10 ሚስት አግብቼ ብፈታም መብቴ ነው......... ሽመልስ አበራ እውነታውን ዘረገፈው l Sheger Daily

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Komentáře • 299

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb Před 27 dny +20

    ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ነች ክርስቶስ ደግሞ ጠበቃ አይፈልግም ከዛ በፊት ቃሉን ማክበር ይቀድማል።

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 27 dny +24

    ምነው እኔ ንፁህ ነኝ አላችሁ ተውት እሱ ፓለቲከኛ አይደለም ግን በማንነቱ ነው የመጣችሁት ሶ አማራነኝ ስላለ ብቻ ነው እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን ሺሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg1rl7bn4v
    @user-yg1rl7bn4v Před 27 dny +38

    9 ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ ሰለ ሀገር ማስተዳደር ማያገባህን ትዘባርቃለህ

  • @rahelashenafi3860
    @rahelashenafi3860 Před 27 dny +7

    ከ 9 አመት በፊት የተደረገ ኢንተርቢዉ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 27 dny +17

    እግዚያብሄር አንድ አዳም ለአንድ ሂዋን ወይም አንድ ሂዋን ለአንድ አዳም ነው የፈጠረው

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před 24 dny +3

    ሽሜ ተመቸኸኝ ! ሃሳብህን በነጻነት መናገር መብትህ ነዉ !!!

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb Před 27 dny +19

    ለምን ፈታህ እግዚአብሔር እኮ ፍችን እጠላለሁ ይላል።

    • @user-xg3uy8en9n
      @user-xg3uy8en9n Před 27 dny +1

      ሰው ወዶ አይፋታም ነገ ምን እደሚገጥምሽ ስለማታቂ አትፍርጂ

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před 27 dny +16

    አስር ሴት ብታጋባ እኮ ሴትኛ አዳሪ ማለትህ ነው ልጆችህ ምልታስተምር ነህ አርትስት ብትሆን ካንተ የማይጠበቅ ንግግር ነው የባሌጌ ስራ ነው ።

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 Před 27 dny +9

    መሃይም ! ካልኩሌሽን በል ደቆሮ ያገሬ ጠላት

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 Před 20 dny +1

    ሽሜ የአቋም ሰው ነህ፡፡ በጥቅም የማታጎበድድና የወገኖችህ ጥቃጥ የሚቆጭህ ሰው ነህ፡፡ በርታ

  • @abebetesfaye3485
    @abebetesfaye3485 Před 27 dny +3

    ነውረኛ ትዳር 10 ጊዜ መፍታት መዐረግ ነው ብትችል በትዳርህ ፀንተህ አርአያ መሆን ነው ካልቻልክ ደግሞ ይቅርታ እኔ በዚህ ዓርአያ ልሆን አልችልም በትዳር አልተሳካልኝም ማለት ነው ያለብህ እንጂ 10 ጊዜ መፍታት መብት ነው ማለት የለብህም።

  • @bayush4368
    @bayush4368 Před 26 dny +3

    ወይ ሽመልስ በማስተዋል ተናገር !

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 27 dny +6

    አይ ሽመልስ ጆሮ መናፍቅ ምናምን እያልክ እንዳልፈተፈትክ 😢 አስር ሚስት መፍታት መብቴ ነው ብለህ እርፍ አልክ።🙈

  • @Emuti349
    @Emuti349 Před 27 dny +15

    አይ ሺሜ አንተንም ቢጡንም አውቃችዃለሁ። የምትወቀሰው ከሷ ጋር ባለው ነገር ነው። የድሮው አለፈ ቢያንስ ዛሬም ልጆቼ ብለህ ስትጠራ የነሱንም ስም ማንሳት ነበረብህ። በርግጥ ለኛ ለምናውቅህና ለጓደኞችህ ጥሩ ሰው ነህ። ነብሷን ይማርና በቢጡ ላይ ያረከው ግን 100% በደል ነው ደሞ ዘመናት እንኳን ያልሻሩት ዛሬም ድረስ እያጠፋህ ነው።
    ሰው ኖሮ መወያየቱ ጥሩ ነበር አልክ እሷ ግን ዘመኗን ሁሉ ስትሞክር ዝም ብለሀት ዛሬ ኖሮ ሲነጋገር ጥሩ ነው ማለት እእእእ ከባድ ነው ያኔ ለምን ዝም አልካት? አንተም ብቻ ሳትሆን ሪታም ተወቃሽ ናት ከሷ ብትወስድህም ቢያንስ ስለልጆቹ የሆነ ነገር እንድታደርግ መምከር ነበረባት። አሁንም ልጆችህን ይቅርታ ጠይቅ አግዛቸውም።

