6.5 ሚሊየን ብር ሂሳብ የወጣለት ሳሎን ጉዳይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 119

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před měsícem +17

    በጣም ሀብታም ብሆንም በዚ ዋጋ አውጥቼ ፈርኒቸር አልገዛም
    እሱን ገዝቶ እድሜ ልክ አንድ አይነት ቤት
    ከመኖር በየአመቱ ንፁህ አዳዲስ መቀየር
    ደሞ ለፈርኒቸር ከተወሰነ ጊዜ በህላ አንድ አአይነት ነገር ይሰለቻል ::

  • @meridbmk
    @meridbmk Před měsícem +6

    ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አሉ እኛ አንድ እንጀራ መብላት አቅቶናል በዝህ ልክ የምያሰሩ ካሉ እራሱ መጠየቅ አለአለባቸው🙄🙄

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 Před měsícem +4

    የሀገሬ ህዝብ ሁሉን ቻይ ነዉ። 😢😢

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara Před měsícem +4

    ጎበዝ ነው ልጁ 👏👏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +12

    ጉድ ስድስት ሚልዬን ቢኖረኝ ጂ ፕላስ ቱ እገዛበት ነበር😂😂

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před měsícem +6

    እኔኮ 8መቶሺ😢 ላጠራቅምና ይበቃኛል ሀገሬ ልግባ እያልኩ ነው ሰው ሌላ አለም ነው ያለው😅

    • @user-kg9fg1sd1q
      @user-kg9fg1sd1q Před měsícem +1

      ሶፋግዥበት😂😂😂ደፋር እኮናቸዉ

    • @user-bq4vq9vf5n
      @user-bq4vq9vf5n Před měsícem

      እኔሞ

    • @hiwotbarkat5102
      @hiwotbarkat5102 Před měsícem

      በዚህ አይነት እማ 8መቶ ሺ ብር ምንም አይሰራም 😂😂

  • @RHMatEtechaEtceha
    @RHMatEtechaEtceha Před měsícem +9

    እኔ እምለዉ የሀገራችን ብር በመዳበሪያ ነዉ እንዴ ሚታፈስዉ

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Před měsícem +1

    እኔ የምኖርበት ሀገር በጣም ዉዱ ሶፈ 1.5 ብር ግን ብዙም የሚገዛዉ የለም ሚሌነሮቹም ቀለል ብለዉ ነዉየሚኖሩት ከዉድ መኪና መንዳት ይልቅ ሳይክልና ባስ ይመርጣሉ ግን የኛ አገር ሰዎች ሊገዙት ይችላሉ ልታይ ልታይ የማለት ነገር ስላለ
    ሚዱ ነኝ ከ CH

  • @user-fp7dz1rp7i
    @user-fp7dz1rp7i Před měsícem +3

    መታሰር ያለበት ይህ ነው😂😂

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el Před měsícem +4

    ላለው ቀላል ነው ብዙ አይደለም

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h Před měsícem +3

    እሱን ለአዳነችና ለአበይ እና ለሽመልሥ ንገራቸዉ ነግድ ባንክን ለዘረፉት እኛዘርፈዉናል ኬት እናምጣ

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Před měsícem +1

    ፍትህ ለጆራችን 😢

  • @bekinico5143
    @bekinico5143 Před měsícem

    Ere seyfisha #natnael_letan akrblen eskahun endet alayehewum betam gobez ena talented lij new please slesu mawek enfelgalen akrblen eskahun alemekrebu erasu germognal tnx seyfisha ketay samnit esun endemnayew tesfa enadergalen

