በኢትዮጵያዊነት የደመቀው የሜላት ሰርግ Hanna Yohannes: | melat nebiyu wedding |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Komentáře • 1K

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před rokem +147

    ደግሞም ዘመኖቻችሁ ሁሉ እንደ ሠርጋችሁ ቀን የደስታና የደስታ ይሁን። ቆንጆዎቹ ጥንዶች እንኳን ደስ አላቹ ሩሁስ ጋማ ብለናል
    ከErtirea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Před rokem +1

      Rhus gama kemti merakim yerana frakum (melkam gabcha endea sergachu yasayen frachuhn ) amen amen 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 mali Hiyab nemtlew film new yemwedshe keza behala bea batea Christian egeza hulam abren nen 😍😍😍

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +165

    *እግዚአብሔር አንድ የአደረገውን ማንም አይለየው 😍🥰መልካም ጋብቻ አግቡ ተጋቡ 😍መጋባት የህይወት ምዕራፍ መጀመሪያ ነው ሌላው ይደርሳል ግን እግዚአብሔር ሲባርከው ነው የአብርሃም የሳራ ያድርገው /// ሁላችሁም መርቋቸው 😁😍🥰😍🥰😍በቅርቡ ሶስት ሁነው እንያቸው የምትሉ 🙋😁😍🥰*

    • @fghf5130
      @fghf5130 Před rokem +1

      አንተስ መቸ ነው??

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před rokem +1

      ሜላቴ እኮ ሶስተኝ ነው ይሄ ሰርግ ፈረንጀ አግብታ ነበር ይህንን ልጅ ቢያንስ 10 አመት ትበልጠዎለች ለሳራ የሰጠ አምላክ ያስባት

    • @fghf5130
      @fghf5130 Před rokem

      @@meseretmola1330 የቱን ነው 10አመት የምትበልጠው?
      ደግሞ 3መሆኑን አላቅም እንግዳስ በዚህ በቃ ይበላት🤣🤣
      እግዚአብሔር ይባርክላት

    • @mekltezeethiopia5941
      @mekltezeethiopia5941 Před rokem +1

      አንተ መች ነው ምታገባው

    • @tigestgadissa4798
      @tigestgadissa4798 Před rokem

      ከነአን አንተስ መቼ እንጠብቅ?

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +76

    አርቲስት ሜላት የኛ ጨዋ ባለ ማህተቧ እግዚአብሔር ጎጆሽን በፍቅር በደስታ በልጅ ይሙላ የአብርሃም የሳራ የይስሐቅ የርብቃ ያድርግላችሁ
    ሐኒዬ እናመሰግናለን 🌻🌻

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před rokem +163

    መገፋት ለካ ጥሩ ነው! ልክ እንደእሷ ባሏ ራሱ እርጋታው😍😍አብራችሁ አርጁ❤

  • @rfds7894
    @rfds7894 Před rokem +17

    የውነት እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሜሉዬ እመብርሀን የንፁሀን እናት የደግ እናት እመ ብዙሀን እንኳን እረዳችሽ በጣም ደስ ብሎኛል በስመአብ በጣም መልካምና ልባም ሴት ነሽ በብዙ ነው ፈጣሪ የረዳሽ አሁንም ትዳራቹን ፈጣሪ ይጠብቀው ይባርከው❤❤❤❤

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před rokem +100

    ባንዲራውን፡ የለበሱት፡ ልጆች፡ ትልቅ፡ ድምቀትና፡ ልብ፡ የሚነካ፡ ስሜት፡ አስተላልፈዋል🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤️

  • @janatath7473
    @janatath7473 Před rokem +36

    እኳን ደሥያለሺ የኔ ሤት ይገባሻል እኛ ካሠብነው ይልቅ ፈጣሪ ያሠብልን ይበልጣል ሠውን አትግፉ ተገፉ መገፍትህን አይቶ ፈጣሪ የተሻለ ይሠጥሀል የአብርሀምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰💚💚ሀኒየ የኔ ፍንድሻ አችንም ኑሪልን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +25

    ሀኒዬ በቅድሚያ ይህን ቪዲዮ በጥራት አዘጋጅተሽ ስላቀረብሽን ክበሪልን🙏
    ቀጥሎ ለሙሽሮቹ እግዚአብሔር ትዳራቸውን እንደ አብርሀምና ሣራ እንዲያደርግላቸው እመኛለሁ! በጣም ደስ የሚል ሠርግ ነበር!

