Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2014
  • New Single 2014 - Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
  • Hudba

Komentáře • 748

  • @natifrmd6k
    @natifrmd6k Před 3 měsíci +34

    ቴዳ አሁንማ ድፍን አራዳ ፈርሳ ከእንባ ጋር ነው እማደምጥህ ትዝታ ብቻ😢😢

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před 21 dnem +1

      ሰባ ደረጃን አፈረሱት እነዚህ ታሪክ አልባ ሰዎች😢😢😢😢እኔ አባዶ ነኝ ሔጀ ስለማላቅ ነው፡፡

    • @hgttgyyyghh4139
      @hgttgyyyghh4139 Před 4 dny

      😭😭😭😭😭

  • @hamarhabib8813
    @hamarhabib8813 Před 2 lety +20

    እንኳን ግጥም በዜማ ዘፍኖ እንደዚሁ በተለያዩ ኢንተርቪ ላይ የሚያወራው አይጠገብም ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ቴድ እኛ አፍሮ

  • @yd9122
    @yd9122 Před 12 dny +3

    ታሪካችንና ማንነታችን በጥበብ ተሰነደ!

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +32

    በሳርያንኮታ ያንን ቀጭን ኮታ ጠል አድርጌ በሞኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጀ በፒያሳ አድርጌ አይ ቴዲ ንጉሥ እኮ ነክ እረጅም እድሜ እንመኛለን 💚💛❤️

  • @girumbezarealestateconsult2923

    This music is full of history ሙዝየም ገብተን መጎብኘት ያለበት ዘፈን ነዉ

  • @adamseid5447
    @adamseid5447 Před 2 lety +20

    ይህ ሙዚቃ የወጣው 2007 ባህር ዳር ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ስገባ ነበር። እና ያን ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ ።

    • @user-ts4ut4yb9v
      @user-ts4ut4yb9v Před rokem

      አብሽሩ

    • @user-ts4ut4yb9v
      @user-ts4ut4yb9v Před rokem

      ትምረቱን ጨረሽ

    • @adamseid5447
      @adamseid5447 Před rokem +1

      @@user-ts4ut4yb9v መርሀባ። አዎ አሁንማ ስራ ከጀመርኩም 4 አመት ሆኖኛል ። አልሃምዱሊላህ ። ሰለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ ሀዊዬ።

  • @KassahunGirma-tu8xf
    @KassahunGirma-tu8xf Před 19 dny +2

    ቴዲ አንተን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ነዉ የምወድህ ከመውደዴ የተነሳ የልጄ ስም ቴድሮስ ካሣሁን ግርማ ይባላል እስካሁን እንዲ እየወደከኝ የት ነበርክ እንዳትለኝ teddey long live

  • @yaredgetachew3007
    @yaredgetachew3007 Před 10 lety +47

    አሁን በዓል በዓል ሸተተኝ!! ሁሌም ምርጥ ነህ ቴዶ

  • @bellabello6166
    @bellabello6166 Před rokem +9

    ማነው አንደኔ ሁሌም ጥዋት ጥዋት ሚሰማ ይሄን ዘፈን 😍😘😘

  • @iglesiasmeronmiglesias9954
    @iglesiasmeronmiglesias9954 Před 10 lety +38


    መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ
    ልብ የሌለው ሃብል ግድም አይሰጥሸ
    /////////////////////////////////////////
    ሂይወት ያለው ዘፈን ማለት ይህ ነው ቴዲዬ ተባረክልን እንወድሀለን::

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před 2 lety +28

    ንጉሱ ሁሌም አንደኛ ጀግናችን ብሰማው ብሰማው መቼም አይሰለቸኝም😘😘😘😘

  • @user-pl3ye3fn5e
    @user-pl3ye3fn5e Před rokem +23

    🙇በሰባት አመት ብሀላ ሀገሬ ዛሬ ገባሁ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏ሰለሁሉም ነገር

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před 2 lety +22

    እንኩን ደስ እለህ የክብር ዶክተር አርቲስት ቴድሮስ!!!!!!!

