TEDDY AFRO - ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ) | BEZA - [New! Official Single 2024] - With Lyrics

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2024
  • Enjoy! Subscribe!
    Connect with us for more.
    / teddyafromusic
    / teddyafromuzika
    store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
    itunes.apple.com/us/artist/te...
    www.vevo.com/artist/teddy-afro
    www.dailymotion.com/teddyafro
    / teddyafromusic
    www.teddyafromuzika.com
    © All rights reserved to Teddy Afro
  • Hudba

Komentáře • 9K

  • @yobdeyobde6047
    @yobdeyobde6047 Před 4 měsíci +908

    ምናልባት ይሄን ሙዚቃ ከ 80 ,90 ዓመት ቡሀላ የምታዳምጡ ውድ ቀጣይ ትውልዶች እባካችሁ ዘረኝነትን ተጠየፏት እኛ በዚህ ዘመን ሁሉም ነገር ነው ተስፋ ያሳጣን ብቻ ደግነቱ እግዚአብሔር አለ በቃ ተስፋችን አምላካችን ብቻ ነው የሰው ልጅ የረከሰበት ዘመን ደሞ በከንቱ እንደውሀ የፈሰሰበት ይዜ የኛ ዘምን እናነት እንዳትደግሙት ዘረኛ አትሁኑ ሀገራችሁን ጠብቋት ኢትዮጵያ አየሯ ብቻ ምግብ ነው ሰላም ካላ እኛ በዚህ ዘመን የምንመኘው ሰላም ወቶ መግባትን በቀን ጾም ካልሆነ ሶስቴ ጾም ከሆነ ደሞ አንዴ ብቻ በልተን ተመስገን ብለን ሰላም አድረን ሰላም መዋልን ብቻ ነበር ግን ሁሉም አስከፊ ነው ልዑል እግዚአብሔር ከዘረኝነት የጸዳ ሰላማዊ ሀገር ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው. ኢትዮጵያ ትቅደሞ ቴዲ 👑የሕዝብ ልጅ እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️

    • @tsegayebekele358
      @tsegayebekele358 Před 4 měsíci +30

      80' 90' ትንሽ አልራቀም ካሁኑ ብንጀምረው ምን ይመስልሃል ።

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 Před 4 měsíci +37

      እውነት ነው ምልህ እያለቀስኩ ነው ያነብኩት አስተዋይ ነህ ሀሳቤን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ

    • @Sk_sami2
      @Sk_sami2 Před 4 měsíci +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alexbirhanubirhanu4199
      @alexbirhanubirhanu4199 Před 4 měsíci

      ​@@eilsabetbelay8363👍😊

    • @Abyatube
      @Abyatube Před 4 měsíci +18

      ፁፉን ሳነብ እምባ 😢 ተናነቀኝ

  • @menaze4203
    @menaze4203 Před 4 měsíci +231

    የኢትዮጵያ መዝሙር ይሁን የምትሉ

    • @Haregwa
      @Haregwa Před 4 měsíci +1

      🙌

    • @selamwitladesaw7661
      @selamwitladesaw7661 Před 4 měsíci +1

      👍

    • @biniyammengistu-kk2dk
      @biniyammengistu-kk2dk Před 4 měsíci

      new shentun kaletetawe aleshe doma defar nesh edawe bihone ekon teddy kezi yeteshale meret sera eko alew anchi teshe koyetesh eko lelam teyalesh kadametush anchi ena meselochesh bezu defare banhon teru nw

    • @mosbreezy9564
      @mosbreezy9564 Před 4 měsíci +3

      በስሜት አትነዱ የሀገር መዝሙራችን ትልቅ ትርጉም ያለው ነው በእርግጥ ይሄም ስራ አንደኛ ነው ግን ለሀገር መዝሙር አይመጥንም .. ቴዲሻ as always ድንቅ ስራ big respect ❤❤

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 4 měsíci

      ማናት ኢትዮጵያ 😁

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas Před 4 měsíci +191

    አንተ ታላቅ ሰው ዝምታህ ብቻ አልበም ነበር iko ገብቶናል ግን አሁን ደሞ በሥራህ አስደመምከን ቴዲሻ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይካክ እውድሀለን እናከብራለን እናመሰግንሃለን ❤🙏

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 měsíci +39

    ቴዲ አፍሮ ስለ አንተ ብዙ ሰማሁ. የተወለድኩት በግርማዊ ሃይለሥላሴ ነው. ኢትዮጵያ ብዙ ችግሮችን አሳልፋለች. በመከረዋ ጊዜ የሚወለዱ ልጇቿ በተለይ ሙዚቀኞች ሕዝባቸውን ለመታደግና ለማጽናናት የተፈጠሩ የሚመስሉ እንዳንተ ያሉ እንቁዎች አይቻለሁ. ምን ያህል ሐቅ እንደ ሆነ ባላውቅም የኢትዮጵያ አምላክ የላካችሁ መስሎ ይታየኛል. የሙዚቃን ውለታ ጠልቆ ለተመለከተውና ዜማዎች ብቻ ሳይሆን ግጥሞች ልክ ከጊዜው ሁኔታ ጋር ገጥመው ለማጽናናት, ለማስተማር, ስሜትን ለመመሰጥና አቅጣጫ ለማሳየት, ከቁዘማ ለማባነን, ነገርን በዜማ ተውጦ ለማጤን, አይዞን ለማለት የተፈጠሩ ይመስላል. ብሎም ዘፈንህ ወቅቱን የጠበቀ የመንፈስ ደወል ሆኖ ይታዩኛል. አስተዋጽዖው ቃላት ከሚገለጸው በላይ ነው ደስ ብሎኛል. እጅግ በጣም ክብር ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው. አይዞን ወገኔ.
    ቴዲ እባክህ ከእነዚህ ሐዛ.. ተጠንቀቅ አደራ. የአብይ ኦሮሙማ ዘረኛ አገዛዝ አማራውንና ኦሮሞውን ደም ለማቃባትና ሥልጣን ላይ ለመቆየት አንተን የመሰሉ የኢትዮጵያ እንቁዎች ጉዳት በማድረስ የበለጠ ሕዝብን ለመከፋፈልና ለማፋጀት በምንም መንገድ አይመለሱም. ማን ተጐዳ ብለው ጭራሽ አይጨነቁም. እመነኝ. ራቅ ብለህ ቆይ አደራ. They are desperate. They will do anything that benefits them. They don't care about people death. Life doesn't mean anything other than themselves. Trust me.

