ስውሯ ማርያም ከሞት አተረፈቺኝ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Komentáře • 269

  • @ALUMTSHAY13
    @ALUMTSHAY13 Před 5 dny +2

    እልልል እልልል እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ የአለም ብርሃን

  • @mesaygetachew6090
    @mesaygetachew6090 Před 10 dny +28

    እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ የኔ ስውሯ ማርያም ተጨንቄልሻለው ማርያም😢

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 5 dny +2

    የጌታየ እናት ለደጅሽ ያብቃን ካለንበት የጭንቀቴ እስራት ፍችልኝ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 10 dny +13

    የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ክብር ና ምስጋና ይድርስሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @matimess7213
    @matimess7213 Před 7 dny +5

    እልልልልልልል እመቤቴ ማርያም የእኔና የቤተሰቤን እንቆቅልሽ ፍቺ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 7 dny +7

    እመቤቴ፡ስውሯ፡ማርያም፡እኔንም፡እጄ፡ላይ፡ሽፍ፡ብሎብኝ፡ያሳክከኝ፡ነበር፡የደጇን፡አፈር፡ተቀብቼ፡ቅቤዋን፡ተቀብቼ፡ድኛለው፡ይሄን፡ኮሜንት፡የምታነቡ፡አመስግኑልኝ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před 5 dny

      እልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጅ እኛም ለደጅዋ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 3 dny

      ክብር ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማሪያም አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለኛም ለልጆቿ ትድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 16 hodinami

      Elllllllllllll yegna enat kibir misgana yigbshi maryam enata❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 dny +44

    እኔም ምስክርነኝ ስዉሯማረያም ከመተት እስራት ፈታኛለች ክብርናምስጋና ይገባታል እልልልልልልልል

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před 10 dny +4

      ለኔም ታድርግልኝ ስውሯ እየነገረችኝ እኮ ነው ትቻት የመጣሁት መሄዴ አይቀርም ሰማእቱ ይፍቀድ ብቻ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 10 dny

      @@atnasiyaaynalem7439 አይዞሽ በልብሽ ንገራት ትፈፅምልሻለች ለደጇምስክርነት ታብቃሽ እፁብድንቅነዉ ታምሯ ለመመስከር ቃላት ያጥረኛል የስዉሯ ማረያም እናቴ

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 Před 10 dny +4

      እህት እኔየ እናቴየ ልጀ ችግር ውስጥ ናቸው እና እንዴት ላድርግ እነሱ ክፍለ ሐገር ናቼው እኔየ በስደት ነኝ እነሡ በጦርነቱ ምክንያት መሔድ አይችሉም ደግሞም እናቴየ ደካማ ናት

    • @MulusawMule
      @MulusawMule Před 10 dny +1

      በድንግል ማርያም ቦታው የት ነው

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 9 dny +4

      ​@@MulusawMule ደብረብረሀን ነዉ ከመነሀርያ ስውሯ ማረያም ገዳም በርላይነዉ መኪናዉ እሚያደርስሽ ለደጇ ታብቃሽ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před dnem

    ሠላም የስዉረዋ ማርያም የኛነም ቆጠሮቸን ፈቸልን አቤቱ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 Před 6 dny

    Elelelelele 👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰

  • @TsehayDesta-br6kl
    @TsehayDesta-br6kl Před 10 dny +14

    እናቴ ስምሽን ሰጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 5 dny

    እማይዬ ለደጂሽ አብቂን የኔ እመብርሀን🙏🙏🙏

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Před 3 dny

    እልልልልልልልልልሎሎልልል❤ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት❤ ከፍከፍ ትበልልኝ❤❤❤

  • @marthaabera5229
    @marthaabera5229 Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asterdiribaa8707
    @asterdiribaa8707 Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j Před dnem

    እልልልልልል እልልልል እልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢እመብርሃን እኔም ድረሽልኝ እናቴ😢😢

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብርሸን እኔንም ቤቴሰቤንም አብርሀምንም አንደበቱም ክፈችለት ለሁሉም ሕጻናት እናቴ ድንግል ሱዉርዋ ድንግል ማርያምየ በረክትሸ ከሁላችር ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumalemayehu-zp8xm
    @girumalemayehu-zp8xm Před 6 dny

