እጄ ላይ ቺፕስ ተቀብሮብኛል… CIA እና FBI እየተከታተሉኝ ነው.. እየበረከተ ስለመጣው የአእምሮ ህመም ከዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ጋር |Tadias Addis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 45

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d Před 3 dny +13

    አልሀምዱሊላህ ከዚህ በሽታ ላዳነኝ ጌታ ለሁለት አመት ያህል በዚህ በሽታ ታምሜ ነበር ስሜቱን መግለፅ ከባድ ነው ለታመመችው እህታችን አላህ አፊያ ያድርጋት።እኔ በህክምና ክትትል ነው የተሻለኝ

    • @Befike_React
      @Befike_React Před dnem +2

      አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Před 3 dny +4

    እግዚአብሔር ፡ ምህረቱን ፡ ይላክላት ፡ የአይምሮ ፡ ህመም ፡ በጣም ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ አብሶ ፡ ውጭ ፡ አገር ፡ ሰው ፡ ብቸኛ ፡ ስለሆነ ፡ህይወት ፡ ከባድ ፡ ነው😢

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Před 2 dny +1

      Enaam chenkat legaLan naw labchayaa

    • @kante5318
      @kante5318 Před 2 dny +1

      @@KewsrMohamedAyzosh እህቴ ራስሽን ከተለመደው ውጪ ቢዚ አድርጊው ትርፍ ሰአትሽ በስፖርት በሌላ ትምህርት ነገር

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 2 dny +2

    Very informative
    Thank you ❤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe Před dnem +1

    እንግሊዝ ከእዛ አሜሪካ።እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል ።ንስሀ ግባ።አባቴ

  • @Befike_React
    @Befike_React Před dnem +2

    አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤

  • @Dan77779
    @Dan77779 Před 3 dny +6

    በምኖርበት እንግሊዝ አገር ውስጥ ልክ አሁን እንደምትሉት ዓይነት ሰው አጋጥሞኝ ልረዳው ብሞክርም እኔንም መጠራጠር ስለጀመረ ልረዳው አልቻልኩም።

    • @ebdras5409
      @ebdras5409 Před 2 dny +1

      Yehone habesha agatemongale bro. London bridge akababi

  • @SolomonDegife
    @SolomonDegife Před 3 dny +2

    Schizophrenia የምንለው Mental disorder ነው

  • @meazngebrekidan8435
    @meazngebrekidan8435 Před 2 dny

    Ewnet new yehe mnm yemaywkew new yemiware

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 2 dny

    passport ላይ ነው የሚቀበረው የት እንደምትሄዱ 😂😂😂

  • @RobelAT
    @RobelAT Před dnem

    ችፕስ ነው ጥብስ?

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 Před dnem

    Paranoid schizophrenia.. paranoia and grandiosity are very common symptoms. She needs help antipsychotic meds do help.

  • @melakubogale
    @melakubogale Před 6 hodinami

    Jesus Christ is the answer........

  • @bute5158
    @bute5158 Před 3 dny +1

    ኬሚካል ኢንባላንስ ነው ሀበሻው ብዙ በዚህ ተሞልቷል አእምሮ ነው

  • @user-fn3rw9ge3h
    @user-fn3rw9ge3h Před 2 dny +5

    የእውነት ቢሆንስ ልጅቷ የምትናገረው?

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 2 dny

      አተዋቸውም

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 2 dny +2

      😂😂 አንቺ እራስሽ እርዳታ ያስፈልግሻል. እሷ ምን ስለሆነች ነው ሲአይኤ የሚከተላት? 😂😂😂

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 2 dny

      ቺኘስ ተገጥሞላቸው እዚህ ሀገር መተው በተመሳሳይ ችግር ውስጥ የገቡ የሉም ነው የምትሉት ድብን አርገው አሉ ሚዲያም ላይ ወተው ያየናቸው አሉ በተመሳሳይ እንዲህ አይነት የአይምሮ ችግር የለም እያልኩ አይደለም ያሳከምኳቸውም አሉ ተሽሎአቸው ወደጤናማ ህይወት ተመልሰዋል እግዚያብሄር ይመሰገንን

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 2 dny

      @@alemkebede5848 ማነው ያሳከማቸው?

    • @user-fn3rw9ge3h
      @user-fn3rw9ge3h Před 12 hodinami

      @@yohan7782ማን ስለሆነች ምን ስላደረገች ካልክ ሲ አይ ኤ ሂድና አጣራ። how did they know it’s mental illness? what if she’s telling the truth 🤷‍♀️ how can you say somebody is mentally ill without diagnosing them?

