Ethiopia - ከጠቅላዩ ጉዞ ጀርባ የወጡት መረጃዎች፣ ‹‹እርስ በርስ እየተዋጉልን ነው›› ጄኔራሉ፣ የታገቱ ተማሪዎች በውጊያ ተለቀቁ፣ አዲሱ የገንዘብ ህግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 175

  • @MetusEuam
    @MetusEuam Před 14 dny +5

    tatele ከሊብ እንወድሃለን ቆንጆ መረጃ እናም ስናከብርሃነ ፈጣሪ እግዚአብሔር አብስቶ ይጠብቀን የምንለው እሱ ነው ፍቅር አንድነት የሰላም የሰላም ይሁን ሀገራችን ethiopian አሚን

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 Před 14 dny +33

    አላህ በቃ ይበለን ሰላማችንን ይማልስልን ለትንሽ ባለስጣናት ተብሎ ንፁሀኑ ማህበረሰብ እየተስቃየ ነው

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 Před 14 dny +4

    ፈጣሪአገሬን ጠብቅ

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před 14 dny +3

    ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Před 14 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ታጋች የዩኒቨርቲ ተማሪዎች መለቀቃቸው በጣም ደስ ይላል ቀሪዎቹንም እግዚአብሔር አምላክ ከነዚህ አውሬዎች እጅ በሰላም ያስወጣቸው መቼም ሀገራችን መንግስት የሌለባት የአሸባሪ መፈንጫ ሆናለች ህዝባችን እራሱን መጠበቅ ነው ያለበት

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 Před 14 dny +3

    ሰለሙን ያዊሪድልን

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 Před 14 dny +3

    ተመስገን ሌሎቹም ከክፉ ይጠብቃቸው ሠላም ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን

  • @BereketErm-ut6ks
    @BereketErm-ut6ks Před 14 dny +1

    እንኳ ተላቀቁ ደስ ይላል እልልልልል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 14 dny +2

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE Před 14 dny +1

    እንወድሃለን በርታልን ጎበዝ ነህ !!!!

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před 14 dny +2

    ሽመልስነዉያገታቸዉአተሌባዜናሽፋንለመስጠትነዉ?

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 14 dny +2

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 14 dny +3

    ድል ለጄኔራል ዳጋሎ ሞት ለአስር አለቃ አልቡርሃን !!!!!!!

  • @user-pq4mz2yj2l
    @user-pq4mz2yj2l Před 14 dny +8

    ሸኔ የሚባል ድርጅት የለም

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE Před 14 dny +1

    አይዞህ በርታ እንወድሃለን !!!!!!

  • @Ethiogung
    @Ethiogung Před 14 dny +2

    Wagwan 🎉❤

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před 14 dny +1

    ምን ክብር ቢሰጠው ታጥቦ እንደማይጠራ ሽንፍላ ከሚግማማ አእምሮ ባለቤትነት አላህ ይጠብቀን።

  • @ErmyWolde
    @ErmyWolde Před 14 dny

    ሰላም ለሱዳን ወንድሞቻችን ።

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p Před 14 dny +19

    ሠው በህይዎት ለመኖር በሚቸገርባት ኢትዮጵያ ቤትግዙ እያላችሁ ሠውን አታሣስቱ

  • @MikiMiki8899
    @MikiMiki8899 Před 14 dny +1

    እንኳን ተለቀቁልን