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 26 dny

      ይኸው ሪታም የጇን አገኘች

  • @emuyeeshete7123
    @emuyeeshete7123 Před 21 dnem +1

    እምነቱን የሚወድ ሰው ፍቺን በኩራት አያወራም

  • @abushsisay73
    @abushsisay73 Před 26 dny +4

    በጣም ከማደንቃቸው ውድ አርቲሥቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ሽመልሥ አበራ ነው በመድረክ ሥራው በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው ሥለግል ህይወቱ ግን ራሡ እንዳለው ነው !!!!

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb Před 27 dny +15

    ይህ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም ተረጋጋ እግዚአብሔር ፍራ

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 Před 25 dny +1

    ግፍህን ልንገርህ ይሄ ሁሉ መከራና የሰው ጥላቻ ፈጣሪ ያደረግብህ የመጀመሪያዋ እንባና የልጆችህ እንባ ነው ግፍ ነው የበደልካትን ሴት የልጆችህን እናት ይቅርታ ከጠየቅ ፈጣሪ ይቅር ይልሀል ስለቤተክርስትያንና ስለኦርቶዶክስ አታውራይቅርታ ጠይቃት የመጀመሪያዋን ይቅርታ ጠይቅ

  • @fanta7262
    @fanta7262 Před 27 dny

    ያቺን የመጀመሪያ ሙቪያችሁን አንተ, አስቴር, ያ እውሩ ልጅና እውሩን ልጅ የሚመራው ፎጋር ልጅ ባጠቃላይ ጥሩ ጊዜ ነበራችሁ:: ያችን የኤች አይቪ ተመርይማሪዋን ልጅ, ብቻ የሚገርም ሙቪ ነበር ደግሜ ደጋግሜ አይቸዋለሁ:: I totally enjoyed it.

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Před 23 dny

    We love you brother and keep up the great work.

  • @FeyduLeja
    @FeyduLeja Před 24 dny +2

    ዟዘረኝነትህ ያሥጠላል ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p Před 27 dny +19

    እውነተኛ ለመሆን አማራ መሆን አያስፈልግም ፡፡

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 Před 26 dny

      ትክክል እውነተኛ አማራ ብቻ ነው። አንተ እቤት ከሌለህ በራብ ትሞታለች። ሀይማኖትህን ካከበርክ 10 ጊዜ መፍታትን መብቴ ነው ትላለህ ።

    • @eyosiasmesfin5439
      @eyosiasmesfin5439 Před 20 dny

      ተው ባክህ

  • @lya8367
    @lya8367 Před 27 dny +10

    አይዞን ያልፍል ጎበዝ ነህ ጀግና

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 27 dny +1

    ሰላም ያገር ሰው ጆሲ በመመለስ ደስ ያለው ማነው እደኔ

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 Před 27 dny +2

    ይሄ ሾው በጆሲ ቲቪ ቻናል የታየኔ የቆየ አሁን ግን ሌላ yutube መሠለኝ ፖስት ያረገው

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Před 27 dny +6

    ሃይ ሽሜ አርትስት ማለት እኮ ሞዴልነው ለተፈጠረበት ማህበረሰብ የሚያንፀባርቀውም ማህበርሰቡ ውስጥ ያሉትን እሴቶች እኮ ነው አንተ አስር አግብቸ ብፈታ ማን ምን አገባው ትላለህ ? ደግሞ ስለ መስቀል መሸከም ታወራለህ ደግሞም ልበ ንፁህ ነኝ ትላለህ ታሪኬም ይፃፍልኝ ትላለህ ግን አልተምታታብህም ? ሽሜ ተምታቶብሃል ግራ ገብቶሃል ተረጋጋ ሰው ሁን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 27 dny +10

    አማራ ሰትሆን ድንጋይ ወርዋሪዉ ብዙነዉ ሺመልሰ❤❤❤❤❤ ሰለዚህ ጠንካራ ሁን!!!!