  • @Sisiti
    @Sisiti Před 4 měsíci +539

    ይህንን የአንድነት ድምፅ የምትሰሙ ኢትዮጵያን ሁላ፣ ዘር ሀይማኖት ሳይለየን ለዘላለም በፍቅር ሁላችንም እንኖር ዘንድ ከቴዲዬ ጎን ፀሎቴ ነው! እንዋደድ🙏 One Love One Ethiopia 🇪🇹🇪🇹

  • @Korebgosplemedia
    @Korebgosplemedia Před 4 měsíci +882

    ብሔራዊ መዝሙር ይሁንልን የምትሉ የንጉሱ አድናቂዎች የት ናችሁ??❤❤❤❤

  • @dagimdemissie8829
    @dagimdemissie8829 Před 4 měsíci +82

    በዚህ ቀሽም በሆነ ጊዜ እንዳያነሱብን ፀሎተ ነውና❤
    ሐውልት ባይሰሩልህ እንኳን እኔ በቤተ መታሰቢያ እንዲሠራ ከአሁኑ ቃል እገባለሁ ።
    አከብራለሁ ታላቁ ልህቅ ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን❤❤

    • @sopya911
      @sopya911 Před 4 měsíci

      (ashekabache pro max denkor @dagimdemissie8829)
      TEDDY AFRO zare gena awrdkgn endi altebkum nbr 90s jemero antn awkehalew zare gn sember yahulu gura becha belehal eski gize degmo man yakal kezhi yetshal letameta bemilew enyaze QAL GEBA

    • @HanaEmayu
      @HanaEmayu Před 3 měsíci +1

      ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን

    • @AbelMesfin-cs6dr
      @AbelMesfin-cs6dr Před 3 měsíci +1

      "የ'ክብር ዶክትሬት " ጋሽ እርማት

  • @hassenlegesse7333
    @hassenlegesse7333 Před 3 měsíci +69

    " ይህ ሰንደቅ ዓላማ ፣ የክብር ምልክት💚💛❤️
    ስፋትና ምላት እርቀት አላት ... "💚💛❤️

  • @girmayigzaw4689
    @girmayigzaw4689 Před 4 měsíci +632

    ይህን ጽሁፍ ለምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 4 měsíci +412

    ቴዲዬ ምንግዜም ተስፋ በቆረጥንበት ሰዓት እየተገኘህ ተስፋ ትዘራብናለህ ታላቅ ክብር፣ጤና፣ ሰላምና እረጅም እድሜ ለአንተና ለቤተሰብህ እንዲሰጥህ የዘወትር ምኛታችን ነው❤❤❤❤❤

    • @Yoh21
      @Yoh21 Před 4 měsíci +1

      ተስፋህ ከፈጣሪ በታች ፋኖ ነው! ቴዲ አይደለም!

    • @teddy6326
      @teddy6326 Před 4 měsíci +8

      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

    • @Bethlehem2229
      @Bethlehem2229 Před 4 měsíci +3

      @@Yoh21 comment mestet gdita ayidelem. yihi Ethiopiawinet plus be andnet lemiyamnu yemihon tilk melkt yeyaze zema newu. @ykt4447 Amen

    • @berhanu9307
      @berhanu9307 Před 4 měsíci

      ለመሳፍንታት ማዜም ካልሰለቸው ለምን እጦጦ ሄዶ መቃብራቻው ላይ ሆኖ ኣይወጣለትም?
      በሙታን መንፈስ ሰንሰለት የታሰረ ሁሉ ላንቃው እስክሰነጠቅ ድረስ እዝያው ድረስ እየሄደ መጮህ መብቱ ነው !!
      የ21ኛው ክፍለ ዘመን ትውልዶች ነን ኣከተመ!!

    • @user-uw5dk2nz2b
      @user-uw5dk2nz2b Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @TegbarBewula
    @TegbarBewula Před 12 hodinami

    አላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
    ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን ፡
    ቴዲ ይችላል ።

  • @henokdenku
    @henokdenku Před 3 měsíci +20

    ቴዲ አንተን መግለፅ ቃላቶች አይበቁም !!! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ !!! ❤❤❤ '' አላማ ነው አንድ ያረገን እኛን...''

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 4 měsíci +287

    ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ቴዲዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ገባገባ በሉ ኢትዮጵያዊያን ላይክ ላይክ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 4 měsíci +2

      አብይ ካላሰረውም ጥሩ ነው

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před 4 měsíci +4

      @@ethiopiaafrica5008 ልብ ይጠይቃል እሱ ራሱ ታሳሪ ነው።

    • @mekedishow4995
      @mekedishow4995 Před 4 měsíci +1

      Esky yimokrew

    • @yirgatenaw5674
      @yirgatenaw5674 Před 4 měsíci +6

      ብሄራዊ መዝሙር ይሆናል በቅርብ ድል ለፋኖ

    • @mahedernegash6725
      @mahedernegash6725 Před 4 měsíci

      እስቲ ወንድ ነዋ😂​@@ethiopiaafrica5008

  • @user-bg7ts5er2o
    @user-bg7ts5er2o Před 4 měsíci +373

    አሁን ገና የአድዋ ድል በዓል መሰለኝ ቴዲዬ ትለያለህ ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ❤

    • @TseganeshFuji
      @TseganeshFuji Před 4 měsíci

      tkkl bherawi mzemure new mimslew.

