Ethiopia -Esat Eletawi Friday 10, Mar 2023 እለታዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 103

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Před rokem +2

    አማኑኤል ለአንተ ያለኝን ክብር በመአዛ ምክንያት አወረድከው።

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Před rokem +4

    በህግ የተጠየቁት ፖሊሶች እነማናቸው? በምን ተጠየቁ? ግልፀኝነት ይጎድለዋል። አስተማሪ አይደለም። መቼ ነው ፖሊሶቻችን ፖሊስ የሚሆኑት?

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      SINCE WHEN ONG SHANNE WILL BE COME A REAL POLICE.🤣🤣🤣🤣
      FROM THE HEAD TO TOE THEY ARE
      CRIMINALS ( ALL OUR POLICE. )

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Před rokem +4

    ይያዙ አይዛው እሚያጣራ አካል አለ?
    አልተያዙም 100%

  • @NaturalSavvy
    @NaturalSavvy Před rokem +5

    በመንግሥት ላይ የሕዝብ አመፅና የተቃውሞ ማዕበል በአስፈሪ ሁኔታ እየመጣ መንግሥት ግን ችግሩን እንደማስተካከል እያባባሰውና ጭራሽ ሕዝቡን መልሶ እየከሰሰ ነው። ሥልጣን ያሳውራል።

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Před rokem +3

    የኢትዮጵያ ጉዳይ የመቃብር ሐውልት ይመስላል ባጠቃላይ ::የተጫነብንን የሐሰት ሐውልት ፈንቅለን ለመውጣት ከኃላ ቀር የዘረኝነት ህሣቤ ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před rokem

      ሁሉም ክልል በኔ ክልል ኑ ቤት ስሩ ፣ኮንድምንየም እጣ ግቡ ፣ስፈሩ ሲል ነው ኢትዮጵያ ሰላም የምታገኘው እንጂ።የራሱን ክልል ከኔ ጥንት ነዋሪዎች በስተቀር ብሎ በኢትዮጵያንት ስም በሌላው ክልል እንደፈለኩ ልሁን ማለት ሲቆም ነው።

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 Před rokem +1

    Emanuel mengestu you are the best as usual .thank you exposing the tplf cadre meaza Mohamed .

  • @simegnewmarye3412
    @simegnewmarye3412 Před rokem +6

    You guys and your media continue worshiping Abiy. What a shame!!!

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 Před rokem +3

    አማኑኤል እስካሁን ድረስ ሚዛናዊ ትመስለኝ ነበር. አሁን ገን ስለማኣዛ ለማጥላላት ያደረገው ንግግር በጣም የወረደና ማንነትክን ፍንትው ኣድርጉ ኣሳውቆናል. በፍፁም ላዚህ ሚድያ አትመጥንም

  • @yemariam401
    @yemariam401 Před rokem +4

    አመንበቱ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ለዉነትቁሙ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před rokem +4

    ብተለይ የኦሮሚያ ፓሊስ በዘር ጥላቻ የተመረዘ ለመሆኑ ብዙ እየታየ እየተሰማ ነው።

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před rokem +3

    What about the gentleman who shot by polices?

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 Před rokem +2

    ፖሶቹ ምን ለማድረግ ነዉ የሚሰለጥኑት? አነሱ ሕግ ሳያከብሩ ህግ ለማስከበር ይሞክራሉ።

  • @zemenubeyene7155
    @zemenubeyene7155 Před rokem +3

    የእኛ ሀገር ነገር ዉሀ ቀዳ ውሀ መልስ ነው።

  • @tewodrosgetahun2914
    @tewodrosgetahun2914 Před rokem +2

    Amanuel Meaza lay endezih merer endale alegebagnem guadegnochum betam new yetazebut 🤣🤣🤣

  • @sinishawtakele985
    @sinishawtakele985 Před rokem

    ምርጦች

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    መአዚም ሆነች መታሰብያ ጀግኖች ናቸው አትከፋፍል

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 Před rokem +1

    አማንዬዬዬ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 10 měsíci

    😢😢😢

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před rokem +2

    አዳነች አበቤ ኬት መታ ነው ከተማ የምትመራው የከተማ ነዋሪ አደለም ማለት ፓሊሱ እራሱ የአዲስ አበባ ነዋሪ ነው???