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 Před 26 dny

      ወሬኛ ነው ለካ

    • @bsdba-ei2nt
      @bsdba-ei2nt Před 26 dny

      ከብሄር ጋር ምን አገናኝው
      አማራ ዝሙት እና ፍቺ ያበረታታል ማለትህ ነው

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Před 27 dny +8

    የትኛው ሀይማኖት ይፈቅዳል ወይስ የትኛዉ ሐገር?
    አባባልህ ማንንስ ያስተምራል?
    Waiting for the 11th @ USA.😅😅😅😅😅

  • @Brighthealth2127
    @Brighthealth2127 Před 27 dny +3

    በጣምምምምም ነው የምወድህ

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před 27 dny +11

    ሰው የምለካው በእምንርተ እና በትዳሪ ነው ሸመልስ ይቅርታ ጠይቅ

  • @hiwotkidanu7662
    @hiwotkidanu7662 Před 27 dny +11

    ኣንድ ግዜ በራችን ላይ መኪና ኣቁሞ ሄደ ልክ በር ከፍቼ ልወጣ ስል መውጫ የለም በጣም ነው የተናደድኩት እዛው ቆሜ ስጠብቅ እሱ መጣ ከዛም ለምን በሰው በር እንደዚ ታቆማለህ ስለው ጭራሽ ትዕቢቱ ስድቡ ቀጠለ እኔም ሰደብኩት ሊማታ ሁሉ ፈለገ ኣንድ ሴት ኣብራው ነበር ተቆጣችዉ እኔም ገባሁ እሱም መኪናውን ይዞ ሄደ። ሴት ልጅን ቆሞ መሳደብ ዝና የመሰለው ሰው ህዝብን ኣከብራለሁ ሲል ኣያፍርም ።

    • @user-xg3uy8en9n
      @user-xg3uy8en9n Před 27 dny

      ቆሻሻ ነሽ የሚቆምበት ቦታ አቶ አቺ በር ላይ

    • @hiwotkidanu7662
      @hiwotkidanu7662 Před 27 dny

      @@user-xg3uy8en9n ቆሻሻ እማ ኣንተ ነህ በማታውቀው ሰውን የምትዘልፍ ስድ ኣደግ

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n Před 27 dny +3

    የቆየ ኢንተርቪው ነው አሁን ሽመልስ አሜሪካ ነው

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 26 dny +2

    አረ ንግግርህ እና እድሜህ አብሮ አይሄድም

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 27 dny +1

    ሽመልስ በስራህ ወይም በሌላ ተግባርክ ጠንካራ ልትሆን ትችላለህ ግን አሁን ስትመልስ የአመላለስ ስህትት አለብህ መብቴ ነው ባትል ጥሩ ነው

  • @orangeywtube2257
    @orangeywtube2257 Před 25 dny

    ስላምህ ይብዛ።ለኔ ምርጥ አርቲስት ነው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před 27 dny

    Badebbay Nisha gebthalll gobez .shimeeee jegnaaa I proud of you

  • @jotejote1957
    @jotejote1957 Před 27 dny +3

    ሥነ ምግባር ይቀደማል

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před 27 dny +1

    ሽሜ እኔ አማራ ነኝ ሥትል ለመመፃደቅ ፈልገህ ነው ወይሥ እንደ ህወሀት የብሔር ፖለቲካ ለመንዛት ፈልገህ ነው ?????🙄🙄🙄

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 27 dny +3

    ማሻአላህ ጀግና ነህ በጣም ሁሌም ለሰው ልጅ የምጠይቀው ጥያቄ ባልና ሚሰት ውሰጥ ምን እንዳለ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ሰለዚህ ማንም እንዳለው መቶ አግብቶ ይፍታ የሱ አላፊነት ነው የኛ ሰው ለማይጨንቀው ይጨንቀዋል በጣም ጎበዝ ታታሪ ሰው ነው እና ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ግሩም አመላለሰ ነው

    • @Dagi-bx9md
      @Dagi-bx9md Před 27 dny +1

      በናንተ ህግ ስለሚፈቀድ ሺ ያግባ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 27 dny +1

    የሱ ቻናል ነው የቆየ ነው የጆሲ?????

