"ከመቅደስ ውጣ!" በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2023
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 1,2K

  • @Mama-on8bx
    @Mama-on8bx Před rokem +401

    ተባረክ ፓስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ምወድህ በምክንያት ነው 🙏

    • @gafat
      @gafat Před rokem +4

      ይህን ካስተማረ ቆይቷል የተደገመ ቪድዮ ነው ግን ትምህርቱ ቆንጆ ነው

    • @meseretadmasu9876
      @meseretadmasu9876 Před rokem

      Asetway gatyebarkehe

    • @sprwk4869
      @sprwk4869 Před rokem +4

      ዝምብ በይ አንቺ አሽቃባጭ እነሱ መሰሎኝ እዚህ ነገር ዉስጥ የከተቱን እንዳቺ አይነች ሰዉ ነው ኦርቶዶክሰን የሚያስጠቃ ለፍላፊ😡

    • @tekele_t5607
      @tekele_t5607 Před rokem +2

      እሱም ይህቺን ገበያ ሊገዛባት ፈልጎ አይኑን ጨፍኖ የተናገራት ነገር በአዲስ ኪዳን አገልግሎት ለማን እንደተሰጠ ጠፍቶት አይመሰለኝም፡ አይ ሆድ ክፉ፣

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      ይሂአይደልባለፈውመስቀልአደባባይንእኖርሳለንያለው።ሁሉምክፉናቸውየሰይጣንፈረስናቸውውስጣቸውሊላላያቸውሊላነው

  • @amenethiopia7853
    @amenethiopia7853 Před rokem +413

    በከፋን ግዜ ከጎናችን ሆነህ ሰለምታፅናናን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Před rokem +185

    ቸሬ ማለት ለምጄ ግን ዛሬ ማለቱ ከበደኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሁሉንም እምነት አከብራለሁ ልጆቼ እንዳንተ ለሀቅ የሚቆሙ እንዲሆኑ ድዋ አደርጋለሁ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 Před rokem +53

    ጌታ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለእውነት ኖሮ መሞት መታደል ነው 👏🏽

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 Před rokem +193

    የኣርቶዶክስ ሐይማኖት አማኝ ነኝ⛪️ፓስተር ቸርዬ!!!ቤተሰብህን ሁሉ መዳንያለም ይጠብቅልህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Před rokem +77

    ለእውነት መቆም መታደል ነው። የድንግል ልጅ ይባርክህ። 🇪🇷🇪🇹

  • @amiesayase926
    @amiesayase926 Před rokem +21

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለእውነት የቆምክ እውነተኛ አገልጋይ ያገልግሎት ዘመንክ ይርዘመ ተባረክ ድምፅ ስለሆንከን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ ያድልክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +14

    ማርያምን እንዳንተ የምወደው የማከብረው ማንንም የለም 🙏ያከበረ ይከበራል 💝እድሜ ይስጥክ 💝🙏

  • @fs9997
    @fs9997 Před rokem +105

    አይ ቸርየ ውስጤ የታጨቀውን ብሶት ባንተ በኩል እንደተነፈስኩት ነው የምቆጥረው ዘመንህ ይባረክ እግዚሐብሔር መርጦሐል አገልጋይ አድርጎህማል

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před rokem +67

    እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በጤና ያቆይህ።

  • @HaiHyatt
    @HaiHyatt Před rokem +72

    በጣም የገረመኝ መእመናሙ እንዴት እደ እርሱ በጣም አስተዋይና ብልህ እንደሆኑ ነው እንደ ሌሎች ሳይሰሙ አሜን እንኳን አይሎም ፓስተር ቸሩ እግዛብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @habtamudesalegn6305
    @habtamudesalegn6305 Před rokem +18

    ቸሬ በቁጣ የነደደውን ልቤን አለሰለስከው። እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @hillienamulat4719
    @hillienamulat4719 Před rokem +84