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Před 2 dny

    ሰላም እህቴ እኔ የማስተላለፍ ነገር በመጀመሪያ እህትሽ ስራዋ ምደነዉ ? ቀጣይ ደም ስራ ቦታ ወይንም የአለችበት አካበቢ ከሰዉ ጋ ተጣልታለች ወይ ? ሰለ ችብስና ሰለ ኤፈ ባይ መጥፎ ነገር በባዛት የሚያነገራት አለ ወይ ? ወይንም ደሞ ከተጣላች በኃላ ወይም የተቀያየመችዉ ሰዉ ከአለ በእንደዚ ነገር ሁልጊዜም የሚያስፈራራት ሰዉ አለ? ቀጣይ ዋናው ነገር ደሞ ነገሮቹ የተበላሹ መስሎት ለማስተካከል ና ለሰዉ እያወራች ነበረ ወይ ?እና በመጨረሻ ስራ ባታ ለይ ወይም ቤት የተፈጠረ ችግር ከአለና ችግሩን የፈጠራዉ አካል ጋ ስምምነት ከሌላ በዛ ለይ ፊቱን ሁለም ነገሩን እየተኮሳተረ የሚያያት ወይም ሁልጊዜም የሚያመናጨቀት ሰዉ አለ? በአጠቃላይ ከአ እስ ከፖ ጠይቂትና እራሷ ከመለሰችለሽ እያንዳንዱን ነገር በእዉነት በጣም ቀላል ነገር ነዉ አዎ ከወነ መልሰሽ ፃፊልኝ አመስግናለዉ

  • @kante5318
    @kante5318 Před 2 dny +1

    እኔ በጣም እርግጠኛ ሁኜ እምናገረው አከባብየ ላይ ባስተዋልኩት ነገር ኣብዛኛው በስደት ያሉ አፍሪካዊያን ኣብሶ ሀበሾችን እያጠቃ ያለው ነገር ነው ከብቸኝነት የተነሳ ነው porn በብዛት ከማየት የመጣ ነው በቅርብ እማቃቸው ልጆች በነዚ ምክንያት ነው እየተከተሉኝ ነው ማለት የጀመሩ

  • @Zeelsaayele5018
    @Zeelsaayele5018 Před 2 dny

    IMR metayet tiru new kedus Giorgis yerdan

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Před 3 dny

    በቃ ይውጣና ገዢ አለ!! መቼም ሀብታም ነው ፀባዮን ከ ቀየረው

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Před 2 dny

    85% የኢትዮጵያ ህዝብ ጨልሏል እኮ

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před dnem

      ስንቱ ቀረ አኔ ግን ጌታ ይመስገን የሚያስጨልል ብዙ ነገር በዓለም ቢኖርም በጸጋው በጣም ደህና ነኝ አናንተም ከክርስቶስ ሁኑ አንደኔ ሰላም ይሆናል ከ85 ውስጥ አኔ የለሁበትም ተባረኩ አህታችንን ጌታ ይፈውሳት በጸሎት እንርዳት !ክፉ መንፈስም አንደዚህ ያደርጋል

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 Před dnem

    Hallucinations and Delusions (schizophrenia)

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 dny +1

    Er benath CIA sra alfetam

  • @ETDIYK
    @ETDIYK Před 2 dny +1

    ሰይፉ መጀመሪያ ከወደ እንግሊዝ መጣች ኣላክ ...መልሰህ እህቷ ነች ከአሜሪካ የመጣቸው አልክ ... ማንም አልጠየቀህም የአየር ሰዓት ለመሙላት ያደረከው ነው ...😅😅😅😅

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Před 2 dny +1

    🛑🛑🛑 ewnet bihons koy direct ke mental disorder ga lemn tayayzutalachu.🛑 Shame on you anten bilo doctor

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před 2 dny +1

    😂😂😂የ አሜሪካ መንግስ ስራ ፈቶ እዚህ የምንኖር ኮልኮሌ ሁላ ከሰው ቆጥሮ 😂😂😂 ቺብስ አርጎብን ሲከታተለኝ ሰራ ፈተው መለት ነው😂😂😂

  • @FreedomFreedom718
    @FreedomFreedom718 Před 3 dny

    ቺፕሱን ትብላ

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Před 3 dny

      ጅል

    • @granulalarmok3209
      @granulalarmok3209 Před 3 dny +4

      ሌላው የአእምሮ ሕመም ምልክት ይህ ነው

    • @FreedomFreedom718
      @FreedomFreedom718 Před 3 dny

      @@HamrawitሐምራTube electronic chip is also known as an integrated circuit. It consists of components such as transistors, resistors and diodes which are all contained in one small plate. The plate will be made from a semiconductor material, most often silicone. It consists of many complex layers of semiconductor wafers, copper and any other required materials.
      fake news

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 2 dny +2

      ወገኖቼ ተዉ ግን አታላግጡ እነዴ

    • @manishnathaliya1863
      @manishnathaliya1863 Před 2 dny

      nekez yesuan lante yargew

  • @melakubogale
    @melakubogale Před 6 hodinami

    Jesus Christ is the answer........