Ethiopia -ESAT Mogache [ኢሳት ሞጋች] Feb 5 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 483

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 Před rokem +26

    የተባረኩ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርልን!

  • @berhanuterega
    @berhanuterega Před rokem +47

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት!!

  • @dawitbirku1337
    @dawitbirku1337 Před rokem +28

    ካህኑን ከደብሩ ታቦቱን ከመንበሩ አይለይብን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před rokem +2

    አማን አንተን ሳይ ያ የዋሁ አባቴ ከኦሮሞ የተገኘዉ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አየዋለሁ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @kemalmohammedosman6128
    @kemalmohammedosman6128 Před rokem +22

    ጥሩ ቃለምልልስና መረጃ ነው። ያኛውንም ቡድን እንዲሁ ሞግቱ

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před rokem +1

      እነሱማ መንግስት አላቸው እኛ ስናለቅስ እነሱ እየተደሰቱ ነው ዘለቄታው ግን

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před rokem

      ወንድም ሰማ እንጂ ኦረሞ በቋንቋው አለመማሩ ተጠያቂው የአማራና የትግራይ አባቶች ናቸው ወይስ እኝህ አሁን ያፈነገጠውና ሹመት የሰጠው የኦሮሞ ተወካይ ነኝ ባይ ነው።

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před rokem +2

    አባታቾን የእዉነት አምለክ ዕድሜ ከጤና ያድሎዎት

  • @sone8065
    @sone8065 Před rokem +8

    አባታችን እዉነት ስለተናገሩ ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před rokem +26

    አባታችን በርስወት ያደረው በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏

    • @lahmet5360
      @lahmet5360 Před rokem +1

      እንግዲህ በሰፈሩት ቁና መሰፈርን እንዲህ ሲመጣ ይገርማል። ኣንተ ዝም ብለህ የኢሳያስና ድርጅቱ ባርነትህን ቀጥል እስከሚገባህ ድረስ። ወደ ትምህርት ቤት ሂድ።

    • @berhefetzumbrhan6437
      @berhefetzumbrhan6437 Před rokem

      @@lahmet5360 👌👍

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před rokem +17

    አባ በረከቶት ይደረበን❤🙏❤

  • @edenkitaw1703
    @edenkitaw1703 Před rokem +2

    አባታችን በረኮት ይደርብን

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před rokem +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እሔን ፈተና ያሳልፋታል አምላካችን መድሀኒ አለም ለእነ አቶ ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ እንዲህ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን 🙏አማንኤል እናመሰግናለን ሚዲያውንም🙏🙏🙏🙏

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Před rokem +22

    ነገሩ የቋንቋ ሳይሆን ፖለቲካ ነው ወገኖቸ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem +21

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ፣በጣም ጥሩ ቃለምልልስ ነው ፣ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል ፣ጥርት ያለ መረዣ አግኝተናል ፣እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před rokem +23

    አባታችን ስለሁኔታው በግልፅ ስለነገሩን በጌታ ስም እናመሰግናለን ። መቼም ልባቸውን ጌታ ወደ በጎ ይመልስላቸው እና ቤተክህነቱን ወደነበረበት ይመልሱት ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +12

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን 🙏🏿🙏🏿

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Před rokem +11

    ሸር አድርጉ የኔአባት እኛግራገብቶናል እርሶን የመሰሉ አባት እያለን ቤቴክርይስታን አትፈርስም ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před rokem +15

    GOD BLESS Ethiopia 🇪🇹 and the People 🇪🇹

  • @betemariamtsige7226
    @betemariamtsige7226 Před rokem

    ምን አይነት ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው!

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Před rokem +6

    የኔ ጀግና አባት እርሶን የሰጠን አምላክ ክብሩን እሱ ይውሰድ💚💛❤🙏🙏🙏
    በረከትዎ ይድረሰን❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +9

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስልን 🙏🙏🙏

  • @bayleshitahun3616
    @bayleshitahun3616 Před rokem +8

    Amanuel I appreciate you are very neutral and man of God with positive truth mind.!!!

  • @raheladera4273
    @raheladera4273 Před rokem +9

    አባታችን እናመሰግናለን ሀቅ ሀቅነው እውነቱን ስለመሰከሩ ።ፈጣሪም ይላል ያልሰራ አይብላ ይላል ቃሉ ባልሰሩት ለመብላት ገዜ አገኘሁ ተበሎ ወረራ ያፀይፋል ጌታም አይፈቅድም ።

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 Před rokem +3

    ምን አይነት ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው!!

