"ለጋብቻ ደርሰሃል? ደርሰሻል?"__በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 18. 07. 2023
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Dhugaa jetee Ebbiifamii abbaakoo yeroo hundaa dhagefadhaa galatomiii Ebbiifamii
እውነት ነው ቸሬ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ይባረክህ ጸጋ ይጨምራል✅❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነው ፓስተርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
Powerful
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
ቸርይ አመሰግናለሁ
ቸሬ የወጠቶች ለዉጥ❤
የህን ትመህረት በጣም ሰጠበቀው ነበረ ፈጣሪ ይባረክህ እኔ ከባሌጋ የተፈታሁት በዝህ ምክንይት ነው አንደቤቱ ሳየሆን እደጎረቤቱ ከልኖረኩ እይለ ትውልድን እየነፀክ ሰለሆን እደሜ የሰጥልኛ❤
በጌታችን እና መድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶ ስላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ወገኖች!!
ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባረከው ትውልድ እያዳንክ ነው
Ene endet endemgelstelh alkem rejem edme yiseteh tsegawun yabzaleh
Cherye amesegnhalew
Galatoomaa, Waaqayyo isin haa eebbisu pastor Chere!
ከጴንጤወች ሁሉ ይሄ ሠውዬ ይመቸኛል እኔ ሙሥሊም ነኝ
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤❤
ትክክለኛ ትምህርት ነው የምትሰጠዉ ያለማሰብ መቶ ሀያ ሚሊየን ሕዝብ ደርሰናል ከድህነት ሳንላቀቅ ጌታ ይባርክህ❤
በእውነት ጡሩ ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልህ ቸሬዬ እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤
መምህር በብዙ ተምሬበታለሁ!!!እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ!!
ፖስተርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🙌🙌 አሁን ላይ ያለኝ አቁአሜን የሚደግፍ እውነት ነው ያስተማርከው ❤❤❤❤
በፀፀት አደማኸኝ
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ
ድንቅ ትምህርት ❤❤❤
God bless you brother 🙏
Ameen Ameen Ameen xuruu timirti tabark zemene Hulu yebark bagete semi ❤❤❤❤❤❤Barta 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
THANK you GOOD bless ❤❤❤🙏🙏
Great message!
ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉
Thanks pastor😍😍
Thank you 🙏
ፓ/ር ቸሬ I like the ideas and teachings related to social circumstances, especially marriage.
ደስ ይላል
love to see you. as always.
Thank you pastor Cherie.
wow tebarikilgni❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ዘመን ይባረክ ቸርዬ 🙏❤️
አሜን አሜን
አሜን አሜን 👏👏ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ፓስተር ቸሬ ❤️❤️
Paster Chera geta yibarkhi tsigan yabzalk enam temrabtalew egiziabhar yerdan
Legend
selam paseter Cher tebarek enewedekalen yaten temerete benafekote new mexebekew ene alem ebalalew gen 1 xeyake alegn egna serg anefelegem gen edet new menagabaw becherech malet nuro seletewededeben new Ena ebaken zem atebelegn edet new megabat mechelew egna demo amagn nene❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፖስተር ቸርዬ ❤❤
Amenamen is
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ደስ እሚል ትምህርት ነዉ
ፖስተርዬ የምሰማው የተማርኩት የእግዚአብሔር ቃል እጅግ ድቅነው ባላገባም ሳገባ እድኖርበት ጌታ ይርዳኝ ተባረክ
Pasteryea tseleyelegi
Ewunet new chere Egezabeher yibareke❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Ameeen
ቸርዬ እ/ር ይባርክህ እድለኞች ነን እንደዚ ፈትፍቶ የሚያስተምረን በማግኘታችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nice Advice 👏 👏 ❤
ወውውተበርክቻርዬ❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pasteryea ante sew melkam sew neh kelbeh menem sateseset new yemetasetemeren enamesegenehaln beteley wetatu hiwetu endayebelash selemeteseten temehert thank u tebareklen
❤👍🙏😘
I am the one I should now all this before rush to relationship 😢
Ere tefahhhhhh besmam beyekenu memar enfelegalen
ቸርዬ እኔ እኮ ተቸገርኩ ራሴ ላይ ሰርቼ ስጨርስ ወንዱ ደሞ ኮራ ከህይወት እንደተማርኩት ከሆነ ወንዶች ራሷ ላይ የሰራች ሴት መቅረብ ይሸሻሉ
Betam yiferalu. Gin lanchi yemimetinew yimetal
@@shalom744 Thank you
እየሱስ ይሰበክ ❤ጌታን መቀበል ፈልጋለሁ መዳን እፈልጋለሁ የምትረዱኝ ካላችሁ እባካችሁ መልሱልኝ እኔ አሁን ዱባይ ነኝ
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ!
ፓስተር ቸሬ በጣም አምስገናልሑ ግን ሳልገባ bemarew የንበረ አሁን ግን ባሌ ከጠፋ 2ዓመት ሆነው ብጦርኖቱ ምኽነያት የትባረከ ሰው ነበር ለኔ አይገባም ነበር 💔
የዛሬዉ የተለየ ነዉ
በእዉነት ለከ እኔ እድለነነኝ በ 18 አግብቼ በ 20 ዉለዱኩ አዉን ተለቅ ልጄ 24 አመቱ ነዉ ተምሮ ተመርቆ ሥራ ይዞል እኔ ደግሞ ከለገበህ እየልኩ ነዉ ለከ ልክህ ነኝ መለትህ ነኝ
ወጣቶች በዝሙት ፣ ጎልማሶች በገንዘብ እና ሽማግሌዎች በክብር ይፈተናሉ ።
Please addressachun ngerung
ሳር ቤት ፔፕሲ ጋር ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ.....ለበለጠ መረጃ በ0921664858 ላይ ይደውሉ።
ቦርጫሙ ሶፋ ሀሀሀ😂😂😂
እማዬጋ መልሠኝ kkkkkkkkkk
Wow 😂😂
Emayeee Gar Malesagee😂😂😂
አሜን አሜን
Pasteryea tseleyelegi