አነጋጋሪው ሽምግልና!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 1,6K

  • @yeshidawit7039
    @yeshidawit7039 Před měsícem +393

    መሰዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ፕሮግራም ባታቀርቢ ደስ ይለኛል

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Před měsícem +90

    እባክሽ መሲ ለአገራችን የማይመጥን አታቅርቢ ስንት ህዝብ አየተፈናቀለ እየተራበ በጦርነት እያለቀ እንደዚህ መጨማለቅ ፈጣሪም አይወደውም ከመጠን አለፈ

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 Před měsícem +83

    መሢዬ ማንም ደስተኛ የለም ወገን በረሐብ እያለቀ ነዉ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před měsícem +52

    ኢትዮጵያውያ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች አገራዊ አስተሳሰብ የለላቸው መሆኑን ያመለክታል ወገኖቸ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እጅግ ያሳዝናል

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Před 25 dny

      Betam, self confidence yelelew hezeb new, just seeking attention. I don't think the work hard to get the many, that's why they do extravagant thing toward infront of poor population.

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Před měsícem +411

    ምን አለ እንደዚህ ባለ የተሞላቀቀ ነገር ላይ የሀይማኖት አባቶች ባይገኙ!

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Před měsícem +27

      እነሱ አይደል እንዴ ዋናዎቹ ለመብላት🏃🏃🏃

    • @FikreAbebe-xv8vm
      @FikreAbebe-xv8vm Před měsícem +11

      የሀማኖት አባቶች ?እንድህ አይነቱን ቤት የጣፈጠ የሚበላበት የሚያዘወትሩት ድሮ ልጅ ሆኘ አያቴ የዘመዶቿን የሙት አመት ስታወጣ የኛቤት ምግብ ከዋኖቹ በስተቀር ድሀው አያገኝም ነበር እንደት አንጀቴ እንደሚቃጠል ለአያቴ ድሀወቹ መብላት አለባቸው ስላት ተይ ተረገሚያለሽ ወደቤተክርስቲያን ካመጣን በሗላ እኛ አያገባንም ትለኝ ነበር

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem +9

      እንዲያውም ለእነዚህ ነው ተሎ እሚገኙት ለድሀውማ ስንት ተለምነው እየደበራቸው ነው እሚሄዱላቸው 😂😂😂😂

    • @ayeuw3035
      @ayeuw3035 Před měsícem +2

      ማን ብሏቸዉለማጐብደድ ደ ብትሖን ዞር ብለዉ አያዩም

    • @nebyatasgedom2632
      @nebyatasgedom2632 Před měsícem +1

      Ewunat new benesu new yemafrewu

  • @genzebendewagaw3308
    @genzebendewagaw3308 Před měsícem +334

    የዘረፉት ገንዘብ ስለሆነ እንጂ ለፍተው ያመጡት ቢሆን እንደዚህ አያረጉትም ነበር

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před měsícem +6

      👏👏👏👍👍👍

    • @liligirmaalemayehu5857
      @liligirmaalemayehu5857 Před měsícem +4

      Yaw yetaweke new genzebu lefetek sayhon beye tenkuy bet zurek afendedek yemetametaw genzeb ketel new kum negerem ayeseram yaw beeyeta yetefal mekeneyatum yekesaren lekesar ye egzabhern le egzabher yelal kalum😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem +5

      👍👍👍👍👍👍

    • @user-zu9kp7zd1j
      @user-zu9kp7zd1j Před měsícem +6

      Tekkile 😂😂

    • @user-dl6bm7qg6p
      @user-dl6bm7qg6p Před měsícem +6

      Tekkel❤❤

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f Před měsícem +66

    መሲየ በጣም ነው የምንወድሽ ግን እደዚህ አይነት ባትዘግቢ ደስ ይለኝል ሀገሬ ስንት ህዝብ በቀን አንዴ መብላት በተቸገረበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ያሰማነል 😢😢😢

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Před 29 dny +1

      እውነት ነው ፡ የነዚህን ትዳር ነው ማየት እግዲህ፡

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 Před měsícem +65

    ላኪውም ተላኪውም ባለጌዎች ናቸው ሌላ ምንም አልልም ሂዱና ከቀነኒሳ ተማሩ በያቸው ይሄ ሁሉየህዝብን ደምመጠው ነው

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před 28 dny

      እኮ ስት ደሐ በሞላበት አገር 30 ሚሊዮን ብር አቤት ስት ኢትዮጵያዊ ሳይበላ የሚያድር አለ 😏😏😏😏

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Před měsícem +376

    ይሄማ እዩልኝ ስሙልኝ ስት የተቸገረ ህዝብ ባለበት ሀገር መገን እኔ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před měsícem +7

      እና.. ስንት ረሀብተኛ ባለበት ሀገር ታይቶ የማይታወቅ ቤተመንግሥት እየተሠራ አይደለም እንዴ? ሠው ለፍቶ ባገኘው ሀብት የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው

    • @abnetkebede9451
      @abnetkebede9451 Před měsícem +16

      የአለም ኑሮ ሁሉም ከንቱ ነው መልካም ስራ ግን ከፈጣሪ ደጅ ነው

    • @user-kh6zl3ck3m
      @user-kh6zl3ck3m Před měsícem

      ​@@rasayifat5726ቤተ መንግስቱ የሚሰራው በህዝብ ገንዘቡ ነው

    • @alemayehutesfaye9319
      @alemayehutesfaye9319 Před měsícem +6

      አንች ግን የምታቀርቤዉ አተሸ ነዉ ይህን የምታቀረቢው ???? ይህን ማቅረብሸ ያንች መዉረድ ነዉ የሚሳየዉ !!! ደሞ መልካም ሰም ትያለሸ የት አይተሻቸዉ ነዉ??? አታሽቃብጭ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před měsícem +5