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 Před 4 měsíci +1

      @@TseganeshFuji yelimat mezmur nw yemimeslw

    • @belilgnesamuel9571
      @belilgnesamuel9571 Před 4 měsíci +1

      ይድረስ የኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ሳይገባቹ በዘር ፣በሀይማኖት ለምታፍጁን ይሄን ሙዚቃ እንደ መድሀኒት 💊 ውሰዱት ያኔ ኢትዮጵያ
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️ ታገኛለች ❤❤❤

  • @elshadayelshaday-ts7tf
    @elshadayelshaday-ts7tf Před 4 měsíci +22

    ይሄን ዘፈን ተረጋግቶ ለሰማው ትልቅ መልእክት አለው ቴዲያችን እንወድሀለን በቃ ቃል የለኝም

  • @saidrastaafrican39
    @saidrastaafrican39 Před 3 měsíci +22

    Im from Algeria and i love so much Teddy Afro ! Respect Ethiopia

  • @aschalewtadesse7845
    @aschalewtadesse7845 Před 4 měsíci +396

    ቴዲ ከነፈሰው ጋ የማትነፍስ የምንግዜም የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት 💚💛❤

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp Před 4 měsíci +209

    ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦችህ በክንፉ ሸፍኖ ይጠብቅህ !!!
    እግዚአብሔር መለአኩን ልኮ ይጠብቅህ ቴዲዬ ❤

  • @monzir_jed
    @monzir_jed Před 3 měsíci +7

    From Sudan 🇸🇩.. Teddy is my favourite singer ever...
    Ethiopia in our hearts ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xz2be2pc1c
    @user-xz2be2pc1c Před 4 měsíci +65

    ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ ኩራት በምንም ቃል ልገልፅህ አልችልም የኔ ጀግና

    • @gebreamanual1839
      @gebreamanual1839 Před 3 měsíci

      አስር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ላይ አንዱ ወድቆ ቢሰበር ከሚለው የተኮረጀ ነው።

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 Před 3 měsíci

      ​@@gebreamanual1839😂 techlalehi
      Gerami eyta new back denez

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard Před 4 měsíci +151

    በ20 አመት የዝና ህይወት አንዲት የቃላት ግድፈት እንኳን ሳይገድፍ ህዝብ ሳያስቀይም ከከፍታው እየጨመረ እውነተኛ የጥበብ ሰው ኑሮ የሚኖር ጠቢብ የሚለው ቃል የሚመጥነው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ቴድሮስ ካሳውን ገርማሞ /ቴዲ አፍሮ/ይባላል💚💛❤🇪🇹

    • @tekeinfo3635
      @tekeinfo3635 Před 4 měsíci

      ቴዲን በእኔ ቋንቋ በእኔ ቃል ከገለፀኩት አሳንሰዋለው ስለዚ ዝም ልበል

    • @NBI3
      @NBI3 Před 4 měsíci +2

      አባቴ አገላለጾችህ በጣም ነው የወደድኩት በጣም የሚጥም ገለፃ ነው አመስግናለሁ ።

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Před 4 měsíci +286

    ኢትዮጵያዊነትህን ዘመን የማይቀይርብህ ከወርቅ ይልቅ ለአገርህ የምታፀባርቅ እውነትም ኢትዮጵያ የወለደችህ ልጅ ነህ!
    ክብር ይገባሀል!!

  • @kaleabberhanu8136
    @kaleabberhanu8136 Před 4 měsíci +10

    በእውነት በዚህ ግዜ ሀገር ተተራምሳ ሰው በቡድን በተከፈለበት ግዜ ያንዱ ሀዘን ለሌላው ደስታ በሆነበት ግዜ አንተ አንድ ነን ብለክ በዝፈንክ የተባረክ የሀገር ፍቅር ያለክ የእውነት ኢትዮጵያዊ መሆንክን አይተናን

  • @MaxamedXIIS-ff9be
    @MaxamedXIIS-ff9be Před 4 měsíci +117

    I'm from somalia 🇸🇴 teddy afro is my king 🤴 I LOVELL ethiopian people ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před 4 měsíci +269

    ኢትዮጵያ ላይ ተስፉ እዳልቆርጥ ከሚያደርገኛ ነገር ሁለተኛው ቴዲ ነው። አደኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። እናመሰግናለን ቴዲ።

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 Před 4 měsíci +6

      እኔም በጣም ይገርማል ቴዲዬ አንድም ቀን ከኢትዮጵያዊነት ሳይወርድ በጣም ሚገርም ታላቅ ሰዉ ነዉ

    • @tsyonmaryam4708
      @tsyonmaryam4708 Před 4 měsíci +2

      Betkkl 👍

    • @hatyman9258
      @hatyman9258 Před 4 měsíci +4

      ዘፋኝን ከተዋህዶ ጋር በደረጃ ማስቀመጥ ያሳዝናል። አዝማሪ መንግስተ ሰማይ አይወርስም‼

    • @bayoushtegegne2880
      @bayoushtegegne2880 Před 4 měsíci +3

      ቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን

    • @maryeshumye9169
      @maryeshumye9169 Před 4 měsíci +1

      ቤተክርስቲያን አሁን ላይ ተከፋፍላ እያየሽ አይደለም ።ፈተናዋ በዝቷል ።

  • @_bruks
    @_bruks Před 4 měsíci +313

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ። በአላቹበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። አሜን

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw Před 3 měsíci +16

    ቴዲ ወንድማችን እናመሰግናለን ድምፃችን ነህ

  • @GetahunGirma-ju3pj
    @GetahunGirma-ju3pj Před měsícem +1

    I'm literally crying! I'm aged and getting old yet when the word Ethiopia comes, I can't hold my tears. Please be one!