  • @Goat1985-Sui
    @Goat1985-Sui Před rokem +53

    አመሰግናለሁ ሀና ጎጅዬ የምወዳትን ማየት የምፈልገውን ሙሉ የሰርግ ሰነሰራት ሰላሳየሸኝ 🙏♥️ በእውነት ድንቅ የሰርግኘሮግራም ነው 🔥🔥🔥

  • @Love-vc2cw
    @Love-vc2cw Před rokem +8

    የሜላትን ስርግ ስንሰማ የሰላም ተስፍየን መፍታት ሰማን ተጋቡ እንጅ ተፍቱን እዳንሰማ ሜሉየ ትዳርሽ ይባረክ

    • @senai974
      @senai974 Před rokem

      😁😁😁😁አትረብሹ ደስታ ላይ ነን

    • @mekitube3978
      @mekitube3978 Před rokem

      @@senai974 🤣🤣

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před rokem +84

    እውነትም ኢትዮጵያዊነትን የጠበቀ ሰርግ ዋው ያማረ የደመቀ የትዳር ዘመንን ተመኘሁ❤❤❤

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Před rokem +24

    ማርያምን ያልቀና ህዝብ የለም የኔ መልካም እንኳን ደስ አላቹ♥♥♥

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Před rokem +59

    ፈጣሪ በትዳርሽ መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ። መልካም ጋብቻ 👰🤵 😊

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +50

    ፀሀዬ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ💚💛❤️ የዚችን ፀባዬ ሰናይ እህታችንን ሰርግ ስላደመቅክላት ደስ ብሎናል❤️❤️ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሜሉዬ በድጋሜ መልካም ጋብቻ💚😍

  • @berryfiker279
    @berryfiker279 Před rokem +29

    የልጆቻቸውን ደስታ የሚገርም ከመጠን ያለፈ ነው ደስ ይላል

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před rokem +57

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የምር የኔ ሠርግ ነው የመሰለኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před rokem +19

    ማሻአላህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የመዳም ቅመሞችየ ሀገራችን ስገባ ለዚህ ቀን ያብቃን እኛንም ሀኒየ ስወድሽ 😍

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 Před rokem +35

    ሜላዬ የስራሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ የያድርግላቹ

  • @neok3139
    @neok3139 Před rokem +11

    ማሻአላህ አላህ ያሳምርላት ትዳሯን የደስታ የፍቅር ዘበን ያድርግላት ሀገራችንም አላህ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ ሀኒየ በጣም ነው የምወድሺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +87

    በጣም ደስ የሚል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወለዱ ከበዱ ❤❤❤ ሜሉዬ

    • @kidistk1
      @kidistk1 Před rokem +1

      ወልደው ከብደዋል እኮ ሁለቲም ለየብቻቸው:: እሳ ከጋብቻ እጭ:: ደግሞ ከሔኖክ ጋር ቀለበት አድርጋ ነበር!

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +2

      ውዴደምሩኝ

    • @Goat1985-Sui
      @Goat1985-Sui Před rokem +1

      So what?

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +1

      @@Goat1985-Sui ውዴ ደምሪኝ

    • @Goat1985-Sui
      @Goat1985-Sui Před rokem +1

      think positive, they are a new Couple 👭 wish them best thing.