      @@alemayehutesfaye9319 ሴትየዋ ምግብ እንድትበላ ተጠርታለች ለዚህ ነው የምታሽቃብጠው 🤣

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 Před měsícem +343

    ችግሩ እንደዚህ ሲያሽቃብጡ ትዳሩ ሶስት ቀንም አይቆይ😂

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 Před měsícem +15

    መሲ ብዙ ተመልካች አለሽ እንደዚህ አይነቱን አደግፊ ስንት እሚረዳ እያለ በመጠኑ ማረግ አይችሉም ነበር እውኝ እውኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለቱ አይቀርም

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před měsícem +66

    መስዬ በጣም ነው ሁላችንም የምንወድሽ ግን እንደዝህ አይነት የማይረባ ነገር ባታቀርቢ ጥሩ ነው ብየ አስባለው ።ተባረኪ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem

      አንቺን ወይም አንተ የምታቀርበውን ፕሮግራም እሷ ታውቃለች ትእዛዝ አይመስልም፡፡ የሚገርም መረጃ ስለሆነ ነው ያቀረበችው፡፡ መረጃ የማይረባ አይባልም ፡፡ ብዙ አድማጭ ሰላላት ነው ያቀረበችው ፡፡ የአንተ / የአንቺ ፍላጎት ባይሆንም

    • @user-sz6qz4dj7f
      @user-sz6qz4dj7f Před měsícem

      እሷ የምታቀርበውን እናንተ ልትመርጡላት አይገባም ሻትአፕ

    • @user-el9we8ef9y
      @user-el9we8ef9y Před měsícem

      @@user-sz6qz4dj7f የስድብ እናት ጌታ ይቅር ይበልሽ ጭንቅላትሽ ባዶ እንደሆነ ያስታውቃል ከውቀት ነጻ!!!

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 Před měsícem

      ጭራሽ ዝግጅቱ ላይ ታድመሻል መሲ?"ቸግ"በሶዶ ጉራጌ የሽምግልና ስርዓት ነው።ይሄ ግን ከቸግ በላይ ሆነብን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Před měsícem +298

    ተጨማለቁ በመቶ ሽማግሌ ይጋባሉ ሲፋቱ ግን ሁለቱ ብቻ ናቸው እኔ ስለገንዘቡ ሳይሆን ባህላችን መጥፋቱ ነው የሚቆጨኝ!

    • @yehutimenahailu9801
      @yehutimenahailu9801 Před měsícem +4

      By the most of yezi akbabi sewochu ayifatum

    • @sebliyoutube8422
      @sebliyoutube8422 Před měsícem +6

      እዉነትም ይኸ ሁሉ ጋጋታ ምንድነዉ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Před měsícem +7

      @@yehutimenahailu9801ፍቺ በአካባቢና ሰፈር ሆነ ደሞ😅?😅

    • @mahi141
      @mahi141 Před měsícem

      😂😂😂​@@sebliyoutube8422

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +2

      ግን አስፈቅደው ወይም ቅጣቱ ተቀብለው ይሆል እንጂ በጉራጌ ይህ ነገር በመጠኑ እንጂ ተከልክሎዋል ምክንያቱም ድሀው እየተቸገር ስለ ሆነ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před měsícem +315

    ይልቅ ይህ ሁሉ ካላቸው መቅዶንያን ቢረዱ ምናለ ስንት በየመንገዱ በእራብ የሚሰቃዩ አሉ ከደላቸው ቢረዱ ለችግረኛዎች

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA Před měsícem +4

      የኔም ሀሳብ ይሄነዉ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +7

      አንች ለምን አትረጀም

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 Před měsícem +9

      ብሩ የመጣበት መንገድ ጤናማ አደለም ለመልካም ሥራ ብሩም የመጣው ከመልካም ቦታ መሆን አለበት 🤗

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 Před měsícem +3

      ኸረ እኔንም እንደነሱ ሀብታም ያርገኝ በሉ፡፡

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 Před měsícem +6

      ይህኔ ብሩ በ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ቢሆን የሚወድቅበትን ያቅ ነበር 😏ኢትኦጵያ ውስጥ 80%የሚሆነው ሃብታም ህዝብ ብር የሚያገኙት በ አስማታዊ ሥራ ስለሆነ የሚጠቀሙትም ራሳቸው ናቸዉ (አይፀድቁበትም )

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před měsícem +19

    ሌላው በድር በገደሉ የሚታገሉ ወደ ነብሳቸውን ይሰጣሉ አዲስ አባባ ውስጥ ደግሞ የፊልም ምረቃ እየተባለ አሸ ሼ ገዳሜ ሌላው ሽምግልና እያለ የሚገርም ትርኢት እየተካሄደ ነው ለማንኛውም የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ይላል ቃሉ ። የሁለት አለም ሰዎች ያለበት ሀገር ነው የሚመስለው ማረን ይቅር በለን።

  • @zerubabelbisewir6703
    @zerubabelbisewir6703 Před měsícem +14

    በየመንገድ ዳቦ አጥቶ የተደፋ ወገንህ እያለ እዩኝ ማለቱ ለምን ዝና , ክብር ሁሉም ግዚያው የከንቱ ከንቱ ነው

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 Před měsícem +185

    የታላችሁ ድሃ የምታሰቃዩ አጋቾች የኸው አዩዩኝ ድረሱልኝ የሚሉ ታጋቾች እኒሁላችሁ እኛን ልቀቁን

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @misrakmendaye6635
      @misrakmendaye6635 Před měsícem +5

      Wey, you made me laugh 😃 😀 😄

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 Před měsícem +3

      ወድጀልሃለሁ የሚገርም ነው

    • @AssefaTaye
      @AssefaTaye Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @woseniafishamengistu1948
      @woseniafishamengistu1948 Před měsícem

      በትክክል ከሌለዉ ይቀሙ እንጂ አነዚህ እማየትተገኝተዉ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před měsícem +191

    ጉራ ፣ጉረኝነት ነው ብዬ ነው የማስበው ፣በሶስት ሽማግሌ ተድሬ ተመስገን እስከዛሬ አለን።

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před měsícem +37

    ማስተዋል ለሀገራችን ምንም አነጋጋሪም አስደናቂም አደለም አለማወቅ ነው እጅግ አሳፋሪ ነው መሲ የምታቀርቢያቸው ጉዳዬች መልካም ነበሩ ይህን ግን እንዴት እንዳቀረብሽ?????