  • @newlife3636
    @newlife3636 Před 4 měsíci +300

    ቃል ያሻግራል…ቃል ያፀናል…ቃል ያበረታል…በደከመን በታመምን ሰዓት ስለምታበረታን ከድቅድቅ ውስጥ ጭላንጭሏን ብርሀን ስለምታሳየን…ሀገርህን ከማንም በላይ ስለምታረጋት…በተለዋዋጭ ሂደቶች ውስጥ የማይናወጥ ደሞም የማይለወጥ ማንነት ስላለህ ክበርልን።በመንጋ እሳቤ ሳይሆን ገብተኸኝ እወድሀለሁ ደሞም አከብርሀለሁ!! 🙏🙏

    • @HussSeid
      @HussSeid Před 4 měsíci

      4:50 4:50

    • @kassahunfantu3873
      @kassahunfantu3873 Před 4 měsíci +8

      የልቤን ነው ያልክልኝ.......እግዚአብሔር ይባርክህ!! ንጉሳችን ክበርልን🙏🙏🙏

    • @yabgebreal1603
      @yabgebreal1603 Před 4 měsíci +1

      Well said👍👍👍

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 Před 4 měsíci +3

      በትክክል ገልፀኸዋል❤

    • @mickysame2424
      @mickysame2424 Před 4 měsíci +1

      ደስ የሚል መልዕክት

  • @orthodoxtube4344
    @orthodoxtube4344 Před 4 měsíci +140

    ንጉሱ ዝምታውን ይስበር የምትሉ LIKE ........... በዚ በስቃይ ጊዜ ያልተዘፈነ መቼ ይዘፈን ...WE NEED ALBUM

    • @paulbogale-vn3ub
      @paulbogale-vn3ub Před 4 měsíci +2

      👑

    • @yaredloveful
      @yaredloveful Před 4 měsíci +2

      ሱባኤ ያዝ አሁን ጊዜው የንስሃ ነው ንስሃ ግባ ።

    • @AdanecheYilema
      @AdanecheYilema Před 4 měsíci +1

      እውነት ነው ፊርማ እናሰባስብበት እንዴ ? ሃሃ ዘንድሮ ከፆም በኋላ እንጠብቀዋለን

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 Před 4 měsíci

      የኢትዪጵያ ችግር በሙዚቃ አልበም የሚፈታ መሰለክ😮

    • @NebaDee
      @NebaDee Před 4 měsíci

      King 👑👑

  • @AbdrhmanMeki
    @AbdrhmanMeki Před 3 měsíci +31

    የአንተን ስራዎች ለመረዳት ከእንቅልፍ ሲነቁ በተደጋጋሚ መስማት ያስፈልጋል ከለዛማ አይገባንም

    • @yada1975
      @yada1975 Před 3 měsíci

      የሚገርመው ያንተ ሳይሆን ኮሜንትህን ላይክ ያረጉት 29 ደደቦች ነገር ነው።

    • @AbdrhmanMeki
      @AbdrhmanMeki Před měsícem

      @@yada1975 ያንተ ድንቁርናስ ምን እንበለዉ የበልግ ግመል ራስ

  • @solomonayenewmekuriaw
    @solomonayenewmekuriaw Před 4 měsíci +145

    ቴዲዬ እባክህ ወደ ፈጣሪያችን ፀልይልን አምላክ የንፁሃንን ልብ ይወዳልና። ቃል ያፀናል እወድሃለሁ!!!!.

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 Před 4 měsíci +10

      😂 ፈጣሪ የአዝማሪን ፀሎት ይሰማል?

    • @seidlegesse8909
      @seidlegesse8909 Před 4 měsíci +7

      አንተ መፀለይ አትችልም ወይ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 4 měsíci

      ​@@marakiye7986እግዚአብሔር ለሃፃተኞች እደመጣ እደተሰቀል ለኛ ሲል አታዉቄንም ፃድቃኖችማ በስራቸዉ ይድናሉ

    • @user-ij6gq1dr7l
      @user-ij6gq1dr7l Před 4 měsíci +3

      😂😂😂😂😂 yhe yaskal

    • @yga9996
      @yga9996 Před 4 měsíci

      🤨🤨🤔

  • @user-gy8wm7jx7w
    @user-gy8wm7jx7w Před 4 měsíci +56

    በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ታረገኛለህ እግዛቤር ከነቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrielugetachew6864
    @gebrielugetachew6864 Před 4 měsíci +270

    አንድ ቀን ይመጣል! አንተን በሚገባህ ደረጃ የምናመሰግንበትና የምናከብርበት ቀን ይመጣል! እስከዛው ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ ንጉሥ ሆይ!🙏💚💛❤️

    • @user-nq3vh1nw1k
      @user-nq3vh1nw1k Před 4 měsíci +3

      Nigius hoy 🤣🤣 ere atasikign

    • @sabatadesse95
      @sabatadesse95 Před 4 měsíci +13

      ​@@user-nq3vh1nw1kmnw dbrk edgmwalew Teddy 🤴 NIGUS HULEM Tebebgna nw eymrerh watew lante layhon yichilal legna gn nigusachin nw period.