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +7

    እስከመጨረሻው ያዝልቃቹ ሜሉዬ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ስለሰጠሽ እኔ ላንቺ ደስተኛነኝ በቤቱ የፀና ፈጣሪ በክብር በሞገስ ይድረዋል ለኛ ተምሳሌት ነሽ ወልዳቹ ሳሙ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +30

    ኢትዮጵያዊ ነት ኩራትና ድምቀት💚💛❤👏👏👏

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      ደምሩኝ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem +1

      በጣም ውበቱ ልዮ ነው ደስታየ ወደር የለው ሚሉ እግዜር ይባርክሽ ተባረኪ ለልጂሽ እት ወድም ስለምፈልግ እግዜር ጸሎቷን ሰምቶ ይስጣት ትዳርሽን ይባርክልሽ ያልወለደ ይውለድ ያላገባም ያግባ ሁለትሽ አስ ራ አምስት የደስታ የፍስሀ የሚሆን ላመቱ ለክርስትና እናይሻለን የኔ ቆጆ ሀኒ በጣም የምወድሽ የኔ ዲቡሽቡሽ ክብር ለስምኸ አምላካችንክርስቶስ ድምቀታችሁ ኮራሁኝ በናተ

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před rokem +14

    የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላች❤❤❤😍ዛሬ አመት የማሙሽ እናት

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Před rokem +17

    የሰውየው ልጅ ስረአት ዋዉዉዉ ነው የሜለዬ ልጅ አንደኛ ናት 😘😘

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 Před rokem +44

    የኔ ልእልት መልካሙን ሁሉ ተመኜሁ መልካም ጋብቻ ♥

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 Před rokem +16

    አላህ ደስታዋን ድርብ ያድርግላት 😊😍😍😍😍

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před rokem +16

    ወይኔ ስንቴ አየሁት
    የሰርጉ ድምቀት ጎንደሬዎች
    አማራየ ሙሽራየ
    አቤት ስንቱ ጨጓራዉ ተልጦ ይሆን

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Před rokem +7

    እኔ እኮ ሀንየን ሰወዳት ፍክት ድምቅ እኮ ነው ያልሽው አቦ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +7

    ይገባሻል ፈረሃ እግዚአብሔር ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልጃችን እንወዳቸዋለን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @workiyemekonen9902
    @workiyemekonen9902 Před rokem +4

    የሚካኤል አይቸውና የሜላት ሠርግ
    ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርገላችሁ!!!
    with all my love
    Mikiye

  • @user-bq7kx8dx5h
    @user-bq7kx8dx5h Před rokem +3

    ጨዋ ሴት ይገባሻል ስለሄኖክም ቢሆን በጣም በጨዋ መልክ ሰው በጠላው ሰሀት አብረሽው ነበርሽ ከዛም በጨዋ ደንብ አሰናብተሽዋል አንች ልዩ ሴት ነሽ ሴት ማለት ይህ ነው ያኔ ሰው ሁሉ ሄኖክን ሲያዋርድ አንች ብቻ ከጉኑ ነበርሽ የማታውቂውን ታሪክ ስትሰሚም በጨዋ ደንብ አልተለየሽውም ግን የማይመስልሽን ሰው ይዞ መጋዝ ደሞ ከባድ ስለሆነ በጨዋ ደንብ አሰናበትሽ ለዛም እግዝአብሔር የራስሽን ጨዋ ሰው ሰጠሽ መልካም መስራት ለራስ ነውና ከበርሽበት ተባረኪ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 Před rokem +7

    This is really my first time i like wedding video and comment for it ... i mean from all Ethiopian wedding videos upload on the youtube .... this touch my heart and i want such wedding ; if i marry ! .... ....... the way she dress , the way every thing really cool ...... wish u all the best ...