    I am Orthodox, but much respect my brother

  • @tigistamare540
    @tigistamare540 Před rokem +104

    ቃለ ህይወት ያሰማህ እንደአንተ ያሉ ቅን እዉነት አስተማሪ በምድራችን ላይ ያብዛልን
    አሜነ አሜነ ብያለሁ

    • @user-pm2xx2dg6q
      @user-pm2xx2dg6q Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Před rokem +1

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-pm2xx2dg6q
      @user-pm2xx2dg6q Před rokem +1

      @@emebetkebede5243 ወዴት ልደምር

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem +1

      ይሄን ይሁዳ ንገርልን ምን ይሰራል እኛ ጋር የጀክን መድሀንኛለም ይሰጥክ

  • @deborahjes
    @deborahjes Před rokem +12

    ኡኡፍፍ ተባረክ ፖስተር! ጼንጤነታችንን ያሸማቀቁን እንዳሉ ሁሉ አንተንም የመሰሉ አሉ! እ/ር እውነትን ከወገኑ ብቻ ነው! ጌታ እየሱስ ይባርክህ! 🙏

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před rokem +36

    ስለእዉነት ያለምንም ፍርሃት የሚመሰክሩትን እግዚአብሔር ይስይልን! ዋጋችሁ ታላቅ ነው!!!

  • @mihraftube7851
    @mihraftube7851 Před rokem +58

    ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው እውነትን ስበክ ወንድሜ አክባሪህ ነኝ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

    • @mesi7081
      @mesi7081 Před rokem

      Tnx bro tnxxxxxx enwedalen betame

    • @mesi7081
      @mesi7081 Před rokem

      👍👍👍👍👍👍

  • @mahletnegash30
    @mahletnegash30 Před rokem +98

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 Před rokem

      አሜን

    • @ashenafiewunet9487
      @ashenafiewunet9487 Před rokem

      ፓስተር ቸሬ የእውነት በዚህ ቤተክርስቲያን መከራ ላይ ባለችበት ጊዜ እውነታውን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አጣቅሰህ ስሳስተማርክ እግ/ር ይስጥህ ለመሪዎቻችንም አሁንም ማስተዋልን ይስጣቸውና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Před rokem +1

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @asegedechtsegaw500
    @asegedechtsegaw500 Před rokem +3

    ኦርቶዶክሳዊ ብሆንም ፓስተር ቸሬ በጣም እዉነተኛ ስለሆንክ አከብርሀለሁ ተባረክ

  • @marcosalemayehu1971
    @marcosalemayehu1971 Před rokem +11

    ሰሚ ከተገኘ ትልቅ ትምህርተ ነው::እግዚያብሔር ይስጥልን🙏🏾

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 Před rokem +132

    አንተ ትለያለህ!!ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር ቸሬ😍😍🙏

  • @tsigemariamfanta9059
    @tsigemariamfanta9059 Před rokem +46

    በእንባ እና በወደቀ ልብ ነው የሰማሁት የማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před rokem +1

    ተባርክ እኛ መቸም አንጠፋም የምናመልከዉ የስላም አምላክ ነው

  • @aghsepda
    @aghsepda Před rokem +17

    ልባቸው ለታበየ፣ በትልቅ እብሪት ለተወጠሩ ዘመነኞች ከፍ ያለ ትምህርት ነው። እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @hiwotmolla5614
    @hiwotmolla5614 Před rokem +131

    I am an orthodox. Its just hard to find word that describe you the best. All I can say is you are such a true human! The Bible says "sew hune" and proved it!!!! I have watched most of your preaching about marriage and you always impress me!!! Thank you !!! GOD BELSS YOU MORE !