    • @user-nq3vh1nw1k
      @user-nq3vh1nw1k Před 4 měsíci

      @@sabatadesse95 yene nigus geta medihanialem ye dingil mariyam lig bicha new bemnm mesifert tera azmari niguse lihon aychilm ok it's my (edom) attitude kaltewatelish metanek tichiyalesh. it's not my bussines

    • @mogesugslassie733
      @mogesugslassie733 Před 4 měsíci +1

      ጥርስህ ይርገፍ!😂​@@user-nq3vh1nw1k

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 4 měsíci

      የሙዚቃ ንጉሥ ነዉ​@@user-nq3vh1nw1k

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před 3 měsíci +10

    ልክ ነው ቴድዬ በኢትዮጵያውያን መካከል የገባውን ዘረኝነት እንጸየፋልን ግም ነውና 🙏💚💛♥️🙏

  • @nazwadsharif
    @nazwadsharif Před 2 měsíci +3

    Wow… best of Teday! This guy will never disappoint fans world wide! Kudos bro

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 4 měsíci +141

    ወሳኝ ሰው አንተ እና አብርሃም ወልዴ ❤❤❤ የምትወዷት ሀገራችሁ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @user-vg3ho6dc4p
    @user-vg3ho6dc4p Před 4 měsíci +137

    ሚናገርበት እድል ላጣው ለዚህ ትውልድ አንተን የመሰለ ታላቅ አንደበት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን!!!! ቴዲሻ ብእርህ አይንጠፍ

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Před 3 měsíci +11

    ቴዲዬ ልብህ ውስጥ ያለው የሀገር ፍቅር ሀገር የማስተዳደር አቅም አለው❤❤

  • @EthiotendoEdits
    @EthiotendoEdits Před 3 měsíci +5

    እንደዚህ አይነት ቆንጆ ልጅ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xx5rp4yl4q
    @user-xx5rp4yl4q Před 4 měsíci +129

    በዝምታ ብንመስልም የተኛን
    ብንመስልም የተኛን(*2)
    ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን
    ማን ሊያቆመን እኛን

    • @YD_BeCHILLIN
      @YD_BeCHILLIN Před 4 měsíci

      Arif sira new gin kezih yebelete metayet yalebet ye tedy yo new tedy yo fit lefit new yaweraw yemisemann mebal yalebetn bedifrt biloal eskahun endi fit lefit yawera yelem tedy afro tesfa belilebet tesfa liseten mokiroal gin tedy yo hulun risk wesido fit lefit awrtoal silezh ebakachiuh ye tedy yom mesemat silalevet malet kezih yebelet yesunm ensma tikilu esu new

    • @wachisomoges-oq9qw
      @wachisomoges-oq9qw Před 4 měsíci

      ቴዲዬ የእኛ ዕንቁ ኑርልን❤❤❤!!!!!!!

    • @user-fo6fw2pb7l
      @user-fo6fw2pb7l Před 4 měsíci

      🏆🏆🏆🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @Buayworld
    @Buayworld Před 4 měsíci +267

    በዘር በሀይማኖት በማሰብ አንሰናል
    ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል

    ቴዲ አፍሮ

    • @blackpanther4521
      @blackpanther4521 Před 3 měsíci +1

      حقيقي!! تعيش اثيوبيا ويعيش السودان وافريقا كلها 💪🏿

    • @blackpanther4521
      @blackpanther4521 Před 3 měsíci

      Arongadi💚 bicha 💛key ❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 4 měsíci +7

    ቴድሻ የምረጦች ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ እኖድሀለን አላህ ከፈተና ከገባበት ህዝባችን በቃይበለን ዘረኞችን ያጥፋልን💚💛❤

  • @gojamahenafi7957
    @gojamahenafi7957 Před 2 měsíci +2

    Wow I can't believe it Teddy afro (Tewodros kasahun)sings 5 or 4 Albums He is a GENIUS man i love him very much.

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Před 4 měsíci +247

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 Před 4 měsíci +2

      እናመሰግናለን ላንተም እግዚአብሔር የተባረከ እንጀራ ያስጥህ🙏🏽

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 4 měsíci +2

      አሜን

    • @workinehteshome8199
      @workinehteshome8199 Před 4 měsíci +1

      በየክሊፑ እየዞርክ አታዝገን። የሰራነውን ይባርክልን ያልለፋህበትን ከየት ነው ሲሳይ ሆኖ ሚዘንብልህ?

    • @user-jj4km6py8y
      @user-jj4km6py8y Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @derejesisay9044
      @derejesisay9044 Před 4 měsíci +1

      አሜን

  • @abrhamkelmawork8785
    @abrhamkelmawork8785 Před 4 měsíci +111

    ቴዳ ያገር ኩራት አንተ ያገር እንቁ
    በክፉ ሚያነሱህ ዘወትር ይውደቁ
    ዘላለም ይኑሩ እንደተሳቀቁ
    ጥበብ የጠራችህ በመሉ ግርማዋ
    ለምስኪን አገሬ መከታ ዋልታዋ
    እድሜህን ያርዝመው ዘመንህ ይባረክ
    ዘወትር አትጥፋ ከውነተኛ መድረክ
    ዛሬም ድገምና እስኪ ንገራቸው
    ፍቅር ያሸንፋል ደጋግመሀ በላቸው።

  • @AbelaBirsh
    @AbelaBirsh Před 4 měsíci +66

    የሙዚቃ ብቻ ሳይሆን የእዉነት፣የፍቅር ንጉስ ነህ ቴዲየ ሺ አመት እረጅም አመት ከጤና ጋር ልኡል እግዚያብሄር ይስጥህ።የጎጠኝነት፣የትምክተኝነት እና የዘረኝነት መንፈስ የሌለብህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አንተ ብቻ ነህ ቴዳችን።

