Ethiopia -የሸገር ከተማ ብዙም ርቀት ሳይሄድ ይፈርሳል [Esat Special program] March 09,2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 94

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před rokem +3

    በትክክል እንደ እርስዎ ያሉትን ሁር ያብዛልን🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @qal211
    @qal211 Před rokem +3

    ወይኔ እንዴት የሚስገርም እውቀት ነው ? ይህንን እውቀት ያለመጠቀም ኪሳራ ነው !!!

  • @YourHappinessOurSucess

    አርክቴክት ዮሐንስ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን ይህንን ዓይነቱን ምሁራዊ ሀገር ገንቢ ሀሳብ የሚቀበልና የሚተገብር እውቀት ያለው የበሰለ መሪ ይስጠን

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před rokem +4

    በእውቀት ላየተመሰረተ ገለፃ ነው❤

  • @CG65784hf
    @CG65784hf Před rokem +2

    በጣም የሚገርም ገለፃ ነው እድሜ ይስጥክ ወድሜ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Před rokem

      እድሜ ይስጥህ💯 ነው ይስጥክ አይባልም❌

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před rokem

    እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ሽመልስ እግዚአብሔር ምስክሬነው እደምያጠፍው አልጠራጠርም

  • @muna4267
    @muna4267 Před rokem +2

    Insightful analysis, you are well appreciated. Thank you

  • @esayaskidane
    @esayaskidane Před rokem +5

    እሚማሩ ከሆነ በቂ ማብራሪያ ነው አሁን በየቦታው ያፈረሱባቸው ብዙ ሺ ህዝብ ከማፍረስ ይልቅ ወደ ህጋዊነት መስገባት ቢቻል ተጠቃሚነቱ የክልሉ ነው ለምሳሌ ለቦረና እርዳታ ቢጠይቋቸው ሰንት ገቢ ነው የሚያገኘው ነገር ግን የኦሮሚያ ክልል አልገባውም በሚያደርጉት ነገር ሰው ኦሮሚያ ውስጥ መቶ ሊሰራ አይደለም ያለውም መውጣት ነው የሚፈልገው በኩሌ ምንም አይነት ነገር እኔም ቤተሰቦቼም ጎደኞቼም ኦሮሚያ ውስጥ እንደማንሰራ ቃል ገብተናል።

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před rokem

    ጥሩ ገለፃ ነው ያደርጉት።በርቱ

  • @zekariasdemisedemise9028

    ትክክል "የተለያየ የሠለጠነ አስተሳሰብ አመለካከት ዕይታ" ያላቸው ሰዎችን ማስተናግድ መቀበል አቅቶን" ዘር ላይ"ትኩረት "እስከአደረግን ድረስ እየጫጫን እንሄዳለን።

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Před rokem

    በጣም ጉበዝ ሰው ነው በርታ

  • @aumuhikma6908
    @aumuhikma6908 Před rokem +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለገጣፎ በግፍ ቤታችን ለሚፍርስብን ያለማነውን ስፍር ባዶ አርጉት ገንዘባችንን መና አርጉት ፍርዱን ለፍጣሪ ሰተናል

  • @ibookoo2000
    @ibookoo2000 Před rokem

    ጠንጋራ አይኒህ ይፍረስ

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Před rokem +2

    Ethnicity politics is the worst enemies of our country until we get rid of the kind of politicians and politics we will never change our country,very much appreciated the comments given by this expert really enjoyed the analysis thanks.

  • @qal211
    @qal211 Před rokem +2

    የበታችነት ስሜት አንገላታችቸው እኮ ኧረ ምን ይሻላቸዋል ???? !!!

  • @yimenashumengistu3855

    እንደነዚ ሙሁራን እያለን ምነው ሀገራችን ብትረዷት እግዝሐቤር ያሰቦት እናቴ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏

  • @totot2437
    @totot2437 Před rokem +10

    ፍትህ ቤታችን ለሚፈርሰዉ በግፍ በአድስ አበባ😭😭😭😭

  • @sufianmohammed2761
    @sufianmohammed2761 Před rokem +1

    Thanks for a great presentation

  • @makonnengebreigziabher1721

    I have no wards how to appreciate you for your unique and very appropriate intelligence to present the the current illegal situation to the government so that would stimulate the concerned officials to reconsider their very offending action to the general public and particularly those losing their homes. God bless you. Thank you for your great concern

  • @mesur5022
    @mesur5022 Před rokem +7

    I can imagine how frustrated this gentleman is . He can see how the country and specially the cities are on slippery slope and that he can’t do nothing and seat as “የጋን፡ውስጥ፡መብራት “because of the corrupt politicians who are using all the wrong tools to fatten their pockets don’t allow the experts do their job .sad