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před měsícem +73

    4 ሚሊዮን ብር አጥቸ አልሸጥ እንዳለ በግ በሰው አገር እንከራተታለው እስኪ እንደኔ ኑሮ የከበዳቸው እስኪ እንያችው ።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před měsícem +72

    ሰላም መስዬ ሰላምሽ ይብዛ ህዝቤ ፆሙ በሚያድርበት ሀገር እደዚህ ምንም አያምርም

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Před měsícem +123

    አረ ተው ተው ምነው ለሜቄዶንያ ብሰጡ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před měsícem +5

      መቄዶንያም ሠጥተው ይሆናል ምን ታውቂያለሽ?

  • @DanielGelan-xq6yu
    @DanielGelan-xq6yu Před měsícem +17

    እና ይህ ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንድነው ጥቅሙስ?

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Před měsícem +6

    ይቅርታ መስዩ በጣም እወድሻለሁ ዛሬ ያቀረብሽው ግን እኛን ኢትዩጵያውያንን አይወክልም የቤተክርስቲያን አባቶች ግን ምን ነካቸው።

  • @selamawitbelay9558
    @selamawitbelay9558 Před měsícem +60

    ጌታ ሆይ ጥጋበኛችን አስታግስልን

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p Před měsícem +88

    ስንት ህፃናት የልብ በሽተኛ ባለበት ሀገር ። ብቻ?

  • @adanemamusha3312
    @adanemamusha3312 Před měsícem +12

    መሲ አንቺ እጅግ በጣም ጅግና ጋዜጠኛ ነሽ ዛሬ ግን ያቀረብሺው ፕሮግራም አፀያፊ ጥጋበኛ ደሃ አገርና ደሃ ህዝብ ባለበት 30ሚ ያሳዝናል ለራስሽ ስታቀርቢ አልከበደሽም

  • @feydukedir
    @feydukedir Před měsícem +8

    ሀገራችን ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ከሚኖሩበት ከቄያቸው ተፈናቀለው የሚቀምሱት አጥተው ተርበው ባሉበት ብዙዎች ለአመታት የኖሩበት ቤት ፈርሶባቸው ቤት አልባ ሆነው ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ጎዳና ተዳዳሪ ሆነው ባሉበት ሀገር ላይ እየኖሩ እነዚህን ችግረኛ ወገኖቻችንን እንደመርዳት ለሽምግልና የዚህን ያህል ገንዘብ ማውጣት ከጉራ በቀር ምንም ጥቅም የለውም። በእርግጥ የተቸገሩ ሰዎችን የሚረዳ ከተበዳይ ጎን የሚቆመው የተቸገሩ ሰዎች እንባ የሚያብሱ ሰዎች ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ))የመረጣቸውና የወደዳቸው ሰዎች ናቸው።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +33

    የኔ እናት እና አባት ሲጋቡ ምንም የላቸውም ነበር አንድ ዓጎዛ አንድ አቡጀዴ ነበር ያም አልፎ 12 ልጅ 40+የልጅ ልጅ 8 የልጅ ልጅ ልጅ አፍረተዋል እስካሁን በፍቅር አሉ እናቴ አንድም ቀን ከአባቴ ተጣልታ ኮብልላ አታቅም በጣም ይዋደዳሉ በጣም ይተሳሰባሉ :::

    • @user-vd6iw8hq2g
      @user-vd6iw8hq2g Před měsícem +3

      እሳይ ደሥይላል 🎉🎉🎉🎉🎉እድሜያቸዉ ይርዘም🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem +2

      @@user-vd6iw8hq2g አሜን አሜን አሜን ሁለት እህቶች ብቻ በሕይወት የሉም 🥹

    • @user-vd6iw8hq2g
      @user-vd6iw8hq2g Před měsícem

      @@tigisit2534 ነፍሥ ይማር

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Před 28 dny +1

      Nice story.
      Long life for both of your family.

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 28 dny

      @@ferehiwottaye9062 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelsoli
    @rahelsoli Před měsícem +99

    ይቅር ይበላቸው ምን ይባላል ኢትዮጵያ እየተኖረ

  • @user-mc5xn5gd3b
    @user-mc5xn5gd3b Před 29 dny +4

    መሲዬ በጣም በአድናቆትና በፍቅር ነው ብዙ ጊዜ የምሰማሽ ይሄን ፕሮግራምሽን ግን በቀን አንዴ መብላት አቅቶት በረሀብ የሚሰቃየውን ወገኔን እያሰብኩ ከእንባ ጋር ነው የሰማሁሽ

  • @mulunurga7412
    @mulunurga7412 Před měsícem +12

    መከሰስ አለባቸው የገንዘቡ አመጣጥ ይታወቅ ያሣፈራል ስት እራብ እና ችግረ በሞላበት ሐገረ

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 Před měsícem +80

    የመጨረሻቸውን ትንሽ ቆይተን እንሰማዋለን ፤ከቤተክርስቲያን ጋብቻ ውጪ የአባቶች በየመንደሩ መንጓትት 😢

    • @keenarabbi6222
      @keenarabbi6222 Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před měsícem