  • @haileogbai7723
    @haileogbai7723 Před rokem +1

    ብሂወት እዳለ ሰው ስታቃጥሉ እንደት ንው ብ2ኣመት ውስጥ በትጋይ ሰቶችና ወጣቶች ያደረጋቹ ጆነሳይት ምን ይባላል

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před rokem +1

    በሌላው ክልል ገብተህ የክልሉን የከተማ አደረጃጀት ተው አታድርግ፣አትመስርት ማለት አትችልም።የሚችለው የረሱ ክልል ፓርላሜንት ተመረጮች ናቸው።

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před rokem

    😭😭

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Před rokem +2

    ደረጀ ይመርም ልክ ነው - የፀጥታ ሀይል የገዢው መንግሥት ፍላጎት አሰፈፃሚ ነው። ለውጡ ማጭበርበሪያ እንጂ እውነት እንደነበረ።
    አማኑኤል ስለ ክልልሎች ከዘረኝነት እና ጥላቻ በፀዳ እንደገና መዋቀር ተጠብቆ ግን አለመፈፀሙ ህዝብ እንዳሰቆጣ የተናገረው ልክ ነው።

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před rokem

    💔💔💔

  • @kalhone320
    @kalhone320 Před rokem +3

    አማኑኤል፣ አንተ ዐቢይ፣ ዐቢይ እያልክ ለዐቢይ ስታጨበጭብ ፣ እርሷ በትክክል የዐቢይን እባንነት ስላወቀች፣ አናደደህ። ታሳፍራለህ!

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před rokem +3

    የአማራ ብልፅግና ለዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ተጠያቂ
    ለሆዱ ያደረ ለበለጠ የአማራ ሞትና ስቃይ የሚሰራ ነው ከዝንብ ማር አይጠበቅም

  • @menutube7647
    @menutube7647 Před rokem

    እረ ሁሌም ኑ በሳምንት አንዴ እኮ ሚዲያ አይሰራም

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před rokem +3

    ሰላም!!!? ፖሊስ የህዝቡን ሰብዓዊ መብት ያለማክበሩ አንደኛው መገለጫ፣አንድ ሰው ባንድ ጉዳይ በሁለት ፍርድ ቤት አይከሰስም።ባንድ ፍርድ ቤት ባንድ ጉዳይ ተከሶ፣በዋስ ይለቀቅ ተብሎ ሲወሰን፣ፖሊስ ወደ ሌላ ፍርድ ቤት ወስዶ መክሰስ ሌላ ያመጽ ሥራና ሥርዓተ አልበኝነት እንጂ ህጋዊነት በፍጹም የለውም።ባጠቃላይ ከተጣለበት የሥራ ድርሻ በላይ መፈጸም ወይም ወደ ዱላ ድብደባ መግባት የዐግዐዚ ሥራ እንጂ የፖሊስ የሥራ ድርሻ አይደለም።ለነገሩ የኢህአዲግ ካባ መቼ ሙሉ በሙሉ ወለቀና ነው ፓርቲ፣ፓርቲ የምንለው!!!?

  • @Ayen-rb6wr
    @Ayen-rb6wr Před rokem +6

    አማኑኤል መንግሥቱ ስለ መዓዛ መሐመድ የሰጠው አስተያየት በጣም ያሳዝናል፤ ይሄ ሰው ደንበኛ የኦነግ ምንደኛ ነው።

    • @hilinateshome9302
      @hilinateshome9302 Před rokem +1

      ቀላል ተጋለጠበት መአዛ ያደረገችውን ተጋድሎ መካድ እረ ሼም ነው ሆሆሆሆ አየህ አንተ እራስክ ዘረኛ ነክ አጭበርባሪ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 11 měsíci

    Why this program stop…?