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 26 dny +3

    አንድ ሚስት ማስተዳደር ያልቻለ ሀገርን መምራት ይመኛል?

  • @antenehandualem4414
    @antenehandualem4414 Před 27 dny +3

    ሽርሙጥና ነዉ እንጂ ።

  • @emuyeeshete7123
    @emuyeeshete7123 Před 21 dnem

    የዘመርከው መዝሙር የእግዚያብኤር ቃል ነው 10 እንድታገባ አይፈቅድም አማራ የጥፋት መደበቂያ አይደለም ሽምሉዬ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 27 dny +4

    በውኑ ነው በሕልሙ በየትኛው ሐይማኖት ነው አሥር አግብተሕ ፍታ የሚል አረ አወኩኘ ብለሕ ይሔንን ያሕል አትውረድ ትልቅነትሕን አተነሕ የምታቀው በቀር ሰው አይደለም ትንሽ ቆጠብ ብትል ለምናከብርሕ ሕዝብ ከንቀትሕ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 21 dnem

    የሚያሳዝነው በሚያውቀው ሙያ መስራት ሲገባው በማያውቀው ፓለቲካ ገብቶ ይዘባርቃል።ልቦና ይስጠው እና ሙያው ላይ ይመለስ

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo Před 15 dny

    የኔ ጀግና አው አማራ ነህ ብራቮ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 27 dny +55

    ነውር ነው 10 ሚስት አግብቼ ብፈታ የክርስታያን ስራ አይደለም

    • @user-dh3pj7xp5w
      @user-dh3pj7xp5w Před 27 dny +3

      እና የ ሙስሊም ነው በየሆቴሉ እያጋለለ የሚነፉዉ ማነዉ

    • @hailem9116
      @hailem9116 Před 27 dny

      ቀዳዳ

    • @Brighthealth2127
      @Brighthealth2127 Před 27 dny

      ቆመሽ የቀረሽ ነሽ ወይ

    • @JoBaba-vs8sn
      @JoBaba-vs8sn Před 27 dny +2

      በሙስሊም 7ሚስት ማግባት ይፈቅዳል ገንዘብ ካለ

    • @becalm1645
      @becalm1645 Před 27 dny +1

      ሃሃሃ ይገርማል መቸም ጉድ ናችሁ በየመጠጥ ቤቱ የሚሰራው ዝሙት ትልቁ ደንበኛ ማን እንደሆነ ማዎቅ በጣም ቀላል ነው። ፒያሳ ከመሸ ብታልፉ ጠጠር መጣያ አታገኙም። ያን ሁሉ ሴተኛ አዳሪ ማነው ፈጠረው ሃሃሃ አስመሳይ ሌቦች

  • @hashimabdulahi4293
    @hashimabdulahi4293 Před 27 dny +13

    ቢጡ የታላቅ እህቴ ጓደኛ ነች።እንዴት ህይወቷን እንዳበላሸሀው ግልፅ ነው።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 27 dny

    እውነቱን እኮ ዝና ዘነዘና😂😂😂😂

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před 25 dny

    ይኸንን ከሀዲ ሽመልስ አበራ ጆሮ
    የሰው ሰው መሐይም ደንቆሮ
    ሪታም ተገላገለች ከዚህ አባወራ
    ሰው እንዴት ይኖራል ሽሜ ከአንተ ጋራ
    ጆሲ ባልጠፋ ሰው ይህን ሰው አቅርበህ
    አሥር ሴት አግብቼ ብፈታ አንተ ምን አገባህ