  • @ayenachewtsige9801
    @ayenachewtsige9801 Před rokem +3

    አባ እውነት ጥርት ያለ መረጃ ስለሰጡን እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ አማኒ እናመሰግናለን

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Před rokem +15

    የነአባት ፈጣርአምላክ እድሜዎትን የርዝምልኝ 😭😭😭😭❤️🙏🙏🙏

  • @abebehaile6109
    @abebehaile6109 Před rokem +12

    Dear Amanuel and ESAT, I watched the interview with serious interest and surprise. Really it is a good beginning; though yet to be checked from the other side, you know to be fair. But the idea of waiting part two until a week is not sound for having such knowledge clears everybody's confusion. Ethiopia and its people first. Thanks

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem +2

    አባታችን እውነቱን ስለገለፁልን እጅግ እናመሠግናለን🙏❤

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před rokem

    እንደዚህ ያሉ አባቶችን ና ጋዜጠኞችን ያብዛልን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před rokem +1

    በርታ ጎበዝ ይህ ነው መሰማት የምንፈልግ። ሲኖዶሰ የአለማዊ አካሄድን ቢያቆም ሰልፍ ለአለማዊ እኔጅ ለሐይማኖተኛ ጸሎት ነው ሐይል የእግዚሐብሄር ነውና

  • @naomikatze5598
    @naomikatze5598 Před rokem +7

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጦት ታላቅ አባት

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 Před rokem +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 Před rokem

    አባ በረከቶት ይደርብን እጅግ ድንቅ የሆነ በመንፈስቅዱስ የተቃኘ ምላሽ ነው የሰጡት በእድሜ በጤና ይጠብቆት! ድንቅ የሆነከው እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ጋዜጠኛ አማኑኤል በጣም ተወዳጅ ነህ ምክንያቱም እውነትን ለማውጣት እንጂ በዘር ውስጥ ተወሽቆ ሀሰትን ለመናገር አትፈልግም ጋዜጠኛ ማለት እንደአንተ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልጊዜም ስራህን አደንቃለሁ!

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 Před rokem +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን !!

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před rokem +3

    እባቴ የእውነት እባት ልዑል እግዚአብሔር ይባርኮወት

  • @kapwing1101
    @kapwing1101 Před rokem +1

    የተባረኩ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርልን

  • @user-qy7mi1fg1d
    @user-qy7mi1fg1d Před rokem +2

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @aynadissaynadiss7490
    @aynadissaynadiss7490 Před rokem

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @adanemulu7204
    @adanemulu7204 Před rokem +3

    አባታችን እውነቱን ስለተናገሩ በጣም ጎበዝ ነዎት እግዛብሄር ይባርክዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heluzakr7681
    @heluzakr7681 Před rokem +4

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥዎት!!! እባክህ አቶዎቹን እስኪ እንደዚህ ሞግትልን?

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጋዜጠኛው ከዚህ በፊትም በመረጃ ብዙ ጥሩ ዝግጅት አድርገህ በምትሠራው እናመሰግናለን ሚድያውንም

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 Před rokem +2

    አባታችን በረከቱ ይደርብኝ

  • @yord1212
    @yord1212 Před rokem +5

    እውነተኛ አባት እንኳን ራሱን ሊሾም ሰው ሲሾመው ራሱ ስለ ትህትና አይገባኝም ይላል።
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @edenkitaw1703
    @edenkitaw1703 Před rokem +2

    እንደርሶ ያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጦት፣❤️❤️❤️

  • @beleteadebabay4287
    @beleteadebabay4287 Před rokem +1

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን

  • @kingminilikasayachew6526

    መድሃኒታችን መድሃኒዓለም ይባረከልን

  • @helana117
    @helana117 Před rokem +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏💚💛❤

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 Před rokem +14

    የወንጌል አማኝ ነኝ::
    ነገር ግን የኦርቶዶክሳዊዉ ጥቃት ጥቃቴ ነው!
    የቤተ ክርስቲያን ስደትን በጌታ ስም አወግዛለሁ!
    የነነዌን ጾም አብሬ መጾሜ ደግሞ ደስታዬ ነው!