  • @Tadessegkidan-oi7nn
    @Tadessegkidan-oi7nn Před 10 měsíci

    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před rokem +1

    👎👎👎👎👎👎😈😈😈👺👺👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 Před rokem +3

    ተጠያቂ ተደረገ ነው ያላችሁት??? ምን ተፈረደበት?? ምንም የሚታወቅ ነገር የለም!!!
    መንግስት ውሸታም እንደሆነ እያወቃችሁ እንዲህ አይነት ዘገባ አታቅርቡ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před rokem +1

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 Před rokem +2

    ቅጥል በሉ መአዚ ጀግና ነች አጭበርባሪዎች ካድሬዎች

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Před rokem

    The same thing naw no change

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 Před rokem +1

    አማኑዔል በጣም ግልፅ የሄንክ ሰው ነክ እግዝሐቤር ይባርክህ 🙏

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 Před rokem +1

    Emanuel mengistu you're very clever, honest and ambitious person, keep it up.

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 Před rokem

    አሁን ውህድ ማንነት ያላቸው ቦታ አላቸው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před rokem +1

    አማኑኤል በእዉነቱ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ትሸታለህ ባልደረቦችህንም ይዘህ ትጓዛለህ ጥሩ ነው በዚህ አገር ሻጪ በበዛበት ጊዜ እንደዚህ ዓይነት ራሽናል የሆነ ውይይት ይበል ያሰኛል ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 Před rokem +1

    እናንተ እሱን አስባችሁ እየሰራችሁ ነው ነገር ግን ማእበሉ ይናፍቃችኋል

  • @derejeabebe2967
    @derejeabebe2967 Před rokem

    Mene ayenet neftam chenkelat newe yalachu? Meaza Mohammed is a heroo deros enante eyalachu ager endet yekomal tsebel hedu pleaseee

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    ጋዜጠኛው የመአዛ ሽልማት አንገብግቦታል ተንገብገብ እውነት አይሸፈንም ደግ አረገች

  • @calebsisay
    @calebsisay Před rokem +8

    I was a big fan of Aman until I heard his negative accusation of Meaza.how come he relate her with Weyane ? total stupidity

    • @ALEX223101
      @ALEX223101 Před rokem

      he argued with evidence she is hypocrite i remember during the war time she was discourage the Amhara people not to fight she is attion seeker

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    መአዛ መሀመድን ለመረዳት ትንሽ ስብእና ያለው ጭንቅላት ይፈልጋል

  • @Embetey2008
    @Embetey2008 Před rokem +5

    Amanuel acted as mouthpiece of the OLF government for criticising Almaz Mohammad. The facts are facts he cannot change what she did. He also might be jealous.

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba5006 Před rokem +2

    ኢሄ ዝም ብሎ የሚንተባተበው ኦሮሞ ነው አማራ?

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    በሰው ስኬት የሚቀና ጋዜጠኛ ቻለው ተንገብገብ ማፈርያ

  • @kuwktw6347
    @kuwktw6347 Před rokem

    ፈረሴ ላይ ተቀመጥክ ብሎ ነው አሉ
    ዘይገርም

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 Před rokem

    Weyanam wedwal enkwan enzhe

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Před rokem +2

    አማራ መች መሪ አጣ ገዢ ፓርቲው ብቅ ሲሉ እያሰረና እያስገደለ አይደል ወይ ያለው፤ ፋኖዎቹን ከአገራቸው ከተዋጉ ማግስት ሰብስቦ ያሰረው ማን ነው፤ በዘረኝነት ፖለቲካና ፖለቲከኞች ደግሞ ምኑ ነው የሚቀናው?

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před rokem

    አማኑኤል ተመችተህኝ ነበር ግን እማይነካ ነካካህ መአዚን ተውልን እንጂ እንዲሁ ሲያገላትዎት ነው የነበረችው.ከቻልክ ደሞዝህን ሸልማት.

