Ethiopia -ከአቶ ኪዳነማርያም ፀጋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ |Esat ሞጋች - Mogach July 30 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2023
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 206

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před rokem +21

    አማንዬ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ አንተንና ኢሳቶችን ሳላደንቅ አላልፍም ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫡🫡🫡🫡

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 11 měsíci +11

    ትልቅ ሰወ አይጥፋ እረዥም እድሜ አቶ ኪዳነማርያም🙏🙏💚💛❤

  • @dadatadesse
    @dadatadesse Před rokem +18

    አቶ ኪዳነማርያም ፀጋዬ ትክክለኛ የትግራይ መሪነት የሚገባቸው። ያለ ምንም ጥርጥር ብዙ ዕልፍ ቅንና ችሎታ ያላቸው የትግራይ ኢትዮጵያውያን አሉ። ሐሳባቸው ፍፁም ትክክል ነው። ሞጋችን አመሰግናለሁ። በቁርጠኝነት ሞግት።

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před rokem +15

    The region needs more people like you. Tell the truth to save lives, educate the generation whose history was distorted and who have been robbed of precious, valuable time.

  • @melakubekele7290
    @melakubekele7290 Před rokem +15

    አውነት አባታችን አቶ ኪዳነማርያም ትክክለኛ ከሐይማኖት አባቶቼ ያልተናነሰ ሐቁን ነው ያስቀመጡት የኢትዮጵያ ህዝብም ከእርሶ አነጋገር ተነስቶ አውነተኛ ኢትዮጵያዊ የጥንት አባቶቻችን እሰከ አድዋ የከፈሉትን ብሎም በማይጨውና በአባላጌ የተዋደቁትን አያቶቹን አና የቅድም አያቶቹ የተሠዉቱን አስቦ አንድነቱን ሊጠብቅ ይገባል ከፖለቲካ አስተሳሰብ እራሱን አርቆ አንደ አሜሪካ ህዝብ አገሩን ሊያስቀድም ይገባል ከጠባብ አመለካከት እንውጣ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።!!!

  • @daniman771
    @daniman771 Před rokem +12

    The most sensible analysis I have ever heard on this issue. Excellent, sir!

  • @user-ch3zf3fu3q
    @user-ch3zf3fu3q Před rokem +19

    I never imagine that tigray still have such man who boldly defend truth...😅

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před rokem +11

    አቶ ከዳነማርያም ብጣኦሚ ኢና ነመሰግነካ ልሀቂ ደው ሰለልበልኻ ተባረኽ ሀምዚ ሚዲያ ተግኒ ተለኻ ሀቁ ምንጋር አድላይ እዩ ተባረኽ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před 11 měsíci +4

    ዋው እኚህን ሰውዬ በደንብ ይያዙ። ጎበዝ እማኝ ናቸው።

  • @tesfayeworku1909
    @tesfayeworku1909 Před rokem +8

    Thank you so much for revealing the truth; the righteous person

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 Před rokem +6

    እውነት ያሸንፋል ለእውነት መቆም በምድርም በሰማይም የሂልና እረፍት አለው

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před rokem +8

    አቶ ኪዳነማርያም ፀጋዬ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ፣የፍትህና ርትዕ ሰው መሆናቸውን በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ የሚቀርቡትን ትንታኔ በማየትና በመስማት አረጋግጫለሁ።የወልቃይት ጠገዴ ህዝብን የመብት ጥያቄ አስመልክተው ያቀረቡት የመፍትሔ ሀሳብ የመጨረሻ መፍትሔ ነው ብዬ አምናለሁ ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 Před 11 měsíci +4

    Ato KidaneMariam, you are an amazing person who speaks the truth! Ethiopia needs more integrated people like you at this junction in history/ challenging times. May God bless you!!!

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 Před rokem +21

    አቶ ኪዳነነ ማሪም አውነቱን በመናገረዎ እናመሰግናለን ።

  • @MesfinJ
    @MesfinJ Před rokem +8

    Honesty is its own reward. Thank you sir Mr. Kidanemariam! Aman galatoomi nama dhuuga!

