋ አብዲሳ ማቴዎስ 6:5-13 "ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ። ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና። ንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ...
ሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር ነው | መጋቢ ብርሐኑ እሰፋ @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 231Před měsícem
የመ ቅ ክ ኢያሱ 24፡1-33 ኢያሱ 24:1-16 “ኢያሱም የእስራኤልን ነገድ ሁሉ ወደ ሴኬም ሰበሰበ፥ የእስራኤልንም ሽማግሌዎች አለቆቻቸውንም ፈራጆቻቸውንም ሹማምቶቻቸውንም ጠራ። እነርሱም በእግዚአብሔር ፊት ቆሙ። ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ። አባታችሁንም አብርሃምን ከወንዝ ማዶ ወስጄ በከነዓን ምድር ሁሉ መራሁት፤ ዘሩንም አበዛሁ፥ ይስሐቅንም ሰጠሁት። ለይስሐቅም ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁት፤ ለዔሳውም የሴይርን ተራራ ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ ያዕቆብም ልጆቹም ወደ ግብ...
ሐይልን ትቀበላላችሁ | ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr .Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 357Před měsícem
ሐይልን ትቀበላላችሁ | ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr .Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch
ወደ አለም የመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ | ሰባኪ መጋቢ ጥላሁን @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 66Před měsícem
የ መ ቅ ክ ዮሐንስ 11፡1-44 / 27 "ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር። ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር። ስለዚህ እኅቶቹ ጌታ ሆይ፥ እነሆ የምትወደው ታሞአል ብለው ወደ እርሱ ላኩ። ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ። ኢየሱስም ማርታንና እኅትዋን አልዓዛርንም ይወድ ነበር። እንደ ታመመም በሰማ ጊዜ ያን ጊዜ በነበረበት ስፍራ ሁለት ቀን ዋለ፤ ከዚህም በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ፦ ወደ ይሁዳ ደግሞ እንሂድ አላቸው...
የልጁ መልክ | መጋቢ ሙሉጌታ ምትኩ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 151Před 2 měsíci
#የልጁ_መልክ #መጋቢ_ሙሉጌታ_ምትኩ የመ/ቅ/ክፍል ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 28-30 “ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።” ከኢየሱስ የምንማረው 1.ፅድቅን መውደድ ዕብራውያን 1:9 2.ሓጢአት አለማድረግ 1ጴጥሮስ 2:21 3. የዋህ /ትሁት መሆን ማቴዎስ 11:28-30 እንዴት እንምሰል ? # ቃሉን በማጥናት በማሰላሰል......
በተለመደው ሁኔታ ያልተለመደ ነገር ይሆናል | ቄስ ዶክተር አያሌው ተሰማ | @loveandcareethiopia6803@EthiopianAGChurch
zhlédnutí 184Před 2 měsíci
የዮሐንስ ወንጌል 5፡ 1-9 “ ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፥ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት። በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞችና ዕውሮች አንካሶችም ሰውነታቸውም የሰለለ ብዙ ሕዝብ ይተኙ ነበር። አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር። በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ...
LEJEH HOGNALEW | ልጅህ ሆኛለሁ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
zhlédnutí 783Před 2 měsíci
• Stay blessed and stay tuned for more videos • መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት. አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH. Christian song Ethiopia Song Shorts remixin
ከእግዚአብሔር ክብር ጋር መገናኘት | መጋቢ ሙሴ በላይነህ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 206Před 2 měsíci
#ከእግዚአብሔር_ክብር_ጋር_መገናኘት #መጋቢ_ሙሴ_በላይነህ ሐዋርያት 9፡1-20 “ ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው ገና እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት ሄደ፥ በዚህ መንገድ ያሉትንም ሰዎች ወንዶችንም ሴቶችንም ቢያገኝ፥ እያሰረ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸው ዘንድ በደማስቆ ላሉት ምኵራቦች ደብዳቤ ከእርሱ ለመነ። ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤ በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው። እየተንቀጠ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ | ፓስተር ጻድቁ አብዶ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 158Před 2 měsíci