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 Před rokem

    A

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 Před rokem +1

    Police teteyikewal yemibalew haset new lewere new beza lay eko beka ahun ýalew mengist le agerachin ayibejim.megilechaw rasu yesewin mebit eyegefefu new

  • @user-oj7to3fj1b
    @user-oj7to3fj1b Před rokem

    ሮቦት አርት ሚንስቲሪ

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem

    Wuyiyitachihu tiru new gin amara bihertegna tigil lemadreg iyemokere yalew bemahiberesebu lay bederesew zer matifat zemecha mehonun astawsu

  • @dertech
    @dertech Před rokem +1

    አይ ኢሳቶች በ2010 ዓ.ም እኮ የኢህአዴግን አመራር ሸርሽሮ የጣለዉ ከወረዳ ጀምሮ የነበረዉ አመራር ህዝቡን በማሳመፅ ነበር።በፊት ወኔ እና ኢትዮጵያን የሚወድ አመራር ስለነበር ነዉ።ያሁኑ የወረዳ አመራር ግን ለኑሮ መግፊያ እና የአቅመ ደካማዎች እንዲህ አድእጉ ተብለን ነዉ የሚሉ የተላላኪ ስብስብ ስለሆነ አይግረማችሁ እንዳላችሁት ይሆናል።

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 Před rokem

    ማዛን ለማጥላላት ምንም ሞራን የለህም ምክንያቱም የኦሮሞ ክልል ተርኝነትን በግልጽ ስለምትናገር ነዉ ቅናት ወይም ምቀኝንት ነዉ

  • @mrt6925
    @mrt6925 Před rokem

    Amanual is right about Meaza Muhamed I was surprised too. What did she do? Nothing except spreading hate.

    • @emuyetola8690
      @emuyetola8690 Před rokem +2

      Meaza is a voice for the voiceless 💚💛❤️‼️

  • @kidestadera4319
    @kidestadera4319 Před rokem +3

    ቱልቱላ ደግሞ መአዚን በናንተ አፍ አትጠራም አገር የገደላችሁ እናንተ ናችሁ ሌቦች

  • @gelanaadugna7808
    @gelanaadugna7808 Před rokem +1

    ኢትዮጵያን እጣ ፋንታ የምወስን ታድያ ይህ ጉባኤ ነው? ክክክክክክክክክ ወይአጋሬሬሬሬሬሬ አለ አሉ!

  • @mengistujabir7126
    @mengistujabir7126 Před rokem

    ህገመንግሥቱ መልወጥ የትግራይ ህዝብ መወከልን መጠበቅ የለበትን?

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před rokem +1

    ደረጀ ግን የቢቢሲ ተንታኝ ነህ የኢሳት ?
    አማን መአዛን ለቀቅ የሲአኤ ሰላይ ነች እናቃለን ግን ትችላለች ለቀቅ አድርጓት ቅናት አስመሰለባችሁ

  • @antenehtesfaye1273
    @antenehtesfaye1273 Před rokem

    አማን አንተ ሜካፓም ዛሬ ሜካፕህ ታዬ መዓዚ ለስንት በሰቆቃ ላሉ ሴቶች ስንት ነገር ያረገችን ጀግና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተናገረች ብለህ አፍህን መክፈትህ ራቁትህን ወጥተሀል።

  • @eg3549
    @eg3549 Před rokem

    Amanuel Amhara tiyaqe yelewm lalkew, betam bizu tiyaqe alew. Yemenore alemenore tiyaqe new. Ye oromo tiyaqe ye qintot new. Yediro titeh ahun beyeqenu 5 amet mulu yemitaredew be oromo tsinfehnoch ena oromo pp Amhara new. Amhra AA enkuwan megbat ketekele 4 amet honotal,teleyito yemiseded hizb new.

  • @desta5975
    @desta5975 Před rokem +1

    It is totally unethical and shameful to defame another journalist without any tangible evidence. It looks like your comments are politically motivated.

