ጭንቀታችሁን የምታርቁበትና ደስታችሁን የምታበዙበት መንፈሳዊ ልምምድ። Kesis Ashenafi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 114

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 Před 3 lety +20

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ ትንሽ ችግር ውስጥ ነኝ ግን ሁሉንም በእየሱስ ክርስቶስ ሃይል እወጣለሁ ብዬ አስባለሁ እና እህት ወንድሞቼ አስቡኝ እግዚአብሔር ፊት ቁሜ እምናገር ያድርገኝ አሜን ወለተሚካኤል ነኝ ከዱባይ

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 Před 3 lety +2

      Ayzosh negeru bileyayim hulachinim techenqenal EGZIABHER AMLAK esu baweqew hizbun yadin meskariwoch yadirgen!!! le hagerish yabqash

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 Před 3 lety +1

      @@niwonaderu8722 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሁላችንንም ፆለት ይስማ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 3 lety +3

      አይዞሽ እግዚአብሄር ይችላል።

    • @asmamutakele9106
      @asmamutakele9106 Před 3 lety +3

      አይዞን ለድንግል የውስጥሽን ንገሪያት ትፈታልሽ አለች አጋይዝት አለም ቅድስት ስላሴ ይድረሱልሽ

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 Před 3 lety +1

      @@asmamutakele9106 አሜን ፫

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 Před 3 lety +5

    "ቄስ አሸናፊ" ከልብህ የፈጣሪን ቃል፣ ከሱ የተሰጠህን ፀጋ በሰዎች አይምሮ ሳትሰስት የምታፈስ የእግዚአበሔር አገልጋይ በመሆንህ አሁንም ፈጣሪ ሞገስና ፀጋውን ያብዛልህ ቤትህና ዘርህ ይባረክ !!! እኛንም ፈጣሪ ቃልህን በመሰማት የምንተገብር የመንፈስ ልጆችህ እንድንሆን ፣ እንደ ጤፍ ዘርም ብዝት ብለን ለዚች ሀገር በረከት ስንሆን ለማየት ያብቃህ !!!!!!!

  • @tgd1875
    @tgd1875 Před 3 lety +3

    አሜን እርሶንም ከነቤተሰቦት ጌታ ይባርኮት በየቀኑ የተለያየ ነገር እያስተማሩን ነው:: ጌታ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před 3 lety +8

    ቃለህይወት ያስማልን ለመምህራችን እኛንም ስምተን እንደእግዚያብሄር ቸርነት ቸር ለጋሽዎች እንድንሆን ያርገን አሜን🙏🏼

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ኑሮአችን በተግባር የተገለጠ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን ካለን ነገር ለማካፈል ደሞ እሱ ይርዳን

  • @bethelhembetty6374
    @bethelhembetty6374 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tabe8913
    @tabe8913 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር:: ሕፃናትን የሚረዳው ድርጅት ስምና ቁጥር ሼር ማድረግ ይችላሉ እባክዎ.

  • @etenesheabera24
    @etenesheabera24 Před 3 lety +2

    ቀሲስ በእውነት ልብ የሚነካ ነው: እግዚአብሔር ይርዳን ልባችንን ያራራው::

  • @user-np9si7dd8o
    @user-np9si7dd8o Před 3 lety +1

    ስለ ቃሉ የእግዚያብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ዘመኖ ይባረክ

  • @user-yn9de5nf8j
    @user-yn9de5nf8j Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ያውረስልን

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይት ያሰማልን በበጎ ስራላይ ተሰተፉ እያደረጋቸው ያላቸው እህት ወንድሞቼ ሁላቸውም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቸው ሁልም ለመልካም ስራ የነቃን አንድን ሆን የምታሰተምረን የምንወድህ አባታችን እግዚአብሔር ይጠልን ኑርልን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምሕራች በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tgd1875
    @tgd1875 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርከው ጤናና እድሜ ይስጠው ጌታ ጨማምሮ ይስጠው::