  • @OfficialMutrah
    @OfficialMutrah Před měsícem +1

    Sending love ❤️ ❤❤ from Tanzania 🇹🇿 🇹🇿 🇹🇿 🇹🇿 king 🤴 teddy afro

  • @ablex09yenatu97
    @ablex09yenatu97 Před 4 měsíci +40

    የጨለመ ተስፋችን ምታበራ የጭቁን ህዝብ ድምፅ ሆይ ትለያለህ የኔ አባት አግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሲል ያኑርልን ቴዲ አንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @user-jn5rl9ur1q
    @user-jn5rl9ur1q Před 4 měsíci +165

    ሁሌም ድንገት አየመጣህ አምታስደምመን ምርጥ የ ኢትዮጵያ ኩራታችን ነህ ገና ሙዚቃውን ስሰማው እንባይ 😢😢ነው የመጣው ብሔራዊ መዝሙራችን ቢሆን ደስ ይለኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኤግዚያብሔር ❤️❤️❤️

  • @pandremuhindi6353
    @pandremuhindi6353 Před měsícem

    Am from Kenya 🇰🇪🇰🇪 love your music Teddy King❤❤

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤❤ አንተን በጨለመ ጊዜ የሰጠንብርታታችን። ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ።

  • @misrakbirhanu7095
    @misrakbirhanu7095 Před 4 měsíci +192

    የጠፋውን ተስፋችንን የምታለመልምልን...ምርጡ ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 4 měsíci +335

    first like first comment 😳😍😍

  • @bickim5224
    @bickim5224 Před 4 měsíci +9

    Thank you Teddy ! Happy Victory Adwa Day My Ethiopia!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ Yes We will never Divided! We are one Ethiopia and Always be !!

  • @user-xc7kq3dm8u
    @user-xc7kq3dm8u Před 3 měsíci +9

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሀገርን የሚ ያክም ጠላትን የሚያሰፈራ ወቅታዊ ሙዚቃ

  • @tase6945
    @tase6945 Před 4 měsíci +122

    በቀ አልቅስ አልቅስ እያለኝ ነዉ😭😭 አዎ ኢትዮጵያን አትንኳት መግበያችን ናት ቤታችን ቴድ ኑርልን🙏🙏

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 4 měsíci +5

      እፍ😢😢😢😢😢😢

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 4 měsíci +4

      በጣም እዉነት ።

    • @enatleykun9306
      @enatleykun9306 Před 4 měsíci +5

      ልክ ብለሀል እውነት 😢😢😢

    • @user-pw3oo4xz9y
      @user-pw3oo4xz9y Před 4 měsíci +2

      😢😢😢

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před 4 měsíci

      አረ ጠላትህ ያልቅስ የምን ለቅሶነው ከዚበኋላ አንባገነኖችን መታገል እንጂ ለቅሶ ፍርሀት አያስፈልግም ዘጠኝ ሞት መጣ ቢለው አንዱን ግባ በለው ነው ኢትዮጵያ የሚያለቅስላት ሳይሆን ቆረጥ ብሎ የኢትዮጵያን ታሪክና ሰንደቅ አላማችንን ሊያጠፉ ከመጡ ጠባቦች ጋ የሚፋለምና የሚያስከብራት ትውልድ እንጂ ለቅሶ በቃን!!!!!!!!

  • @NainanF
    @NainanF Před 4 měsíci +71

    አንተ እኮ ራስህ ቤዛ ነህ ለ ኢትዮጵያ አንድነት....❤

  • @user-yb3lq9bd3b
    @user-yb3lq9bd3b Před 4 měsíci +11

    ቴዲያችን የዘመኑ ንጉስ❤❤❤ ሁሌም እንወድሃለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @dreams8624
    @dreams8624 Před 4 měsíci +8

    Our hero thank you!! Tedy Afro we love you ever!!

  • @wubegzierm
    @wubegzierm Před 4 měsíci +88

    ቴዲ የማይዋዥቅ ስብዕና ባለቤት ነህና በርታልን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-dg6hq4te2l
    @user-dg6hq4te2l Před 4 měsíci +64

    አንተ ጀግና ነህ ትችላለህ ኑርልን ከልብ እነወድሀለን እኛ ኢትዮጲያውያን በሙሉ

  • @Thomastomi34
    @Thomastomi34 Před 3 měsíci +6

    የኔ ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ እና ጤና ጨምራ ጨማምራ ከእነቤተሰቦችህ ይስጥልን የእኛ ድምፅ እና ኩራት ሁሌም ክበርልን
    እንወድሀለን

  • @user-fn2qm7tb7g
    @user-fn2qm7tb7g Před 3 měsíci +6

    ቴዲ አፍሮ ኢትጵያ ኩራት በምንም ቃል ልግለፅህ አልችልም የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @temesgenmegersa5452
    @temesgenmegersa5452 Před 4 měsíci +40

    ተስፋን የምትሰጠኝ ሁሌም እንተ ነህ በሃገሬ ጉዳይ ብዙ ግዜ ተስፋ እቆርጥና ያንተ ሙዚቃዎች ስሰማ እፅናናለው ተስፋ አደርጋለው የምንናፍቃትን ኢትዮጵያ በዘመናችን ያሳየን ፈጣሪ አሜን

  • @sirakmelaku3848
    @sirakmelaku3848 Před 4 měsíci +123

    " በዝምታ ብንመስልም የተኛን ፡ ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን " LONG LIVE THE KING! TEDDY AFRO!