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 Před měsícem

    አድራሻውን ሥጠን ይገባናል ❤❤❤❤

  • @meserettadesse7374
    @meserettadesse7374 Před měsícem +3

    በሚሊየን ቀልደኛ እኔ እኮ የቤቱ ሽያጭ መስሎኝ ነበር ቀልደኛ
    ብትደበቅ ነው የሚሻልህ

  • @user-xe4qj6yz6v
    @user-xe4qj6yz6v Před měsícem

    በኑሮ አልተዳረስንም ጎበዝ😢😢😢

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h Před měsícem +2

    ማብራረያ የሚሠጠዉ ሰዉዬ ምላሱን ነበረ መቁረጥ

  • @husseinmourtada7320
    @husseinmourtada7320 Před měsícem

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před měsícem

    ማርያም አለመማር ችግሩን ከሰይፉ ማየት ይቻላል። ሰመረ ጥሩ ጥያቄ ሊጠይቅ ሲጀምር አቋርጦ ተራ የሆኑ ጥያቄዎች ብቻ ጠይቆ ጭራሽ የማስታወቂያ ነገር አደረገው።

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +5

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤😂😂

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před měsícem

    በጣም ቀላሉን ነገርነው የኛሰው የሚአካብደው ጫማ አንድ መቶ ሽ ብር አለኮ ያውሮፓ በኛ ብር ሲመነዘር እና ለሚሰራሰው አታሸማቁ ሰርተው ይደሩበት ደሞ ለቤትኮነው እና የተመቸው በላይክ❤❤❤❤❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před měsícem +2

    ደሞኮ 6.5ሚሊየን ብር ብቻ ማለቱ ነው የገረመኝ😂😂ከዚ ሶፋ የኔ አረብያ መጅሊስ ያምራል😂😂ቂጥ መስቀመጫ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Před měsícem

      ሞልተው የተረፋ ይሆነናል😂

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před měsícem +1

    6.5 ሚሊዮን የምን ሳሎን ሰፈሬን ሙሉ ቀይርበታለው😂😂😂

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n Před měsícem +1

    ህዝብ ዘገምታኛ ስለ ሆኔ ሁሉም ይሰማል እናሱም መቶ ይበጫራቁብናል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ameharicmusiclyrics6574
    @ameharicmusiclyrics6574 Před měsícem +1

    ይሄ 6.5 ምንድነዉ ሰውን ያንጫጫው ይታደላል ነዉ እንዴ ያለን? ለማንኛው ስራዉን ወደነዋል አባቴ 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Před měsícem

    ቀልደኛ በዝትዋል እኮ🤣🤣🤣 እየኖርኩ ሳይሆን እያኗኗርክ እንደሆነ የተሰማኝ😭😭😭

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 Před měsícem

    ኧረ ድፍርታቹ በጣም ስንት የተራበ ህዝብ ያለበት ሀገር ላይ 6.5 ሚሊወን ሳሎን ይላሉ ኧረተው ወገን እንተሣሠብ😢

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před měsícem

    ኧረ ስልኩን አስቀምጥልን please

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp Před měsícem

    አስፈቅደህ ስለሰደብክን እናመሰግናለን

  • @abrahamtadesse2019
    @abrahamtadesse2019 Před měsícem

    Mean new Killinto nafkgne alke😂😂

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před měsícem

    6ሚሊዮን ዜጎች በላይ እንኳንም ቤት የሚበላ አጥተው በርሃብ እያለቁ ሳሎን 6.5ኢ ኢንሻአላህ ኸይር በጣም ተራርቀናል መታሰሰብ በቃ ቀረ 😢😢😢

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před měsícem

    እስከ ቤቱ ነው

  • @RHMatEtechaEtceha
    @RHMatEtechaEtceha Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂ቀልደኞች ተዉ እንተሳሰብ

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Před měsícem

    ይህን ከፍላችሁ ሳሎናችሁን የምታበጃጁ ሰወች ብዙም አልላችሁም አምስት ሺዋን ሰጡኝ እና በተሰብ ላሰተዳድርበት

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem +2

    ቆይ እኔ ምለ ፎፋው የዳይመድ ነው ወይ ምን ጉድ ነው

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před měsícem +2

    እረ ወደዝያ ደፋር
    ሸም የሚባል የለም😢

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před měsícem

    Lebego new sewu berhabi eye mot enate lesofa 6.5 ayikibdal lemisala merdati bitfelgu egachihun wede mekidanoya zergu