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před 4 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q Před 3 lety

    አሜን አሜን

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ላስተዋለው ብዙ ትምህርቶች ወስጃለሁ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን መልካም ነው ጥሩ ስራ ለራስ ነው ሁላችንም እንነሳ ድሆችን እንደግፍ የአብርሀም አምላክ ልቦናችንን ያነሳሳልን እጃችንን ለበረከት ያዝዝልን።

  • @a.a8966
    @a.a8966 Před 3 lety

    አሜን,ቃል,ህይወት,ያሠማልን,አባታቸን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ💐💒💐💒💐💒

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před 16 dny

    አሜንቃለህወተያሰማልን

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ትምህርቱ ልብ ይነካል ፈጣሪ ኖሮኝ ሰጪ እንድሆን እፀልያለሁ

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @aasaa3030
    @aasaa3030 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🇪🇹🙏

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hassetwolde4638
    @hassetwolde4638 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng Před 2 lety

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @dinkineshalemayehu9893

    ✝️አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሸማልን አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ይጻፉልን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏
    በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 Před rokem

    በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ መድን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 Před 3 lety +1

    Amen Amen 🙏

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Před 3 lety +1

    Amen

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs Před rokem

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln aebatachn edmie ena tiena ystot 🤲🤲🤲

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 3 lety

    ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን እረጀም እደሜና ጥና የሰጥከ እገዜአብሔረ ሞገሰና ጥበብ ስቱካል

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @hiruttekle2075
    @hiruttekle2075 Před 3 lety +1

    Amen amen amen Betam amesegenalew. Leb yemineko mekeroch
    😭🙏🙏🙏

  • @kidanzeorthodox5566
    @kidanzeorthodox5566 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ኑርልን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ, የምንሰማውን ትምህርት እግዚአብሔር በተግባር የምናውል ያድርገን አሜን!!

  • @manarkalba3866
    @manarkalba3866 Před 3 lety +1

    ameen ameen ameen kalehiwot yasemalin

  • @setechgnmulatu7206
    @setechgnmulatu7206 Před 3 lety

    amennnnnnnnnnnnnnnn endezih aynet mekari yemiyasawuken fetari ayasatan endantefa

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 Před 3 lety

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማክ ተባረክ መኖር ለሌላም መትረፍ ነዉ እዉነት ነዉ

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před 3 lety

    Amen Amlakachen Semu Beruck yehun kebru yesfa yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 Před 3 lety +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher lezehi lemaderg yabikini geta 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በአውነት
    ግሩም ነው
    አሜን፫

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማል መምህራችን የስማነው በልባችን ይጻፍልን ጌታ

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz Před 3 lety

      እናመሠግናለን መምህር ቃለ በሂወት ያሠማልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 Před 3 lety

    🍇አሜንንንንንንን

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Tube-sc7gz
    @Tube-sc7gz Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @buzetashome9677
    @buzetashome9677 Před 3 lety

    Ameen memerachen behunet qalhiyot yasemalin isegahun yabizalachu egzaber be betu yanurachu

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Před 3 lety

    አሜን አሜን እናመሰግናለን ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን።

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ግሩም ነው የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Před 3 lety +1

    aba Ehete Gebreal tselot yargulege kebadun fetena alfea kelalun fetena lemalef 3 amet fejebege esun balmalfea zketega sera new meseraw ahun. 🙏🙏🙏🙏

  • @kidistbezabih2458
    @kidistbezabih2458 Před 3 lety

    Thank you you geved a beg lason today God bless you!🙏🙏🙏🙏

  • @fathimakonjo9795
    @fathimakonjo9795 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @fathimakonjo9795
    @fathimakonjo9795 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም በጣም እመኛለሁ

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Před 3 lety

    Amen Amen Amen🙏 Yedergelen! Qale hiwot yasemalen Qesis🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abac3684
    @abac3684 Před 3 lety