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před rokem +10

    እንዲህ አይነት ኢትዮጲያዊ ማየት አገሬ ተስፋ እንዳላት ያስረዳኛል❤❤❤❤ እድሜዎት ይርዘም አቶ ኪዳነ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NamibianYoutubeChannel
    @NamibianYoutubeChannel Před 11 měsíci +3

    The Truth prevails and sets us free. Thank you so much honest man Ato Kidanemariam 🙏🏽

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před rokem +4

    ሳልጠግቦት አለቀ 🙏🙏🙏

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 Před 11 měsíci +1

    እድሜ ይስጥልኝ አቶ ኪዳነማርያም
    እውነት በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዲህ እንደ እርስዎአይነት አተያይ ሊደነቅ ይገባዋል

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před rokem +4

    ትክክል አንድ ሌቦች ቡድን ለዘረፋ ሲል የፈጠረው ትርክት ነው
    እኔምለው ብአዴን ውስጥ እንዴት ይህንን እውነታ ይዞ የሚሞግት የለም ?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před rokem +1

      ብአድን(በድን) እኮ የአማራን ክልል የማያውቁ የኢሕፓ የነበሩና ማንነታቸውንም የማያውቁ ሆድ አደር ኢሕአፓ ሲፈረካከስ ግራ የገባቸው ቦዘኔዎችን ሕወሐት ጠፍጥፎ የሠራቸው አሻንጉሊቶች (ዕቃዎች)ናቸወ።ታምራት ላይኔ ከአዲስ ከበባ አዲሱ ለገሠ ከምሥራቅ ናቸው።

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Před rokem +3

    ሁላችሁም ለእውነት ስለቆማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Před 11 měsíci +1

    አንበሳ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነቱ ይህ ነው

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před rokem +2

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ጥያቄ ነው የምትጠይቀው 👏

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Před rokem +11

    አማራውም ኦሮሞውም ኤርትራም ተጨማምሮ ነው ደርግን የተዋጋው ወያኔ ብቻውን አይደለም ደርግን የተዋጋው

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před rokem +20

    አቶ ኪዳነ ማርያም እ/ር ያክብርልን

  • @solomonm.lechisi4525
    @solomonm.lechisi4525 Před rokem +7

    በዚህ ዘመን ሀገራችን ውስጥ ስለዚች መከራዋን ስለምታየው ሀገራችንና አበሳውን ስለሚበላው ህዝብ ይህን መሰል ቀና ልብና አእምሮ የያዘ ሰው የምንናፍቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል:: እውን ከልብዎ ይሆን??
    እግዚአብሔር ያክብርልን!! እባክዎ ባገኙት አጋጣሚ ሁ ሉ እነዚህን እውነቶች ለህዝብም ለትውልድም ቢያስተምሩልን!!

  • @YamrotAhmed
    @YamrotAhmed Před rokem +1

    ለታሪክ የሚቀመጥ ኢንተርቪው ነው በርታ አማኑኤል

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema2498 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘሮት ይባረክ አባቴ እናንተን በምን እንመሰላቹ

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 Před 10 měsíci

    Very intelligent and knowledgeable man God bless you! Peace and prosperity for Ethiopia 👍

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před rokem +6

    አቶ ኪዳነማሪያም ፀጋዬ እጅግ መመስገን የሚገባቸው ድንቅ እና ብሩህ ዐዕምሮ ያለቸው ሙሁር ናቸው። ትግሬ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት ተብሎ የተመሠረተው ከ1934 ዓ ም በሆላ ነው።
    እንዲህ ይላሉ- አገመ፣እንደርታ፣ታምቤን፣አደዋ እና አክሱም የሚበሉ በራሶች(በገዢዎቻቸው) የሚተዳዳሩ ቦታዎች እንጂ ትግሬ የሚባል አስተዳዳር ከ1934 ዓ ም በፊት አል ነበረም።
    ሕዝቡም አይተዋወቅም። ለምሳሌ እኔ " ዝቅ ሲል አክሱማዊ ከፍ ሲል ኢትዮጵያዊ አርጌ ነው ራሴን ምገልፀው ትግሬ ነኝ ብዩ አለውቅም"። አቦ !ተበራክ !!!
    ጋዜጠኘውም ድንቅ ልጅ ነው: አቦ አንተም ተበረክልኝ።

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 Před rokem +2

    Mr Kidanemariam real Ethiopian this is historic intervew and he can teach New Tigdry Geneation about Tigrai province one of Ethiopia region like well orGonder he can tech them well Tank you Mr.