  • @najibaedrisngtube5492
    @najibaedrisngtube5492 Před 2 lety +101

    የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለስደተኞች የልብ ህመም ሆነው ትዝታቸው እንደ ጠባሳ ይኖራል 😔😔😥😥

    • @milkilion696
      @milkilion696 Před 2 lety

      Nji yet honashe nabar yesemashew

    • @samsonyohannes1238
      @samsonyohannes1238 Před rokem

      Daawwtxxaqwyu8po^po8eeqqq#w111qqAawq343334rfvv3rxfdfgģtr212ecr3deer yu7y0

    • @filmontesfa9181
      @filmontesfa9181 Před rokem

      Teacher!?...ይብራርልኝ!? Funny that I had to use different alphabet but still have to do the punctuation s...ደና ይቆይልን ....get back to me if want a blessing...

    • @FuudHfufu-fi7ml
      @FuudHfufu-fi7ml Před 7 měsíci

      ewunet new

    • @Abiti-so9tm
      @Abiti-so9tm Před 5 měsíci +1

      Whua tedesh yedefabeshal

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 Před 2 lety +13

    ሰባት አመት ሆነኝ እንደዋዛ አፍቅሬ ከተለያየው ይሄን ዘፈን ጋብዞኝ ነበር ሁለታችን እንዋደድ ነበር ፣ቀደር አለያየን በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ዳግም ፍቅር እንድሰጠኝ በሀላል

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo Před rokem +1

      አብሽሪ እህቴ

    • @KebedeAsefa-iv1xu
      @KebedeAsefa-iv1xu Před měsícem +1

      አይዞሽ መጠሪያሽ ወርቅ ነው ብርም ማይገዛሽ......

  • @liverpoolvinnerligan
    @liverpoolvinnerligan Před 2 lety +16

    love from Sweden🇸🇪🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿

  • @malik95moussa22
    @malik95moussa22 Před 2 lety +36

    Big love from Sudan 🇸🇩 to Ethiopia 🇪🇹
    2021

  • @santoshpokharel4163
    @santoshpokharel4163 Před 5 lety +94

    I love Ethiopian music. They have melodic songs. But don't understand words.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety +19

    ወይ ቅኔ 👍
    " መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ
    ልብ የሌለው ሀ - ብል ግድም አይሰጥሸ

  • @negashsalm3036
    @negashsalm3036 Před 2 lety +151

    We love you Tedi. Much respect from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @yoseph3625
      @yoseph3625 Před 2 lety +8

      Wow great 🇪🇹😍🇪🇷

    • @user-bc1ub2xu9c
      @user-bc1ub2xu9c Před 2 lety +2

      @@yoseph3625 هان عنه هت هنا عن عن عن عن انتهت نت عنه غانا

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Před 2 lety +12

    I lllllllllove it ቴዲ ኣድናቂህ ነኝ ድምፅህ፣ግጥምህ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው ምወደው

  • @user-dq7vp2ip3j
    @user-dq7vp2ip3j Před měsícem +3

    ቴዶ የሙዚቃው ንጉስ ሁሉም ሰራህ ዘመን አማይሽራቸው ነው አንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @mutasimabdallah2093
    @mutasimabdallah2093 Před rokem +9

    روعه ياخي والله بحبكم تحياتي لكم من السودان 🇸🇩

  • @eliasg4194
    @eliasg4194 Před 2 lety +88

    Love from Eritrea! I love teddy Afro

  • @natenaelfekere5409
    @natenaelfekere5409 Před 2 měsíci +4

    If all music in the world is compared this music is gonna be a hit!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! seriously!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shlomomantasanot7479
    @shlomomantasanot7479 Před 2 měsíci +2

    love and respect to tedi afro what a song? just wonderful

  • @ahmedji4420
    @ahmedji4420 Před 10 lety +19

    ዋው: ዋው: ቴዲ: በጣም: አሪፍ: ስራ: ነው: ኢትዮጰያዊ:
    ይዘት: ጨዋ: ነት: ይዘት: የያዘ: ውበቱንና: ይዘቱ: ያለቀቀ:
    በመሆኑ: ቤስት ያስብለዋል: በዚ: ቀጥልበት።

  • @bakrialnajeeb598
    @bakrialnajeeb598 Před 2 lety +33

    I am Sudanese I love teddy and Ethiopian people and songs

  • @issufish5792
    @issufish5792 Před 2 lety +97

    We Eritreans Love this Song and also the Singer.