#የኢየሱስ_ክርስቶስ_ትንሳኤ #ፓስተር_ጻድቁ_አብዶ የማቴዎስ ወንጌል 28፡1-20 የማርቆስ ወንጌል 16፡1-20 የሉቃስ ወንጌል 24፡1-53 የዮሐንስ ወንጌል 20፡1-31 የሐዋርያት ሥራ 1፡1-3 “ደግሞ አርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት ነገር እየነገራቸው፥ በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ሕያው ሆ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው።” # የተለያዩ እምነቶች በክርስትና እምነት ላይ፦ አንዳንዶች ኢየሱስ አልተሰቀለም ሌሎች ደግሞ አልተነሳም ደላሉ # አኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቷል ፦ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ 1ኛ ቆሮንቶስ 15;3-8 “እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ...
LENE NW | ለኔ ነው | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
zhlédnutí 1,1KPřed 2 měsíci
• Stay blessed and stay tuned for more videos • መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት. አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH. Christian song Ethiopia Song Shorts remixin
30 April 2024 ኢየሱስ ተነስቷል | የቀድሞ የወጣት ለክርስቶስ መዘምራን
zhlédnutí 624Před 2 měsíci
30 April 2024 ኢየሱስ ተነስቷል | የቀድሞ የወጣት ለክርስቶስ መዘምራን
ከእግዚአብሔር የሆነውን ማንም ሊያስቆመው አይችልም | መጋቢ ሳምሶን ስምኦን | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 211Před 2 měsíci
ከእግዚአብሔር የሆነውን ማንም ሊያስቆመው አይችልም | መጋቢ ሳምሶን ስምኦን | @EthiopianAGChurch
የመንፈሳዊ ህይወት ዕድገት መለኪያው ምንድን ነው? | መጋቢ ተስፋ በየነ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 210Před 3 měsíci
የመንፈሳዊ ህይወት ዕድገት መለኪያው ምንድን ነው? | መጋቢ ተስፋ በየነ | @EthiopianAGChurch
KEFE YEBEL MESGANAYE | ከፍ ይበል ምስጋናዬ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship
zhlédnutí 20KPřed 3 měsíci
KEFE YEBEL MESGANAYE | ከፍ ይበል ምስጋናዬ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship
አማኞች እና ስሜቶቻቸው | ፖስተር ዶክተር መዝገቡ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 324Před 3 měsíci
አማኞች እና ስሜቶቻቸው | ፖስተር ዶክተር መዝገቡ | @EthiopianAGChurch
KEFE YEBEL MESGANAYE | ከፍ ይበል ምስጋናዬ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship
zhlédnutí 507Před 3 měsíci
KEFE YEBEL MESGANAYE | ከፍ ይበል ምስጋናዬ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship
እንደገና እንደንስር በክንፍ ትወጣላቹ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 396Před 3 měsíci
እንደገና እንደንስር በክንፍ ትወጣላቹ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
YELEBE AMELAK | የልቤ አምላክ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
zhlédnutí 166KPřed 4 měsíci
YELEBE AMELAK | የልቤ አምላክ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 236Před 4 měsíci
የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
ይከፈላል | አገልጋይ ፓስተር ዶክተር ብርሃኑ | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 423Před 4 měsíci
ይከፈላል | አገልጋይ ፓስተር ዶክተር ብርሃኑ | @EthiopianAGChurch
ትውልድ ተባብሮ የረሳዉን የእግዚአብሔር ሀልዎት ተባብረን እንፈልግ | አገልጋይ ፓስተር መካሻ @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 156Před 4 měsíci
ትውልድ ተባብሮ የረሳዉን የእግዚአብሔር ሀልዎት ተባብረን እንፈልግ | አገልጋይ ፓስተር መካሻ @EthiopianAGChurch
የመታዘዝ በረከቶች | አገልጋይ ወንድም ሰለሞን | @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 198Před 4 měsíci
የመታዘዝ በረከቶች | አገልጋይ ወንድም ሰለሞን | @EthiopianAGChurch
በመመለስ የእግዚአብሔር ምህረት | Pastor Doctor scot
zhlédnutí 245Před 4 měsíci
በመመለስ የእግዚአብሔር ምህረት | Pastor Doctor scot
ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም @EthiopianAGChurch
zhlédnutí 622Před 5 měsíci
ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም @EthiopianAGChurch
ስለመንፈስ ቅዱስ አስፈላጊነት ማወቅ | አገልጋይ ፓስተር አበራ
zhlédnutí 236Před 5 měsíci
ስለመንፈስ ቅዱስ አስፈላጊነት ማወቅ | አገልጋይ ፓስተር አበራ