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Před rokem +4

    ወልቃይትን የወገራ አውራጃ ግዛት ነው

  • @user-wc5vm2iq4c
    @user-wc5vm2iq4c Před 11 měsíci +1

    ማን ይናገር የነበረ ❤👏👏👏👏💑

  • @tekle.teferygerechal697
    @tekle.teferygerechal697 Před 11 měsíci

    ክብር ለናንተ ለጋዝጠኛ ጠያቂና ለተጠጠያቂ ኩብር አቶ ፀጋዮ ሁሉ ንጉጉራቸው100%ሪሊ። አውነታና እውነት ሃሳብ ገልጿል።

  • @tennakebede2226
    @tennakebede2226 Před rokem +2

    "In a time of universal deceit, telling the truth is a revolutionary act." (George Orwell)
    Ato Kidanemariam Mariam.! Thank you for being a revolutionary witness of truth.
    Thank you for being an exception to the rule!

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 11 měsíci

    ተባረክ

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Před 11 měsíci

    Thank you really you are an unbiased Ethiopian. እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን። ወንድሜ ከአድሏዊ አሰራር የጸዳህ እውነተኛ ሰው ነህና።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před rokem +4

    ጌታዬ ትልቅ ሰው ነዎት🙏❤ እንደ እርስዎ አይነቱን የትግራይ ተወላጅ ሳይ በትግራይ ህዝብ በፍጹም ተስፋ አልቆርጥም 🙏

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 11 měsíci

    እንደ እርሶ ሚያስቡ አካዳሚካልም አቅም ያላቸው ሰዎች አሉና ቤታቸው አይቀመጡ ኢትዮጵያም እንደቤታቸው በማሰብ ወደ ፊት ይምጡ በርሶም በኩል ተግተው ይስሩ አልማዝ የሆነ ሀሳብ ነው ያነገቡት።ዋው ሰው ልዩ ሰው።

  • @shewayefissehaye2039
    @shewayefissehaye2039 Před 10 měsíci

    God bless you this is the truth thankyou

  • @abrehamabegaz697
    @abrehamabegaz697 Před rokem +1

    የተባረከ ሰው

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před rokem +1

    Thank u

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před rokem +1

    Aye. Ethiopian saw Ayetefashe thank you Sr..
    Saw endete be selam menore eyale hizebene mashebere bevado meda aye Ethiopia 🇪🇹 saw eyaleshe saw setata ❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před 11 měsíci +2

    እውነት እውነተኛ ህግ ነው። ወልቃይት ፀገዴ የቤጌምድር ነው። እራሳችንን።

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před rokem +3

    አቶ ገብረመድህን በትክክል ነው ያሰቀመጡት ለትግራይ ህዝብ ሌላ ችግር የሆነበት የኢትዮጵያ መንግሰት ነው ያሁሉ ህዝብ በሁለቱ በኩል አልቆ ተመልሶ እነሱን ማሰቀመጡ ትልቅ ትልቅ ሰህተት ነው

  • @sew1391
    @sew1391 Před 11 měsíci

    ትክክል
    የወልቃይቶች ድምጽ ነው መከበር ያለበት

  • @aledwake
    @aledwake Před rokem +5

    ESAT after separated from Sisay Againa and the USA Team the best Media as usual, IT was voice for Ethiopian as eye , ear and now again become again voice for Ethiopian especially in this hard time infront of the nose of Opperessive goverement, thanks ESAT♥️🙋‍♂️

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Před 11 měsíci

    የኔ ኩሩ አባት መልካምነትህ ፊትለይ ያስታወቃን አላህ እድሜና ጤና የኔ ሙህር አባት

  • @naserahmed3786
    @naserahmed3786 Před rokem +3

    Endezi aynet sew Le ewnet eminor sew limesgen yigebal betam enamesegenehalen enasu bega laye yefesemut geff fetari yegachew agentewal kahun buhala behelmachew enkwan ayayewatm
    Weolkyit latemeless be egachig gebtalch

  • @bettyabdie6130
    @bettyabdie6130 Před 10 měsíci

    Realy my first time ,to hear the reality from axum born ethiopian

  • @tennakebede2226
    @tennakebede2226 Před rokem +1

    " Truth is incontrovertible, malice may attack it, ignorance may deride it,
    but in the end, there it is" ( Winston Churchill).
    Ato Kidanemariam! You are truly man of God. Thank you for standing for the truth! Thank you for
    exposing the truth . Keep it up!

  • @gophile
    @gophile Před rokem +1

    How would you fight for border between two regions? Where is the federal government to resolve this issue!