    • @homemusic-wx5gf
      @homemusic-wx5gf Před 11 měsíci

      7/23/2023 Ethiopian Diplomat Genet T Graham Seyoum Request FBI Birth father Ethiopian Head Of State detained , a safe house provided for adopted family high profile step family also. My apologies to THE WHITE HOUSE for disregaurd for foreign domestic policies disclosing of this type of information to the public will not be overlooked. Unfortunately this has been my only technological means available to reach the Government. Thank you to the state of Oregon.

  • @abelosong
    @abelosong Před 10 lety +18

    ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ቴዲ ታማሚዋን እናትህን በፍቅር ዜማ ለውሰህ አቀረብክልን ። ለኢዮጵያ ጠላቶች ግን አንተ እንዳለከው እኔም ኬሬዳሽ (i don;t care ) በያለሁ ምንም በጌታዬ ሥራ ብጠመድም የልቤን እና የፌን ቃል ለሀገሬ ያለኝ ጩኽት ከአንተ አፍ ሰማሁት ሀገሩን የማይወድ ለሀገሩ የማይጯህ እግዚአብሔርንም አይወደውም ። «ቄሱም ዝም ካለ ቀዳሹም ካደባ ይገርማል እግዚአብሔር ካዝማሪ አፍ ገባ» ነገር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @selamlesewlijoch6932
    @selamlesewlijoch6932 Před 10 lety +50

    Teddy afro = The legend.

  • @natnaelbazezew6377
    @natnaelbazezew6377 Před 2 lety +16

    ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ አቀናባሪ ዳግማዊ አሊ ምርጥ ስራ ነው በጣም

  • @hamidawol4889
    @hamidawol4889 Před 10 lety +46

    ልብ የሌለው (ሀ ብል) ግድም አይሰጥሽ።
    ቴዲ ዘ ባለ ቅኔ

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 Před 2 lety +11

    I'm form Canada love you people Ethiopian love you music life in university jema aba jefare oromAya

  • @slamwityoutub4181
    @slamwityoutub4181 Před 2 lety +6

    እንደዋዛ 7 አመት ሁነኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ያስለቅሰኛን

  • @tataafro
    @tataafro Před 2 lety +7

    ዛሬም ድረስ እየጣፈጠኝ አደምጠዋለሁ...💚💛❤️

  • @ametrineambrosia4929
    @ametrineambrosia4929 Před 2 lety +47

    As a white person, Eskista dance and Ethiopian music give me joy.

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem +9

    ጀግናው የሸገር እንቁ 💎💝😘😘😘🙏👌👍🔥

  • @user-qq8wu2zl3c
    @user-qq8wu2zl3c Před 7 lety +51

    ምርጥ የኢትዮ ልጅ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ተባረክ

  • @Mtk8400
    @Mtk8400 Před 3 měsíci +1

    The legend Big respect

  • @gashawbezaabebe2635
    @gashawbezaabebe2635 Před 20 dny +4

    ምን ዋጋ አለው ሁሉንም ነገር አበላሹት በተለይ ዘር ሳንጠያየቅ ሁላችንም ኢትዮዽያዊ ሆንን በፍቅር በበረከት በአንድነት እንኖር ነበር ።

  • @missnaturalethiopia8312
    @missnaturalethiopia8312 Před 10 lety +23

    ..ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ......." ☺♥♥♥

  • @farxaankingbookh2383
    @farxaankingbookh2383 Před 3 lety +48

    I greets the artist while I live in the somaliland we are neighbors,
    He is a very talented artist and I support him
    He is a sweetest man in the world
    Go forward my friend
    Teddy afro Ethiopia