  • @tarekegngazu
    @tarekegngazu Před 27 dny +1

    ሽሜ በርታማንንም አትስማ

  • @fafi985
    @fafi985 Před 27 dny

    ኮሜንት ሰጭዎች አንድ ቃል በምዘዝ አስር ሚስት ለምን አለ ላላችሁ his right አስር አኮ አላገባም ለማለት የፈለገው ከ Parsonal ህይወቴ ዉጡ ነው። ሽሜ ትክክል ነህ ❤❤❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 Před 27 dny +3

    አልሀምዱሊላህ ከናንተ አንደበት ስለሰማሁት አሉባልታ ምንም አልሰማሁም
    ሽመልስ ድንቅ artist እንደሆንክ ነው እማቀው. ከዚህ በኋላም ትወናው ላይ ብናይህ ምኞታችን ነው

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Před 27 dny +6

    ሽሜ አንተ ለሆድህ ያላደርግ ንፁ አርቲስት ነህ በትወናው የምትበልጣቸውን በሃብት መብለጥ የምትችል ግን እራስህን ለሸቀጥ ያላቀረብክ ጨዋ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z Před 27 dny

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አለች አለሜ ጠጋ!

  • @etsegenetwoldetsadik4015

    በጣም ፡የምወደዉ፡አርቲስት፡

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 27 dny +1

    አንተን የሚያገቡ ሴቶች የሆነ ሰው ረግሞአቸዋል! ዘማዊነትህ ካገኘሀት ጋር የመጋደምህ ውጤት ነው ማፈሪያ! የዕውቀት ኔፓ መሆንህና አለመማርህ የትዳርን ክቡርነት ሸፍኖብሀል !! ግን ሴት መቀያየሩንእንደ አርቲስትነት ከአባትህ ነው የወረስከው??

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před 27 dny

    ጆሲ ምነው የት ከርመህ ነው በፍቅር ዙሪያ መጠይቅ የአበዛህ አይመጥንህም የጠፋሀው ስለዚህ ስታጠነጥን ነው አንዴ የከረምከው እባከህ አንተ የምትጠበቀው በበጎ እና በሌሎች አበይት በሆኑ ጉዳዮች እንጂ ስለሰው የየጋብቻና የፍች ጉዳዮች እንድትዘግብ አይደለም ዋው ተወው ሌላ ሌላ የምንወድልህን ተግባራትን አቅርብ የሰው ገመና አትስራ 🙃🙃🙃

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před 27 dny +1

    ይህን ቆዳ አዝማሪ ፊት ሰጣቹሁት እሳ ❗️

  • @eyadtub8611
    @eyadtub8611 Před 27 dny +2

    በጥራቃ ስለራስህ በጣም አካበደክ ተንከሲስ አማጋጭ 😂

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael6301 Před 25 dny

    እውነት አርነት ያወጣል።

  • @tlul8666
    @tlul8666 Před 23 dny

    ተዋቸው

  • @user-vb7zp1ev7p
    @user-vb7zp1ev7p Před 22 dny

    ትዳር ተቋም ነው ሸሜ ይኸንን የኑ ቡና ጠጡ አይነት ወሬህን ትተህ ይቅርታ ብትጠይቅ የበለጠ መልካም ነው

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Před 25 dny +1

    Ante Ethiopian selam yenesah ferdun yesteh amelak

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 27 dny +1

    ሽመልስ ቀስ ቀስ አብርደው የሚያውቁኝ አጠገቤ የሉም ብለህ አተቦጥረቅ ወሻ ብቻ ነው ከአንድ በላይ ሚስት ያለው ውሻነትህን ልትነግረን ነው እናውቃለን ሌላ የማናውቀው ካለ ንገረን 😂😂😂😂😂

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 26 dny +1

    ታሪክህ. ሁሉ ውሽትና. አሳፋሪ. ነው

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww Před 27 dny +4

    እኔ ደግሞ ምን ተፈጠረ ብየ ሳይ ሺሜ ምንም መጥሮ ነገር አልተናገረም። ግን የሚገርመው ሽመልስን የሚሰድቡ ሰዎች የብልፅግና(ኦሮሙማ) ካድሬ እና የወያኔ ካድሬ እንዲሁም ፀረ አማራ ሀይሎች መሆናቸው እዚህ አስተያየት የሰጡ ሰዎችን መመልከት በቂ ነው።