  • @user-ft2nv2fy4y
    @user-ft2nv2fy4y Před měsícem

    Ene meniew esu erasu biruen yezo yawekal

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Před měsícem +3

    ሰይፉ እባክህ ስልክ አንሱ በልልኝ

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se Před měsícem

      🤔🤔😁😁😁😁😁😁

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂 አርቲስቶች ሲዴውሉ ነው የሚነሳው

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před měsícem +1

    በሕግ ይጠቅልን 😂

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k Před měsícem +1

    ማስታወቌውን ሲሰራ ቁጥር ተሳስቶ የጠራው መስሎኝ ነበር ጭራሽ እውነት ነው ብሎ አስደመመን ቀልደኛ ናቸው ልበል

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před měsícem

    አንደዚህ አይነቱን ነበር መረሸን። እንዲህ እያደርጉ ኑሮውን አስቶኮሱት

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před měsícem +3

    የተጋነነ መሰለ አንጂ አልክ አንተ ማብራሪያ ሰጨዉ ልጅ የየት ሀገር ተወላጀ ነክ በጣም ነው የወድድኩህ የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም አዝናንተከዋል በረታ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před měsícem

    I didn't watch the full video but you can spend morthan 6milion if you want dont be amized too much

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Před měsícem

    ያዳላው ምግ ያኝካል አለች ያገሬስት እረተውግን ?

  • @Sade948
    @Sade948 Před měsícem

    ይዲፍህ ደነዝ እኝ እስደት ስትአመታችን በስደት ደነዝ

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 Před měsícem

    ሶፍዉ ከወርቅ የተሰራ መሆን አለበት 😅😅

  • @royaltube151
    @royaltube151 Před měsícem

    በግድ እመኑኝ እያለ ነው እኮ

  • @Bababoss11358
    @Bababoss11358 Před měsícem

    ደገመው ሶፋ በ10 ሚልየን ብር ኣላለም😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před měsícem

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @G.W85
    @G.W85 Před měsícem

    መገን አዲስአበባ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před měsícem

    ቁጥር ብቻ መሆኑ 😂😂😂😂😂😂😂ዘመገም ሳሎን ለማሳመር ይህ ከተባለ ቤት ለምስራት/ለመግዛት ስት ሊባል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Před měsícem +1

    ስንት ድሀ ባለበት አገር

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před měsícem

    ሰይፉ እንዴት እንዲህ አይነት ባለጌ ሰው ታቀርባለህ ??

  • @KimberlyPablo-iz9qo
    @KimberlyPablo-iz9qo Před měsícem

    እውነቱን እኮ ነው የተጋነነ አይደለም ዱዝ የሆነ ደሞ ያብራራል እንዴ

  • @trr1069
    @trr1069 Před měsícem

    ድፍረትህ በወርቅ ቢሰራ እራሱ እደዚህ አያወጣም የሰዉ ጂቦች ናቸዉ

  • @zedodesale8463
    @zedodesale8463 Před měsícem

    አራ ዳይሜድ ነው የምትገጥምልን

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před měsícem

    Are atbed wendme

  • @user-95674
    @user-95674 Před měsícem

    ስልክአያነሱም,ሰይፉ,ነገርልን

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Před měsícem

    Menale American bethonu

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Před měsícem

    የ5ሺ ብሩ በሬ ሲገርመን በሚሊየን ሳሎን አሉንና አረፉ ነገ ቢሊየን ማለታችሁ ምን ይቀራል አይ ኢትዮ ወደት እየሄድሽ ይሆን ግን 🤔🤔

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Před měsícem

    የ500ሺ ብሩ በሬ ሲገርመን በሚሊየን ሳሎን አሉንና አረፉ ነገ ቢሊየን ማለታችሁ ምን ይቀራል አይ ኢትዮ ወደት እየሄድሽ ይሆን ግን 🤔🤔

  • @GgWobilo-mo6xt
    @GgWobilo-mo6xt Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምን የሌላ የህርድ ሹፌር ሀንግ ከምትይዙት እነኝን አትይዙም ነበር ምን ዓይነት ቀልጅ ነው ምቀልዱት