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před rokem +30

    ፓስተር ቸሬ የትምህርት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልን ግሩም ትምህርት በእውነት ለእውነት የምትኖር ተባረክ

  • @mariz5053
    @mariz5053 Před rokem +40

    እመብርአን ከነልጇ ትጠብቅ አደበትክ ይባረክ እማላክ በበረከት ቤትክን ትሙላው 🙏🙏🙏

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፖስተርዬ
    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወላድተ አምላክ ምስክሬ ናት ፖስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው ሁሌም ነው የምከታተለው ምክንያቱ ደግሞ እውነተኛ ፖስተር ስለሆነ

  • @kidistkasa
    @kidistkasa Před rokem +16

    ቸሬ እግዚያብሔር ይባርክህ ይኼንን መልእክት የኦርቶዶክስ ልጆች ሼር አድርጉት ለብዙዎች መፅናኛ ይሆናል😭😭😭

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 Před rokem +7

    እግዚያብሄር ይባርክህ ፓስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቱ ጆሮ ያልው ይስማ ነው ተባረክ በሀዘናችን ሰአት ተገቢ የሆነ ትምህርት ነው🙏

  • @antenehkidane4902
    @antenehkidane4902 Před rokem +2

    ዮናታንን ወጣት ላይ በሚሰራው ድንቅ ስራ ወደነው ነበር። ሆኖም ዝናና ብር ሲበዛለት ኡዚያንን ሆነ። አንተን ከእንዲህ አይነት ውድቀት የአለም ሁሉ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን። እወድሃለሁ።

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 Před rokem +27

    በቃ ከልቤ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁኝ
    የመጨረሻ የክፍለ ዘመኑ የአራዳ ልጅ ለኔ
    ፓስተር ቸሬ ነው የድንግል ልጅ በክብር ያኑርክ

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před rokem +13

    ፓስተር ቸሬ የድንግል ልጅ ዘመንህን ይባርክ። ጆሮ ያለው ይስማ 🔊🔊🔊🔊

  • @regattw4750
    @regattw4750 Před rokem +73

    ቃለ ሂወት ያሰማልን። ይህን እንድታስተምር እግዚኣብሔር የገለጸልህ አምላክ ይህን ቃል ለሚያስፈልጋቸው መሪዎች ቃሉ ሰምተው በልባቸው ያሳድረው።

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Před rokem

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @kumneger4563
      @kumneger4563 Před rokem

      የህይወት ቃል ከሰማን ከ200 አመት በላይ ሆነን እሱም እየሱስ ነው እኛ በየሱስ የምናምን ደግሞ የአዲስ ኪዲን ቤት መቅደሶች ነን

    • @sileshsami7999
      @sileshsami7999 Před rokem

      አንተ ዘረኛ አንተ ብሎ ፓስተር አየን እኮ አንተም ትንሸ ብከፈል ማርያም ታማልዳለች ትላለህ እንደ ፓስተር ብንያም አሁንማ አወቅናቹሀል ቸርች የምትከፋቱት ለዘረፋና ለዘረኘነት ነው

  • @surafelsaketa2335
    @surafelsaketa2335 Před rokem +19

    ሰው ማለት ሰው የሚሆነው ሰው የጠፋ ለት ❤

  • @eyerusalemabate7041
    @eyerusalemabate7041 Před rokem +14

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተስቦችህ ይስጥህ 🙏🙏

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +24

    ፓስተር ቸሬ ተበረክ ለእውነት የቆምክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🇪🇷

  • @eyerusalemasrat8252
    @eyerusalemasrat8252 Před rokem +25

    የድንግል ማርያም ልጅ ደጋውን ያብዛልህ እንደብትህን ይጠብቅ እድሜህንያርዝምልህ 🙏🙏🙏

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 Před rokem +2

    አቤኤኤኤት ፓስተር ቸሬ ድንቅ ድንቅ ድንቅ!! አክባሪው እግዚአብሄር ያክብርልን!!!!

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 Před rokem +7

    ከእውነት ጋር ስለቆምክ እግዚአብሔር ለዘላለም አብሮህ ይቁም በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ :: 🙏🏽

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před rokem +36

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም እሰማሃለው
    ስለእውነት መመስከር ያሰከብራል
    እድሜውን ያድልህ