    Keber lesewuraw mariam❤❤❤❤

  • @teigstiablel8167
    @teigstiablel8167 Před 5 dny

    አመብርሃን ኣበይ ክብርና ምስጋና ነዓኪ ይኩን

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን

  • @digafetamrat6893
    @digafetamrat6893 Před 6 dny

    ስዉሯ ማሪያም አስካለ ማሪያምምም እኛንንም ለደጇ ታብቃን ለምስክርነት ታብቃን

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 6 dny

    እልልልልል

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 5 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ትክበር

  • @hijhfgyu-ny1zo
    @hijhfgyu-ny1zo Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልል ............

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc Před 6 dny

    እልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰች የስዉሯ ማሪያም ለእኛም ትድረስልን ❤❤❤❤❤

  • @user-to3dn9bw3m
    @user-to3dn9bw3m Před 6 dny

    እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 10 dny +6

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና መስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን.. እኔም ለምስክር እንዲ አብቀኝ, ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን 🥲🥲

  • @webet2273
    @webet2273 Před 9 dny +5

    እመአምላክ እምዬ ማርያም የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ መልካፙ እርግብሆ ስምሽን በልጅ ልጅ እጠራለን ጌታዬ እናት እናመሰግንሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚህአብሄር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ReduRedu-ue7pg
    @ReduRedu-ue7pg Před 4 dny

    እልልልልልልልል እስኪ ለኛም ድረሺልንና ደጅሽ ቆመን ለመመስከር አብቂን እመብርሀን ላንቺ የሚሳንሽ ምንም የለም እመብርሀን አዛኝቷ

  • @firewoinangaw8744
    @firewoinangaw8744 Před 5 dny

    ❤❤❤ amen

  • @BrhenaAbate-hv9xq
    @BrhenaAbate-hv9xq Před 6 dny

    እልልልልልልልልልል

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv Před 7 dny

    አመ ኣምላኽ አልልልልልልልልል

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7si Před 7 dny

    አሜን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @RB-zd8rw
    @RB-zd8rw Před 5 dny

    ሰውሮ ማርያም እነሱን እንደሰማሽ የኔንም ስዉርችግር ፍችልኝ ለምስጋና አብቂኝ ቤቴን በብርሃን በሰላም ሙይልኝ

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 6 dny

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 Před 9 dny +4

    እመቤቴ ሆይ ቤቴን በሽታዬን ሁሉ እንቅልፍ የሚነሳኝን ሁሉ ታውቂያለሽ ፣ለኔም ድረሽልኝ በስደት ፈተናውን ታውቂያለሽ ለኔም ድረሽልኝ ይቅር በይኝ እናቴ አትጨክኝብኝ ማሪኝ እናቴ ቤቴንም ጎብኝልኝ ይቅር በይኝ. አምናለሁ❤❤❤

  • @firewoinangaw8744
    @firewoinangaw8744 Před 5 dny

    ❤❤❤ellllel ellllel ellllel embtey

  • @rere7887
    @rere7887 Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SisaySisay-d3c
    @SisaySisay-d3c Před 5 dny

    Amen selina

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 6 dny

    የሰውሯ ማሪያም እነሱን የሰማሸ እኛንም ሰሚነ ከቦታች መተን ለመመሰከር ያብቃን

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 8 dny +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teigstiablel8167
    @teigstiablel8167 Před 5 dny

    አልልልልልል

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Před 9 dny +3

    ስውሯ ማርያምን እናቴ ተይ የኔንም ከነቤተሰቦቸ ከስታችን ፍችኝ ተይ እመብርሃን 😢😢😢

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 Před 6 dny

    Elllllllllll Ellll ❤❤❤❤

  • @AlmazFeleke-q1u
    @AlmazFeleke-q1u Před 2 dny

    🎉ሰውሯ ማሪያም ታሪክሸን ታምርሽን እየሰማሁነው እኔም በጣም እየተጨነኩነው እማማክረው ዘመድ ወገን የለኝም እመቤቴ የኔንም የልጄንም ችግር ጭንቀቴን አስወግደሽልኝ እኔንም እመቤቴ ለደጅሽአብቂኝ።