      Money

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of Před měsícem +3

      ቄስ ሆዳም ስለሆነ ነው አትፍረዱ ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው አምላካቸው ይላል ቃሉ

    • @Tseha27Tube
      @Tseha27Tube Před 29 dny

      ​@@PurimPurim-ye8ofአፍህን ዝጋ የቄስ ጥላቻ ስላለብህ እንጅ ቄስ ሆዳም አይደለም ለአንድ ስአት የማትቆመውን ሙሉ ሌሊቱን ቁሞ የሚድረውን ቀዳሹን ቄስ መሳደብ ያስቀስፍሃል ዝፍጥ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 24 dny

      በጣም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před měsícem +105

    ከህዝብ የዘረፉት ብር ስለሆነ ለእነሱ ምንም ማሌትህ አይደለም ስንቱ ኢትዮጵያ በረሃብ ይስቀያሉ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +2

      ኪኪኪኪኪ ጉራጌ ዘርፎ አይበላም ላቡ ጠብ አድርጉ ነው ቅጥል የአመዳም ልጅ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před měsícem

      @@ZorishMenjetaጉራጌ ነው እንደውም ዘራፊ ነጋዴ በሀቅ ብቻ አይበለፅግም በስራ ቢሆን ደግሞ ስንቱ ላቡን ጠብ አድርጎ ለምን አያልፍለትም እኔ በደንብ አውቃቸዋለሁ ያለ ውሸት ጭራሽ አይኖሩም እውነቱ ሀገርን በሙስና ገደል የሚከቱ እነማን ናቸው???? ያልተፈቀደ እቃ ከውጭ ለማስገባት ባቋራጭ ለመበልፀግ አዲስ የተቀጠረ የመንግስት ሰራተኛ ከደሞዙ ውጭ ጉቦ እየሰጡ የሌለ ገንዘብ አስለምደው ለሌላው ሀቀኛ መከራ ማን ነው እንዲሆን የሚያደርገው???? ነጋዴው ነው ነጋዴው ደግሞ ማነው?????

    • @FREEDOM123Ab
      @FREEDOM123Ab Před měsícem

      😅

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p Před měsícem +3

      ​@@ZorishMenjetaእና ጉራጌ ነው በሚልዩን አውጥቶ ለሽምግልና እሚያወጣው ዘይት ቀይጠው እየሸጡ ደሀውን እያስራቡ መጋዘን አጉረው እሚያኖሩ በየቀኑ እሚጨምሩ ዋጋ አጎትሽ ነው

    • @meyimunahesen
      @meyimunahesen Před měsícem

      ​@@ZorishMenjeta ባለጌ ቤተሰብ ምን አሰደበሽ

  • @user-ym4co3yd4c
    @user-ym4co3yd4c Před měsícem +8

    መስዬ እንደዚ አይነት ነገር ያሳፍራል ሰው የሚበላው በአጣ ሰአት

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cn Před 28 dny +2

    መሲዬ በቅድሚያ እንደዚህ ያለ ነገር ባትዘግቢ ደስ ይለኛል ሌላው ሰው ከዚህ ምን እንዲማርበት ነው ሀገራችን አሁን ባለችበት ሁኔታ ይህን ማድረግም ይሁን መቅረብሽ በጣም ያሳዝናል ባለሀብቶቹ እየተፎካከሩ ነው ግን ይህን ኘሮግራም መቅዶንያ ቢሆን ደስ ይል ነበር ይሄ ግን በጣም ያሳዝናል

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Před měsícem +36

    ጉረኞች ናቼው ስንትው በተቸገረበት ሀገር

  • @user-yn8jp4ij5k
    @user-yn8jp4ij5k Před měsícem +28

    ምን አለበት አሁን ለተቸገሩ ወገኖቻችን ከተረፋቹና የምታረጉበት ካጣቹ ከፈጣሪ ታገኛላቹ መስኪኖችን እርዱበት😢😢😢😢😢

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před měsícem +9

    30ሚሊዬን ለሽምግልና?? እኮ በኢትዮጲያ መአቱ በሚወርድባት ሀገር እኮ ኢትዮጲያ??? እግዚዮ ምን ጉድ ነው ሚሰማው?

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +8

    ምነው ስንት ረሃብተኛ በሀገሪቷ ስንት መረዳት የሚሹ ጎዳናላይ የወደቁ እንዲሁም ቤተክርስትያን ለነፍሳቸዉ የሚሆን ቢያረጉ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před měsícem +34

    አረ አባቶች ጭምር ተልከሰከሱ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስነ ፈጣሪ ሆይ ልብ ይስጣችሁ

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Před měsícem +3

      ወንድሜ እኛ አባቶችን የመናገር አቅሙ የለንም ከቻልን እንጸልይላቸው

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Před 29 dny

      እውነት ነው ግን ምን ያድርጉ እነሡ
      መቸም ለቤተክርሥቲያን ሥጡ አይሉ ከባድ ነው

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před měsícem +60

    ይሄ ሚልዮን የሚባል ቁጥር እኔን እንዲህ የራቀኝ እኔም የምፈራው ለምንድነው አይ እማማ ኢትዮጵያ ምነው ለ አንዱ እናት ለ አንዱ እንጀራ እናት ሆንሽብን ስንት አመት እኳትናለው ወይ ጠብ😏