  • @yamikebedebaysa6933
    @yamikebedebaysa6933 Před 15 dny +2

    This man Is a true legend. he was prophesying this days

  • @berekatberekat3695
    @berekatberekat3695 Před 2 lety +249

    እኔም ከሀገሬ ከወጣው 7 አመት😔 ሁሌም ይሄን ዘፈን ስሰማ መንገዱ ትዝ ይለኛል ባስ ላይ ሆይኜ ነበር የሰማሁት ይሄን ዘፈን

    • @user-zf2vf9mo7d
      @user-zf2vf9mo7d Před 2 lety +9

      ወላሂ እኔም የሆነ ልጅ ጋብዞኝ ነበር😥😭

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před 2 lety +8

      @@user-zf2vf9mo7d የሆነ ልጅ እ ቆይ ላባትሽ ባልነግራቸው

    • @user-zf2vf9mo7d
      @user-zf2vf9mo7d Před 2 lety +3

      @@user-hr9xp6ev1n 😁😁😁😁

    • @yduddj1827
      @yduddj1827 Před 2 lety +1

      😩😢🙏🇪🇹🏃

    • @temukassa7705
      @temukassa7705 Před 2 lety

      @@yduddj1827 p

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 Před 2 lety +27

    እህ ዘፈን ሲወጣ ሊቢያ ነበርክ የዛሬን አያርገው እንጂ ያኔ በጣም የምወደው ጓደኛዬ በጣም ነበር የሚወደው ግን ምን ይሆናል የተርገም ስደት የባሀር እርት ሁኖ ቀር ባንድ ኤርፎል ነበር ከባሀር መዝራ ሁነን የምንሰማው ሁሌም ስሰመው እንባየ ይፈሳል በትዝታ

  • @Now2296
    @Now2296 Před 2 lety +7

    ይቺ ዘፈንና ፊዬሪና የምትለው የመጀመሪያዬ ኤርትራዊ boyfriend ያስታውስኛል በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ሲጀመር ነው ቻውም ሳንባባል የተለያየነው 🤔you know to late for everything but he still in my ❤.የመጀመሪያዬ ነውና ።ግን ደስ የሚለው ያደገባትን አዱ ገነት ለቆ ቢወጣም አሁንም ተመልሶ አዱ ገነት እየኖረ ነው 🇪🇷🙏።

  • @tokichawwoldie1954
    @tokichawwoldie1954 Před 10 lety +4

    "Kangetish lay argign endemartreza, wedi weda endalil adeb endigeza". bravo Teddy teach Us respect and love.

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +2

    ሁል ጊዜ በጎ ነገር ሲሰማ ቴዲ 1 ቁጥር ነህና ጠላት በያለበት ልቡ ይቅለጥ

  • @shewazenlovealemu
    @shewazenlovealemu Před 10 lety +34

    Bravo Teddy Afro keep up! GOD bless you and your family!

  • @TomReact2024
    @TomReact2024 Před 2 lety +18

    2022 and still the best single Ethiopia ever had!!! ❤️❤️❤️❤️

  • @BARENTOSHOW
    @BARENTOSHOW Před 4 měsíci +2

    i love this song, I'm oromo

  • @waayoaragtv7117
    @waayoaragtv7117 Před 2 lety +76

    2:22 i can't explain what i am feeling teddy our legend proud of you from somaliland ♥️♦️♥️

  • @ashe987
    @ashe987 Před 10 lety +261

    የምር ለኔ ነው የዘፈንከው! የሚለያየው ቦታው ብቻ ነው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃ፣ እኔ ደግሞ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነበር ሌሊቱን የምንመላለሰው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃን ነበር የምትወጣው እኔ የጥቁር አንበሳን ዳገት ነበር የምወጣው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @gbake1776
    @gbake1776 Před 10 lety +22

    the best I ever seen,
    Wonderful song
    Thanks teddy

  • @hamerealemu6949
    @hamerealemu6949 Před 10 lety +44

    Isn't he amazing? Thank you Teddy.

  • @mikiyasmitiku8505
    @mikiyasmitiku8505 Před 10 lety +57

    Perfect lyrics, melody and arrangement... No words are enough to express my feelings just keep doing what you doing...

  • @user-gg1zf2tp6w
    @user-gg1zf2tp6w Před 7 lety +10

    ቴዲሻ ዋው በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው የኔ ውድ

  • @senaittube502
    @senaittube502 Před 2 lety +7

    እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር ቴዲ እንወደሀለን ወንድማችን።

  • @noahgrupee2830
    @noahgrupee2830 Před 2 lety +84

    I am a Ethiopian and I love my country so much! 🤗🌹❤️

    • @getachewsharew5904
      @getachewsharew5904 Před rokem +3

      ena man ale ageru emaywed.

    • @betht7591
      @betht7591 Před rokem +2

      I want to visit. Am Born and raised America, but my family is from Addis Gola Michael woreda

    • @melmeja
      @melmeja Před rokem

      @@betht7591 When? .... Do you know the name behind "Addis Gola Michael" ? ... If you wish, I will tell you.