    • @yeneMB
      @yeneMB Před rokem

      Yehi newu sewu maleti
      We need peace

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢እናመሰግናለን 🥰🥰

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Před rokem

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @alem8640
      @alem8640 Před rokem

      Kikikikiki kalun matinat mamen yileial ktaot amiliko atikelakelu anbinu tseliu

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@alem8640 ቃሉ ፁሙ አይልም??? 😄ቆይ እናንተ ሳይንስ ነው ወይስ መፅሐፍ ቅዱስ ነው ምታነቡት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kaleabhabtamu7850
    @kaleabhabtamu7850 Před rokem +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን።አማን ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ

  • @belaynehyirdawsty9965
    @belaynehyirdawsty9965 Před rokem +3

    አባታችን እንባዎትን ፈጣሪ ያያልና መፈፀሙ አይቀርም ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +2

    አባቶቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 Před rokem +2

    አንጀት አራሽ የሆኑ ብቃት ያለዎት አባት ነዎት።
    ፈጣሪ እድሜና ጤነ ይስጥልን !

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @napolliongirma5330
    @napolliongirma5330 Před rokem +4

    አቤት ትህትና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘንድሮ የተያዘው ምንም የእውቀት መሰረት ሳይኖር ባቋራጭ ለመክበር ሌብነቱ ከኢህአዴግ ጀምሮ እስካሁን የቀጠለ በመሆኑ አገር የተቸገረችው በዚህ ነው::

  • @youtubekids2038
    @youtubekids2038 Před rokem +5

    እኔ ሀፂያተኘዋ ማቅ ልልብስልሽ ይሄ ለአንቺ አይገባም ተዋህዶየ 😭😭😭😭😭

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před rokem +1

    በቋንቋችን ሲባል እውነት የእግዚአብሔርን ቃል ለመረዳት ወይስ ለሌላ የመከፋፈል ድንቁርና ?
    ልብ ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ይመልከታቸው.
    አመሰግናለሁ አባት

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před rokem +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረዠም እድሜን ሰጥቶ የበለጠ ለቤተክርስቲያን የሚታገሉበት የሚያተርፍበት እኛንም የሚገስፁበተ እረዥም እድሜ🙏 እውነት እንዲህ ጉልበት አለው🙏 የጀግናው የሰማእቱ የአቡነ ጲጥሮስ መንፈስ ዛሬም ከአባቶቻችን ጋር ነው ሀሌ ሉያ🙏🙏

  • @wotatshebelaw75
    @wotatshebelaw75 Před rokem +1

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን::

  • @k.t2137
    @k.t2137 Před rokem +11

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Před rokem +5

    I love this journalist ❤️

  • @shimlesassefa8358
    @shimlesassefa8358 Před rokem +9

    Aba you are telling the truth, I was in Dembi Dollo I know the Oromo priest prying by Oromegna !! Language is not the reason it’s the narrow minded people in the church.

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 Před rokem +1

    መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ወልደ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ፤የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በችግሯ የቆሙ ፥እውነተኛ አባት እንመሰግናለን፤ ቤተ ክርስቲያን ችግሩን ታልፈዋለች ፤ሌሎች ዛሬ ሊመሰክሩላት ያልፈለጉ ነገ ያፍራሉ ፤እርስዎ ግን እንደ አቡነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያውያንን አኩርተውናል ፤ነገ ደግሞ በበለጠ ማዕረግ እንደምናይዎት ባለሙሉ ተስፋ ነን ፤ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před rokem +15

    ለእምነቴ አንገቴን እሰጣለው ከፊት እቀድማለው

    • @Liberty-cx4lz
      @Liberty-cx4lz Před rokem

      ቦቅባቄ እስቲ ምላስህን አቁምና አትውጣ የተባልከውን ሰልፍ ውጣና እንይሀ 😁

  • @abrhamtaye3441
    @abrhamtaye3441 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ታላቅ አባታችን። እውነት ሁል ጊዜ እውነት ነው ።

  • @selamselamh9666
    @selamselamh9666 Před rokem +2

    This is the truth. Thank u Abba! Thank u ESAT.

  • @kibrulangano
    @kibrulangano Před rokem +1

    ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጰያዉያን ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ምርጥ የአቃፊዉ የኦሮሞ ወንድሞቼ