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Před měsícem +10

    አገር ከሌለህ የለህም ሁሉም። በመጠን ሲሆን ደግ ነዉ። እዮኝ ባይበዛ እላለሁ

  • @user-ck1xi2tg4v
    @user-ck1xi2tg4v Před měsícem +7

    ያለው ይጨመርለታል ለሌለው ያችው ያለችው ይወሰድበታል ደሀንም ማሰብ ያስፈልጋል

  • @user-tr4sz3oy7e
    @user-tr4sz3oy7e Před měsícem +33

    በጣም የሚያሳዝን ነው ለጉራ ነው ከንቱ ውዳሴ ነው

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 29 dny

      ግን ደስ የሚለው ደሀውም ሀብታሙ ዞሮ ወደ ኣፈር የተለየ የለም ለሀብታም እኩል ጉርጋድ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 Před měsícem +39

    ይሄ ሁሉ ፈጣሪን መረሣት ነው ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከማውጣት ወጣ ብለው የወደቁትን ቢያው በጣም አሪፍ ነበር
    ለትዳራቸው ፈጣሪ ካላጣመራቸው በፍቅረ እንጅ በገንዘብ ትዳረ የለም ፈጣሪ ይቅረ ይበላችሁ

  • @hareg6874
    @hareg6874 Před měsícem +4

    እግዚኦ፡ ይህ ግፍ ነው ስንት ችግረኛ እያለ አገር የጥቂት ሌቦች መንደላቀቂያ መሆኗ ያሳዝናል

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Před měsícem +5

    ውይ ደስ ሲል ምን ይገርማል 30ሚ አንድ መኪና መግዣ እኮ ነው ,,,የህንዱ ባለሀብት ለልጁ ሰርግ 120ሚሊየን ዶላር ነው ያወጣው፡ 6.7 ቢሊየን እናናናና😂😂😂😂😂

  • @addisujabir7493
    @addisujabir7493 Před měsícem +48

    ይገርማል ወዴት እየሄድን ነው ግን?

  • @hymanotabera3231
    @hymanotabera3231 Před měsícem +64

    የት ሀገር ይሆን ይሄ ነገር የተፈጸመው በጣም ሀብታም አገር መሆን አለበት . ኢትዮጵያ ውስጥማ አይደለም ለሽምግልና 30 ሚሊዮን .ሲያስፈራ ቃሉ ራሱ😮😮

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 Před měsícem

      😅😅😅 እውነትም

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @gelayeeticha-wv9ed
      @gelayeeticha-wv9ed Před měsícem +1

      Kkkkkkkkkk

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem +1

      ጉራጌዎች ናቸው ክስታኔ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před měsícem +6

      @@user-rz3vp2ez8nክስታኔ በፍክክር ያበደ ወንድሙን አይረዳ ጉራ ብቻ ፉክክር ብቻ ይሄኔ አጠገቡ ምስኪን የሚበላው የሌለው የናቱ ልጅ ወንድሙ አጠገቡ አለ

  • @bezaabebe5149
    @bezaabebe5149 Před 27 dny

    በመጠን ኑሩ የተባልነው መረሳት የለበትም ኢትዮጵያዊነት ባህሉ ወጉ መልካም ነው ነገር ግን ሁሉም ልክ አለው

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 Před měsícem +3

    ስንት የተቸገሩ አዛዉት እና ህፃናት ባለበት አገር ይኸ ሁሉ ትርምስ ምድነዉ ኸረ እናስብ እንተሳሰብ ወገን

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 Před měsícem +27

    በጣም ይገርማል ወዴት እየሄድን ነው ባህላችን እንደዚህ አይደለም የሽምግልና በዓል ሆ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před měsícem

      ከየት ብሔረስብ ነው የመጣሽው?

    • @menayelma2439
      @menayelma2439 Před měsícem

      @@rasayifat5726 ምን አይነት ጥያቄ ነው ኬትስ ልምጣ እኔ እስከማውቀው ሴት ልጅ በሽምግልና ስአት ትደበቃለች እንጂ ባደባባይ አትታይም የድሮ ነገር ይናፍቃል አጉል ዘመን አመጣሽ በዓላችንን እያበላሹ ነው

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g Před měsícem +14

    ጉረኞች ምነዉ ለተራበ ብታካፍሉ ማፈሪያዎች በቃ ኧላቹ እና ምን ይጠበስ እረ ወዲያ

  • @user-is2ls6hm7s
    @user-is2ls6hm7s Před měsícem +5

    በጣም አሳፍሪ ነዉ ሰተቱ የሚጀምረዉ የሀይማኖት አባቶችን ከሗላ አድርጎ የሚጎባለለዉ ጎረም ለዛዉም ስልክ እያወራ ክብረ ቢሶች

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 Před 29 dny +1

    መልካም ስም እና ዝና ከንቱ ነው እግዚአብሔር ን መፍራትና ለተቸገረ በሞላበት ረሀብ ህዝብን እየጨረሰ ባለበት ሀገር እንደዚህ ማጋነን አይገባም ነገ ፈራሾች ነንና

  • @hanytwin
    @hanytwin Před měsícem +45

    ለነሱም ይጨምርላቸው ለኛም ይሰጠን ያገሬ ልጆች እህታችሁ ነኚ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ቤተሰብ አድርጉኚ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před měsícem +2

      የሰውደስታ የሚያስደስትሽ ሰላምነው😂ታዲያኮ💚💛❤️ዜጎቿ በጭንቅ በሃዘን በረሃብ በመሰደድ መጠለያ በማጣት በጉስቁልና ውስጥ ነች እምዬ!!!!

    • @hanytwin
      @hanytwin Před měsícem +7

      @@meselechfeyessa1226 እና እነሱ መንግስት ናቸው እንዴ ደሞ ይርዱ አይርዱ በምን አወቅሽ ሰርተው ያመጡትን ለምን አቃጥለው አይሞቁትም ምን አገባን ሁሌ ትችት ምንድነው ሰው ደስ ሲለው አብራችሁ የማትደሰቱት ለምድነው?

