የምታምነውን እወቅ | የእግዚአብሔር ስሞች | ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

Komentáře • 68

  • @yemesrachmesfin4143
    @yemesrachmesfin4143 Před rokem +16

    ፓስተርዬ ይህን ትምህርት ዛሬ ነው የሰማሁት ግን live የሰማሁት ያህል ነው የተባረኩበት በጣም ኃይል ያለው ትምህርት ነበር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ በረከቱን አሜን ብዬ ተቀብያለሁ እንኳን አወቅሁህ ጌታ አገልግሎትህን ይባርክልህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን በእየሱስ ስም አሜን

    • @yokabdchannel452
      @yokabdchannel452 Před rokem +1

      Eruioiiiiiroiooooooiiooiooiioiooooiiiioiioiiiiiiooiooioooiiiuoooiooiioooooiiiooooiioiioiiiioooioooioirieeeeeeyyweeueeeyqoooowweyewwywwwwwwwuwewwwoweewewwwwwtttwpttowwwweo99235563672259222382323229227623222233225223686392326925933525633

  • @MelesuMogs
    @MelesuMogs Před 8 měsíci +3

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ የቃሉን ደጅ አብዝቶ ይግለጥልህ ተባረክ ተባረክ

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před měsícem

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መጋቢ ባንተ ዉስጥ የሚፈሰዉ የእዉቀትና የቃል መገለጥ ድንቅ ነዉ ክብር ለጸጋዉ ባለቤት ይሁን ዘመንህ በልምላሜ ይፈጸምልህ ❤

  • @tseganeshgemeto9422
    @tseganeshgemeto9422 Před 27 dny

    ፓ/ር አንተን በአካል ባላቅም ከአፊህ በምወጣዉ በእግዚአብሔር ቃል ተባረካለሁ ተባረክ

  • @ebenezerministries4663

    እድሜዎን ያርዝምልን የትዉልድ በረከት ኖት በጣም ነዉ ምወዶት❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 8 měsíci +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ አሜንንን!!

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 Před 6 dny

    Amen Amen Amen❤🎉

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před rokem +2

    ተባረክ : ፓስተር : እንዴትም : ባለ : ሁኔታ : ውስጥ : ሆኜ : ፕሮግራምህን : አዳምጣለሁ
    የእግዚአብሔር : ፀጋ : ይብዛልህ
    በውጪው : አለም : ላለነው : ሰዎች : እንዴት : ጠቅመኽናል : መሰለህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +2

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረክ አባ

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před 7 měsíci +1

    ኡፍ እሰይ ቢደጋገም የማይሰለች ቃሉ ማለዳ ማለዳ ኣዲስ🌾ጌታ ብርክ ያድርግህ ፓስተርየ። 💝🇪🇷🇳🇴

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 Před rokem +8

    ጎይታ መመሊሱ ፀግኡ የብዝሐልካ ፓስተር ዘመንካን ዘርእኻን ይባረኽ።

  • @seblegebreamlak6295
    @seblegebreamlak6295 Před rokem +7

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ : ቤተሰብህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ : በጣም ነው እየጠቀምከን ያለኸው ለኔ ከ2020 ጀምሮ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @memeelmemee5123
    @memeelmemee5123 Před 10 měsíci +2

    Amen 🙏🙏🤲🤲❤

  • @ContentDriftwood-ws3sx
    @ContentDriftwood-ws3sx Před 4 měsíci

    አሜን

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 5 měsíci

    አሜንንንን

  • @user-fs9yf3wp4w
    @user-fs9yf3wp4w Před rokem

    ፓስተር ተባረክ አንተን ተጠቅሞ ጌታ እየባረከኝና እያስታጠቀኝ ነው ከቡታጅራ

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan Před rokem +1

    ፓስተርዬ ተባረክ ከዚህም በላይ የቃሉ ፍቺ ይብራልህ እንወድሀለን

  • @shegitu9421
    @shegitu9421 Před 8 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯

  • @hanag6697
    @hanag6697 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርክ እጅግ በጣም የሚባርክ ትምህርት ነው

  • @dastanukro8919
    @dastanukro8919 Před 9 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ✅✅✅😘😘😘

  • @endalealemshay8301
    @endalealemshay8301 Před rokem +3

    Pastg er Asefaw zameneh yebarekj Berhan tabarek

    • @mehariterefe879
      @mehariterefe879 Před rokem

      ፖስተር በአንተ አገልግሎት በጣም ተጠቅሜያለሁ መጋቢ መሐሪ እባላለሁ በለገጣፎ ቤተክርስቲያን ተክየ እያገለገልኩ ነው የምታስተምረው ትምህርት በጣም ረድቶኛል እግዚአብሔር ከአርያም ይባርክህ