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před 5 dny

    ለእናንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ሆይ እናመሰግንሽ አለን🙏♥

  • @addisshawol9175
    @addisshawol9175 Před 7 dny

    Ye Seworwa Maryamya Yewosixen Mesheta AchiaTewoqelsha Endeta Bemiljasha Asbenga😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdineshtadese-br7du

    eleleyehuneyedergelene

  • @samerasamera1097
    @samerasamera1097 Před 7 dny

    Siwira mariyam abey zitesewere hiwetey ziteasere eidley kifetley akiley sebibuni nizinegro silexeybley neaki yemakrek aleku hasab liberals asmirley zitahabani kulu kifetiley❤❤❤

  • @KiyaKenan
    @KiyaKenan Před 2 dny

    ስውሯ ማርያም ሁሉ ነገሬ ተሰውረብኝ እናቴ አምናለሁ ነገሬ እንደሚፈታ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ❤❤❤❤❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před 5 dny

    እልልልልልልልልልሰ እመቤቴ እናቴ በኔና በልጄ የተተበተበውን ታውቃያለሸ እባክሸ ፍችን አሰቢን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Před 10 dny +7

    ድንግል ማርያም እናቴ እኔንም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ አደራሽን

  • @AbibichSisaay
    @AbibichSisaay Před 5 dny

    Amen amen amen lanate yee dereseche lenemi sewurawa Marami tedereselenyi amen

  • @Tamre9500
    @Tamre9500 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Assefashfantaye
    @Assefashfantaye Před 7 dny

    እመቤቴ የጌታዬ እናት የጭንቋ አማላጅ በጭንቅ ላይ ሆነው ስምሽን ለጠሩት ፈጥነሽ ድረሽላቸው እኔን ባርያሽን እርጅኝ ተራጅኝ

  • @zeethiopia-cf7ft
    @zeethiopia-cf7ft Před 7 dny

    emebrhan godeloyen anchi takiyalesh ena muyilgn

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 10 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @betimek352
    @betimek352 Před 7 dny +1

    እመቤቴ ስውሮ ማርያም ልጃን አደበቱን ክፈችልኝ ለምስክርነት እኔንም አብቄኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 Před 7 dny

    ሰላም ቤተሰባቼ ፀበልዋ ካላችሁ በድንግል ስም

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 7 dny +2

    እመብርሃን ከቦታው ባንገኝም እንኮን ባለንበት ቦታ ደርሰሽ ከስራት አውጭኝ እስከን ቤተሰቦቸ ታውቂው አለሽና ህይወታችን

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před 7 dny

    የማላቅሽ የስዉሯ ማርያም የኔንም እቆቅልሽ ፍችልኝ ከእስራቴ ፍችኝ በደጅሽ ቁሞ እመሠክራለሁ

  • @zinashalamayo2799
    @zinashalamayo2799 Před 4 dny

    Egziabir ymesgen

  • @user-zy4sq7fp2i
    @user-zy4sq7fp2i Před 8 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሰይ የእመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባት 💐💐💐💐💐💐💐🌺🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 9 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን የኔም እህት ዳብሽልኝ እናቴ 😢😢😢😢

  • @abrehambirhanu7216
    @abrehambirhanu7216 Před 7 dny

    maryamye ebaksh ykr beygna yelben asakilgn...

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 6 dny

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    czcams.com/video/siNZoFLPk-o/video.html

  • @alemineshwamlak3179
    @alemineshwamlak3179 Před 4 dny

    Enenim lemesekerenet abikegn emetalehu ema feker aderashen

  • @almazmathwos7026
    @almazmathwos7026 Před 6 dny +1

    ስውሯ ማርያም እናቴ ለእኛም ድረሽልን በልጅሽ በመድሐኔአለም

  • @saras9283
    @saras9283 Před 7 dny +1

    ማርያም እናቴ ምስጋና ይጋብሽል 🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 dny +1

    እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @user-bn1kb8yl4i
    @user-bn1kb8yl4i Před 6 dny +1

    እመ ብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ ምህረትሽ አይለየን !!! አሜን.......