  • @kassas4
    @kassas4 Před rokem +2

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን የእየሱስ ክርስቶስን መሥቀል የመሸከም አቅም ያለዉ አባት ከእዉነት እና ከእምነት ነዉ የሚጀምረዉ የእግዚአብሔር መንገድ እዉነተኛ የብርሐን መንገድ ስለሖነ እግዚአብሔር ያጠንክራችሑ ይጠብቃችሑ እመቤቴ ከነ ልጇ የአስራት ሐገሯን ትጠብቅ የኢትዮጵያ ሕዝብንም በገዛ ሐገሩ ጅብ ፈርቶ ዛፍ ላይ ተንጠልጥሎ እንደአደረ መንገደኛ እንዲሣቀቅ እና እንዲጨነቅ የሚያደርገዉን በሰዎች ያደረ ቀናተኛ አንድነት ሲያይ እና ባንዲራ ሲያይ የሚያንገበግበዉን እርኩሥ መንፈሥ አዉሬዉን ከኢትዮጵያ ምድር ቅዱሥ ሚካኤል ወግቶ ይጣልልን አሜን .ያኔ በዉጪ ያለ ዲያሥፖራ የገባ ጊዜ ሐገር ምድሩ በኢትዮጵያ ምድር በባንዲራ ሲጥለቀለቅ ይሔ በሰዎች ያደረዉ ሰይጣን የሰዉ ልጅ ጠላት በቅናት ተቃጥሎ ትዝ ይላችሑ ከሖነ በየሱቁ እየዞረ በኢትዮጵያ ባንዲራ የተሠራ አልባሣት ሑሉ እየዞረ ሲለቅም ነበር አሑንም ጥምቀት መጥቶ ሕዝቡ በዘር ሳይከፋፈል ከጫፍ እስከ ጫፍ ድምቅ ብሎ በባንዲራ ሲጥለቀለቅ ሲያይ ያዉ እርኩስ መንፈሥ አርገፍግፎት የኢትዮጵያን ደስታ ሊነጥቅ በአንዴ ቤተክርስቲያንን ከፍሎ ሕዝቡን ሐዘን ዉሥጥ ለመጣል ይሔንን ነገር ፈጠረ እስቲ ነገሮችን በጥሞና ተከታተሉ በጣም ይገርማል አዲሥ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በተለያየ ብሔር ግብር የለማች ከተማን ጠቅልሎ ለአንድ ብሔር ለማድረግ መሞከር እንዳዉ ትንሽ ሕፍረት የሚባል ነገር ይሉኝታ የለም በገብርኤል ምን ማለት ነዉ ሌላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኬኒያ ነዉ የመጣዉ እረ ትንሽ እናሥብ ጎበዝ እንዴት ነዉ እንዲሕ ያለ የሕዝብ ንቀት እኔ ብቻ በሰላም እኖራለሑኝ ሌላዉን ሐገር አሳጥቼ ተብሎ የሚታሠበዉ የቀድሞ ፕሬዘደንት ኦባማ እኮ ጥቁር ነዉ ነገ የኢትዮጵያን ገፅታ ለመቀየር አንድ ጠንካራ ሰዉ ገለባብጦ በሰፈሩት ቁና መሠፈር ይመጣል ምን አለ ከበስተሗላ ሕዝብ ላይ ሐገር ለማሣጣት ተንኮል ከመጎንጎን የተዋለደ ሕዝብ አርፎ ከስቃይ ከመከራ እንዲያርፍ በኑሮ ዉድነት ሖን ብሎ ከማሥራብ የተለያየ ነገር በምግብ እየጨመሩ በሽተኛ ከማረግ በየሖስፒታሉ በዶክተር ስም ተጠቅጥቆ መሞት የሌለበትን መግደል ከኖረበት ከንብረቱ በልማት ስም ማፈናቀል የሚሠራዉን ተንኮል ሑሉ የማይታወቅ የማይመሥላቸዉ የሰይጣን ተልኮ ያላችሑ አቁሙ የጊዜ እንጂ የሰዉ ጀግና የለዉም ይሔንን ሑሉ ተንኮል የብርሐን አምላክ እግዚአብሔር አላሕ የሚገልፅበት ጊዜ ይመጣል ይሕንን ደሐ ሕዝብ ተዉት ይረፍበት እረፍት ስጡት ባልተወለደበት ባልኖረበት ዘመን እየኮነናችሑ ማለቂያ የሌለዉ በደል አታዝንቡበት

  • @samilieyabehassen500
    @samilieyabehassen500 Před rokem

    አባቴ እውነቱን እንድናቅ ስላደረጉን እናመሰግናለን አንተም ወንድሜ ሳትወግን ጥሩ ጥሩ ጥያቄ በማቅረብክ እናመሰግናለን በርታልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +1

    አባታችን የቁርጥ ቀን የቤተክርስቲያኗ ልጅ።🙏

  • @wondwossentegegne1313

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @besa7670
    @besa7670 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    በቤቱ ያጽናን