  • @fikirtekeba2623
    @fikirtekeba2623 Před 11 měsíci

    ትልቅ ሰው አይጥፋ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥል፣

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 11 měsíci +1

    💚💛❤ ወልቃይት ራያ አማራ ጀግና ሕዝብ ነው 💚💛❤

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před 10 měsíci

    እኛም የገበርነዉን ገብረን የኛ እናረጋቸዋለን የኛ እጅ አይሰራም አሉ እዴ የትግራይ ተወላጆች ይምጡ በፈለጉበት

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 11 měsíci +1

    ወልቃይት አማራ ነው 💚💛❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 11 měsíci +1

    The poll. You the journalist, the good thing, you did is, bringing ato K. Mariam on board, you need to be friend his, learn and come back.

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před rokem +7

    እኝ ሰውዬ ሰው ናቸው 🙏🙏🙏

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před rokem +11

    አቶ ኪዳነማርያም እውነት ለሀቅ ስለቆሙ ሊመሰገኑ ይገባዎታል የወልቃይት የአማራ ህዝብ ላለፉት የህውሃት አገዛዝ ሀያ ሰባት አመታት ብዙ ስቃይና ብዙ በደል እንደደረሰበት አይተናል 😢😢😢 የአማራ ህዝብ ጥያቄው የማንነት እንጂም የግዛት ጥያቄም አለነበር የአማራ ሀገሩ ኢትዮጵያ ናት ። አንዳንድ በአማራ ጥላቻ ያበዱ ፖለቲከኞች የአማራን የማንነት ጥያቄ እርስት አስመላሽ ሲሉት መስማት እጅግ ያሳዝናል ። የአማራ ህዝብ እኔ ወልቃት አማራ ነኝ ቋንቋዬ ባህሌም ማንነቴም አማራ ነው እያሉ ። አይ የትግርኛ ቋንቋ ስለምታወራ ትግሬ ነህ ማለት ይሄ የዘር ማጥፋት ወንጀልም ስለሆነ መላው አማራ የግድ መታገል አለበት ። አማራ ነኝ እያልኩ እየነገርኩህ አይይይ ትግርኛ ስለምታወሪ ትግሬ ስለሆንሽ በጉልበት እገዛሻለሁ ማለት ። በዚህ ዘመን አይቻልም ። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ። 😂😂😂 ህውሃት ሌላ ፍለጋ ስትሄድ የዘረፈችውንም አጣች ። አከተመ አርፋቹ ተቀመጡ ዛሬ የአማራ ልጆች ተነስተዋል ።።

    • @aledwake
      @aledwake Před rokem +1

      Now TembenAgew are claiming their freedom and to Join with their Waghimra to the Agew people and i strongly Support this untill fighting because i am Part of Gojjam Agew and Amhara and TembenAgew IS Part of my blood♥️

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact Před rokem +1

      @@aledwake ደንቆሮ ዎያኔ ባንተ ቤት ጌም መጫወትህ ነው ስማ ብራዘር ከኔ ጋር እንዲች አይነት ጨዋታ አትችለኝም ይቅርብህ ሂድ ኦነጎች ጋር 😃😃😃 የሆንክ ድክል 😜😜

    • @abelhiruy4893
      @abelhiruy4893 Před 11 měsíci +1

      ​@@aledwake... ስታስጠላ አንተን ብሎ ተንታኝ😢 !!! ይህን ድንቁርናህን ለተመልካች አሰጣህዉ!! ብትሞት ይሻልሀል

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před 11 měsíci

    እናመስግናለን እውነት ተናጋሬወችን እንደዚህ ያብዛልን

  • @kasahunzemene6343
    @kasahunzemene6343 Před rokem +6

    I like your honesty and perspective

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw Před 11 měsíci

    ሀቀኛ ሰዉ ነህ ተባረክ።

  • @tadeladessia9481
    @tadeladessia9481 Před 11 měsíci +1

    አቶ ኪዳነማሪም እውነተኛና ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @soloalemayehu7396
    @soloalemayehu7396 Před 11 měsíci

    አቶ ኪዳነማሪያም ፀጋዬ ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ እንድገነዘብ ነው ያደረጉኝ። በተለይ የትግራይ ህዝብ የኢትዮያና የሃይማኖቶቿ መሰረት መሆኑ የገለፁበት መንገድ እንዳከብራቸው ያስገደደኝ ነው። እግዚሄር ይባርክዎ።