  • @ababugoma
    @ababugoma Před rokem

    ወያኔ በ17 አመት ትግሉ በርሀ ላይ ማን አየ

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 Před rokem +1

    የጋዜጠኛዋ ሽልማት እኔንም አስደንግጦኛል እንደው እነዚህ WESTERNOCH እንደ ህፃን ልጅ ነው የሚያዩን!!!!!!!!!

  • @yeshitilayeshitila386
    @yeshitilayeshitila386 Před rokem +1

    Amanuale Tebetabaaa OHNEGE

    • @ALEX223101
      @ALEX223101 Před rokem

      shame on you he is true Ethiopia son don't label people he tells the truth meaza mohamed hypocrite

  • @merosha2awa
    @merosha2awa Před rokem

    ኦሮሞ እና አማር ይንቃ!!! በኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች እና በአማርኛ ተናጋሪ ትግሬች አየተዘወረ ነው!!!!

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    መአዛ መሀመድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ለድሆችና ለተገፉት እናት ናት እርሱዋን የምት ተቹ መጀመርያ ከጎጥ ውጥታችሁ ለእውነት ቁሙ የtold ን እግር አብይ ነው ሲልስ የየነው እንወሻሽ ጋዜጠኛው ያው ውሻ በበላበት ይጮሀል መአዛን ግን ተዋት በእውቀትም በጀግንነትም ትበልጣችሁዋለች