    • @chemedatarikuu5360
      @chemedatarikuu5360 Před 27 dny

      ሄድ አንተ ላሊባ የቆሸሸ ጭንቅላት ይዘ ወሬ

  • @ayenalemkifle5970
    @ayenalemkifle5970 Před 27 dny +1

    ወሬህ ሁሉ የወረደ ነው። አወኩ ብለህ እራስህን አወረድከው። አዎ በአሁኑ ጊዜ ጥገኝነት ለመጠየቅ ነው የምትቀባጥረው።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 27 dny +6

    ትያትር ጎበዝ ነህ የግል ህይወትህ ግን ለሌላ ሰው አርአያ የሚሆን አይደለም ከቴዲ እፍሮ ተማር ገዳም ሰፈር ያለው ታሪክ መጽሐፈ አይሆንም ?

    • @hailem9116
      @hailem9116 Před 27 dny +1

      የአንተ ሂወት ለሚዲያ የሚበቃ ባለመሆኑ ነው እንጂ ብዙ ጉድ ሊኖር ይችላል ሰው ላይ ጣት አትጠቁም

    • @Brighthealth2127
      @Brighthealth2127 Před 27 dny +1

      የማታውቀውን አታውራ ዘጠኝ አመት አልጎረሰችም በእጁ ነው ያጎረሳት

  • @seifuyilma1454
    @seifuyilma1454 Před 27 dny

    ሃይ ወፈፌ ባትሆን አሪፍ አርቲስት ነበርክ !! ምን ዋጋ አለው ብልጠት የለህም!

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 26 dny +1

    ሀይማኖት የለሽ ነው

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 Před 27 dny +1

    ኢትዬ 360 ላይ ምን ያክል ሃገርና ህዝብን ስታጣጥል እየዋልክ ለማንም ተንኮል እማላስብ አላለም ?? ደፋር

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 27 dny

    ❤❤❤

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt Před 27 dny +14

    ፓርክግና ሌላ ሥራም ሦራ ሠርቶ መኖር ክብር ነዉ በማታዉቀዉ ፖለቲካ ከምትዳክር ከታምራት ገለታ ጋር የነበረህን ግኑኝነት ለምን አታወራም

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 27 dny

      ምነዉ ነደህና

    • @Brighthealth2127
      @Brighthealth2127 Před 27 dny

      ቅናት ነው አዎ አማራ ነው ጀግና

    • @Meklitmeklu494
      @Meklitmeklu494 Před 27 dny

      የቦቲ ጋላ ኮሜንት

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 27 dny

      አትዘባርቁ በማንነቱ እኮነው የመጡበት ውረዱለት

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 Před 27 dny

      🤑 በሽሜ አይደለም ቅናት ገና ቅንቅን ይወርስሀል! አንተ አራሙቻ! ከሬድዮ ሥራው ያፈናቀለውን ሥርዓት ባገኘው አጋጣሚ መቃወም መብቱ ነው። አንተ ወለፈንዲ ለፍላፊ! አርቲስት ሽመልስ የተከበረ ሰው ነው።

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před 27 dny

    ዘጠኝ አመት ሙሉ በእጇ ሣትበላ እያጎረስካት ስትፋቱ እንዴት አስቻላት

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 Před 27 dny +14

    ምንድን የሚጻፍ ታሪክ አለህ

  • @konchachaw
    @konchachaw Před 26 dny +1

    ቱልቱላ የአበራ ጆሮ ልጅ አይደለህ አለሌዎች ለራሳቹህ ሳትሆኑ ስለሀገር ታወራለህ

  • @Juda216
    @Juda216 Před 27 dny +10

    ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሽምዪ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @AlemGmedhin-wl9mj
    @AlemGmedhin-wl9mj Před 27 dny +1