  • @tsegadesa6210
    @tsegadesa6210 Před rokem +12

    እውነት ቃላት የለኝም ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሁኖ መገኘት መታደል ነው ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @girmadawit2645
    @girmadawit2645 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጨነቀን ሰአት ይህን የሚያንፅ ቃል በመስማቴ እውነትም እግዚአብሔር በግራም በቀኝም ለዚች ቀደምት ቤተክርስቲያን ያላሰበችውን ያልጠበቀችውን ጠባቂዎች ያስነሳላታል ::ክብርህን ሙገስህን ያብዛልን እመቤቴ ማርያም የእየሱስ እናት በመጋረጃዋ ትከልልህ ❤❤❤❤

  • @genet8827
    @genet8827 Před rokem +23

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ቤትህን ልጆችህን ሀገራችንን ይባርክ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před rokem +58

    ፖስተር ወቅቱን የጠበቀ የእግዚአብሔር ቃልን አስተማርከን ተባረክ የምንኖርበትን ይሁን

    • @abebe795
      @abebe795 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @godisinmystory2596
    @godisinmystory2596 Před rokem +9

    ተባረክ:: ለምን ይህን ትምህርት እንደመረጥክ ገብቶኛል::
    ለእውነት ስለቆምክ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @dabashabate7913
    @dabashabate7913 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ በእውነት አንተ የእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ እና ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ዘርህም የባረክ

  • @sirgutteshome3424
    @sirgutteshome3424 Před rokem +4

    ጆሮ ያለው መሥማትን ይሥማ ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!

  • @serkalemtadesse9851
    @serkalemtadesse9851 Před rokem +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን የድንግል ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!

  • @user-yn5it1lq8s
    @user-yn5it1lq8s Před rokem +17

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ።
    “እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።”
    - ኢዮብ 33፥14
    ፓስታር ቸሬ ዛሬ አይደለም ሁሌም ንግግሮችህ ይገዙኛል ተባረክ🙏

  • @argenedechassa9766
    @argenedechassa9766 Před rokem +2

    ድንቅ ነው የእግዜአብሄር ነገር!

  • @yemesayashara1456
    @yemesayashara1456 Před rokem +7

    የሰው ልክ እኮ ነህ ስወድህ በምክንያት ነው... ስሰማህ የምንከተለው የሃይማኖት ልዩነት እንኳ ትዝ ብሎኝ አያውቅም 🙏🙏🙏

  • @sositade5065
    @sositade5065 Před rokem +4

    እኔ ፔንጤ ነኝ ግን የኦርቶዶክስ እንዲ ማዘናቸውን አልወድም እውነት ፓስተራችን እውነቱን ስለነገርካቸው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před rokem +4

    የሚገርም ትምህርት ጊዜውን የሚዋጆ አቦ ተባረክ ጌታ ይጠብቅ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ። እውነት በጠፋበት እግዚአብሔር መፍራት በሌለበት እንዳንተ አይነት ስለ ኖረ።

  • @f.6419
    @f.6419 Před rokem +5

    ምን አይነት ቃል ነው!!! ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před rokem +23

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @woinshitebelachew1952
    @woinshitebelachew1952 Před rokem +15

    ተባረክልን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ወርቅ ያርግልህ እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ።

  • @rahel1976
    @rahel1976 Před rokem +15

    I am Orthodox, much respect pastor may GOD Bless you more!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክ አንተን በማዳማጥ ብዙ አውቄአለሁ ሀገራችን ላይ የመጣውን መከራ እግዚአብሔር አምላክ መፍትሄ ይስጥበት ፖስተር ቸሬ ከነመላው ቤተስብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእውነት የቆምክ የዘመናችን ስባኪ ነህ ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @Chulusmith
    @Chulusmith Před rokem +24

    የኦርቶዶክስ እምነት ትከታይ ነኝ ብዙ ጊዜ ትምህርትህን እከታተላለሁ እውነትን በግልፅ ስለምትናገር, ስለምታስተምርና ስለምትመሰክር ትልቅ ክብር አለኝ!! እግዚአብሔር አንደበትህን ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!