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    ብልጽግና የደደብ የሆዳም ስብስብ

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 Před rokem +1

    አዴን ለአማራ ሸክም ነው ዳውላ

  • @merosha2awa
    @merosha2awa Před rokem

    ህሌም አዳምጣችኋለሁ! አሁን ባለንበት የሶሻል ሚድያ ዘመን አንደ ኢሳት ያለ ሚዛናዊ ሚድያ ሚዛናዊ የለም። አንድ ሁሌ እናንተ በመጠኑም ቢሆን የምታነሷቸው ሃሳቦች ነገር ኝ መንግስት አውቆም ይሁን ሳያውቅ የማይነሳ ዋነኛ ነጥብ አለ። ይህም የኦነግ ሸኔ ጉዳይ ነው። ኦነግ ሸኔ እውነት የኦሮሞን ማህበረሰብ የሚወክል ነው? አጭር መልስ አይደልም። ከቀበሌ አስከ ጠቅላይ ሚንስተር መስርያ ቤት ድረስ ኦለ። ይህ የኦነግ ቡድን ግን ብልጽግና ውስጥ ብልግና የሚሰራ ወንጀለኛ ቡድን ነው። ምንጫቸው ምንድን ነው፤ከየት ነው ከተባለ ህውሃት ለ30 አመት ያክል ከአንገር ጉቲ አስከ ጤጦ እና በመላው ወለጋ የሰፈራ ጣቢያወች ከትግራይ መጥተው የሰፈሩ ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች ናቸው። ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች የሚለውን አገላለጽ ለመጀመርያ ጊዜ የተጠቀሙት ከንቲባ አዳነች አበቤ ናቸው። የተናገሩበት ወቅትም ሃጫሉን የገደሉት ወንጀለኞች ሲያዙ ነበር። ከዛ ቦኋላ ግን ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች የሚለው አገላለጽ ተድበስብሶ ቀርቷል። እውነታው እነዚህ ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች ምንጫቸው የት ነው ከተባል፤ምንጫቸው ከ1977 እና ከዚያ በፊት በተከሰቱ የድርቅ አመታት ከወሎ እና ከትግራይ አካባቢ በሰፈራ በተለያዩ የወለጋ እና አሁን ቤኒሻንጉል ክልል (ቀድሞ አሶሳ አካባቢ የወለጋ ክፍለሃገር የገጠር ቀበሌዎች ) በመንደር ተከፋፍለው የሚኖሩ ማህበረሰቦች ናቸው። ነገር ግን በኦሮሞ ስም በየጊዜው ለ30 አመታት የሚገደሉት የሚፈናቀሉት ከወሎ የመጡት ናቸው። ታዲያ ለምንድነው ኦነግ ሸኔ ወሎየዎችን ከትግራይ ከመጡት እየነጠለ የሚገለው፤የሚያፈናቅለው???? መልሱ ኦነግ ሸኔም ይሁን በኦሮምያ ከቀበሌ እስከ ጠቅላይ ሚንስተር ቢሮ የኦሮሞን ኮታ ይዞ ገዳይ አስገዳይ ቡድን ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች ናቸው። ለዚህም ምስክር አቶ ገብሩ ገብረማርያም (የቀድሞ የኦፌኮ መስራች እና አባል) ስለትግራይ ሰፋሪ በበቂ ማስረጃ በቪድዮ በማስደገፍ ወለጋ ላይ ተወልዶ በኦሮምኛ ቋንቋ አፉን ስለፈታው የኦነግ ሸኔ ቡድን ማንነት ጥያቄ አንስተዋል። በተጨማሪም የቀድሞ ትክክለኛ የኦነግ አመራሮች ኦቦ በንቲ ህውሃት ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬወችን ኦነግ አድርገው በማሰልጠን መሪዎቻቸውን አንደገደሉባቸው ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። ነገር ኝ በስላጣን ላይ ያለው የእነ ሽመልስ አብዲሳ ቡድን እንደ እነ ገብሩ ገብረማርያም እና ኦቦ በንቲ እይነት ሰዎችን በማፈን እወነታውን ከኦሮሞ ማህበረሰብ ነትለዋቸዋል። በተጨማሪም በትላንትናው እለት ትክክለኛ ኦሮሞ እና በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራራደሩትን እንደ መምህር ታየ ቦጋለ አይነት ሰወችን አፈነው አስከመውሰድ ደርሰዋል። ይህን ነገር እናንተም በጊዜ ለኦኦሞ ህዝብ ካላሳወቃችሁ አናንተንም አፍነው ይወስዳችኋል። በተለይ አማኑኤል እባክህ ራስህን ጠብቅ። ምክኛቱ እንደ አነተ አይነቱን ሰዎች እያፈኑ መንግስትን ከኦሮሞ ህዝብ ብሎም ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ማቆራረጥ ነው አላማቸው።
    የኦሮሞ ህዝብ መች ነው በኦሮምኛ ተናጋሪ የትግራይ ሰዎች የሚነገድበት?????????? የጠቅላይ ሚንስተር መስርያ ቤት፤ የአዲስ አበባ ምክር ቤት፤ የኦሮምያ ክልል መስርያ ቤት በሙሉ የኢተዳደረው በኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬወች ነው። ስራቸውም የአብይ አህመድ መንግስትን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝቦቻ ጥላቻ እና መንግስት ግልበጣ ላይ ያነጣተረ ነው።

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ኣማራ ኢትዮጵያውይ ነኝ ሲል ኣይ ኣማራነህ ብለው ያርዳሉ ኣማራነኝ ሲል ደግሞ ኣይ ኢትዮጵያዊ ነህ ይላሉ እናንተም ያው ኦነጋዊያን ናቸው። መጤ በኢትዮጵያ ሊጫወት ኣይችልም ለጊዚው መስሎታል ብልፅግና

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Před rokem +1

    Kkkk በጣም ከብት የሆነክ ኦሮሞ ነህ? አሁን አማራውን ኦሮሞ ነፃነት ሰጠው እያልክ ነው ከብት እበት የሆንክ ደንባራ

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před rokem +2

    ተጠያቂ ተደረገ ነው ያላችሁት??? ምን ተፈረደበት?? ምንም የሚታወቅ ነገር የለም!!!
    መንግስት ውሸታም እንደሆነ እያወቃችሁ እንዲህ አይነት ዘገባ አታቅርቡ