  • @abunezena
    @abunezena Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሜሉ ቃላት የለኝም በጣም በጣም ነው የተደስኩት ልክ እህቴን የተዳረች የመሰለኝ ደስታየ እጥፍ ድርብ ነው ልኡል እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ❤❤❤❤

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 Před rokem +4

    ሀኒቾ በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ እና መልካም ጋብቻ ጎደሬወቹ አደመቁት ሰሪጉን አማራ ድምቀቱ ደስ ይላል

  • @rahelwordofa9223
    @rahelwordofa9223 Před rokem +1

    ሜሉዬዬዬዬ እልልልልልልልልልልልል የእኔ ልበ ቀና የእኔ ፀባየ ሰናይ ከዚህ በላይ ይገባሻል በእውነት ኮራሁብሽ የእኔ እናት የልጅነት ጎደኛዬ አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ የእኔ የዋህ የእኔ ጨዋ የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሜሉሻዬዬዬዬ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከነ መላቤተሰቦቻችሁ ትጠብቃችሁ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ታብቃላችሁ የተባረከ ፍሬ ትስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በደሙ ይሸፍናችሁ ሜሉሻዬዬዬዬ ሚኪዬ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem +5

    ቅዱስ ስላሴዎች የተባረከ ትዳር ያርግልሽ አሜን

  • @ll8432
    @ll8432 Před rokem +17

    Congratulations you deserve every happiness. Ladies know your worthy . She deserve everything she got.

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před rokem +5

    ሜሉና ሚኪ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ አሜን በፍሬ በበረከት ይጎብኛችሁ ጎጅዬ አንቺንም በጣም እናመሰግናለን የኛ ደግ ሰው

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 Před rokem +1

    አምላኩን ያከበረ ሁሌም የከበረ ይሆናል ።የድንግል ማርያም ልጅ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ። በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅርና በሠላም ኑሩ ።ሜሉዬ አምላክ እንዴት አድርጎ እንደሚክስ አውቃለሁ ዛሬ ደግሞ ባንቺ በደንብ አወኩ ❤

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 Před rokem +18

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ የኔ ሴት ተምሳሌት ወለድ ክበዱ ከሚኪዬጋ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +3

    ሜልዬ ይገባሻል 1ኛ በውነት በጣም በጣም ያምራል ደስስስ ይላል እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ እደዚህ ያማረ ይሁንልሽ እስከልጅሽ እስከባለቤትሽ ❤❤❤❤ ውድድድድ ሜሉዬ የኔቅን ጎደሬዎች ተባረኩ ሰብልዬ የኔ አማራ ህይወትሽ ድምቅ እምር ይበል የኔ ህት ሀንዬ ያያዬ ተበረኩ የአማራ ድምቀቶች ታሪክ ሰራችሁ❤❤❤

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před rokem +9

    የተረጋጋ ደስስስስስ የሚል ጋብቻ ፍፃሚያችሁ ይመር ታምራአላችሁ❤❤❤

  • @haymanotalemaehi5951
    @haymanotalemaehi5951 Před rokem +4

    ሜልዬ የኔ ፀባዬ ሠናይ መልከመልካም ሤት ደሥታዬ ወደር የለዉም የአብርሀም እና የሣራ ሠርግ ያርግልሽ ህይወትሽ ሁሉ በደሥታ ይሞላልሽ ደስታ ይገባሻል💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hopehope6363
    @hopehope6363 Před rokem +78

    የአመቱ ምርጥ ሰርግ በይዋለሁ:: እንከን የማይወጣለት ቅንጅት ዋዉዉዉዉ

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před rokem +15

    ኢትዮጽያዊነት ጨዋነት የታየበት ሰርግ😘😘😘😘😘

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před rokem +10

    ሜላት ጠንካራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ
    የተባረከ ትዳር ዘመን ይሁንልሽ🙏

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před rokem +5

    ጌታሆይ እኛንም ከማዳም ኩሽና ውልቅ እድህ አይነት ትዳር ጥልቅ አርገን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች🤲🤲🤲🤲😣

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Před rokem +6

    መልካም ጋብቻ ሜልዬ እና ሚኪ 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌻🌻🌻😘😘😘 ሃንዬ እናመሰግናለን ለኛ ለስድትኞችም ተምሳሊት ናት

  • @user-pb3vx7fn3c
    @user-pb3vx7fn3c Před rokem +3

    ሀንየ አማራ መሆን መታደል ነው ባህለላችን ያምራል
    ሚሉ እንኳን ደስ አለሽ🥰💚💛❤

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 Před rokem +7

    ዋውው እህታችን ሜላት እንካን ድስ ያለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኛ መልካም ስው