    • @fekreyasenfale4432
      @fekreyasenfale4432 Před měsícem

      ​@@meselechfeyessa1226ባንቺ ቤት ማላገጥሽ ነው ለምን አትረጅም አንቺ ዝተት😂😂

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před měsícem +1

      @@hanytwinእግዚያብሔር የባረከው ቢሆን ነበር ህዝብም ጥሩ ነው ሊል የሚችለው ህዝብ ማለት እግዚአብሔር ነው ሰው ሲደሰት ማለት ምን ማለት ነው??? እናንተ ርቧችኃል እኔ ግን ጠግቤ እያያችሁ እደፋዋለሁ የሚለውን ነው በርታ ህዝብ ሊል የሚገባው??? አንድ አባት በጣም የታወቁ ናቸው በድሀ ፊት ግራ በገባው መሀል ወርቅ ደርድረን እኛማ ብለን ብንብለጨለቅ ፈጣሪ ላይ ተቃውሞ ማስነሳት ማለት ነው አሉ እውነት ነው ድሀ ፈጣሪውን እኔን አትወደኝም እኔን አትፈልገኝም እያለ እንዲያማርር እና ብሎም ፈጣሪ የለም ቢኖር ለምን ያዳላል እያለ እንዲያዝን ማድረግ ነው ብለው ነበር አዎ በዚህ ሴጣን ይደሰታል እግዚአብሔር አይከብርም ለምን ድሀው እያዘነ ነዋ ከተረፋቸው ከፍክክር መንፈስ ወጣ ብለው ሌላውን በማሰብ ማሳየት ነው

    • @hanytwin
      @hanytwin Před měsícem +2

      @@hiwel9209 ልክ ነው ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላሉ እናቶቻችን ግን እነዚህ ሰዎች እረድተው ከሆነስ ማን አየ ስናሞግስም ስንውቅስም በልኩ ቢሆን እላለው ካጠፋው ይቅርታ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před měsícem +15

    የምን መጨማለቅ ነው በዚህ ሀገር ውስጥ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 26 dny

    This is beautiful. Money Money, Money❤❤😂
    The couple family donated more than 200 millions to help out others in the past. They are well deserved for an extravaganza cermony.

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před měsícem +3

    ምን አለበት ካላቸው ይደግሱ ደግሞ ጉራጌ ሰርቶ ነው እንጂ ሰርቆ አይደለም ገንዘብ ሚያገኘው
    ይመቻቹ እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉
    ሰርጉ ደግሞ የበለጠ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ

    • @zemzemmohammed829
      @zemzemmohammed829 Před 26 dny

      Sorry I am goraga but this not fair way they don’t use the money for poor people same on those

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před měsícem +24

    ማፈሪያሁሉ ስንት የተራትበእያለ እድህ መደገስ ለምን አስፈለገ ሀይማኖታችንም አይፈቅድም

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před měsícem +11

    አረ ድራሻቹ ይጥፋ ስንቱ ሚላስ ምቀመስ ባጣባት ዘመን በዚህ መልኩ ያስጠላል ዛሬ ተጋቡ ነጌ ተፋቱ ለሚባለው ደሞ ምነው ለዛ አጣቹ ምንም ብኖራቹ ትዳራቹን እዲባረክ ዝቅ ብላቹ ምስኪኑን ወገኔን ብትመግቡ እሄ ሴጠን የሰፈረባት ሽምግልና ነው

  • @ellenellen3377
    @ellenellen3377 Před 28 dny

    አእምሮ ሲቀነጭር ለሆድ እና ለታይታ 30ሚሊየን ብር። አእምሮ ሲበለፅግ ደግሞ ትምህርት ቤት ከፍቶ ልጆቻችን ላይ ይሰራሉ። የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ ዛሬ የ12 ክፍል ተማሪዎቹን አስመርቆ ሳይ ለት/ቤቱ ባለቤቶች ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ቸመኘሁላቸው። እንደናንተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን።
    መሲም ለልጆቻችን የሚጠቅመውን ለይተሽ ብታቀርቢ መልካም ነው
    የዛሬው የአይምሮ መቀርጨጭን ነው የሚያሳየን። አይጠቅምም

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před měsícem +1

    መሲ እንዲህ አይነት አሳፋሪና አስደንጋጭ ፕሮግራም ይቅርብሽ እንደተወደድሽ ቀጥይ የኔ ቆንጆ ይህንን ለሌሎች ተይላቸውበጣም ያሳፍራል ስንቱ የሚበላው ባጣበት አገር 😢

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. Před měsícem +18

    መሢ፡በጣም፡አድናቂሽ፡ነኝ፡ሕዝብ፡በተራበበት፡ሐገር፡እንዲሕ፡አይነት፡አሣፋሪ፡ፕሮግራም፡ባትሠሪ፡አባቶቻችን፡ሊቃነ፡ጳጳሳት፡ምነው፡አሰኬማውን፡ባታዋርዱብን

  • @MimiTeshome-tq3em
    @MimiTeshome-tq3em Před měsícem +8

    እኔ በበኩሌ መጃጃል ብዬዋለሁ ኸረ እንደው ከአለም የመጨረሻ ደሀ መሆናችንን አንርሳ በደሀ መንበላጠጥ አያምርም

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 28 dny +2

    እረ እባካቹ የምንወዳቹ የምንከብራቹ
    አባቶች ሰው ናቹ ስህተት ሳይመስላቹ
    ወይም ሰው ላለማስቀይም ስትሉ
    እንደዚህ አይነት ቦታ መገኘታቹ ምን
    ያህል ስህተትና ትዝብት ላይ ሊጥላቹ
    ሳትረዱት ቀርቶቹ ነውን
    አይ የእዮልኝ እወቁልኝ ዘመን
    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 27 dny

    ሀገራችን ላይ ስንት አይነት የንሮ ደረጃ ነው ያለው ግን ይገርማል ስንት የተራበ ሰው ባለበት ሀገር አይ አገሬ

  • @atikilthaile1504
    @atikilthaile1504 Před měsícem +13

    ያሳፍራል!!!!!