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Před 11 měsíci +4

    አቶ ኪዳነማርያም እንደእርሶ ያለ እውነት ተናጋሪዎችን ለኢትዮጵያችን ፈጣሪ ያብዛላት።
    እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት።❤❤❤❤

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před rokem +2

    የትግራይ ሕዝብ አሁን እነዚህ ከመሀሉ የወጡ ወንበደዎችን ታግሎ ማስወገድ አለበት ልጆቹን ለወያኔ ወታደርነት መስጠት ማቆም አለበት፡፡

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed8297 Před rokem

    Thank you Kedany

  • @user-jp7rs5bv8h
    @user-jp7rs5bv8h Před 11 měsíci

    I respect you

  • @user-nm6oz2xj4m
    @user-nm6oz2xj4m Před 11 měsíci

    አለህ እድሜህን ያርዝመው ከትግራይ ተወላጅ እውነት ተናጋሪ መገኝቱ በጣም አድናቂህ ነኝ ልጅ ይውጣልህ

    • @sabamikydercygolla3944
      @sabamikydercygolla3944 Před 11 měsíci

      Min alke tigraway aydelem
      Walway tigay yelem sawayw gay naw
      No more resachat enda

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Před 10 měsíci

    Ewrnte yashenfeale

  • @tadeladessia9481
    @tadeladessia9481 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 11 měsíci

    ለመስራት እንኖራለን ጀርመኖቾ።ለመኖር እንሰራለን ጣለያኖች።እኛስ?

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Před 11 měsíci

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ge8du7ht7g
    @user-ge8du7ht7g Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před rokem +2

    እውነት ተናጋሪ አይጥፋ!እግዚአብሄር ይማረን የሆነ ሀጥያታችን ይሆናል ለህወሀት አይነት ደንቆሮ የዳረገን!በባድመ ምክንያት ያ ሁሉ ወጣት አልቆ በህግ የኤርትራ ተባለ።ያ ትልቅ ትምህርት ሊሆን በተገባ!አንድ ሚሊየን የትግራይ ወጣት አስጨርሰው አሁን ሌላ ሚሊየን በወልቃይት ሰበብ ለማስጨረስ አሰፍስፈዋል።ወልቃይት እንደፈለጉት ለእነሱ ቢሰጥ ሌላውስ ሰላም ይሰጣቸዋል ወይ?

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 10 měsíci

    Welkayt ywamara

  • @goje8503
    @goje8503 Před 10 měsíci

    ለእውነት ስለቆሙ እድሜዎ ይርዘም!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem +2

    በእውነት የትግራይ አባቶች በጣም ያሳፍራሉ ታዲያ የትግራይ ወጣቶች ከነሱ ምን ይማራሉ?? ይቅርታን ከነሱ ካልተማሩ ክማን ይማራ????😡😡😡

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Před 10 měsíci

    ኣማን ኤል ❤

  • @elsadesse9362
    @elsadesse9362 Před rokem

    👍🏽❤

  • @genbaw542
    @genbaw542 Před rokem +1

    ዋናው ወሳኙ የወልቃይት ህዝብ ብቻ ነው።የወልቃይት ህዝብ፡ትግሬ አይደለሁም፡አማራ ነኝ ብሏል፡ስለዚህ በአማራ ክልል ስር ፡መሆን አለበት፡ነገር ግን ህዝቡ ፡ክልል ሆኖ ራሱን በራሱ ማስተዳደርም ከፈለገ አሁንም ፡ምርጫው፡የህዝቡ ብቻ ነው።

  • @user-jp7rs5bv8h
    @user-jp7rs5bv8h Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ge8du7ht7g
    @user-ge8du7ht7g Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před 11 měsíci

    I don't know why they complicated
    I know the problems is crates by
    Messed and his friends, peace ful
    Co existence the only solutions for
    All of us respect each others.

