ዳጊ ሾው 'ጤናማ ስላልሆኑ የፍቅር ግንኙነቶች' ምዕራፍ 1 ክፍል 13 / Dagi Show SE 1 EP 13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 24

  • @bedriyabedriya5959
    @bedriyabedriya5959 Před 2 lety +1

    ዳጊ ሁሌም ይዘሽ ምትቀርቢው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ለኔ ጠቅሞኛል ሌላውም ሰው ደግሞ እንደሚጠቅመው እርግጠኛ ነኝ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ❤

  • @freylord6458
    @freylord6458 Před 3 lety +1

    Dagey yemwdashe geta yebrkash

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 Před rokem

    ዳጊ ለዝቢያን ናት፤ የግብረ ሶዶም እንቅስቃሴን በኢትዮጵያ የምትመራ እና የምትደግፍ ናት!!!

  • @0911970382
    @0911970382 Před 3 lety +1

    ነገረ ፍጥረታት በማዕከለ-ሰብዕ እይታ
    መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ /ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል
    ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት
    =======================
    ቀን፦ እሁድ የካቲት 14፣ 2013
    መገናኛ ሰአት- 1:00 /መነሻ ሰአት- 1:30
    መገናኛ ቦታ፦ ስታዲየም፣ ቀይ መስቀል
    የደን ውስጥ የእግር ጉዞ ርዝማኔ - 8ኪሜ/ደርሶ መልስ/
    =======================
    ሙሉ ፓኬጅ፡- የሚያካትተው የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ጨምሮ
    ክፍያ
    እስከ ሀሙስ ድረስ ለሚከፍል - ብር 160.00
    ከአርብ ጀምሮ ለሚከፍል - ብር 200
    ========================
    ባህላዊ ማእድ በቅናሽ ዋጋ ስፍራው ላይ ይገኛል
    ========================
    አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057/ 0993 948543

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 2 lety

    Love topic is multiplying among society in +ways .which can bound the nations on solid foundation .keep for ward 👏👏

    • @elleniodda7968
      @elleniodda7968 Před 2 lety

      ሰላም ውድ ኢቶዮጵየውን ወገኖቼ በያላችሁበት ያአለም እንዲሁም ኢትዮጵያ የላችሁት ወገኖቼ በሙሉ እንደምን ከረማችሁልኝ የምፅፍላችሁ ከአሜሪካ ሀገር ነው በሥራችን ላድ የለውን ችግር ወየም ገፍ ብለው ይቀለኛል ከሚደርስብን ግፍ ተነስቼ ነው የሄንን የምላችሁ ተቀጥረን የምንሰራበት ኬኔዲ ሴነተር Kenndy center የባላል የሰራነውም 20 አመት በላይ ነው በኮቪድ 19 ምክንያት አየተከፈለን እቤት ከተቀመጥን በሗላ ጥምቶ ወየም October 4. ጥቅምት 4 በአሜሪካ ማለቴ ነው ሥራችን ተመለስን የመለሱን በቂሚ ሰራተኝነታቸን ሰይሆን በጊዜያዊነት ነበር የመለሱን እኛ የመሰለን በኮሺዱ ምክንየት ለገዜው ነበር ተመሰለን ነገር ግአየደለም በማዳላት የህን የልኩበት ምክንያት አኛ ሳናውቅ መስታወቂያ ሳታወጣ መ አለቃዋ ጣሊያንያዊ የቀጠረቻቸው ደሞ ቆዳቸው የነጣ ቬትናሞች በኛ ጉልበት እኛ እደከምን አነሱ የለሥራ ቁጭ ብለዉ እየተከፈላቸው ሥንናገር ከሥራ ማስዐጫ ማስጠንቂያ እየተሰጠን ከቋሚ ሥራችን ተነሥተን በጊዜአዊነት በሳምነነት 4 ሱአት ሲለቸው 8 ሰአት ሲላቸው 12 ሲላቸው በሣምንት ሥራ ሳይሰጡ ን አያሰቃዩን ነው ሌላ ሥራ እንደ ዳንሰራ ተጨማሪ ሠራ ሲፈልጉ የጠሩናል የለመድነውን ሠራ ትተን ሌላ እንዳንሰራ ደም አዲሱ ሥራችን ላይ 3 ወር መቆየት አለብን ቃሚ ሰራተኛ ለመሆን ዐ ከሁለት የጣ ላልመሆን የቤት ኪራይ ኤሌክትሪክ ስልክ ወዘተ መክፈል አቆቶናል በዚህ በሥራችን መፍቴሄውን ሚረዳን ካለ ያለበለዚያ ደሞ ውድ ኢትዮጵየንና ኤርትርየዉየን ይቅርታ ውድ እርትራውያን እናንተንም ሰልም ብያለሁ አናንተም አብሬችሁ በድምዓቾሁ ተባበሩን ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን ሁላችሁንም በያለላችሁበት ድጠብቅልን ይሄ ፅሁፎ በኔና እንደኔ ልጅቻቸውን ይዘው እንደኔ ሠራቸውን አተው ከባድ ነው በሰው ሀገር እንደሁ አነደኛ በሰዉ ሀገር በሥራቸው ቦታ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ የሁንልኝ አመሰግናለሁ

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +3

    👆👆👆👆 ጤናማ የፍቅር ግንኙነቶች🔴 ❗️ ትምህርታዊ ነው❗️

  • @notmiracle..
    @notmiracle.. Před 2 lety

    enamesegenalen betam

  • @startafrica.
    @startafrica. Před 3 lety +1

    ተጋበዙልን
    _ኢትዮጵያዊ ቻናል
    ቤተሰብ ይሁኑን

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 Před 3 lety +3

    እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ይሄን ሰዉ ለማማከር

  • @hiahia4090
    @hiahia4090 Před 3 lety

    Very nice program please let us know how can we contact with you. Thankyou

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +1

    ጥሩ አሳብ ነው ፍቅር በዝቶዋል የውሸት

  • @seadaseid7123
    @seadaseid7123 Před 3 lety +1

    እነሸቃሎች ኑግቡ የፍቅርነገርመቼም እንወዳለን የፍቅረኛችሁን ፀባይ እድታውቁ

  • @user-rq2cg5sp2o
    @user-rq2cg5sp2o Před 3 lety +1

    እንግሊዘኛ ነው አማርኛ?

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +3

      ምኑ እግሊዘኛ ይመስላል ይኤ

    • @user-rq2cg5sp2o
      @user-rq2cg5sp2o Před 3 lety

      @@user-ym5gh5wb9s ሳይገባሽ አስተያየት አትስጪ ።ሲጀመር አንቺን ማን ጠየቀሽ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 3 lety +2

      እኮ ጋዜጠኛይቱ እኮ ፕሮግራሙን ወደ እንግሊዘኛ ተርጉሚ የተባለች ትመስላለች እሱ በአማርኛ ያወራል እሷ በእግሊዘኛ ትደግመዋለች ሰውየውንም አላሶራ አለችው እኮ ሆሆሆ

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety

      @@User-eu6pi ታድያ እዳች በቀጥታ አትናገርም ልጅቷ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 3 lety

      @@user-ym5gh5wb9s ሰላልተግባባቹ ነው ምንም አይደል

  • @yehutimenahailu9801
    @yehutimenahailu9801 Před 2 lety

    Please may I have his phone