  • @sarahussein5712
    @sarahussein5712 Před měsícem +6

    ወየኔ ሀገሬ በብርድ በረንዳ ያለውም የተረሳበት ሀገረ መሲዬ ይህንን መዘገብሸ አናዶኛል

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 27 dny

    መሲ ሥራዋነው ሰርታ ትኑርበት ሀብታሞች ሲመጡ እቢ
    ድሆች ሲመጡ እሺ በይ ነው ምትሉ እሳ ለሁሉም እኩል ትህትና ያላት ውይዘሮ መሰረት በዙ

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před měsícem +35

    የአገራችንን የሽምግልና ባህል እንዲለውጥ የጀመረው እከ እከደከ የቤቶች ድራማ ሠሪ ነው ከዛ በኋላ ነው ሽምግልና መልኩን የለወጠው

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p Před měsícem +18

    ስንት ችግር ባለበት አገር

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před měsícem +4

    ምን ነው ተጨማለቁ የእኛ ሀገር ሰው እድያ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +9

    ከባድ ነው ስንት ምስኪን የሚባለው አጥቶ እነሱ የአላግባብ ነው የሚደረገው ነገር

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Před měsícem +6

    አቤት የብር ግፍ ሀገራችን የደኸየችው ጠቅላላ ብሩ ከነዚህ ሰወች ሆኖ መሆን አለበት

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 26 dny

    በስመ አብ የሽምግልናን ክብር ለማቃለል አሁን አሁን ወጣ ያለ ነገር መስማት እያለማመዱን ነው።

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před měsícem +1

    ገንዘብ የትኛውም ማድመቂያ የሰው ብዛት ትዳር አይሆንም ዋናው ጓዳ ውስጥ ያለው ኑሮ ነው !!
    ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን !!

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před měsícem +6

    እንደዚህ ሞቅ ያለ ብር አዉጥተዉ የሚደግሱ ይብዙልን። በወጣ ይተካ። በአገር ቤት ከፍተኛ ወጪ አዉጥተዉ ሲደግሱ ተጠቃሚዉ ብዙ ነዉ። ቅቤ ፣ስጋ ፣ ልብስ ወዘተ ነጋዴዎች ፣ የቀን ሰራተኞች ሁሉ ተጠቃሚ ናቸዉ። ለአገራችን ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለዉ። መቃወም ካለብን ከአገር ዉጭ ማንኛዉንም ዝግጅት የሚያደርጉትን ነዉ። ለምሳሌ ዱባይ ወይም አሜሪካ ቢደረግ ሰርግም ሆነ ሽምግልና ለአገር ምንም አይጠቅምም። አገር ቤት ከፍተኛ ወጪ የምታወጡ ጌታ ይባርካችሁ።

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 Před měsícem +2

      ምርጥ አስተያየት፡ ያለው ማማሩ ፡ ደስ ሲል ለህክምናም ይወጣል እንኳን ለልጅ መዳር፡፡

    • @yohannesweldmariam8715
      @yohannesweldmariam8715 Před 28 dny

      የአንችን ዝግጂት ላለማየት ወሰንኩ ኮሜንቱን በጠቅላላ ማየት ነው መቀበል መቻል ከድሀ ጋር መብላት

  • @yemikertiruneh7038
    @yemikertiruneh7038 Před měsícem +7

    ደደቦች የኢትዮጵያ ፍቅር የለላቸው ናቸው ሌላውን ተይው መቆዱኒያ ይበቃል መሲ ቀሺም በያቸው! !!!!!!!@

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 Před měsícem +2

    This is very crazy it’s getting out of control

  • @firewmekete4934
    @firewmekete4934 Před 28 dny

    የቆሸሸ ሐገር ሰንት የቸገረው የሚቀመስ የሌለው ህዝብ ባለበት ሐገር ተገቢ አይደለም ያሳዝናልም

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před měsícem +30

    መሲ በጣም ነው የምወድሽ ስለዚህ እንዲ አናዳጅ ሽምግልና ጥሩ ያሎነ ኮሜት መሰጠት አልፈልግም ሐበሻ ምቀኛ እንድባል አልፈልግም 😭😭😭

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před měsícem +14

    ይገርማል ምንም የሚቀምሰው አቶ በረዳ ላይ ድፍት ብሎ የሚያድርባት ህዝቦ በሞላባት ሀገር ውስጥ ለሽምግልና ይኸን ያህል ገንዘብ ማውጣት በጣም ያሳዝናል እኔ የሚለው የሀገራችን ብር ይኸን ያህል እረክሷል ማለት ነው 😢

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před měsícem

      ያስባላል ለነገሩ ሳሎን ለማሳመር 6 ሚልዮን በሚባልበት ጊዜ ለሽምግልና ብዙም አይገርምም

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před měsícem

      @@user-xw6or6wr9k እእእእ አድ ሣሎን ነው ይሔን ያክል ብርር ማለቴ በውርቅ ነውእዴ የሚያሣምሩትት ኡኡኢኢ

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 29 dny +1

    በገዛ ገንዘባቸው የፈለጉትን ቢያደርጉ መብታቸው ነው የተባረከ ይሁን ብያለሁ

  • @-uh1wb
    @-uh1wb Před 28 dny

    ቅንቅናም ሁላ ተቃጠይ እግዲ👈👂 ጉራጌነት እንዲህ❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před měsícem +10

    ሥት የተቸገር ህዝብ እያለ ለሺምግልና ይህን ያህል ውጭ ምድነው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před měsícem +5

    ሞት አይቀርም ምናል ሰው የስጋውን ትቶ የነፍሱን ቢያስብ. የእምነት መምህራንም አጃቢ ሆነው አብረው ተባባሪ ከሚሆኑ ቃሉን ቢያስተምሯቸው 🤦🏼‍♀️

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 Před měsícem +1

    ያፈርኩት በአባቶች ነው ማርያምን ነገ እኮ ሰው ሁሉ እኩል ነው እያላችሁ ትሰብኩን ይሆናል

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን የሰው ልጅ በችግር ባለበት ዘመን?