Komentáře

  • @alemugirmaofficial6361
    @alemugirmaofficial6361 Před 6 hodinami

    ድንቅ ነው ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን ፣ዘማነችሁ ይበረክ ድንቅና ስርዓት ያለው አምልኮ ነው የክብር በለቤት ጌታ ብቻ ይክበርበት።❤❤❤

  • @mengistufana9898
    @mengistufana9898 Před 8 hodinami

    I am that person God be uplifted by his goodness

  • @user-tf3fb8ds1j
    @user-tf3fb8ds1j Před 23 hodinami

    Ooow My favourite mezmur❤

  • @endalkmulat7854
    @endalkmulat7854 Před dnem

    tebareki meaziya

  • @elsabethteklearegay3517

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ ልጆቼ

  • @user-wp4dl7do6q
    @user-wp4dl7do6q Před 3 dny

    እእእእእእእልልልልልልል ተባረኪልኝ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 6 dny

    ENDE ABEBA ABEBKU ......BIRR 350 k for the car is on my hand NOW and net salary increase received for July month WORKING WITH PICK OF SUCCESS AND RESPECT BY EVERYONE FROM CEO TO GUARD AT HEIFER ETHIOPIA/INTERNATIONAL FOR 5 YEARS TO COME ,EYESUS ALELEGNE BEKA ! ENJERAYE BE EYESUS EJ NW ST YETAYEZEW STARTING FROM HAMLE 10, 2016 MORNING 05:15 SEAT JEMERO, HULU MELKAM HONE LENEM LE HEIFER ETHIOPIAM IN JESUS'S MIGHTY BLOOD AND NAME!

  • @user-vd8id5nb9z
    @user-vd8id5nb9z Před 6 dny

    ተባረክ

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 Před 6 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @JosycjGebrye-uf4fj
    @JosycjGebrye-uf4fj Před 6 dny

    Zemenachu bebereket yimola

  • @JosycjGebrye-uf4fj
    @JosycjGebrye-uf4fj Před 6 dny

    Ellllllll❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosycjGebrye-uf4fj
    @JosycjGebrye-uf4fj Před 6 dny

    Amen ❤❤❤

  • @Yeobokiyomi457
    @Yeobokiyomi457 Před 7 dny

    Geta ybarkachu❤

  • @KokobeSha
    @KokobeSha Před 8 dny

    ተባረኩ

  • @KokobeSha
    @KokobeSha Před 8 dny

    ተባረክ

  • @hudamubarak6935
    @hudamubarak6935 Před 9 dny

    አሜንንን አሜንን አሜንን 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏

  • @MihretEk
    @MihretEk Před 11 dny

    የሚገርም አምልኮ ነበር🥰🥰

  • @user-is4kh9kp6c
    @user-is4kh9kp6c Před 18 dny

    አሜን ልልልልል

  • @user-sb9pf2pv9v
    @user-sb9pf2pv9v Před 18 dny

    GBU meaz

  • @mierafshiferaw471
    @mierafshiferaw471 Před 19 dny

    Really it was a blessed woship time….all the glory be to Lord!!

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Před 19 dny

    ክፉ አይንካሽ ብሩክ ሁኚ!!!

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Před 19 dny

    ስወድሽ ህይወትሽን ስለምትዘምሪ ብዠልን መአዚ እንወድሻለን ❤️

  • @user-nr1rg2tz4i
    @user-nr1rg2tz4i Před 20 dny

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤አረ እንዴት

  • @MeazaMulugeta-ji9on
    @MeazaMulugeta-ji9on Před 22 dny

    Ye kedmowin aynt dess mil amlko .Ohh... yhe lij btam ytebarke zemari nw geta ytbkachu ye abate lijoch bewntet tamralachu

  • @singeryishakb2022
    @singeryishakb2022 Před 22 dny

    Tebarku

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 Před 22 dny

    🕊️የ90ዎቹ ዓይነት ድንቅ አምልኮ ✅☀️🌹

  • @HawiMideksa-qw4ms
    @HawiMideksa-qw4ms Před 22 dny

    Amen Amen

  • @born2Bekind
    @born2Bekind Před 23 dny

    ❤❤❤

  • @parenting2024
    @parenting2024 Před 23 dny

    ❤❤❤Grace be with you! Lots of love for Sami..AG's brothers and sisters.

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 25 dny

    አሜን

  • @moyikalemessa3426
    @moyikalemessa3426 Před měsícem

    Ameeen

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Před měsícem

    God bless you Pastor ! I am blessed

  • @danielzerou4873
    @danielzerou4873 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @samueltilahun6523
    @samueltilahun6523 Před měsícem

    God bless u!