    • @alemialu5293
      @alemialu5293 Před rokem

      እኔኦርቶደከሰነኝ ከብርይገባሀል

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před rokem +2

    ፓስተርዬ ብርክ በል ድንቅ መገለፅ ቀጥታ ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል ሐሌሉያ አሜን አሜን አሜን። የማይነካ አትንካ። ክብር ሲለቅ እንደዚህ ነው። የሰው ልጅ ማስተዋል አይወሰድበት። ከባድ ነው ፓስተር። እግዚአብሔር ማስተዋል አይወሰድብን።

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @askalemaryamkebede4566
    @askalemaryamkebede4566 Před rokem +6

    እውነት ነው እግዚአብሔር በዘፋኑ ላይ ነወ:: ቃለ ህይወት ያሰማክ::እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +22

    Am from orthodox, this is what humanity mean, we can have different beliefs but respect each other, thank you! May God bless you

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Před rokem +1

    ከተገፉ ጋር የምትቆም ትለያለህ የእግዚአብሄር ሰዉ ተባረክ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před rokem +2

    በዚህ ዘመን ደፍሮ ፅድቅን የሚናገር ቃሉ በስልጣን የሚናገር አገልጋይ የሉም እስከሚባሉ ጥቂቶች ናቸው አንተግን ስለተገኘህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ይከልልህ

  • @melbmelb2386
    @melbmelb2386 Před rokem +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ይጠብቅህ 🙏

  • @saronbezuayehu8913
    @saronbezuayehu8913 Před rokem +8

    ቸርዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem +8

    ጆሮ ያለው ይስማ ድንቅ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ
    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብርታትንም ፅናትንም እግዚአብሔር። አብዝቶ ይስጠን ።
    በንፁህ ልብ እንፀልይ የእግዚአብሔር መልስ እንዲፈጥንልን።

  • @mebatube2297
    @mebatube2297 Před rokem +1

    እውነትን እና ትክክለኛውን መፅሃፍ ቅዱስ ስለምታስተምር እናመሰግናለን አሉ እንጂ አማረኝ እያለ ደም ሚጠጣ መንፈሳም

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቅህ ፓስተር ቸሬ

  • @Sergio80275
    @Sergio80275 Před rokem +5

    አዎ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ያዋርዳል እሱ አይሳሳትም አንተ ልዩ ነህ ያለን የነበረን የምታስተምር ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅሕ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የማከብርህ የምወድህ በምክንያት ነው አንተ ትውልድ ሀገር ቤተሠብ የምታድን

  • @wudenehtaye3439
    @wudenehtaye3439 Před rokem +10

    በቅን ልብ እያገለገልክ ነውና የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ቅዱስ መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @dilodollo708
    @dilodollo708 Před rokem +13

    ፓስተር አንቴ ልዩ ነህ፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ያኖርህ ለአንቴ እና ቤተሰቦችህ ዕድሜ ይስጣችሁ፡፡

  • @kidusmerry7252
    @kidusmerry7252 Před rokem +40

    ከመሳይ ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ ሰማሁት። አለቀስኩም። ከተገፉት ጋር እንደቆምክ እግዚአብሔር ዘመንህን ያከናውልህ። በእውነት መስታወት ሆነህነናል።

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 Před rokem +1

    እኔ ኦርቶደክስ ነኝ።አንድም የፕሮቴስታንት ፓስተር እነደ ቸሬ በረጋ መንፈስ የእግዚአብሄርን ቃል ሲያስተምር አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም።10 ደቂቃ መድረክ ላይ ቆመው፣ መቶ ጊዜ እየሱስ ጌታ ነው እያሉ ከመጮህ ውጪ አንዳችም የወንጌል ቃል አንሰማም። ቸሬ ግን ድንቅ መምህር ነው።

  • @henoktef5912
    @henoktef5912 Před rokem +1

    ፓስተርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem +4

    ቸሬ ቸርነት የበዛ የድንግል ልጅ በሰማይ ቤትህ ደግ ያድርገረልህ

  • @sisaytilku5335
    @sisaytilku5335 Před rokem +14

    ምን ግዜም ከእውነት ጋር ነህና ክብር ይገባሀል::❤❤❤

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አብረኅን ስለቆምክ !