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Před měsícem +39

    ነገ ተፋቱ የሚል ዜና የማንሰማበት ይሁን እንጅ እኛን ምን አገባን እርዱን እስካላሉን መልካም ቃል ከአፋቹ ይውጣ ኮማቾች

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před měsícem +28

    ድሮ ድሮ አባቶች ቄሶች ከፍት ነበር የሚቀድሙት አሁን አሁን ሀብታም ነው አይ ጊዜ ገና ኢትዮጵያ ውስጥ መከራ አይደለም እሳት ይወርድበናል

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před měsícem +2

      ታዝበሻል እኔምገርምኛል ደግሞ ይሕን ያሕልሰዉ😂

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před měsícem +2

      @@ZenbeSetotaw በጣም ያማል ከጊዜ ጊዜ የሚታየው ነገር ወዴት እሄድን ነው

    • @user-wz3ke4ib6c
      @user-wz3ke4ib6c Před měsícem +2

      አባቶች ተብዬዋች አሳፈሪ ናቸው

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před měsícem +1

      @@user-wz3ke4ib6c ምን አጠፉ ክብር ያልሰጡት ሀብታም ነን ባዮች እንጂ አባቶች እኛ ነን ክብር መሰጠት ያለብን

    • @user-cz9yh1hz5j
      @user-cz9yh1hz5j Před měsícem +1

      ትክክል ወይ ጉድ 😮

  • @frehiwotassefa2448
    @frehiwotassefa2448 Před 29 dny +1

    ባህላዊ ቢሆንም እንደዚህ የተንዛዛ ነወ ይህን ፉክክር የጀመረው እከ በሚባል ተዋናይ ነው

  • @mfujy7115
    @mfujy7115 Před měsícem +1

    በዚህ ዘመን ጠግቦ መብላት ሀጥያት ነው ብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ ከዛን ግዜ ጀምሮ ሆዴ ጠገብ ብሎ የበላው ቀን ውስጤ የሀጥያተኝነት ይሰማኛል ። በርሀብ ሰዎች በሚያልቁበት ሀገር ይህን ያህል መሆን አያስደስትም ። ሁሉ ነገር ወቅቱን ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል ። አግዝያብሔርም ይጠይቃል ።30,40,100 ዲናር የሰጣቸውን በሰጣቸው ምን አተረፋችሁ መባል አይቀርም ። ለማንኛውም በሰው ገንዘብ ምን አገባን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před měsícem +6

    ችግሩ እኮ አይቆይም እንዲህ አይነት የተጨበጨበለት ብዙ አይተናል አብረው እንደማይቆዩ

  • @mekofix3174
    @mekofix3174 Před měsícem +5

    ለዚህ ነው ሀገራችን ሰላሙን ያጣቺው ባህልና ወጉን ስለተውነው

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 27 dny

    አቤቱ ሆይ ታረቀኝ 🙏

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před měsícem +1

    በእውነት ሰው ማሰብ ከተሳነው ቆዬ አውን ምን አለባት ይህ አይን ያወጣ መጀጀል ያለ ማወቅ እያወቁ ምንም ጥቅም ለሌላው ነገር ይህ ወሉ ብር ምነው ግፍ አይሆንም?አው በብሬ የፈለኩትን ማድረግ መፍቴነው ልትሉ ትችላለህ ግን ቆም ብለህ ብተስብ ዛሬ በዝህ በር ብዙ ነብሰት ከጎደና የምያነሰና ቀኑና ሌቱ የተምታታባቸውን ሰዎች ከጭለማ ወደ ብህረን የምያሸገግር ብር ነበር የዘሬ ጭፈራ ጉረኝነት ልመሰል ይሆናል በፈጠር እምላለሁ አንድ ቀን ትጸጸተለህ ምክንያቱም በለጸገናት ብር ልክ እንደ ጥዋት ጤዛ ነው ሰይረፍድብህ አምልጥ እንግዲህ ለሽምግልና 30 ምልዬን ከሆነ ለሰርጉ ወደ ብልዬን ሰይጠገ አይቀርም በፈጠር ደሀ መሀል ሆነቹ መጎረር ምንም ቅንጠት አይፈይድም ምክንያቱም በባዶው ሜደ መቅበጥ ለምስክኑ ወገኔ እብደትና አምሮ የሰተ ሰው ያስመስላል ወደ ነጮች እድና ከለቸው ጋር ተኩረረ በደሀ ላይ አይታሰብበትም ንቁ ለዝህች የኮንትራት አለም እንድህ መሆን ከልክ ያለፈ ሞኝነት ነው ወገኖቼ ከአጠፈው በጣም ይቅርታ አርጉልኝ አመሰግናለሁ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +6

    አሁን ሁሉም ለሚዲያ ነው የሚደግሰው ሁሉም ከባህል ከእምነት እያፈነገጠ ነው

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před měsícem +12

    እዳ ለልጅ ልጅ አትርፈው ይሞታሉ 😅😅😅😂😂😂

    • @menayelma2439
      @menayelma2439 Před měsícem

      😂እኮ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem +1

      በመጀመሪያ በደንብ አድምጡ እነዚህ ምንም ችግር የለባቸውም