  • @andualem5952
    @andualem5952 Před 3 měsíci +6

    "ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነዉ አርበኞቹ
    ያቆዮሽ ሀገር…………. ጀግኖቹ
    እናት ኢትዮጵያ…….. "
    ትችላለህ ቴዳችን የአባትህ ልጅ…

  • @user-fp5kv6lo3y
    @user-fp5kv6lo3y Před 3 měsíci +2

    ምን አይነት ሀሳብን ነው በዘፈን የገለፀው ቴዳ ይለያል 👏👏👏👏

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 4 měsíci +30

    በእውነቱ ቴዲ ልዩ ሰው ነው! በዚህ ሰአት በተለይ በስደት ላይ የሀገራችን ሁኔታ ተስፋ አስቆርጦን; ከዛ ከመሰለ የሀገር ፍቅርና ኩራት ሸሽተን ተስፋ ቆርጠን ባለንበት ጊዜ አንተ የፅናት ተምሳሌት; የሀገር ፍቅር በእውነትም ከልብህ የፀነሰ ቆም ብለን እንድናስብ ስለምትረዳኝ እናመሰግናለን❤
    አቦ ሺ አመት ኑርልን

  • @selemulobe6161
    @selemulobe6161 Před 4 měsíci +89

    ይህን ጽሁፍ ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከቀን ጎዶሎ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግ 🙏

  • @user-gs4ql3rs1n
    @user-gs4ql3rs1n Před 3 měsíci +35

    ለመኖር የማትጓጓ ለሞት የማትፈራ በዘመኖ ለተበደልን ልሳን ነህ የዘመኑ አርበኛ ጀግና

  • @hamsalukasu8894
    @hamsalukasu8894 Před měsícem +1

    Just breathtaking as usual. Teddy Afro. The greatest of all. You are genuine and a real Patriot of Equality and love. God/Allah bless you. Wendata Teddy.

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 Před 4 měsíci +35

    Teddy is always man of his word.
    Teddy is a man with unwavering love to Ethiopia
    Teddy is the voice of millions voiceless Ethiopians.

  • @sayya430
    @sayya430 Před 4 měsíci +67

    ማሻአላህ i am oromo ዘረኛ አንሁን ዋግኞቼ 🥰🥰 ሰላም ለ ኢትዮጵያ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ethiopianism
      @Ethiopianism Před 4 měsíci +3

      የእናንተ(ሸኔ) ዘረኝነት ነው እኮ ያመሰን፡፡መግደል ነው ስራችሁ😢😢😢

    • @sikosilo1259
      @sikosilo1259 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤😢

    • @thisisbemno
      @thisisbemno Před 4 měsíci +2

      ​@@Ethiopianism bro is not one of them. He is saying 'dont be racist'

    • @abebekebede1792
      @abebekebede1792 Před 4 měsíci +1

      I'm oromo እያልሽ ዘረኛ አትሁን ትያለሽ ፣ I'm ካልሽ ግዴታ ፖስፖርት ላይ ያለው ስም ነው መጠቀስ ያለበት ። አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤

    • @Ethiopianism
      @Ethiopianism Před 4 měsíci +1

      @@thisisbemno we don,t be a racist,but why don,t oromo peoples protest a barbarous group of shene.really They killed children,mothers,priests and civillians.so why didn,t oromos protest?#ዋጋ ትከፍላላችሁ አሁኑ አይሆንም ካላላችሁ፡፡ሌላው ጋ ዘረኛ እንድፈጠር አይደረግ፡፡ዘረኛን ዘረኛ አይበልጠውም

  • @Ma-Ma21
    @Ma-Ma21 Před 3 měsíci +14

    I live in abroad ,please loved ,respect each other

  • @abebazewdu4674
    @abebazewdu4674 Před 4 měsíci +8

    እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን መቸም በከፍታህ የማትወርድ የዘመናችን ንጉስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰብህ

  • @tube-dx9qq
    @tube-dx9qq Před 4 měsíci +98

    😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት ከውስጤ የቁጭት ይሁን የሃዘን ሲቃ ልብ ምቴን እያዛባው 😢😢😢ቴዲ ሺ አመት ያኑርህ❤❤🙏

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew Před 4 měsíci +15

    የኔ እኮ ግርርርም ትለኛለህ ,,,,,, አንተ አንድ ግለሰብ ሳትሆን ሀገር ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ። የዚህን ሁሉ ሕዝብ ስሜት የምትረዳ ,,,,,ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!! ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችንም ፍቅር ይስጥልን ❤

  • @mekdeswondimu
    @mekdeswondimu Před 3 měsíci +3

    When good times come and when you prepare a concert...
    I want to get entrance ticket from you....
    You are our voice...
    May God bless you...

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 Před 4 měsíci +19

    አንተ ጀግና ሃገር ህዝብ ወዳድ ሰው! የእውነት የምትኖር! ጉዜ የማይለውጥህ! Respect for you!

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 Před 4 měsíci +13

    መነሻቺን ኢትዮጵያ... መድረሻን ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před 4 měsíci +57

    ንጉሱ ነገሮችን በቀኝ በግራ አይቶ በደንብ አመዛዝኖ ቅኔውን ዘርፏል ❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቴዲየ እመብራሃን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 Před 4 měsíci

      እመብርሀን ስራ አጥታ አዝማሪ ነጋዴ የምትጠበቀዉ?እዛዉ በዘፈን የሚያደሳስተዉ አምላኩ ሉሲፈር ይጠብቀዉ?

  • @andinettekilu6302
    @andinettekilu6302 Před 3 měsíci +5

    አንድ ቀን ያ ደጉ ጊዜ ተመልሶ የሚመጣበት እና ይሄን የነፃነት ምልክት ባንድራችንን የምናውለበልብበት ጊዜ እንደሚመጣ አምናለሁ። ፈጣሪ ብሎ!