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +1

    Thank you 🙏🙏🙏
    የአዲስ አበባ እድገት 😁

  • @ibookoo2000
    @ibookoo2000 Před rokem

    ጠንጋራ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před rokem

    በዘር ተለይቶ ቤት እየፈረሰ የሚገነባው ከተማና የአንድ ዘር ከተማ ለፈንጅና ለቦንብ ለማንኛም ጥቃት የተጋለጠ ስለሆነ ባለሥልጣናት ልቦና ይስጣቸው።

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 Před rokem

    የችግራችን መፍትሄ ምንድን ነው የህገ መንግሰታችን ጉዳይ ተረድተን እያለን እንዴት መቀዬር

  • @solomonwolde2386
    @solomonwolde2386 Před rokem

    Abo yemecheh arif genzaba

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před rokem +1

    I really appreciate this person. Very professional explanation 👏 👌 thank you, man. The authorities of Gov't must watch this. I hope it gives them a clue.

  • @hermelaasmare1745
    @hermelaasmare1745 Před rokem

    It's painful ! Ethiopian government is not think about human being

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Před rokem +1

    ኢሸ አለሃ ይፈርሰላል አው

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před rokem +2

    ለኦሮሞ ህዝብአዘንኩ ስሜት በመኮርኮር ሕዝብን በሌላሕዝብ በጥርጣሬእንዲታይ ነገቀን ዘንበልሲል!!!!!!!!!"ኦ ኧረእናስብ እንንቃ

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před rokem

    ኤሬ ገና ብዙ ከተማ እንፈልጋለን። በአ አ ተቸንክረን የምንባላበት ምን ምክንያት አለ?

  • @Btybe
    @Btybe Před rokem +2

    የዘር ፖለቲካ ዘርህን ያወድማል

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 Před rokem

    Egna Ethiopiawiyan meche new befikir teyayizen abren serten ager yeminalemaw betilacha politica & adlo tetebitibo hizibu yemikemisew enkwan magignet eyakatew new.. Amilak ager wodald meri yisten...🤲

  • @amenazeleke3102
    @amenazeleke3102 Před rokem

    የኢትዮጵያ ከተሞች ከተማ የመሰሉት በለፉት 30 አመት ነው። የሃዳዊነት ሰበካህን ለማጣፈጫ ማድረግህ ያስተዛዝባል!

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 Před rokem

    Excellent observation. Abiy Ahmed, Shimels Abdisa and Adanechbl Abebe are killing Addis Abeba.

  • @marthahailemariam6616

    Like ulet sostea bical bedgagemku betam enamesgnalen

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy Před rokem

    ኬ ኛ

  • @gosat2980
    @gosat2980 Před rokem

    ከእንዲህ ነበርን እኔ ብቻ ነኝ ኢትዮጲያን የፈጠርኩ ትርክት ካልወጣን ነገም ያው ነን።

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 Před rokem

    great example washibgton dc ,meryland,verginia ,

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 Před rokem +1

    ያቀዱትም ይፈርሳሉ !

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před rokem

    እዝህ ላ ይ እኮ ማንም ብህርስብ ግብር እየከፍሉነው መስቃየት የለበትም

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před rokem

    በአሥራ ዘጠኝ ስልሳዎቹ አረብ ሱቅ፣ጣሊያን ሱቅ፣ግሪክ ፎቶ፣አረብ ሱቅ፣ወዘተ ነበሩ።ወዴት ጠፉ?

  • @matiforethiopiandiaspora327

    ከተሞች ያላደጉበት ዋናው ምክኒያት የተወላገደው የደርግ የመሬት ፖሊሲው ነው፡ ፡ ይህ በምጥነት መለወጥ አለበት። በተጨማሪም በብሄረሰብ የተመሰረተው የፌደራል አወቃቀር ነው፡፡

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 Před rokem

    Yetemare yigidelegn ale..bechifin yemiastedadrat beza yichin ager..

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Před rokem

    Yeguraga jegna breta kegibahew woy ayseru woy ayseru enze kebtoh

  • @user-wt2xx4gf4b
    @user-wt2xx4gf4b Před 10 měsíci

    Thank you Ewnet new kabat tachawatuaban Anatachaw yeafaras basew Agar sanatamat fajaban yeahu Lamayaz Eanasu badaqan Afarasaw qach😞😞😞

  • @orokingboy3138
    @orokingboy3138 Před rokem

    Qomce

  • @abiedechasa5454
    @abiedechasa5454 Před rokem

    What is new for Oromia?????? Go and check Bahir Dar, Mekele, Hawassa. What makes unique for Oromia cities?