  • @raheladera4273
    @raheladera4273 Před rokem +3

    ትክክል የራሳችነነ ስንፈት ወደሌላ ማሳበብ ጥሩ አይደላም ጌታ ይፈርዳል

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před rokem

      ምንድ ነው የ ኦርቶዶክስ ስህተት ተናገሪ አቅም ካለሽ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před rokem +4

    baay'ee galatoomi abbaa keenya jaallatamaa🙏 በጣም እናመሰግናለን ውድ አባታችን🙏ሳውሮስ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አይደለም😔 ክርስቲያን ቢሆን ኖሮ ለቤተ ክርስቲያን ክብር ሊኖረው እና የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት መከተል ይችል ነበር😔 ግን ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ሽፍታ ይመስለኛል😔 እምነት የግል ማንነት እንጂ የዘር ግንኙነት አይደለም እስከሞትክበት ቀን ድረስ አብሮህ ያለው ዋናው ነገር እምነት ነው😔 በህይወትህ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች አስብ ለምሳሌ በእግዚአብሔር ማመን ለገንዘብ ምንም ማለት አይደለም ሰው አትግደል😔

  • @aymanmuktar3041
    @aymanmuktar3041 Před rokem +2

    ጥሩ ቃሌመጠይቅ ነዉ። ለእኔኛም አርጉትና ልዩነታቸዉ የቱጋ እንደሆነ እንስማቸዉ። ከእዚያ ግራዘመም የቱ እንደሆነ እንስማ ።

  • @falemalem2574
    @falemalem2574 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርሶ ሺ ሆኖ ቢወለድ እንዴት ደስ ይላል

  • @belaynehyirdawsty9965

    እባታችን እንዴት ብየ ልግለጽዎት እግዚያብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ።

  • @user-hr9ss3ix2h
    @user-hr9ss3ix2h Před rokem

    አባሀታችን ምንም ቃል የለኝም በተምህርትወት እውነቱን በጣም ፈትፍተው ነው የሚጎርሱት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 Před rokem +2

    Best interview and good father!!!

  • @kibat1739
    @kibat1739 Před rokem

    The journalist ,you are so amazing ,you are real Ethiopian ,God bless you both.

  • @zebijossy9866
    @zebijossy9866 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před rokem +19

    ከሐይማኖት በላይ ማንም ምንም አይበልጥብንም።

  • @betanyabetanya3786
    @betanyabetanya3786 Před rokem +7

    ወገኖቼ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርት በፕሮቴስታንት ሚዛን አትመዝኑት ዲያቆን ለመሆን ውዳሴ ማሪያም መልካ እየሱስ መልካ ማሪያም ለመማር አንድ ዓመት ይጨርሳል ከዛ በላይ ቅኔ ድጉዋ በትንሹ ከሦስት ዓመት በላይ ይጨርሳል አቁዋቁዋም በቀን በሌሊት ቢያንስ ሰባት ዓመት ይጨርሳል ወገኖቼ ሊቅ ለመባል እነዚህን በብቃት መውጣት ይጠይቃል እንደ ዮኒቨርስቲ በኩረጃም በለው በገንዘብ የምታመጣው ብቃት በኦርቶዶክስ ተወህዶ እምነት ትምህርት የለም በእግዚአብሔር መመረጥ ይጠይቃል አሁን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የገጠማት ችግር እርስ በርስ የመቀናናት ችግር ነው በዚህ ችግር የዕውቀት ደካሞች በብልጽግና መናፍቃን መረብ ተጠልፈዋል ።

  • @serk6884
    @serk6884 Před rokem +3

    God bless you!!

  • @kefewmn9258
    @kefewmn9258 Před rokem +3

    This is what a true minded believer!

  • @iandi907
    @iandi907 Před rokem +2

    ሳይማሩ ሳይበቁ እንደ ብልፅግና ካድሬ ሹመት ይሰጠኝ የሚልን ሀይማኖተኛ ሳታሳየኝ ምነው በገደልከኝ !

  • @yeshiwagaw6009
    @yeshiwagaw6009 Před rokem +6

    Kalehiwot yasemalin Abatachin! You are absolutely right. Since I was a child my mom used to take me to the Church every week and kidase used to be in Geez and I don't understand Geez like many others but we just believe that is all about praising God! and never feel bad at all. I even used to go to Russian orthodox Church and some people go to Greek's orthodox Church when they don't have any choice and find it closer to our area and we all are so happy just to be in orthodox Church even though we don't speak the same language. I just don't understand why it is a big deal now. I personally love kidase in ge'ez.