    • @TediTeda
      @TediTeda Před rokem

      Also I love my country

    • @andyworku5128
      @andyworku5128 Před rokem

      Thank you. Love

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 Před 2 lety +3

    ቴዲየ ጀግና የኢትዮጵያ ክዋክብት ነህ። ያሀገርን ከፍታ ነው የሚያስተምሩን የምትሰራቸዉ በሙሉ ።በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለአፄዎቹና ለነ ቴዎድሮስ አጅግ ልብ ይሞላል። ያለፍነዉን የኢትዮጵያን የታሪክ ድርሳናት በደንብ ማንበብህንና ለሀገር ከፍታ ትዉልዱን በደንብ አስተማሪ ስለሆኑ እናመሰግናለን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን፣ ክበርልን።

  • @eisaesam7351
    @eisaesam7351 Před 4 lety +49

    Ethiopia hagera 💕
    Ethiopian is my second home❤❤
    Love you Ethiopian people 💕

  • @FasikaSelemon-yq3kl
    @FasikaSelemon-yq3kl Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @asfaw
    @asfaw Před 2 lety +43

    This music is a time travel machine for me. I can visualize the guy and specially the lady he's singing for, I travel into time where Love was the first choice.

    • @millionshiferaw2341
      @millionshiferaw2341 Před 11 měsíci

      Beside the the most Amazing works of tedy king ,Bro your comment is wonderful ,like kind of time travel becouse i know kind of such song true history!!🥰🤣🤣

    • @kitty-vk8ic
      @kitty-vk8ic Před 9 měsíci

      Feel same 😢 May god bless Ethiopia 🇪🇹

  • @mohammedqaid3784
    @mohammedqaid3784 Před 2 lety +94

    This song is amazing👍
    All love from Yemen; wishing peace for Ethiopia and its good people ❤

  • @yohannawi_angelruphael

    ትዝታችን እና የነገ የተስፋ መዳረሻችን አይናችን ነህ የሁልጊዜም ወዳጅህ (ወ/ሩፋኤል የሠው ልጅ ቡጡ)

  • @alexm1582
    @alexm1582 Před 2 lety +3

    #1 zemen yemayshrew mesach ,dnk musika

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 Před 2 lety +13

    I'am Ethiopien !! 🥰🥰 🍁Ethiopia land of our father land or JHA JHA likes to stay when the clouds of storm suddenly formed at night our armies rushed towards you we must be victorious in the fight when the swords are drawn to shine our victory will be glorious led by the red yellow green forward forward for the victory that Africa that Africa is free that Africa that Africa is free...

    • @user-qf2bq9wd2y
      @user-qf2bq9wd2y Před 6 měsíci

      it is changed to the our Oromia country no more Eth and Abyssinia

  • @ClassicEnders1985
    @ClassicEnders1985 Před 2 lety +21

    ይህንን ዘፈን በእውነት እወደዋለሁ ፣ ከ 7 ዓመታት በኋላ ይህንን ከተመለከቱ አፈ ታሪክዎ ከሆነ።

  • @mikum9477
    @mikum9477 Před rokem +11

    sometimes I wonder how he comes up with great ideas, There is no way one person can do all these by himself. This song sounds like it was written in the 1950s and Teddy Afro wasn't born till late 1970s

  • @mekdesassefa9136
    @mekdesassefa9136 Před 10 lety +5

    Yemecheh Ras Teddy Afro!! he8rs min yewutachewu? Melkam Addis Amet!! one love

  • @adanehirpa8235
    @adanehirpa8235 Před 10 lety +9

    I dont now what I have to say !! You are gineous !! You have a sharp and automatic mind !!! Dont forget you are the all time hero!! belive me!! Keep it up my bro

  • @abdistarmohamed
    @abdistarmohamed Před 2 lety +8

    Love from Nairobi Kenya 🇰🇪 😍 ❤

  • @Meba94
    @Meba94 Před rokem +10

    I really hope somebody somewhere will do a PHD on your songs and the deep historical, cultural, religious, political, and social meaning and your contribution to Ethiopia.

  • @zethumpama9653
    @zethumpama9653 Před 2 lety +8

    Much love from South Africa 🇿🇦🇿🇦, explanation of the song plz

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 Před rokem +3

      The love stories in the 80's ...the walks they had on Addis Ababa streets (the famous "70 dereja")...how he was an African warrior and proud one...but eventually fell in love with her...