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem +1

    ሟርት እይሰራም

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

    አድስ አበቤዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወለጋ ወገኖቻችን በጅምላ ሲገደሉ እያያችሁ ዝም ብላችሁ ያው እናንተም ጋር መጣላችሁ እጅግ በጣም አዝኛለሁ 😥😥

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Před rokem

    On SHAGGAR issue in general on Oromian issue , all of the Oromians are the same . No single Oromo is saying " I love to be under Abyssinian colony . All of the HABASHAS are have a complete right to live in Oromia just like the other are lives in DUBAI . Those who to DUBAI are never interfere in decision making . Non Oromos can live in the same manner .

  • @user-ot7bi7wl5g
    @user-ot7bi7wl5g Před rokem +3

    በትክክል የብልፅግናው ውሽታም ለገስ ቱሉ መስለውኝ ለዘልፍወት አላህ አወጣኝ

  • @nardos8487
    @nardos8487 Před rokem

    ክክክክክክክኮኮኮኮ

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile4479 Před rokem

    ANAT ABAK YIFRES YE BUDA LIJOCH

  • @belehuasfaw9388
    @belehuasfaw9388 Před rokem

    ባለቤት. የሌለው. የአዲስ አበባን ሕዝብ. በመድፍና በታንክ. አፍ ኖት. የአዲስ. አበባ መሬት ህዝብ. ያልወከለው. መንግሥት. የወከላቸው ኮሚቴ ውች በአፋና. የአዲስ. አበባን. መሬት. ዘርፈውታል. ይህ በብሔር. ያበደ. በምቀኝ ነት. የጦዘ. ግሩፕ በወረራ. ያበደ. ግሩፕ. ከወራሬ ነት. ከዘራፌው ግሩፕ የአዲስ አበባን በግድም. በውድም. እሚወክለንን ያስፈልጋል.

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Před rokem

    ጠቅላዩ መደመር አሉን ፕሬዝዳንት ሸኔ ደግሞ ሲቲ ቤልት ደምረህ ክበበው ይባላል

  • @abdurezakamin5239
    @abdurezakamin5239 Před rokem

    ቆደ

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Před rokem

    ኦሮሞን አምኖ ኢንቨስት የሚያደርግ የለም ይህን እወቁ ያበደ ካልሆንል ።

  • @tamiratgeberemariam8371

    ይህ ሁሉ የ ሚሉት ችግር ምንጭ ያለፉት 4 እና 5 አመት ነው

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před rokem +1

    ለምን ጨቦና ጉራጌ ሄደህ አትመክራቸውም።

    • @mynewa5143
      @mynewa5143 Před rokem

      Ante gurga sayemker ytemkr mahbrsesb new ante kehalk hedna glohn mker gurga malet ganarile mayende yalen sewoh nen

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před rokem

      @@mynewa5143 ምሶ እንቁስ በል ።ግየ ይፍራህ ፣አ ጊ ?

    • @mynewa5143
      @mynewa5143 Před rokem

      Koshasha

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Před rokem

    ጉዳዪ አለአዋቂ ሳሚ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ታማኝነት ስልጣን ያሰጥሀል ግን ግን ኢዜማ የጋን ውስጥ መብራት ሆነ ምን ነው ? ?

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před rokem

    ከየካባቢው ግብርናውን እየተወ ወደ አዲስአበባ እየተመመ እንዴት ከዱባይ ካፒታል ይዘው በመጡት ሰዎች ያደገች ከተማ ጋር ታወዳድራለህ።አሁን አንት ከአማራው አጋር ችግር ይዘው በመጡ አዲስ አበባታድጋለች ነው የምትለው?ይህን ለአማራው ቲፎዞ ለመሆን ነው ፈላስፋ የሆንከው።ለምን ስለደብረማርቆስ ከተም፣ስለ በህር ዳር ከተማ ፣ሰለደሴ ከተማ ነዋሪው እንዲያሳድግ አታወራው።እንዳተ ያለ ወረኛ ነው ለከተማ እድገት ከንቲባዎች እንዳይሰሩ ጠነቅ የሆናችሁ።ደሃ አአ ውሰጥ ተፈቅዶ ቢጠራቀም ተፋጦ ቁጭ ለማለትና የማጅራት መቺ ከተማ ይሆናል ።አንተ ስለኦሮምያ ከተሞች ለኦረሞ አስተዳዳሪዎች ተወው።እዚህ መድረክ ይዘህ አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁን።ሂድና በቴሰቦችህ ወልደው ያሳደጉህ ያስተማሩህ ከተማ ሄደህ በተግባር አሳይ።እና የብልግናና የንቀትና የኦሮሞን ብሄር በዚህ በልቅ አፍህ ባታንጓጥጥ መልካም ነው።የወጣልህ ብልጣብልጥና አፈጮሌ ነኝ ብለህ ሞላጫ አጭበርባሪ ቢጤ ነህ።