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +2

    ፓስተር ቸሬ ምናለ ሌሎችም ፓስተሮች እንዳተ በሆኑ ተባረክልን

  • @user-ex8bk3ss1x
    @user-ex8bk3ss1x Před rokem +9

    እናመሰግናለን ወንድማችን። በእውት እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ስለጋብቻ የምታስተምረውን ትምህርትህን እከታተላለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ጥቅም አግኝቼበታለሁ። ተባረክ ከኞ ጎን ሆነህ ሀዘናችሁ ሀዘኔ ብለህ እንደኞው ማቅ ለብሰሀል። እግዚአብሔር የሁላችንን መልካም ፀሎት ይስማ🙏🙏🙏

  • @ale-hd
    @ale-hd Před rokem +3

    ቸሬ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ

  • @elza253
    @elza253 Před rokem +1

    ቃል የለኝም ።ሁላችንም የተሠጠንን አጀንዳ ብንመረምር ከማበራችን በፊት ከጥፋት አንድን ነበር። ሁሌም ከአጥፊ ጋ እያበርን ተጨራረሥን ምን እሥክንሆን እንደምንጠብቅ አላውቅም ቸሬ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የጠየከዉን ሁሉ ይሰጥህ ሌላ ምን እላለሁ።

  • @lovekebena2024
    @lovekebena2024 Před rokem +8

    በጣም ምርጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን እሱ ነዉ ለመምህሩም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 Před rokem +3

    እናመሰግናለን አባታችን በችግራችን አብረኸን ስለሆክ ከልቤ እናመሰግናለን

  • @meazadesta5173
    @meazadesta5173 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክለኛው ለወቅቱ የሚሆን ትምህርት ነው የሰጠኸን ኦርቴዶክሳችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ በችግራችን ጊዜ ከጎናችን ከመቆምም አልፈህ ድምጽ ስለሆንከን አንተዕና መጋቢ ቢኒያም ውለታቹህን ለመመለስ ያብቃን

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 Před rokem +4

    በእውነት ፓስተር ቼሪ በጣም ነው የማከብርህ በጣም መልካምቅን አገልጋይ ነህ እኔ ኦርቶዶክስነኝ ሁሌም አስተምሮትህን እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @wubetuabelew439
    @wubetuabelew439 Před rokem +4

    እ/ር ይባርክህ! ቃለ ያሰማልን!!

  • @orthodoxtewahido4853
    @orthodoxtewahido4853 Před rokem +1

    እኔ የሚገርመኝ የፓተር ቸሬ ብቻ ሳይሆን ልክ እንደሱ ተከታዬቹም ስርአት ያላቸው ናቸው። ብስነስረአት ፀጥ ብለው የእግዚአብሔር ን ቃል የሚሰሙ።

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před rokem

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው ይሄ ለኛ መንግሥቶች ነው ተባረክ ቤተክርስቲያንን ደፈሩ የፈጣሪን ቤት

  • @bereketmelkamu5536
    @bereketmelkamu5536 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ለመሪያችን የንስሃ ልብ እንዲሰጠው በዕንባ እንለምንለት፡፡ 😭😭😭 እኛም እያንዳንዳችን በንስሃ በፈጣሪ ፊት ራሳችንን እናዋርድ፤ እንንበርከክ፡፡

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před rokem +6

    እግዚአቢሄር ይባርክህ ቸርዬ

  • @tabmc610
    @tabmc610 Před rokem +1

    መንፈስ፟ቅዱስ ሲያናግር ንግግሩ ይሰርጽሃል። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anawake1103
    @anawake1103 Před rokem +1

    ዎው አባቴ ትቺላለህ ፈጣሪ እድሜ ke ጤና ጋር ይስጥህ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ትምርትህ ደስ ይለኛል

  • @eyobbob998
    @eyobbob998 Před rokem +4

    በጎ ቃል ተናግሮ ከዕውነት ጎን መቆም እንዴት መልካም ነው ።አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @mignotalemu5537
    @mignotalemu5537 Před rokem +12

    I'm Orthodox too but his amazing personality has