  • @elizabethgezahegne9997

    በጣም ነው የሚያምረው እንደገና ባገባው ነው ሚያስብለው አብሶ ትራዲሽናል አጃቢዎቿ ቀናው ምንም አይቆጫትም ሁሉም የተሳካ አገራዊ ስሜት ያለው ነው ትኩራ ትኩራ ሜልዬ የኔ አንደበተ ቁጥብ ትዳራቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ሀንዬ አንችም ያያም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያረጋቹላት ተባረኩ።

  • @frafra520
    @frafra520 Před rokem +1

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ የሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ካሳ ትልቅ ነው ተክሰሻል ደስታውን እስከመጨረሻ ያርግላችሁ ወልዳችሁ የምትስሙበት ንሰሀ ገብታችሁ ቆርባችሁ የምታርጁበት በልጅ ልጅ የምትባረኩበት ትዳር ይሁንላችሁ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +6

    ዋዉ ድምፃቸዉ አንድ ዓይነት ነዉ ከእናቷ ጋር

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +3

    ድንግልን በኢትዮጵያ ብዙ ሰርግ ተደርጓል ግን አንድም እትዮጵያዊነትን የሚገልጽ አልነበረም ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው መልካም ጋብቻ ሜሉዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 Před rokem

    አማራዎች እኮ በሄደበት ሁሉ እዳኮራን ነው💚💛❤️ማማራቸው የኛ ጎንደሬዎች ዉለታ አይረሳም አማራ ሰርጉን ሰርግ አደረጉላት እንኳን ደስ አለሽ እደ እርጎ የረጋሽ ልጅ ነሽ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před rokem +15

    የአብረሀም እና የሳራ ያርግላቸው ፈጣሪ በልጆች ይባርካቸው ደሞ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃቸሁ ሜሉዬ የኔ የዋህ ትዳርሽ ይባረክ❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹😍😍😍👏👏👏👏

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +39

    ኢትዮጵያዊ ነትን ነዉ ያሳያችሁት የብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 😘😘😘😘🇲🇱👏

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      ውዴ ደምሩኝ

    • @dagmawithaile9969
      @dagmawithaile9969 Před rokem

      🇪🇹🇪🇹የኢቲዮጲያ ባንዲራ እሄውልሽ አስተጋኪው አንቺ or አንተ ያረከው የጋና ነው ሚመስለው

    • @woinshetchekol6947
      @woinshetchekol6947 Před rokem

      እንኩዋን ደስ አለሽ ሜሉ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +9

    ሀንየ የኛ የሴት በላይ ሁሌም እመሪልን ድመቂልን እንወድሻል♥♥♥♥

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před rokem

    ሜሉ ቆንጆ ትዳራችሁ የአብርሃምና የሣራ ይሁንላችሁ፡፡ እንደይስሀቅ እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ልጆች ይስጣችሁ፡፡ ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር እና በድንግል ማርያም ቤት ይሁን፡፡ በበረከት ተሞሉ፣ በፀጋ፣ በእድሜ በልጅ በረከት የተባረካችሁ ሁኑ፡፡

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Před rokem +12

    ዋዉዉዉዉዉ የአማራ ሰርግ ሁሌም ደስ ይላል❤

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +11

    እግዚአብሔር ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላቸው💚💛💝

  • @danadana8291
    @danadana8291 Před rokem +3

    ሜሊዬ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ እመብርሃን ከነልጅዋ በቤታቹ ትግባ ለመጀመሪያ ግዜ ሙሽራ እንደዚ ስታምር አየው ጌታን ስታምርርርርርርር

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +4

    በጣም ደስ ይል ነበር 🙏 ሜሉዬ ጋብቻችሁን ፈጣሪ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @tube3808
    @tube3808 Před rokem +15

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před rokem

      ደስይላል በዝምታ ውሰጥ ትልቅ መልስአለ አምላክ ለውላችንም ሰኬት ይሰጠን❤

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርክላት። አገልግሎትሽንም ይቀበልሽ እህታችን ሜላት።