    • @sabamulat2268
      @sabamulat2268 Před rokem

      That is very true. Thank you sister ❤️

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞ ቤተክርስቲያንዋ ባጀት መመደብ እንጂ መተርጎም እኮ የኦሮሞ ተወላጆች ስራ ነው አማራውና ትግራይ አባቶች ምን ያድርጉ ።

  • @tesfaye9152
    @tesfaye9152 Před rokem +2

    Thank you!

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Před rokem +2

    አጨማለቁት እውነት ነው አባታች

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před rokem

    አማን የኔው ውድ ወንድም እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ይሄ ነው እኔ የማውቀው የኦሮሞ ልጅ የዋህ

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h Před 3 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እርስዎን አይነት አንደበተ ርቱዕ እውነተኛ ምሁር ባለበት ኃገር አቡያን ፈሪሐ መለኮት የሌላቸው ልጅነት ሣይኖራቸወ አባት መሆን የሚፈልጉ ኦርቶ ደክሣውያንን ሣይሆን ገንዘብን መሰብብ
    የሚፈልጉ እቡያያን በዘረኝነት የቆሸሹ ሊበትኑት በሚፈልጉት ሕዝብ ሀብት የናጠጡ በቨ8 መኪና እየተንፈላሰሱ ውስኪ አየተራጩ እርካታ የሌላቸው ሳጥናኤሎችን እንዲህ በመጋለጥዎ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረከትዎ ይድረሰነ

  • @hailumamo1755
    @hailumamo1755 Před rokem

    እባካችሁ ይሄ የጥቅም ግጭት ስለሆነ ሕዝቡ ተጠንቅቆ እርምት ይውሰድ

  • @bizuayehulegesse4410
    @bizuayehulegesse4410 Před rokem

    አንደበተ ርቱ ጣፋጭ ቃላቶች፣ አዋርደው ላዋርዬሰን

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Před rokem +3

    ጠ,ሚ በቋቋቸው ብለውን ነበረኮ በአማርኛ /በኢንግሊዘኛ ማለታቸው ነበር አንዴ ደስ ይላል አተያያቸው ።

  • @hamarohawit2167
    @hamarohawit2167 Před rokem +2

    Abatachin bereketwe yiderbin❤❤❤

  • @beneiamhaile6430
    @beneiamhaile6430 Před rokem +3

    Abatachen enamesegenalen.

  • @bsratkeshi3591
    @bsratkeshi3591 Před rokem

    እውነተኛ አባት እድመና ጤና ይስጠችዋል

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa8592 Před rokem

    እድሜ ከጤና ይሥጥልን ጥበብን ያድልልን አቅ ደሥ ይላል በቋንቋ ማሥተማር ግዴታ ነው መሆንም አለበት አሁን እሡ አደለም ችግሩ የኦሮሞ ልጆች የናንተ አገር በሠማይ ነው ቋንቋ መግባቢያ ነው እንጂ ሐይማኖት አይኦንም

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ግንዛቤ አጊንተንበታል። አሁን የመጣብን ችግር በንብረቷ በይዞታውና በአማኟ ቅናት ያደረባቸው መናፍቃን ያመጡት ችግር እንጅ ለሕዝቡ ውይም ለሃይማኖቱ አዝነው አይመስለኝም ቤተክርስቲያናችን ብዙ ለፍታለች በቋንቋው ለማዳረስ ቋንቋ ማደናገሪያ ምክንትት ነው ቋንቋማ ቢሆን ሙስሊሞች እስካሁን እንደምናውቀው ቁራን የሚማሩት በአረብኛ ቋንቋ ነው በመላው ኢትዮጵያ ስለዚህ በርትተን ሃይማኖታችን ይዞታችን ምእመናችን እንጠብቅ አንድ እንሁን አጽራሪ በቤተክርስቲያንን ከክፉ ድርጊታቸው እናስቁም መንግስት እጁን ከሃይማኖታችን ላይ ያንሳ ሕግን ያለመድሎ ያስከብር። አንድ ሲኖዶስ! አንድ ፓትርያርክ! አንድ ሃይማኖት!

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 Před rokem +1

    Here we go again two the best minds. No nonsense questions no nonsense answer straight as an arrow. No pretentious. The whole truth nothing but the truth. Common sense the Ethiopia no pretentiousness. God bless your Both.

  • @user-ky5uk4sb9t
    @user-ky5uk4sb9t Před 5 měsíci

    ጀግና አባት