  • @zerayhabtamu5383
    @zerayhabtamu5383 Před rokem +1

    በአፄ ሃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ግዜ 14 እንጂ 12 ጠቅላይ ግዛቶች አልነበሩም አቶ ኪዳነ ማርያም ።

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Před rokem +8

    የወገራ አውራጃ ግዛት ነው ዋናው ከተማው ዳባት ወገራ ነው ስሜን ጎደር ነው ጠለምትም የስሜን አውራጃ ግዛት ነው ዋናው ከተማቸው ደባርቅ ነው ስሜን ጎንደር ነው

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Před rokem +2

      ሰውየው ስህተት የለበትም ሰሜን በግ ምድር የሚለውም በአውራጃ ሲሆነው የምትለው ደሞ የነበር በአጥኞችም በማፔስቶችም ሁሉም አለ።

  • @ayalewbezabih2152
    @ayalewbezabih2152 Před rokem +1

    I appreciate his approach and views to neutralize the people of Wolkaiet as being neither ethnic Amharas nor Tigres. He wanted to identify the people of the area by their former autonomous entity.

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Před rokem +2

    የቅዥት ፖለቲካ አገራችንን አመሳት፣ አፈረሳት ወልቃይት የኛ ፊንፊኔ የኛ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ሊያፈርሳት ነው፤ ኢትዮጵያ የሁሉም ህዝብ ንብረት ናት; መንግስት የትግራይን ህዝብ ከህውአት አገዛዝ የማውጣት ሀላፊነቱን መሸሹ ችግሩን አራዝሞታል ይህ ምሁር የተናገረው ትክክል ነው

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Před 11 měsíci +1

    Well commented by Mr kidanemariam people are desperate to have a peaceful anti none ethnic based government unity is the best solution.😊

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před rokem +1

    ሲጀመር ሌላው ክልል ሁሉ በሪፍረንደም አልተካለለም፡ በባለሙያ ጥናት መሠረት ነው ተደረገ የተባለው አሁን ለምንድር ነው በጉልበት ያለፍላጎት ወደ ትግራይ የተወሰዱት ክልሎች በሪፍረንደም የሚካለለት? የሚሆን ከሆነ ወያኔ አካባቢውን ከተቆጣጠረ በኃላ ያሰፈረቸው ተለይተው በሪፈረንደሙ እንዳይሣተፍ ማድረግ እና ወያኔ ከአካባቢው ያፈናቀላቸው ነባር ሰዎች በሪፈረንደሙ እንድሣተፉ ማድረግ ይገባል፡፡

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw Před 10 měsíci

    Amanuale Berta Yeha naw gazetanent Ethiopa banta Weste dameka naw yametetayew

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před rokem +2

    Tegraway blew sem yawtewt ahun new manentachewn ke Ethiopia lemarak leiz yhen bilh metrateh wotatew gazetegabtam sehetet new. Tigray/ Tigray new embalew…..

  • @user-in5lx5tx8f
    @user-in5lx5tx8f Před 11 měsíci

    best comedy

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 11 měsíci

    ያማራን መሬት አረግጠዉ ኘዉኮ በድሰ ጣንባበር በከሚሴ ጣንባበር አዲሰ አበባ ይገባሉ በጎደር አድርገዉ አዲሰ አበባ የአማራን ከተምቺ አቃርጠዉ ነዉ ከሌላዉ ወገን የሚገናኘዉ ሰለዝህ አማራና ትግራይ የአድ ሳቲብ ገፁታ ናቸዉ በሁሉም ነገር ሁሉቱ ህዝብጂ አደነታቸዉ የሚጎላዉ አሁን መረጋጋት አለብን ሁሉትም ህዝቦቺ ደርና ማግ ናቸዉ ሰላም ለሐገራችን ይላክልን አሜን👏

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 Před 11 měsíci

    ስንት ሕዝብ አክሱም ለንግስ ይሔድ ነበር ከተለያየ ሐገር ሕዝቡ አይደግፍም

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před 11 měsíci +1

    በጣም አሪፍ የበሰለ ፕሮግራም ነው እውነቱን ፍርጥ አደረጉት። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před rokem

    በእውነት እንደትግራይ ተወላጂ በአባቶቻችን አፍረናል አዝነናል እንኳን ለበደልከው ለበደለህ ይቅርታ ይባላል ብለው ያስተማሩን ታድያ አሁን ምንነው ይቅርታ ተሳናቸው ከአባቶች ይልቅ አማኙ ይገርማል ዝምታው

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před 11 měsíci

    አቶ ኪዳነ ማርያም እግዚአብሔር ይባርክዎ እውንቱን ነው የተናገሩት ትግራይ አገሯንም ሀይምኖቷንም ለማንም ጥላ የትም አትሄድም::🙏👍

  • @mebrahtomyihdego2095
    @mebrahtomyihdego2095 Před 11 měsíci

    no more referendum it's Tigray.