  • @SisaySisay-rw4js
    @SisaySisay-rw4js Před 5 dny

    ዕልልልልልልልልልል።ዕናቴ።ማርይም ድንቅ።ነው ስራሽ

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g Před 5 dny

    እማ አምላክ ስዉራ ማሪያም ጨልሞብኛል ድራሽልኝ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 8 dny +1

    ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለስውሯ ማርያም ❤🙏🙏🙏❤

  • @user-xb8dl6on9e
    @user-xb8dl6on9e Před 2 dny

    አንደበቱ የማይናገር ልጅ አለኝ እባካችሁ ፀበሏ ያለዉ መገናኘ ነኝ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልል፡ስውሯ፡ማርያም፡ስሟ፡የተመሰገነ፡ይሁን

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 4 dny

    እኔ አልቅሼ ነግርያት ቤት ሰታኛለች እመቤቴ ክብርሽ በአለም ይግነን ክብር ይግባሽ እናቴ አሁንም የጎደለኝን ሁሉ ሙይልኝ እናቴ

  • @gelawdiwoschanal3253
    @gelawdiwoschanal3253 Před 9 dny +1

    እናቴ ማርያም እየተመላለሰ ሀጢያት የሚያሰራኝን ክፋ መንፈስ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሶግጂልኝ።

  • @sirgutsilasesilase2602

    እልልልልልልልልልልልልልልልልእመቤቴ ላች ምን ይሳንሻል

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q Před 5 dny

    እሰይ ዕልልልልልልልል❤❤❤ ድንግል እመቤቴ 🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 dny

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤በእውነት የአምላኪ እናት እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @euegifhdhj4390
    @euegifhdhj4390 Před 6 dny +1

    እልልልልል❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እመቤታችን ሰውራ ማሪያም ለእናቶቻችን የደርሰው ለእኛንም ትደርሰልን

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 6 dny

    ጓደኛዬ ፍውሼት እናቴ እኜንም በስደት ያለነው ን ጠብቀን❤❤❤❤ለድጄሼ ያብቃን❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልል
    እመቤቴ ሆይ እባክሽን ለደጅሽ አብቂኝ 🤲

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን የጌታየ እናት እማምላ ወለዲት አምላክ ለናተየደርስ የኔንም ቆጠሩ ፍችልኝ ለደጂሺ አብቂኝ ድርሺልኝ

  • @user-ho1ic8wq1r
    @user-ho1ic8wq1r Před 8 dny +1

    አሜን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-js7mw5vg6r
    @user-js7mw5vg6r Před 7 dny +1

    amen amen ellllllllllellllllllllllellllllllllllkbr msgana leenatachn yhun amen❤❤❤❤

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu Před 9 dny +2

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ የባለቤቴን ነገር አደራ ዳብሽልኝ እንቆቅልሻችንን ፍቺው እመቤቴ

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Před 10 dny +3

    እናቴ ስውሯ ማርያም እኔንም አብቂኝ ለምስክርነት አደራሽን

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 Před 2 dny

    እመብዙሀን ለቦታሽ አብቂኝ እናቴ

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Před 10 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @talajems8696
    @talajems8696 Před 8 dny +1

    እናቴ ድንግል ማርያም እኔንም ለደጁሽ አብቃኝ😢

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x Před 6 dny +1

    ለኔ ለሀጥያተኛ ልጅሽን ድረሽልኝ እና ደጅሽን ልርገጥ እናቴ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 8 dny +1

    እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 10 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 7 dny

    እልልልልልልልልልል እመቤቴርያም ክብር ምስጋ ይግባሽ

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 8 dny

    እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 8 dny

    ለደጅሽ አብቂኝ እማምላክ ስውሯ ማርያም

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 6 dny

    እልልልልልልልልል አሜን ለናተ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ትድረስልኝ እመቤቴ የውስጤ አቺ ታውቂዋለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