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte4 Před měsícem

    Lyrics አንተን የታመነ መች አፈረ አንተን የታመነ መች ከሰረ አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ (2x) ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ ደርሻለሁ ዛሬ ደርሻለሁ (2x) ቅኝህ ደግሞኛል ለነገ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ለነገ አምንሃለሁ (2x) ምን ያስደነግጣል ለምን እሰጋለሁ እሰጋለሁ ለምን እሰጋለሁ (2x) ተሻገሪ ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ከእኔ ጋር ነው ጌታ ከእኔ ጋር ነው (2x) አዝ፦ እግዚአብሔር አለ አለ አለ አምላኬ አለ አለ አለ በኃይሉ አለ አለ አለ በሥራው አለ አለ አለ እኔም አየሁት አለ አለ ሲደርስልኝ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ አለ አለ ሲወጋልኝ አለ አለ ወጀቡ ቢበዛ ነፋሱም ቢያይልም ቢያይልም ነፋሱም ቢያይልም (2x) ቃሉን እይዛለሁ አልነቃነቅም አሃ አልነቃነቅም (2x) ቃል ይናገር እንጂ ቃሉን የሚጠብቅ አሃ ቃሉን የሚጠብቅ (2x) ከሁኔታ በላይ አምላኬ ነው ትልቅ አሃ አምላኬ ነው ትልቅ (2x) ክበር ዛሬ እንደገና (3x) ልርካ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና (2x) ለፈተና መውጫ አዘጋጀልኝ አሃ አዘጋጀልኝ (2x) ለማዕበሉ ደግሞ ገደብ ሰራልኝ አሃ ገደብ ሰራልኝ (2x) የእኔ ነገር እርሱን ይመለከተዋል አሃ ይመለከተዋል (2x) ስለ እኔ ተዋግቶ አሸንፎልኛል አሃ አሸንፎልኛል (2x) አዝ፦ እግዚአብሔር አለ አለ አለ አምላኬ አለ አለ አለ በኃይሉ አለ አለ አለ በሥራው አለ አለ አለ እኔም አየሁት አለ አለ ሲደርስልኝ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ አለ አለ ሲወጋልኝ አለ አለ የዮርዳኖስ ጩኸት ዝም ብሎ እያጓራ (3x) አምላክን ጥራ እንጂ አትደንግጥ አትፍራ (3x) ዮርዳኖስ ፉከራው እስክትረግጠው ነው (3x) አይዞህ በእምነት ግባ ያዘዘህ ጌታ ነው (3x) ክበር ዛሬ እንደገና (3x) ልርካ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና (3x)

  • @user-cz1xx8jq6f
    @user-cz1xx8jq6f Před měsícem

    Yemegrem kin Nibr 😇

  • @EwedihalehuTibebu
    @EwedihalehuTibebu Před měsícem

    Who is enjoying this beautiful song

  • @lidyatizazu9924
    @lidyatizazu9924 Před měsícem

    አሜን🎉

  • @user-tb4kh9ny1z
    @user-tb4kh9ny1z Před měsícem

    Amen amen amen❤❤❤

  • @user-xz3bw2po3c
    @user-xz3bw2po3c Před měsícem

    Amen tebareku

  • @EhteDembel
    @EhteDembel Před měsícem

    😂

  • @EhteDembel
    @EhteDembel Před měsícem

    ፓስተር ጌታ ይባርክሕ

  • @EhteDembel
    @EhteDembel Před měsícem

    እውነት ነው ተባረክፓስተር

  • @user-cm8qv6pp9b
    @user-cm8qv6pp9b Před měsícem

    Tebark

  • @user-cm8qv6pp9b
    @user-cm8qv6pp9b Před měsícem

    Amennn

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Před měsícem

    እኔ ግን በለዓምን መስማት አልወደድሁም፤ እርሱም ፈጽሞ ባረካችሁ፥ እኔም ከእጁ አዳንኋችሁ።

  • @user-cc3tx7rs6o
    @user-cc3tx7rs6o Před měsícem

    ድንቅ ትምህርት ❤❤❤❤❤

  • @eliyahyahweh4266
    @eliyahyahweh4266 Před měsícem

    Halleluyah 🙏

  • @abebekankko9986
    @abebekankko9986 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adanechmichael2357
    @adanechmichael2357 Před měsícem

    ፓስተርዬ ተባረክ 🙏ነብስ የሚያረሰርስ አገልግሎት ነበር