    አንተ ማሀይም ከሀዲ ልጆችህን ይቅርታ ጠይቀህ ሰብስብ ከዛ ስለሌላ ታወራለህ

  • @ab_sis
    @ab_sis Před 27 dny +3

    እውን ይሔ ሰው ክርስትያን ነኝ ይላል??? እናንተስ ክርስትያን ነው ትላላችሁ??? ለምን ዝም ብለህ የራስህን ህይወት አትኖርም። ትልቅ አርቲስት/ተዋናይ እና በሞያህም የምናከብርህ ነበርክ። አሁን ግን ነገሮች ተምታቶብሃል።ወደ ቀልብህ ተመለስ ወንድማችን።

  • @gebremedhinnegash9898
    @gebremedhinnegash9898 Před 27 dny +3

    Ant koshasha
    10 set magebat
    Jebed now?
    Enfih yale koshasha sow
    Endet wede media tametale?
    Gematam temeb
    Ahya fadia

  • @demetura5227
    @demetura5227 Před 26 dny

    He is living in USA

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Před 27 dny +2

    😂😂😂😂እራስህን እንደ ግላዲዮስ ትመለከታለህ ትንሽ ነህ
    እራስህን ጓላ አታደርግ 😂😂😂😂😂😂ምን ስለሆንክ ነው ዙሙተኛ ቆሻሻ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Před 27 dny +5

    አማራን አትወክልም ፃንፈኚነህ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 27 dny +1

    በሀይማኖት ነውር ነው

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 Před 27 dny +14

    ሽመልስ ጎበዘ ጠንካራ ሰው መሆኑን በወሬ ሣይሆን በተግባር ያረጋገጠ ነው!!

  • @Asiya570
    @Asiya570 Před 27 dny

    Asekayme bara nagare

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 Před 27 dny +4

    ሽሜችን የህዝብ ልጅ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ❤️ በተለይ የአማራ ህዝብ መከራ ሲጋረጥበት አለሁ ስላልክ እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለን🙏🏾

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt Před 27 dny +4

    አንተ ሽመልሰ ስንቱን ህፃናት በ H i v ለክፈሀል ደግሞስ የትኛዉ ትምህርትህ ነዉ መፅሐፍ የምትፅፈዉ መሐይም

  • @bayush4368
    @bayush4368 Před 26 dny

    በሰው ምንም አታሳብ ! የገዛ የልጆችህ እናት ማንነትህን በግልፅ ተናግራለች !!!

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 Před 15 dny +1

    Jossy, this guy is not the right person to focus on. He is a mediocre, overly talkative individual. While I respect you, this time, you've chosen someone without any real sense or noteworthy history.

  • @user-dy1ot8gi3c
    @user-dy1ot8gi3c Před 27 dny +1

    You're are not human you know that very well, don't try to trick yourself.

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 Před 27 dny

    Arfe neww joro!!!

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq Před 27 dny +6

    ከመጀመሪያ ሚስትህ የወልዳካቸዉ ልጆች ለምን ካድካቸዉ ሁለት ፍቅር የሆኑ ልጆች አሉኝ ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @negashgirma5842
    @negashgirma5842 Před 16 dny

    ይህ ሰው አሁን አዲስ አበባ ነው???? ወይስ ይቆይ ኢንተርቪው ነው????

  • @seyfugis
    @seyfugis Před 27 dny +1

    ይህ ሰዉ የመጨረሻ ደደብ እና መቼም የማይበስል የሚያወራውን የማያዉቅ አሳማ ነው b/c

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Před 27 dny +2

    የኢትዮጲያ ህዝብ መብቱን እና ግዴታ አያውቁም ማለት ???????

  • @user-ze6qq3ey8q
    @user-ze6qq3ey8q Před 11 dny

    ዘወትር የማዝንብህ ጆሲ

  • @yeneneshhabtayes-us5ol

    ምን እመጣው ፍኖ ቀሮ የምለውን አባባል

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 27 dny +3

    መብትህማ መብትህ ነው ግን ሴሰኛና አመንዝራ ነህ ማለት ነው ከአንተ የበለጠ ክፉ ሰው አለ እንዴ ጡሩንባ

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r Před 24 dny

    የድሮ ኢንተርቢ ነው