  • @letsberealable
    @letsberealable Před 10 lety +10

    Teddye min largeh! You're sooo talented!!
    Love this!

  • @samiKefle
    @samiKefle Před 14 dny +1

    ቴዲ ምንድነው ጠፋክ አረ አለው በለን ይለቀቅ ተናፍቀካል🎉🎉🎉❤

  • @GashawGe
    @GashawGe Před 9 lety +8

    በጣም ጥሩ ስራ ነው good job Teddy we love you.

  • @user-zn4sl7fb2j
    @user-zn4sl7fb2j Před rokem +1

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አደፍርስ ትዝ ይለኛል የዳኛቸዉ ወርቁ መፅሀፍ።

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Před 2 lety +6

    I love tedi when I came back from work wow I open my house door and dancing 💃 amaharaa eskista Matta mataa

  • @YohannesTibebu
    @YohannesTibebu Před 10 lety +10

    ur always the best ,,thanks 4 given us thise best &lovely music!!!

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x Před 7 lety +48

    ቴዲ ልዩ ነው ስራህ ሁሉ እ/ር ይጠብቅህ

  • @magdikhalil8791
    @magdikhalil8791 Před 8 lety +15

    Sudanese
    we love you Teddy

  • @fionatsegaye19
    @fionatsegaye19 Před 9 lety +14

    hi i love this song even my kid she dances to it!

  • @johnotieno2476
    @johnotieno2476 Před rokem +19

    The only sad thing about this song 🥺 is it ends 😭😭can't get enough of this song 🥺 with love from Kenya 🇰🇪

  • @nessibugetahun4116
    @nessibugetahun4116 Před 10 lety +19

    wow long live TEDY AERO Pure Ethiopian music I like , love it

  • @hamidawol4889
    @hamidawol4889 Před 10 lety +11

    Born to be good. Teddy u r z man!!!

  • @mikaelmindaye-si8by
    @mikaelmindaye-si8by Před rokem +1

    መጨረሻ ላይ ያለው ድምፅ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው outrow

  • @esubalewtadesse6328
    @esubalewtadesse6328 Před 10 lety +3

    Hmmmmm ahun gena beal lemesl new tnx teddye

  • @dagemtadesse2230
    @dagemtadesse2230 Před 10 lety +9

    your word is holy man, I always admire your ideas!!!

  • @loveJesus109
    @loveJesus109 Před 10 lety +7

    I like it.....you make me to step up SEBA DEREJA right now even if I am by far from home......thank you Teddy Afro.....you are our ICON......GOD bless you more and more ....I wish happy Ethiopian New Year .....stay blessed

  • @titi5204
    @titi5204 Před 10 lety +17

    ቴዲ ተመችቶኛል ሰፈሬን ሰባ ደረጃን በዘፈንሀ ስላስታወስከው የመችህ ቴዲ ያራዳ ልጅ፡፡

  • @UwamahoroNunu
    @UwamahoroNunu Před 2 dny

    Much love from Rwanda 🇷🇼

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 2 lety +1

    ይሄ ሙዚቃ በጣም ከማፈቅረው ሰው ጋር ነበር የሰማውት የዛውን አያርገውና

  • @calebsisay
    @calebsisay Před 10 lety +7

    Always no.1. I enjoyed it very much. Thank u Ted.

  • @mely_Mel713
    @mely_Mel713 Před 2 lety +33

    How can one not love Teddy 🔥♥️

  • @selatam
    @selatam Před 10 lety +11

    Exciting! Teddy continues to amaze.

  • @yasiralhilbawy7159
    @yasiralhilbawy7159 Před 2 lety +5

    Greetings from sudan... king tady you are wonderful artist... respect.. one love...

    • @biniyamaklilu1152
      @biniyamaklilu1152 Před 2 lety

      Please do sth about your sudan government. We don't have problem with Sudanese people. They are our brothers. But The cureent adminstration is screwing us by supporting rebels and arming them inside your territory

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 2 lety

      @@biniyamaklilu1152
      Yes! Sudan Government supporting a terrorist organisation so called TPLF. ( Tigray people librations front)
      Please Stop 🛑 supporting TPLF Terrorist group.

  • @enndelbuworku
    @enndelbuworku Před 10 lety +11

    Teddy the best ! God bless !

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 10 lety +10

    I am always crazy about Teddy.