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 Před měsícem

    አረ እዛ ሄድ

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k Před měsícem +2

    ይሄን ሰውዬ ጸበል ውሰዱት ሳይጨልል አይቀርም

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Před měsícem

    Beni bekul yamewal

  • @AlmasAsso
    @AlmasAsso Před měsícem

    Are be farachi rasuu yelmii😂😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před měsícem

    6 ሚሊየን ሆኖም የተጋነነ አይዴለም ሆ ተሰዴን እንቅር ወላ ሶፋው በወርቅ ነው

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před měsícem

    የ 30 ሚልዮን ሽምግልና አላያችሁም አልሰማችውም ?

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před měsícem

    የማዳም ሳሎን ይቦንሳችሗል ማርያምን አሁን ይኸ 6.5 ሚሊየን ሳሎን ስትሉ አታፍሩም ጌታን አረ ሸም ነው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před měsícem +1

    🤮🤮🤮 ሰው ሚላስ የሚቀመስ የሌለበት የቆሻሾች የሌቦች ሃገር ከብቶች

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před měsícem

    በስድስት ሚሊየን ሁለት መኝታ ክፍል ያለው ኮንዶሚኒየም አልገዛም የምን ሞኝነት ነው አጥያትም ነው እንጂ ለሳሎን እደሳ ይህ ሁላ ብር 😂

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i Před měsícem

    ከዝህቡላ ላሪቲስ ሲሞቱ አላዝንም እኔ ።በስዲስ መቶ እየኖሩኩ እነሱ በስዲስሚሊ ወ ዪኔ

  • @user-rb1jo4pt3v
    @user-rb1jo4pt3v Před měsícem

    🤔🤔🤔😳😳😳😄😄😄

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před měsícem

    አይ ይች አለም 😢እኔ 1ሚለን ብር ለምሙላት ስደት ላይ 4ዓምት ሆንኝ
    እና ልሳሎን 6.5🤔ክምያውጣ ሰው እኩል ኖርኩ እላለሁ 😂😢

    • @RawdaIbrahim-xq6pu
      @RawdaIbrahim-xq6pu Před měsícem

      ይገርማል ሙሉ እድማችን ብንሰራም በስደት ሀገር አይበቃንም

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před měsícem

    እንተሳሰብ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem

    ኧር ይህ ሰውዮ እኳም አቅርብክ ሆ

  • @HamedaUmuzakir
    @HamedaUmuzakir Před měsícem

    አሁንም መቶ ደጋመው🙄🙄

  • @abrahamtadesse2019
    @abrahamtadesse2019 Před měsícem

    Eski enden besak yemotachu😂😂😂

  • @user-dy8zl7zb4h
    @user-dy8zl7zb4h Před měsícem

    በለው 😂😂😂😂 ያሥቃሉ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před měsícem

    ኸረ ባክህ አታፍርም አሁንም ታወራለህ

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před měsícem

    Who is the crazy person spending 6 million ethio people birr for only to buy leaving room accessories

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n Před měsícem

    ሰዉዬ ፃጉርን አስታክል ጪቅላት በዶ ሆኖኖ

  • @omartaha5739
    @omartaha5739 Před měsícem +2

    እዳተ ያለውን ቆሻሻ ከሶፋጋነበር ማቃጸል

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib Před měsícem

    ፈረንጅም አያደርገዉም አእንኳን አበሻ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Před měsícem

    እረ ባክህ ቢቀርስ ሳሎን ያኖረኝስ ዝብዬ ብዘልበት ምኝታውስ አንተ ቀልደኛ ነው እሺ ዝበል አንተ ተኚተህ ተኩስ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před měsícem

    😂😂😂

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Před měsícem

    ቀልደኛ ነክ ሌባ ውላ😂😂😂😂

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Před měsícem +1

    የተሳሳተ አገር

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem

    ይህ ሰውዮ ትው እንትሳብ ሆ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před měsícem

    ሀብታም መሆን መከራነዉ