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Před rokem

    ፓ/ር ለዚህ ምድር ጨዉ ስለሆንክ እ/ር ይመስገን

  • @user-yw7je1jc8l
    @user-yw7je1jc8l Před 5 měsíci

    Thank you pastor

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f Před 4 měsíci

    Bless you, pastor 🙏

  • @birukgosaye7273
    @birukgosaye7273 Před rokem +5

    ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ 😇😇🙏🙏

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Před rokem +1

    ክብር ለዘላለም እሰከ ዘላለም ለእግዚአብሔር ይሁን ፖስተር እርሰዎን እና ቤተሰቦን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ እና በጣም ጠቅሞኛል በተቻለኝ መጠን ቪዲዮችን እየተከታተሉኩ ነው የእርስዎን ትምህርት መገኘት መታደል ነው በእውነት🙏

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem +1

    አሜን አሜን ጌታ አንተንም ይባርክህ ፓስተር ❤❤

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 Před rokem

    አሜን አሜን!! ይባርክሕ ፓስተር

  • @user-zz9tr9dd1t
    @user-zz9tr9dd1t Před rokem +2

    ብርክ በሉልኝ ፓስተርዬ ተባረኩ

  • @YelamMesela
    @YelamMesela Před měsícem

    amennn amennn

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem

    አሜን ተባረክ ፓስተር ❤

  • @bisratlael
    @bisratlael Před 2 měsíci

    Amennn

  • @desm3657
    @desm3657 Před 4 měsíci

    GOD bless you.

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Před 8 měsíci

    አሜን ተባረክ ፖስተር።

  • @degefuililogifatodegefuili8823

    ፓስተር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 Před 9 měsíci

    God bless you more

  • @FikaduAyita-nq3ro
    @FikaduAyita-nq3ro Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @alemayewbegna5590
    @alemayewbegna5590 Před rokem +3

    ተባረክ ፀጋ ውይብዛልህ !!!!!!

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 Před rokem +3

    አሜን ሀሌሉያ

  • @tigi886
    @tigi886 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @shitayeetana8199
    @shitayeetana8199 Před 8 měsíci

    Tebarek

  • @nebiatpaulos4574
    @nebiatpaulos4574 Před rokem +1

    Goyta bbzuh bereket ybarka Aposle hawey bruk memeliska Nbereket kun agelglotkan zebenkan ybarekk Nzelalem nska bruk bereketna eka shalommm
    🙏😍🙏

  • @alemayehumechanic6228

    አሜን
    ፓሲተሪ እግዚአብሔር የጥበብ መንፈስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @emnetlambye964
    @emnetlambye964 Před 11 měsíci

    እሰይ!!!!

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před rokem +1

    አሜን📣

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 Před rokem +1

    አሜን አሜን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ
    እባክህን የፆም ጸሎቱን አብሬ ስለምፆም #ርዕስ በዚህ ፃፍልን

  • @wubabiru300
    @wubabiru300 Před 10 měsíci

    Geta abzto zemanehn yebarklh

  • @ggaysha1598
    @ggaysha1598 Před rokem +1

    Ameeeeeeeen ameeeeeeen Heleluya kibir misgana la amlakachin yihun pastariye geta yesus yibarkih kazi yebelex tsaga yabzaliy ameeeeen ameeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před rokem

    ሻሎም ሻሎም፣ፖስተር፣ፀጋው ይብዛልህ፣መከታተል ካቆምኩኝ ከሶስት ወር ይበልጣል፣ጌታ ይባርክህ

  • @senaitasgodom2335
    @senaitasgodom2335 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @aynalimeabebe4810
    @aynalimeabebe4810 Před rokem

    አራ ይህ ትምርት ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ምግሬም ትምረትነው ጌታ ይባረክህ

  • @HAPP129
    @HAPP129 Před rokem +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abrahamtesfay3150
    @abrahamtesfay3150 Před rokem +1

    እግዛብሄር ዘመንክ ይባርክ

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 Před rokem +1

    Eghziabhier ybarkh pastor tsga ybzalh

  • @wogenedanboba1295
    @wogenedanboba1295 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @biniyamganta7006
    @biniyamganta7006 Před rokem

    የአባቴ ታማኝ ባሪያ ጌታ ይባርክህ

  • @senaitasgodom2335
    @senaitasgodom2335 Před rokem +1

    Hallelujah

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před rokem +1

    Zemnehe Yetbarke pastetye

  • @BisratFrank
    @BisratFrank Před rokem

    Thank you so much Stay blessed abundantly and after you finish always please pray for everyone 🙏

  • @aynalimeabebe4810
    @aynalimeabebe4810 Před rokem

    ስንቴ በእግዝብሄር ስም ዋሸሁ አራ ዛሬ በትምርትህ የተነሳ በድንጋጣ

  • @terefekasaye
    @terefekasaye Před 4 měsíci

    Wald yalaw Aab yaallawu mahonun kaammanki ba Iyyasuus bemaamanowaa be Aab maamanowaan yemitaaminaawun Hawaariyat Churchin indee titachaataalleh? Think again please! Thank you.

  • @gochedinbasha3845
    @gochedinbasha3845 Před 6 měsíci

    How can I get this matter ia

  • @ContentDriftwood-ws3sx
    @ContentDriftwood-ws3sx Před 4 měsíci

    አሜን

  • @mihretudiko2314
    @mihretudiko2314 Před rokem

    አሜን