    Amen amen 🙏 egzabher mengedachnn yaknaln lezi yetekedese sra Endnkafel🙏🙏🙏

  • @haregayalew146
    @haregayalew146 Před 3 lety

    አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 Před 3 lety

    አዲሥ ነኚ በፀሎት አሥቡኚ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ወገኖቼ በጣም ውሥጤ በጭቀት ተሞልቶብኛል

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen Amen 🙏💖

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar edeme ne tena thagewun ye bezeln Ameen 🙏🙏🙏💒

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 Před 3 lety

    Amen kale hywet yasemaln melkam sera nw eyasetmarekw eylhw kesis E.G yebarkh

  • @almazlove9374
    @almazlove9374 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kalewut yesmeln Egezheber yerdan

  • @feven4521
    @feven4521 Před 3 lety

    EGZIABHER yestelen

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @surafel.t949
    @surafel.t949 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 3 lety

    Amen egzhabire yestleni temsgen eyesuse

  • @shewitezaid7360
    @shewitezaid7360 Před 3 lety

    Abuna kale hwet yesman azie kale nen yemelektal stress mhan ke egzabhir gare yatala

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Před 3 lety

    What a great lesson!
    Thank you very much teacher
    It is a life changing!
    Kale heywot yasmalene!

  • @ggfut659
    @ggfut659 Před rokem

    AmenaAmena

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር

    • @saleleshtegegn6593
      @saleleshtegegn6593 Před 3 lety

      ,ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን

    • @kalkdan4521
      @kalkdan4521 Před 3 lety

      @@saleleshtegegn6593 አሜን አሜን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 lety

    Amen kala hiwetn yasemalin

  • @genetbeyene3054
    @genetbeyene3054 Před 3 lety

    Kale hiwetan yasemalan

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 Před 3 lety

    Amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭☝️☝️🙏🙏🙏🙏

  • @gechmobile-rg5ff
    @gechmobile-rg5ff Před měsícem

    kale hiwot yasemalen yezmare Ena ye wengel agelgayachin jati kidane mihret selam lemalet felge nbr gin beyet endameletkegn
    ende lijitu silete deresese ashun be agelglot bemayete endalechw ..enem lisal ?

  • @samuelgebeyehu
    @samuelgebeyehu Před 3 lety

    Thank you Memher.Kale Hiwot Yasemelen.

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Před 3 lety

    Egziabihir abzto ybarkh

  • @tititeklu9028
    @tititeklu9028 Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @yashica5085
    @yashica5085 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @sabaabebe2727
    @sabaabebe2727 Před 3 lety

    Tebarek memeherachen

  • @Gedamjil
    @Gedamjil Před 3 lety +6

    በመጀመሪያ ለዚህ ድንቅ ፕሮግራም አክብሮቴን አቀርባለሁ: የአይምሮ ዝግመት አባባል የአይምሮ እድገት ውስንነት ቢባል ይሻላል። አመሰግናሎህ !!!

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 3 lety +2

    ማድረግ እንደመናገር ቢቀል,

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Před rokem

    የአሥራት ገንዘብ ለሌላ እርዳታ ማዋል ይችላል ወይ ፣? ለራሴ ማወቅ ፈልግ ነው

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 Před 3 lety

    እግዛቤሔርካለንእናካፈላለንአባታቸንእያርኩነዉአይባልምእናአባቴእግዛቤርያክብርልንአባታቸንእግዛቤሄር

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +1

    የትናየት ነኝ ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ@onelove..

  • @brookseifu1931
    @brookseifu1931 Před 3 lety +1

    Abatac btame ygarmalu schnanke eraow ymtalu

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yistilin yesemanewin belibonachin yasadrilin betam tiru timihirt new selamotin yabzalin Kesis

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @positive-affirmation-4-suc727

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenebeshsertsu3297
    @zenebeshsertsu3297 Před 3 lety +1

    Amen