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +3

    አቤት መታደል እኮ ነው አማራነት ኩራት ነው ጎደሬነቴ ኩራቴ ሜሉየ የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před rokem +3

    በስመአ በጣም ነው የሚያምረው ሜሉዬ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 Před rokem +2

    This guy with the Ethiopian flag close 🇪🇹 all are ጎንደሬ so proud of you. And thanks for always showing what Ethiopian means to the world.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před rokem +1

      ዘረኛ !!!! ሌላው ኢትዮጵያዊ አይደለም ከጎንደሬ በቀር ?????

  • @selam_Tube
    @selam_Tube Před rokem +9

    እግዚአብሔር እመቤቴ የሰመር የደሰታ የፍቅር ትዳር ያርግላት አሜን ቤተሰቤ እንሆን ጎራ በሉ ወገኖቸ

  • @sarasara-fk2fp
    @sarasara-fk2fp Před rokem +8

    እንኳን ደስ ያለሽ ሜሉ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክ❤

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před rokem

    እግዚአብኤር ሲያከብር ሙሉ ክብርን ነው የሚሰጠው፤ ጎዶሎ ክብር አይሰጥም፤ ሜሉ የተባረከ ይሁንላችሁ፤ የልብሽ መሻት ሁሉ በቀሪው ዘመንሽ ይፈፀምልሽ በቤተ ዶኪማስ ቤት የነበረች እመአምላክ ወላዲተ አምላክ በቤታችሁ ሁሌም ትኑር እናም ትባርካችሁ፡፡

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል የአለም ያድርግላቹ ሙሽሮች ሜሉዬ የኔ ውብ ይገባሻል ደስታ ሁላ የሴት ምሳሌ ሀኒዬ ቆንጆ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የሜሉናን ደስታ መልካም ጋብቻ ብለናል🙏🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @betybety6075
    @betybety6075 Před rokem +26

    ዘመኖ ሁሉ የተባረከ ይሁንላት ሜሉዬ

  • @user-et3vt4qv8f
    @user-et3vt4qv8f Před rokem +8

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግልሽ ሜላት ቆንጆ ሐኒ ፍልቅልቅ እናመስግናለን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před rokem

    ትዳራችው ይባረክ ሜላትዬ የኔ ደርባባ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾በኢትዩጵያ ባንዲራ ያሸበረቀ ለሀገርርሽ ክብርና ለድሀ ወገኖችሽ ለሀይማኖትሽ በታማኝነት የምታገለግይ ቅን ብሩክ ሴትስለሆንሽ ከዚህ በላይ ሞገስና ክብር ይስጥሽ ወልዳችሁ ሳሙ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን 🙏🏾❤️🎉💖💖💖

  • @kiyakiya3862
    @kiyakiya3862 Před rokem +1

    ሀኒ የኔ ልዬ ማርያም ከምነግርሽ በላይ በጣም ነው የምወድሽ እንዴት እንደምወድሽ ለመግለፅ ቃላት የለኝም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před rokem +3

    ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ መልካም ሜላት እኔ ያስደስተኝ ነገር ቬላዋን ስንቴ አስተካከለላት እንዳከበርካት ፈጣሪ ያክብርህ ውለዱ ክበዱ

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 Před rokem +12

    እፍፍ ደስ ስትሉ ሜሉ እግዚአቢሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @etegenetsiyoum4321
    @etegenetsiyoum4321 Před rokem

    በጣም ደሥ የሚል የኢትዮጵያ ሠርግ ሜሉ እካን ለዚህ ክብር እ/ር አበቃሽ አቺ ልበቀና ሤት ነሽ የኔእመቤት የአብረሃምና የሣራ ይሁን ትዳራቹ