  • @abdurezakamin5239
    @abdurezakamin5239 Před rokem +1

    አንተ ስለ ኦሮሚያ ሐስብ መስጠት አትችልም ስለ በህር ዳር ተነገር

  • @user-qd7sw6we3n
    @user-qd7sw6we3n Před rokem

    አዲስ አበባን ህዝብ ለማበሳጨት እና አዲስ እበባን አንቀን እንሙት በየቀበሌው የተሰበሰቡት እነሱ ናቸው

  • @qal211
    @qal211 Před rokem +3

    አይ ኢትዮጵያ ያልታደለች የወላድ መካን እንደዚህ አይነት ምሁራን እያላት በከብቶች ትመራለች ።

  • @abdurezakamin5239
    @abdurezakamin5239 Před rokem

    ሞኘ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh Před rokem +1

    ፊንፊኔ የአባ ገዳ ሀገር ነው ግን ሁላችንም በጋራ እን ኖራለን
    አታጋነው

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 Před rokem

      እናቱ ከብቶች አረብ አገር ሒዱ እዪ ጀነት ይመስላል እኖርን ዛናብለን እየሰራን

  • @zeytunaabdulmajid2088

    ዝም በል ፈሳም

  • @abiedechasa5454
    @abiedechasa5454 Před rokem +1

    ወሬኛ ነገር ነህ፣፣ ከተማን ከሕዝብ ነጥሎ ማየት ከእውቀት ነፃ መሆንህን በደንብ ያሣያል። አሠራሩን ለኦሮሚያ አስተዳደር

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před rokem

    የኦሮሞ ከተሞች ባተ ድድብና አስተሳሰብ ገደል የላቸውም ካለኛ ማለትህ ነው።ፈጣጣ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh Před rokem

    ቤቶቹ ካርታ ከሌላቸው መንግስት ለ መሬት ወራሪወች ምን ያድርግ

  • @mulugetam8337
    @mulugetam8337 Před rokem

    አሁን እየሆነ እየተደረገ ያለውን የመሬት ወረራ ድሃን ማፈናቀል ለማስቆም መታገል ነው ወይስ ትንቢት መናገር ይሻላል ? እንደ አንድ የፓርቲ መሪ ቆፍጠን በሉ እና ታገሉ ህዝብ ማዘናጋት አይጠቅምም ምናልባትም ለመንግስት ውግንናህን ነው ሚያሳየው::

  • @tamiratgeberemariam8371

    ሸ ገ ር በሚል የተጠራውና የ ተጥቃለለው የ ቀድሞው መ ና ገ ሻ አውራጃ ነው አዲስ ነገር ብዙም የ ለም ከተሞች የነበሩ ናቸው

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před rokem +1

    ቀደምት ሆነን አናውቅም የውሸት ተረት ተረትህን ተውና በእውነት ላይ ቁም።

  • @nardos8487
    @nardos8487 Před rokem +1

    ከዚህ ቦሀላ የኦሮሞን መሬት መዉርር አይቻልም ። ወያኔ የወደቀ ነዉ በዚዉ ነዉ። ሞከረ ኢሳት ነዉ የምጠብቅ

    • @tigistbekele1100
      @tigistbekele1100 Před rokem

      ye Oromom gize bekirb yabekal Geta be fird yimetal bizum tesfa Atadirgu ye Enante demo yekefa fird yitebikachuwal mikimiatum Elf Ye Nitsuhan. ye hitsanat , ye bizu nitsuham Dem be Ejachu Silele .

    • @nardos8487
      @nardos8487 Před rokem

      @@tigistbekele1100 kkkkkkkkkkk ye Amhar shen hulam malqase yewedal gize bohal atemxben eshii by by

  • @eshetumengstu373
    @eshetumengstu373 Před rokem +1

    እንኳን ያልሰራውን ከተማ ሊወስድቀርቶ ገና ኦሮሙማው ነፍሰበላ ዘራፊ ይደረመሳል

  • @oromiyamohamod1399
    @oromiyamohamod1399 Před rokem

    ጭቅላትህ ይፈረሥ

    • @askalegebreeyuss2256
      @askalegebreeyuss2256 Před rokem

      ካለ ስድብ ሌላ የምታውቁት የለም ? ነውር ነው ስድብ ሃጥያት ነው ተፅየፉት