  • @sisaybiniyam9252
    @sisaybiniyam9252 Před 3 měsíci +4

    ቴዲ የኑፁሀን ድምጽ እኮ ነህ ከብሄርተኝነት የፀዳህ ነህ ፍቅር ያሸንፈል ፈጣሪ ሺህ አመት ያኑርንል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏1!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Před 4 měsíci +22

    تيدي آفرو الرائع | تحية حُب وتقدير للشعب الإثيوبي الشيقيق | محبكم من السودان ❤❤🇪🇹🇸🇩

    • @teddy6326
      @teddy6326 Před 4 měsíci +1

      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
      ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 4 měsíci +1

      Thanks 🇸🇩 ❤

  • @marktube4975
    @marktube4975 Před 4 měsíci +13

    ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን(2)
    ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን(2)💚💛❤️

  • @legesekasahun9245
    @legesekasahun9245 Před 3 měsíci +3

    Proud of your Brother long leave . Keeps up!.

  • @gojamahenafi7957
    @gojamahenafi7957 Před 3 měsíci +1

    I LIKE THIS SONG 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Cupcait_
    @Cupcait_ Před 4 měsíci +151

    ኩሉ ፍቕሪ ኢትዮጵያን ኤርትራን! ሰላምታ ካብ ሆላንድ፡ ካብ ሓደ ትግርኛ ዝመሃር ዘሎ ሆላንዳዊ ሰብ

    • @kinfekaleab49
      @kinfekaleab49 Před 4 měsíci +3

      Amen ezi hawey wey haftey. 🙏

    • @Cupcait_
      @Cupcait_ Před 4 měsíci +2

      @@kinfekaleab49 amen, ane haftka aye kulatna hanti abay sdru ina 💚💛❤️

    • @kinfekaleab49
      @kinfekaleab49 Před 4 měsíci +1

      @@Cupcait_ tsbuk aleki eza haftey. ❤️ 💙 💜 💖

    • @cestlavie5150
      @cestlavie5150 Před 4 měsíci +1

      ንህና ውን ብጣእሚ ንፈቶካ ጽቡቅ ሃውና በጣእሚ ተረዋእ እሺ❤

    • @Cupcait_
      @Cupcait_ Před 4 měsíci

      @@cestlavie5150 ኣዝየ የመስግነካ ሓወይ/ሓፍተይ። ኣብ ሆላንድ ስደተኛታት እምህር ኤርትራውያንን ኢትዮጵያውያንን ኣብ ልበይ ፍሉይ ቦታ ኣለዎም። ባህልኻ ኣዝዩ ፍሉይ እዩ። ሕጂ ብዛዕባኡ ዝያዳ ስለ ዝፈለጥኩ ኣዝየ ሕጉስ እየ። 💕💕

  • @user-kz4cq3cr3b
    @user-kz4cq3cr3b Před 4 měsíci +33

    አዲሱ የኢትዮጵያ መዝሙር ቴዲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Usmane_
    @Usmane_ Před 4 měsíci +4

    I'm Chadian, i've been listening to Teddy for a long time, he's better 👌

  • @MichaelNegash-uz4vo
    @MichaelNegash-uz4vo Před 8 dny +1

    እናመሰግነለን ቴዲ {ኢትዮጵያ የደም ስራችን ናት}

  • @bereketethiopian-8433
    @bereketethiopian-8433 Před 4 měsíci +111

    ወገን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሶል የሚአስብል💪 ሕብረ ብሔራዊ ድምፅ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይባረክ😍..............

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Před 4 měsíci +3

      ትንሣኤ ደረሰ ብሎ ነዋ ብቅ ያለው😂😂😂😂😂 ግን የት ነበር ባለ መነፅሩ ታጋይ ? መቼም ከመድረክ ሌላ የትም ተቀላቅሎ አይዘፍን መደነቅ ያለበት ብልጥ ጮሌ ዘፋኝ ነው!!!!

    • @henokzion800
      @henokzion800 Před 4 měsíci +2

      lol tedy is guragay, negade new 😆 🤣

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před 4 měsíci

      @@henokzion800 ena yemotale ended

    • @bereketDemis
      @bereketDemis Před 4 měsíci

      atzberk.. illusion

  • @user-pb6dy3nn3p
    @user-pb6dy3nn3p Před 4 měsíci +86

    Who is listening this song on Adwa victory ✌️ Day??? Thank you again Teddy Afro!!!

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před měsícem +3

    ዘረኝነት ትንሽ ጠብቁ እንጦሮጦስ ይሸኛል

  • @aklileshetu5801
    @aklileshetu5801 Před 4 měsíci +5

    The great message at the right time.thankyou Tady

  • @hailshMinda-sx7gm
    @hailshMinda-sx7gm Před 4 měsíci +12

    ''ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
    ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን በእናት ሀገራችን'' ❤❤❤

  • @bekelemulugeta6307
    @bekelemulugeta6307 Před 4 měsíci +50

    ለዚህ ብሄራዊ ዘፈን 50ሚ ላይክ !!!ኢትዮጵያን የምትወዱ ማንም እንዳይቀር ቴዲዬ የህዝብ ልጅ እድሜ እና ጤና ላንተ!!!

  • @user-cv7ed3je8b
    @user-cv7ed3je8b Před 4 dny

    ለገባው ገብቶታል ፋኖ ይላል 💯

  • @EfrahimSalaam
    @EfrahimSalaam Před 4 měsíci +19

    ምንጊዜም teddy afro ለኢትዮጵያ አንድነት እታገላለሁ ብሎ ነው የሚታገለው ።❤ teddy በጣም እወደዋለሁ ❤❤❤❤