  • @kubawoyi1826
    @kubawoyi1826 Před rokem +1

    ሜሉ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ❤️🙏

  • @natiadane6103
    @natiadane6103 Před rokem +3

    የኔ ልእልት ይገባሻል የአብረሃም የሳራ የድርግላቹ🙏 😍😍😘😘😘

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +5

    ሜሉዬ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před rokem

    እኔ ሀይማኖቴ ሙስሊም ነው ግን የሌላም ሀይማኖት ተከታይ ሆኖ ግን ለሀይማኖቱ የሚታገል ሰው አደንቃለሁ እናም ሜላት ጎበዝ ናት ብዙ ታዋቂ ሰወች ለሰርጋቼው ማህተባቼውን አውልቀው አያለሁ ሜላት ግን አደንቃታለሁ ደግሞ ስደቡኝ አሉ ሜሉየ መልካም ጋብቻ ይሁንልሺ ሀንየ የኔ ዱንቡሺ ቡሺ አንቺንም እወዲሻለሁ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před rokem +4

    መልካም ጋብቻ ሜሉዬ ደስ ስትሉ ይህን አይቼ መሞሸር አማረኝ የት ነህ የኔ አዳም 😍😍😍😂

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před rokem +11

    በጣም ድቅ ስርግ ነው ሜሉዬ እግዚአብሔር ትዳራቺሁን ይባርክ አቤት ማማራቸው 💚💛❤️ጎንደሬዋች👌ሀኒቾ የኔ ውብ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Před rokem +7

    ልዬ የሆነ ስርግ 💚💛❤️

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች፡ እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እና የጦር ሐይሎች ጠቅላይ አዛዥ ። congratulations መልካም 💒 ስርግ።

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 Před rokem +1

    ውይ መታደል እኮ ነው ከሄደ ሚመጣው የተሻለ ነው ሜሉዬ የኔ ፀባየ ሰናይ ይገባሻል ከክፉ ይጠብቃቹ ያማረ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ደስ ሲል በጌታ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 Před rokem +6

    ሜሉ መልካም ጋብቻ ሀንቾ የኛ ምርጥ ፍልቅልቅ እንወድሻለን

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před rokem +5

    ሚሎ ይገባሻል እኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ መልካም ሴት ድቅ ሴት እግዚአብሔር በበረከት ብልጅ ይባርክላችሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +2

    የአመቱ ምረጥ ስረግ አቦ ኢትዬጽያይነትን ሚገልፅ ያማረ ትዳረ ተመኘሁ ሀኒቾ የኔ ድቡሽ የኔ ሳቂታ ኑሪልኝ ❤❤😘😘😘

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před rokem

    እኔማ ደስታየ ወደር የለዉም እኔ የተሞሸርኮ ነዉ የመሰለኝ ደግሞ ባህላዊነቱ ብቻ እግዚአብሔር ፍፃሚያቸዉን ያሳምርልን ሀኒየ አንችም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +5

    ሀኒ የሰርጉ ግርማ ሞገስ ድምቀት እንዴት እንደምታምሪ አንችና ጎንደሬዎች ናችሁ የምትታዩኝ 😘😘😍

  • @samri3503
    @samri3503 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ የኛ ምርጥ የፈጣሪን መንገድ የተከተለ እንዲሕ ያምራል ይደምቃል ይከብራል ለሌሎችም አርቲስት እሕቶቻችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ ስርአትን ካንቺ ይማሩ

  • @asemerttilahuntilahun5225

    በጣም በጣም ደስ የሚል የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před rokem +4

    May God bless her marriage 💑 happy marriage to your special wedding 💑 💞🙏

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 Před rokem +6

    Melat , you deserve this beautiful wedding 💑

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Před rokem +1

    ጸዳ ያለ ሰርግ ክርስቶስ ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🏽የሰዉ ፍቅር ያለሽ ረጋ ያልሽ የሴት ቁንጮ ነሽ❤ የብረት መዝጊያ ነዉ ወንድማችንም አብራችሁ አርጁ🥰

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem +1

    ሀናይ፣ምርጥ፣ሰዉ፣ነሽ፣የተባርክ፣ትዳር፣ያርግልሽ ሜሊ

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před rokem +9

    Happy marriage life to both of you ❤️🥰